የመጽሀፉ ርእስ፡- “ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”እስከሰሜን ግንባር"||ክፍል 17||ጸሀፊ፡- ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ

  Рет қаралды 2,789

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@ቆሓይቶከስከሰ
@ቆሓይቶከስከሰ 2 ай бұрын
ጉራዕ ብሓማሴን ኣውራጃ ኣይደለም፡ ታሪክ ሲጻፍ እውነቱን ኣውቀህና ጥናት ኣድርገህ መጻፍ ያስፈልጋል።
@davidkassa4231
@davidkassa4231 2 ай бұрын
ሶማሊያ እንደገና እንዲሁም ግብጽ ሌላ ዙር እንደፈለጉት ይመስላል? ታሪክ ራሱን እየደገመ ይመስላል::🙏🙏🙏
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
ታሪክ ቢደግምም ደግመን ስርዓት ይዘው አገራቸው አርፈው እንዲቀመጡ እናደርጋለን ይህን እያደረግን በሔድን ቁጥር ግን ድኃ ሆነን መቀጠላችን ነው።
@yaredgerie1484
@yaredgerie1484 2 ай бұрын
ሃይለ ስላሴ ሸሽቶ ወደ ውጭ ኣገር መሄዱ ለምን ኣልተጻፈም? ቱርክን ኤርትራን መግዛትዋስ ምንነው መግለጽ ያልወልከው?
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
የኤርትራ ገንጣይ ቡድኖች መጠናከር አንዱ የኃይሌ /ስላሴና ደርግ መንግስታት ከጎረቤትና አረብ አገራት ጠንካራ ዲፕሎማሲ ማድረግ ስላልቻሉና ለነገሩ ትኩረት ሰጥተው ስላልሰሩ ነው።
@jemalmohamed8297
@jemalmohamed8297 2 ай бұрын
K Welkiat
@abuamiratube1362
@abuamiratube1362 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር አፄወቹስ አገሪቱ የክርስቲያን ብቻ ለማድረግ አልሰሩም ማለት አይቻልም ለምሴሌ የቦሩ ሚዳ ጭፍጨፍ አይረሳም እንዴ ዜጋ አይታይም ነበር ብቻ ዛሬ ልብን በት የፖሎቲካ ሸፍጥና እንዲህም ቅንነት እንዳይኖር.የአገሪቱም ህዝቡም እልቂት ላይ ነው
@nakfa8862
@nakfa8862 2 ай бұрын
ኤርትራ ቢትዮጵያ ዝተወረርት ሃገር እያ ። ኤርትራ አካል ኢትዮጵያ ኮይና አይትፈልጥን እያ ምክንያቱ ኢትዮጵያ ሓንቲ ካብተን ካብ አፍርቓ ብ ባዕዳዊን ሃገራት ዘይተገዝእት ሃገር እያ። ኤርትራ ግን ብ ጥልያን እንግሊዝ ብቱርኮ ብግብጽን ዝተገዝ ሃገር እያ።
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
ኤርትራ Specifically Before 1557 Part of Axum Empire After 1557 ቱርክና ግብጽ ገዝተዋል፣ ግብጽና ቱርክ ከመሐል ( ከበሳ ) ኤርትራ ያስወጡት አፄ ዩሐንስና አሉላ ከጀግኖች ኤርትራውያን በመሆን ነበር። about your History please Google Eritrea profile በሚል ገብተህ የኤርትራ ታሪክ ከድሮ እስከ አሁን ለማግኘት ትችላለህ።
@nakfa8862
@nakfa8862 2 ай бұрын
ወራሪ ሰራዊት ኢትዮጵያ ን ኤርትራ ክወርር ምስ ወፈረ አብ በረካታት ጎቦትስትን ጎልጉልን ከም ቕጽሊ ርርጊፉ እዩ አብ 1990 ድማ አብ ቐይሕ ባሕሪ ሰጢሙ ተርፉ አብ መወዳእታ ድማ አብ 1991 ካብ ስዕረቱ ትርጎልቢቡ ሓንሳብን ንሓዋሩን ተደምሲሱ። ኤርትራ ብመስዋእታ ጀጋኑ ደቓ ሓራን ነጻን ኮይና። ኩሉ ታርክ ናይዛ ዝፈረሰት ኢትዮጵያ እንተ ተገንጺሉ ኩሉ ታርካ ወራት ዓመጽን እዩ። ሎሚ ኢትዮጵያ ምስተን ዝፈረሳ ሃገራት ክትጽብጸብ አብ መወዳእታ ብጺሓ አላ።
@mussiegebretnsae2690
@mussiegebretnsae2690 2 ай бұрын
75% ውሽት ኣሉላ ታሪክ ዉሽት ፈደረሽን አንደኣት አንደፈረሰ ለምን ታለፈ ኢትዮቢያ አና ኣርትራ 29 years only ባኣንድ ነበሩ ኣሉላ ወራሪ ነበረ
@tesfaigebreyohannes3745
@tesfaigebreyohannes3745 2 ай бұрын
አረ መቸ ነው የተጠ ማ ዘዘ ትረካ የም ታቆሙት ኣ ጴ ምኒልክ ዓላማ ቸው እ ስ ከ ዓድዋ መኖሩን ከውጫሌ ውል ለመረዳት ይቻላል ኤርትራየተቃላቀለ ችው የኣመሪካዊው የውጭጉዳይ ጆን ፎስተር ኤርትራ እንደ ሌሎቹ ማለት እንደ ሊብያ እንደ ሶማል ነጳ ይገባት ነበር ግን ለስትራተጂ ጥቅማችን ብለን ለኢትዮ ጵያ ሰጥተናል ይህቺ ሃቅኣትወድዋትም ደግሞ በዒላበርዒድ ቦታውን ደምሰሰን ተቆጣጠርነው ስንትወታደርነውያጣ ኸው ስንትታንኮች ነው የተያዘብህ የተ ቃ ጠ ለብህ በቃኝ ብሎነው የተወህ t ለሽንፈትህ ምክንትኣድርገህ መ ሸፈን ጅግና ኣያደርግህም
@Amiti-c5u
@Amiti-c5u 2 ай бұрын
ዝም ብሎ ስለሙያው አያወራም ፖለቲካ ታሪክና ሀይማኖት አንስቶ ይዘላብዳል እስላምና ክርስቲያኖችን አረቦች ከፋፈሉ ይላል እራሱ ኢትዮጵያ የክርስቲያን ሀገር ስለሆነች ይላል ሙስሊም ከማለት እስላም አያለ ሊያራክስ ይፈልጋል ያም ሆነ ይህ ቀጥቅጦ እንዲህ ያስቀባጠረህ ክርስቲያን ኢሳያስ ነው ዲያቆን ጄኔራል
@Amiti-c5u
@Amiti-c5u 2 ай бұрын
ውሸታም መሆንህን comments ተመልከት ዱሮስ ለሆድህ ነው ከመቃብር አፋፍ እነዲህ ትቀባጥራለህ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 2 ай бұрын
ተረተረት ወሬ, ኢትዮጵያ ኤርትራን የተቆጣጠረች በሃይለስላሴ ግዜ በ1952 - 1991 ብቻ ነበር. ሃይለስላሴ ኢትዮጵያ ስትወረር ኣቤቱታ አቀረቡ አልክ ኤርትራ የኢትዮጵያ ኣካል ከነበረች ኤርትራ በቱርክ,ግብጽ, ጣልያን እጅ ስትወድቅ ኣቤቱታ ያቀረበ የኢትዮጵያ መሪ አልነበረም. ምንሊክም ጣልያን ሲያሸንፍ ከመረብ ወንዝ ነበር የተመለሰው. መረብ የኤርትራ ድንበር ስለነበረ አሁንም እሱ ነው ድንበሩ. ወሬ ወሬ በሬ ወለደ... .
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
ሶማልያ ነገር ፍለጋ የአሁኑ ለ3ኛ ጊዜ ሆኖ ከ1983 በኃላ የመጡ መንግስታት ግን ጥንቃቄ የሌለው ግንኙነት ማድረግ ለኢትዮጵያ ዜጎች ሞትና ውርደት ብቻ ነው ያተረፈው። ለወደፊት ከሶማልያና ኤርትራ የሚደረገው ግንኙነት ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
@BereketBelay-zf6bl
@BereketBelay-zf6bl 2 ай бұрын
ለምንድነህ የምኒሊክ ታሪክ ለማቆናጀት የሞኮርኮው? የሚኒልክ ከጣልያን መንግስት በውጫሌ ውል ምን ነበር የተዋዋለው? ወደ ግዛቴ ብቻ ኣትምጡብኝ ኣይደል ጣልያንን ያለው? ትግርኛ ተናጋሪዎች ወደ ሁለት ሲከፍል ለምንሊክም ጥሩ ኣጋጣሚ ነበር። ለዛ ነበር ሚኒሊክ ብሙሉ ሃይሉ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ገና ኋላ ቀር ያሉትን ብሄረሰቦችን ግዛቱን ያስፋፋው። ሚኒሊክ ቀይ ባህር የሚባል ባይኑ ሳያየው ውሃው ሳይቀምሰው ነው የሞተው። .. ስስታሙ የራሱ ያልሆነውን ፈላጊ ሃይለስላሴም ጣልያን በ1936 ኢትዮጵያን ሲወር ህዝቡንና ሃገሩን ወደ ኋላ ትቶ ወደ እንግሊዝ ሃገር ሸሸ። እዛም እንግሊዝ በ2ኛ ዓለም ጦርነት ጣልያንን በኤርትራ በ1941 ተዋግታ ካሸነፈች ብኋላ የተመለሰው።.ኢትዮጵያ 5 ዓመት ጣልያን ስር ወድቃ እንደነበረች ፡ ሃይለስላሴና ቤተሰቦቹ 5 ዓመት ሙሉ ከተደበቀበት ወደ ኢትዮጵያ ሲመለስ ፡ኢትዮጵያውያን ኣርበኞቹ የሱን መመለስ የተቃወሙ ገደላቸው ..ይሀም ታሪክህ ሆኖ እያለ ማንን ላለማስከፋት ነው ልትደብቀው የሞኮርከው? እውነተኛ ታሪክ እስካልጻፋቹ ..እውነተኛ ታሪኩን በካሪኩሎማቹ እስካላሰፈራቹ ለመጪው ትውልዳችሁን ድንግርግር ያለ ታሪክ ነው የምታወርሱ። እውነተኛ ታሪክ እውነተኛ ሆኖ ነው የሚቀረው
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 71 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 71 МЛН
ያልሰማናቸው የቼጉቬራ ገድሎች
9:18
ቶማይ ቲዩብ - Tomay Tube
Рет қаралды 531
The Biggest Lie in Ethiopian History | The TPLF Exposed
27:16
Drar4Africa
Рет қаралды 10 М.
የማስጠንቀቂያ ደወል፣ ሰኔ 15 እንዳይደገም?
1:02:54
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН