የመጥበሻ ቅጠል ለፀጉር እድገት ልስላሴ የሚሆን / How to make leave in conditioner Spray / Rosemary hair treatment

  Рет қаралды 5,174

Fasi & Nico

Fasi & Nico

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
መልካም ቅዳሜ ይሁንላቹ 🙏
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
አሜን ፋሲዬ ማርርርር
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየዋቹሁ ኤልሲይ ጋብዛኝ ደስ ትላላችሁ ቤተሰብ ሁኛለው
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ውዶችዬ እንኳን ሠላም መጣችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ስወዳችሁ በጣም ጥሩ ነው እናመሠግናለን እስኪ አገሬ ስገባ እሞክረው አለሁ
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 2 жыл бұрын
Oww thanks i will definitely try home conditioner and see the result.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
you two are so cute
@ayniegach3169
@ayniegach3169 2 жыл бұрын
አስከ መጨረሻ እድሚ ያችው ጤና/ፍቅር/ደስታ ይስጣችው 🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏💖
@ayniegach3169
@ayniegach3169 2 жыл бұрын
@@FasiNico ፈሴ ሁሌ ሳይሽ ደሰታሽ አርቴፊሻል አይደለም በርግጥ ሰው ሁሉ ደስተኛ አይደለም አናተ ግን ዋው ቀሬ ዘመናችውን ፈጣሬ ይባርክላችው 🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍
@buzattube
@buzattube 2 жыл бұрын
የእኔ ማሮች ስወዳቹ እኮ በፍቅር አርጁልን😍😘
@GLOVE1205
@GLOVE1205 2 жыл бұрын
የኔ ዉዶች እንኳን ደህና መጣችሁ እረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ትናፍቁናላችሁ ኢትዮጽያን እስታይል አላለም ሚኮ😄እናሸንፋለን ይባላል እንደዚህ አስተጣጠብ ፈጣሪ ይባርካችሁ በጣም ታምራላችሁ እኔም ፀጉሬ ሲበጣጠስ አደርጋለሁ በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን ዉድድድ 😘😘እንኳን አብሮ ደስ አለን💚💛❤
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አሜን አንችም ተባረኪልን 🙏 ልክ ነሽ በሳምንት ውስጥ ነው ለውጥ ያየውበት 💖 ገሊላዬ እናሸንፋለን ስታይል😊 አብሶ ውሀ በፀሀይ አሙቀን ገላችንን የምንታጠበው ነገርስ ።
@Shalom19
@Shalom19 2 жыл бұрын
ሰላማችሑ ይብዛ ፋሲና ኒኮ አመሰግናለሑ እግዚአብሔር ይስጣችሑ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳወቃችሑን👋😘
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም ውዴ 🙏💖
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ኒኮ እና ፋሲ እንዴት ናችሁ ?? በጣም አመስግናለሁ ይህንን ቀላል ለፀጉር የሚሆን ነገር ስሼር ስላደረጋችሁኝ ::ኒኮ አማርኛውን በርታ በርታ ::
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ።
@ferihot4582
@ferihot4582 2 жыл бұрын
ምኮ ምሪጥ ሰዉ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ፍቅሮች ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍሲዬ የኔ ውብብብብ ምርጥ ትሪትመንት ነው. እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤👏👍
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አሜን አንችም ተባረኪልን ሐኒዬ 🙏💖
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ ነገ እጀምራለሁ
@amershamersha9135
@amershamersha9135 2 жыл бұрын
Wow what a Lovely couple bless you ❤️
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
ሰላማቹሁ ይብዛ ፋስና ምኮ 😍😍😍🙏🙏
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አሜን ያንችም ሰላም ይብዛልን ቆንጅት 🙏💖
@AKIL2PAC
@AKIL2PAC 2 жыл бұрын
Wowww you guys so cute 😍 🥰 💚💛❤️ Thanks,I will try this Rosemary spray also i heard a lot of good from it but never tried , keep it UP you are the best 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
Thank you so much dear, try it and you will love it 🙏💖
@tigistberhanu2431
@tigistberhanu2431 2 жыл бұрын
Btame tamerlachhu E/yibarkachhu zemanachhu yibarke Ewadachhalahu
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
Amen keberilen Egnam enewedeshalen 🙏💖
@nanu3938
@nanu3938 2 жыл бұрын
Very nice 👌 👍 👏 ahun degmo ende Nico ayinet tseguren atibo kebito massage 💆‍♀️ yemiyaderig bal endet endeminazegaj video yiseralin🤭😄. Love you both😍
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
@NaNu "እንደምናዘጋጅ" የሚለውን እንደምናገኝ ብዬ ነበር መጀመሪያ ያነበብኩት 😂 ደግሜ ሳነብ ነው የተረዳሁት እናም አዘገጃጀቱን በቅርብ በቪዲዮ ለማቅረብ እሞክራለው 🤔😂 love you too @fasi&nico 💖🙏
@astermekuria6938
@astermekuria6938 2 жыл бұрын
ሀይ ሀይ የምወዳችሁ ወገኖቼ ስታምሩ የምታስቀኑ ውቦች ናችሁ አምላክ እስከ ሽምግልና ይጠብቃችሁ። ፋሲዬ እንጀራ አልሆንም አለኝ እንዴት እንደማደርገው ፃፊልኝ
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አስቱዬ አሁን ላይ ጤፍ ዱቄት አልቆብኛል ባሳይሽ ደስ ይለኝ ነበር ። የምጋግረው ግን እንደዚህ ነው እይው ቀለል ያለ ነው👇❤ kzbin.info/www/bejne/aqiVi2aijsZrock
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
😍😍😍የኔ ማርሮች
@ፍሬኪዩቱብቻናል-ቨ5ፈ
@ፍሬኪዩቱብቻናል-ቨ5ፈ 2 жыл бұрын
ውይ ለምኖ ቆረጥሽው ታምራላችሁ👌
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ተጎድቶ ተበጣጥሶ
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹ እኔ በጣሚ ይናቃቀላል የቁሩፉድ ዉሀ በለው ስምክረው ምንም ለዉጥ ለዉም
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ፀግዬ እንደየፀጉር አይነት አይነት ይለያያል የምንጠቀመው ነገር ። ለአንዱ የተስማማው ለሁሉም አይሆንም ። ለማቀጥለው የፀጉር አይነት እንዴት እንደምናውቅ አሳያለው ይረዳሽ ይሆናል ውዴ 🙏💖
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 2 жыл бұрын
@@FasiNico እሺ እብቃለሁ ፋሲ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 2 жыл бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 2 жыл бұрын
yean konjoooo
@hayatjemal4118
@hayatjemal4118 2 жыл бұрын
Nikoyea Fasiyea yenea maroch
@meskeremalemu9872
@meskeremalemu9872 2 жыл бұрын
Bye fasi nico have a nice weekend
@arsemakitchen406
@arsemakitchen406 2 жыл бұрын
You guys are so sweet
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
Thank you dear 🙏💖
@senaitketema2845
@senaitketema2845 2 жыл бұрын
❤❤🙏🙏
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
💕💕💕
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
🙏💖
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
💪💪💚💛❤️
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 жыл бұрын
እኔስ ስደት ነኝ ሙቀቶም አለ ፀጉሪ ተበጠጣጥሱ ነዉ የጨረስሁ እሩዝ መሪም አላገኝም ጭቅላቲ ለይ ፀጉር ጨርሸ አለሁ ማርያም
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የወይራ ዘይት ፣የሩዝ ውሀ ፣ ሙዝ የተለያዮ በቀላሉ ቤት ውስጥ የሚገኙ ፀጉር የሚያሳድጉ አሉ። በመጀመሪያ ግን የፀጉርሽን አይነት ማወቅ አለብሽ። ለሚቀጥለው አሳያለው እሺ
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 жыл бұрын
@@FasiNico ማር እኔ ስደት ነኝ ተሸፋኒ ሰለምዉል መሰለኝ ደግሞ ሞቀትም ሰላለ መሰለኝ ሻርቢን ማታ ስተኛ ብቻ ነዉ የማዉልቀዉ እህቴ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
የጥብሱን ቅጠል ውሃ ካደርግን ሗላ አንታጠበውም ማለት ነው ችግር የለውም እስከ ስት ቀን ይቆያል
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ባትታጠብውም ችግር የለውም እኔ ሳምንት አቆይቼ ነው የታጠብኩት
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
@@FasiNico እሺ የኔ ቅን አመሠግናለሁ ክብር ይስጥልኝ ፈጣሪ
@Kidane777
@Kidane777 2 жыл бұрын
💚💛❤️😍
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
🙏💖
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
ተቆረጥሽው ፋሲ
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አዎ ውዴ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
እኔ ተላጭቼው አሁን እያደገልኝ ነው!!
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
@@dinkuyenenesh2049 ጥሩ አድርገሻል አንዳንዴ የተበጣጠሰውን ለመመለስ ከመታገል ተላጭቶ ወይ ተቆርጦ እንደአዳስ ማሳደግ ይሻላል 💖
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 2 жыл бұрын
ስታስቀኑ እንዲሁ በፍቅር ያስረጃቹ
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 жыл бұрын
እናንተን አይቼ ቀኔ በሰላም ተሞላ
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
የተባረከ ቀን ይሁንልሽ 🙏💖
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ግን ለምን ፀጉርሽን ትቆረጪ አለሽ ማሳደግ አትወጂም?????
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ተጎቶ ተበጣጥሶ ስለነበረ ነው የቆረጥኩት
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
@@FasiNico እሺ ውዴ እነሠ ጰጉር በጣም ስለመወድ ነው ሲነቀልብኝ እንኳን እናደድ አለሁ ለዛ ነው ውዴ ከደጎዳ ከስር እየተከባከቡ ማሳደጉ ጥሩ ነው
Rosemary oil for hair loss? How to spot bad science
27:54
Lab Muffin Beauty Science
Рет қаралды 686 М.
The Secret to Fixing Oily & Dry Hair
13:49
Blowout Professor
Рет қаралды 4,4 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 16 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 16 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 82 МЛН
12 Proven Remedies to Prevent Hair Loss and Regrowth Regrow hair
13:10
Dr. Eric Berg DC
Рет қаралды 9 МЛН
The Best Kept Secret to Growing Long Healthy Hair FAST
11:51
Blowout Professor
Рет қаралды 1,7 МЛН
The Muslim Prophet: #1 Sign That the End of Times is Upon Us | Bek Lover
33:49
Best of Danny Jones
Рет қаралды 451 М.
The Trichologist Podcast | Ep 04  The Truth About Inflammation and Hair Loss
44:00
William Gaunitz Trichologist - Hair Loss Expert
Рет қаралды 241 М.
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 16 МЛН