የመጥፎ አፍ ጠረን ምክንያቶች እና መፍትሄዎች / Bad Breath (Halitosis)

  Рет қаралды 7,489

ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham

ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@semaetalem5541
@semaetalem5541 7 ай бұрын
ለሁሉም ልምዴን ላካፍላችሁ፣ የምጠቀመው የጥርስ ቡርሽ ከጀርባው የምላስ ማፅጃ አለው። ሁሌም ምላሴን አፀዳለሁ። ጥርሴንም እቦርሻለሁ። እና ሁሌም ደሥተኛ ነኝ በጣም ጤነኛ ጥርስ፣ ምላስና ባጠቃላይ ጤነኛ የአፍ ጠረን አለኝ። ይህ ከልጅነቴ ጀምሮ በራሴ ልምድ ሳደርግ ሥለነበር ነው። አንዳንዶች የአፍ ጠረን ችግር አለብህ ሲባል ከማስተካከል ይልቅ ይደብረዋል። ወዳጀ ጤንነት ለራስህ ነው፣ ለራስሽ ነው። ሁሌም ራሳችሁን ጠብቁ።
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 2 ай бұрын
thankyou🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun 2 ай бұрын
🙏
@reems3dh
@reems3dh Жыл бұрын
በርታአላህያግዝህ
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun 2 ай бұрын
አሚን 🙏
@eyrusgetachew4880
@eyrusgetachew4880 3 ай бұрын
Dr leja 5 ametu new ye afe teren alew men larg
@ZeinebAdem-yb2os
@ZeinebAdem-yb2os 10 ай бұрын
ዶ.ር እኔ ጥርሴን በደንብ አፀዳለሁ ሽታው ለኔ አይሸተኝም ግን ሽታ አለብኝ እባኮትን አሪፍ የህክምና ማእከል ጠቁመን 3 የጥርስ ክሊኒክ ሄድኩኝ መፍትሄ አላገኘሁም
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun 7 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@yichalaleabebe4079
@yichalaleabebe4079 Жыл бұрын
Thank you doctor ❤️🙏
@rabir8771
@rabir8771 Жыл бұрын
ዶ /ር እኔ ስተኛ ምራቄ በጣም ያስቸግረኛል እናም ደግሞ በጣም ነጭ ጠረኑ መጥፎ የሆነ ነዉ በፈጣሪ መልስልኝ ያማለት እቅልፍ ላይ በሆኩ ሰአት ነዉ
@user-mv7hk1yl2o
@user-mv7hk1yl2o Жыл бұрын
መጀመሪያ ምላስን ማጽዳት ቀይ እስከሚሆን ድረስ ከዛም እርድ እና የኮኮናት ዘይት ቀላቅሎ ምላስን በደንብ መቀባት ከዛ መተው ትንሽ ቆይተው ምግብም ቢመገቡ ችግር የለም በዛው እተቀባው ላይ ጥርስን መፋቅ በፈለጉ ሰአት መፋቅ ይችላሉ ከዛም በማንኛውም ሰአት የኮኮናት ዘይት እና ጨው ትንሽ የሎሚ ጭማቂ ቀላቅሎ በአፍ መያዝ ቢያንስ ግማሽ ሰአት በየቀኑ እስከለቀቀ ድረስ መጠቀም እንድሁም የሲህር ምክንያት ወይም ማንኛውም መንፈሳውይ ህክምና የሚያስፈልገው ከሆነ ቁርአን በመቅራት በማስቀራት ሰበብ ማድረስ ነው በአሏህ ፍቃድ ሰበብ ይሆናል ኢንሻአሏህ
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun Жыл бұрын
ጠዋት ጠዋት የሁሉም ሰው morning breath የሚባል መጥፎ ሽታ አለው። እርሶ ብቻ አይደሉም። አፎትን በአግባቡ በቀን ቢያንስ 3 ጊዜ የሚያፀዱ ከሆነ (ከምግብ በኋላ) ጥሩ የሆነ ጠረን ይኖሮታል። ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇 kzbin.info/www/bejne/nnqVemWPaM-EnrM
@LamrotKagnew
@LamrotKagnew Жыл бұрын
D/r የኔ ምላስ ነጭ ነው መጥፎ ጠረንም አለብኝ አድራሻህን ብትነግረን ወይም እንዲህ አይነቱ ህክምና የሚሰጥበትን ቦታ ካወክ አሳውቀን
@user-mv7hk1yl2o
@user-mv7hk1yl2o Жыл бұрын
መጀመሪያ ምላስን ማጽዳት ቀይ እስከሚሆን ድረስ ከዛም እርድ እና የኮኮናት ዘይት ቀላቅሎ ምላስን በደንብ መቀባት ከዛ መተው ትንሽ ቆይተው ምግብም ቢመገቡ ችግር የለም በዛው እተቀባው ላይ ጥርስን መፋቅ በፈለጉ ሰአት መፋቅ ይችላሉ ከዛም በማንኛውም ሰአት የኮኮናት ዘይት እና ጨው ትንሽ የሎሚ ጭማቂ ቀላቅሎ በአፍ መያዝ ቢያንስ ግማሽ ሰአት በየቀኑ እስከለቀቀ ድረስ መጠቀም እንድሁም የሲህር ምክንያት ወይም ማንኛውም መንፈሳውይ ህክምና የሚያስፈልገው ከሆነ ቁርአን በመቅራት በማስቀራት ሰበብ ማድረስ ነው በአሏህ ፍቃድ ሰበብ ይሆናል ኢንሻአሏህ
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun Жыл бұрын
ጠዋት ጠዋት የሁሉም ሰው morning breath የሚባል መጥፎ ሽታ አለው። እርሶ ብቻ አይደሉም። አፎትን በአግባቡ በቀን ቢያንስ 3 ጊዜ የሚያፀዱ ከሆነ (ከምግብ በኋላ) ጥሩ የሆነ ጠረን ይኖሮታል። ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇 kzbin.info/www/bejne/nnqVemWPaM-EnrM ለበለጠ መረጃ በዚህ ያገኙኛል። 👇 ቴሌግራም @Dr_AbrahamK
@rahmamd2133
@rahmamd2133 6 ай бұрын
@@user-mv7hk1yl2oእህቴዋ እውነት አንችን አስለቅቆሽ ነው ብዙ ቦታ ስትናገሪ አያለሁ የአፍ ሽታ አሳቆ ሊገለኝ ነው ከማንም በላይ እፍቀዋለሁ ግን ሽታው ምንም ሊቀየር አልቻልም እፍፍፍ ዛሬስ ደከመኝ😭😭😭እና የሎሚውን ፍሬ ነው እዴ እምትይው እንዴትስ አድርገን ነው እምንጠቀመው
@muhammedfawalasalam1824
@muhammedfawalasalam1824 8 ай бұрын
እኔየፊት ጥርሴን አንዱን አስተክየ ነበረ እሱ ብቺ በጣም ያስቸግረኛል ዶ/ክተር እንዳታልፈኚ መልስልኚ መፍተሄ ካለዉ
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun 8 ай бұрын
t.me/premiumethio
@AwelShifa-qq3kf
@AwelShifa-qq3kf Жыл бұрын
ዶክተር የኔ ምላስ ነጭ ነጭ አለዉ እንደገና ዳር ዳር ላይ አብጠዋል
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun Жыл бұрын
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇 kzbin.info/www/bejne/nnqVemWPaM-EnrM
@Alfa1M
@Alfa1M Жыл бұрын
I think ginger doesn't cause bad breath.
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun Жыл бұрын
One of the causes of halitosis or bad breath is gastritis and GERD. Ginger by itself doesn't cause halitosis, but it worsens symptoms of gastritis.
@henokhenok6171
@henokhenok6171 Жыл бұрын
አድራሻህ
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun Жыл бұрын
ቴሌግራም @Dr_AbrahamK
@vvtsr9867
@vvtsr9867 Жыл бұрын
እኔ ግን ደክተረን ጧት ስነሳና ነው አፌ መጥፎጠረን ያለው ያ ማለት አለቀኝ ወይስ እደት ነው ቀጣም ለጥርሴ ፅዳት ጎበዝ ነኝ ግን ጧት ላይ ስለሚቀየር ሀለየም የሚሸት ይመስለኛል በምን እርግጠኛ ልሁን
@hawwamohammed643
@hawwamohammed643 Жыл бұрын
እኔ እደዛው ምግብ ከበላሁ ቡሀላ ይሄዳል ጠዋት ጠዋት በጣም ይለያል
@user-mv7hk1yl2o
@user-mv7hk1yl2o Жыл бұрын
መጀመሪያ ምላስን ማጽዳት ቀይ እስከሚሆን ድረስ ከዛም እርድ እና የኮኮናት ዘይት ቀላቅሎ ምላስን በደንብ መቀባት ከዛ መተው ትንሽ ቆይተው ምግብም ቢመገቡ ችግር የለም በዛው እተቀባው ላይ ጥርስን መፋቅ በፈለጉ ሰአት መፋቅ ይችላሉ ከዛም በማንኛውም ሰአት የኮኮናት ዘይት እና ጨው ትንሽ የሎሚ ጭማቂ ቀላቅሎ በአፍ መያዝ ቢያንስ ግማሽ ሰአት በየቀኑ እስከለቀቀ ድረስ መጠቀም እንድሁም የሲህር ምክንያት ወይም ማንኛውም መንፈሳውይ ህክምና የሚያስፈልገው ከሆነ ቁርአን በመቅራት በማስቀራት ሰበብ ማድረስ ነው በአሏህ ፍቃድ ሰበብ ይሆናል ኢንሻአሏህ
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun Жыл бұрын
ጠዋት ጠዋት የሁሉም ሰው morning breath የሚባል መጥፎ ሽታ አለው። እርሶ ብቻ አይደሉም። አፎትን በአግባቡ በቀን ቢያንስ 3 ጊዜ የሚያፀዱ ከሆነ (ከምግብ በኋላ) ጥሩ የሆነ ጠረን ይኖሮታል።
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun Жыл бұрын
ጠዋት ጠዋት የሁሉም ሰው morning breath የሚባል መጥፎ ሽታ አለው። እርሶ ብቻ አይደሉም። አፎትን በአግባቡ በቀን ቢያንስ 3 ጊዜ የሚያፀዱ ከሆነ (ከምግብ በኋላ) ጥሩ የሆነ ጠረን ይኖሮታል።
@vvtsr9867
@vvtsr9867 Жыл бұрын
@@dr.abrahamkassahun እናመሰግናለን ዶክተር
@BahriyateKeder
@BahriyateKeder Жыл бұрын
Q6
Ethiopia | የኤችአይቪ ኤድስ (HIV/AIDS) በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
17:15
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Ethiopia | የፊንጢጣ ማሳከክ ምክንያቶች እና መፍትሄዎች
8:20
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 3,1 М.
Ethiopia | የማጅራት ገትር በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
10:29
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 1,8 М.
Ethiopia | ለሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሚያጋልጡ ምክንያቶች
14:58
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 892
Ethiopia | የቋቁቻ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
9:29
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 3 М.
Ethiopia | ጥሩ የአፍ ንፅህና አጠባበቅ
12:16
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 733
Ethiopia | የአይረን እጥረት የደም ማነስ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
15:23
ETHIOPIA | የሪህ መገጣጠሚያ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
7:21
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 164
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН