የማለዳ ምስጋናዬ | አዲስ መዝሙር | Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2019 -ሊቀልሣናት ቸርነት ሰናይ | Chernet Senai

  Рет қаралды 779,093

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 853
@ChernetSenai
@ChernetSenai 4 жыл бұрын
music.apple.com/us/album/min-biye/1492392657 በአለም ዙሪያ የምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን የተዋህዶ ልጆች የተለያዩ ሙዝሙሮቼን እዚህ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ። Subscribe,Share.......
@betiasert6018
@betiasert6018 4 жыл бұрын
እሺ እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ የምወድህ የማከብርህ እረጅም እድሚ እና ጤና ከነቤተሰቦችህ እመኝልሃለው።
@ሮዛሰብስቤ
@ሮዛሰብስቤ 4 жыл бұрын
እሺ 💓💓🤲🤲🎤📖
@samer8063
@samer8063 4 жыл бұрын
እሺ ወንድማችን ድምፅህ ከየት ነው ምወጣው በማርያም ስወድህ እግዝአብሄር አምላክ ከነ ቤተሸቦችህ ይጠብቅክ ከበቱ አይለይህ ወንድማችን እግዛብሄር የሰጠህ ፀጋ በደንብ ተጠቀምበት ለስሙ
@sercloveserclove9326
@sercloveserclove9326 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት እንደት ደስ ይላል
@maryammaryam885
@maryammaryam885 4 жыл бұрын
እሽይ
@genigeni7631
@genigeni7631 4 жыл бұрын
ሁሌ በማለዳ ወደስራ ስኤድ ፀሎት የማረግው በዚህ መዝሙር ነው ነብሴ አሴት ታረጋለች ግን የድንግል ማርያም ልጂ በመሆኔ ነው ይህ መዝሙር በደሜ የገባው ልብ ብሎ የሠማው ሠው ካለ አሜን ይበል ልቤን ኩርኩር ነው የማረገኝ እግዚያብኤር ይመሥገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር ቸሬ ያገልግሎት ዘመን ይስፋልን እድሜ ከጤና
@Netanteseume
@Netanteseume 8 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የማይጠገብ ነዉ❤❤❤❤
@Rgebray
@Rgebray 3 жыл бұрын
ቸር ታላቅ ልዑል እግዚአብሔር የመረጣት የሾማት ከሁሉም በላይ ውብ ያረጋት እሰይ እሰይ ደስ ይበለን አምላካችን ለእኛ ሆነን እሰይ እሰይ አምላካችን አከበረን ጠላታችን አፈረልን በህልም በሰማይ ላይ ዳቆኑ ቢሊጭልጭ ካባ ለብሶ እኔም ውስጡን ለማየት ጠጋ አልኩ ልክ እንደ ምድር በተክርስታን ነው አንዱ ድምጹ ሰማው አንቺ አትጠጊ እዳትቀሰፊ አለኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው እኔም የማጥነውን ዳቆን አይቼ እጣኑን ለመታጠን አሜን አሜን አሜን ብዬ ተደፋው ታጠንኩት በጣም ደስ አለኝ ህልም አየው ሙሽራዋ መጣች ተባለ በወርቅ የተጠለፈ መስቀል ያአገር ልብስ ረጅም የለበሱ በጣም ቆንጆ ውብ ናቸው ወደ ድንኳኑ ገቡ አንዳ ለየት ያለች ረጅም የሚዜ ልብስ የለበሰች እኔም ይች ናት ሙሽራ አልኩ ድምጻቸው ብቻ የተሰማኝ ይቺ ሚዜ ናት ሲሉኝ እኔም ሙሽራዋን ለማዬት በጉግት ስጠብቃት ነቃው ይሄን ለበቁ አባት ነገርኳቸው ደውዬ እርሳቸውም እመብርሃን ናት ድንኳኑ ኢትዮጲያ ናት አሉኝ በጣም ደስ ይላል ተመስገን ቅያሜው ይቅርና አምላክ ሆይ ታረቀን አንተ ስለራከን ሞት ነው የከበበን ቅያሜው ይቅርና አምላክ ሆይ ታረቀን አንተ ስለራከን ሞት ነው የከበበን አይማኖቴ መሰረቴ ውበት ያላት ከተወለድኩ ጀምሮ ያወኩሽ እስከ ምሞት የማልተውሽ በጣም የማፈቅርሽ ያንችው ነኝ ለዘለአለምም ኑሪልኝ የአይማኖት አክሊል ነሽ በአለም አንደኛ የተከበርሽ የደመቅሽ ልዑል እግዚአብሔር የሚደሰትብሽ የባረከሽ ዘሆትር ፀሎትሽን የሚሰማ ካንቺ ጋር ያለውን አምላክ በሱ እኮራለው ባንቺ የሰማዩን አባቴ የተደሰተብሽ አክሊል የጫነብሽ ስለሆነ ደስ አለኝ ደግሞ ኢትዬጲያን ሶስተኛ ዓለም ደሃ ብለው ሲንቃት ሳንቋሽሻት ልዑል እግዚአብሔር ባረካት በአለም አንደኛ አረጋት ድምቀታችውን ያየ ሰው ሁሉ ይፈዛል ታላቅ ድንቅ ልዑል እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር መሆኑን ግርማ ሞገሳቸው በማረግ አንደኛ አቤት ስታምሩ አቤት ግርማ ሞገሳቸው ይመሰክራል በውነቱ ኢትዬጲያነቴን ያመሰገንኩት ለዚህ ነው ቸሩ አባቴ በቸርነቱ ያኖረን ብዙ ይወራል ልዑል እግዚአብሔር ይሹማቸው ፓፓሱን ሁሉንም ይምረጥ እራሱ የሾመውን ፍጡር ሊያፈርስ አይችልም ደግሞ ከካቶሊኮች ጋር ሊደባለቁ ነው ይባላል ታላቅ ልዑል እግዚአብሔር አያድርገው ዘመናዊ እራሳቸውን አክባሪ ግብዞች ሞኞች ተራቀቅን የሚሉ ከእኛ ከተዋህዶ ኦርቶዶክስ ጋር የማይኤድ የማይከተሉ ከነጫማቸው ቢገቡ ምንም መስሎ የማይታያቸው በግባራቸው ቢደፉ ለማኝ የሆኑ ይመስላቸዋል በጣም ቂል ያልተማረ የሚመስላቸው አሉ ነገር ግን እነርሱ ቂሎ ናቸው የምኮራ በት የማሸበርቅበትን አምላኬ ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ያገልግሎት ዋጋቹሁን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍላቹሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜንአሜ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@asqualabrha5729
@asqualabrha5729 5 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር ፍቅር ምክንያት ዘፈን መስማት ኣቆምኩኝ:: ተመስገን ነው:: ተባረክልን ወንድማችን
@bayushetarekgn150
@bayushetarekgn150 5 жыл бұрын
ተመስገን ነው የሚባለው
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ 5 жыл бұрын
Tebarek
@Mነኝየናቴናፋቂ-o8r
@Mነኝየናቴናፋቂ-o8r 5 жыл бұрын
ተመስገን
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
ተመስገን
@hanaakiliciahanaakilicia4999
@hanaakiliciahanaakilicia4999 5 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስስ አለሽሽሽሽ እህቴ (ወንድሜ) በረቺቺቺቺቺቺ አሁንም ዘፈንንን አርቁት ካጠገባችሁ ሰይጣናትም ይዘፍናሉ መላእክትም ይዘምራሉ ተወዳጆቼ!
@addisdejene7212
@addisdejene7212 3 жыл бұрын
አንተ ወንድሜ የእግዛቢሄር አገልጋይ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ !!!!!!!መዝምሮችህ ሁሉ ከአምላክ ጋር የሚያቆራኙ ናቸው ተመስጌን አሜን አሜን አሜን💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
@Sara-qn2fw
@Sara-qn2fw 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እውነት እኔ ሲከፋኝም ደስ ስለኝም የወድማችንን መዝሙሮች ስሰማ ሁሉንም እራሳለው በፊት በዝፈን የታጀው ልጅ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዝመንክን ይባርክልህ እያዳዱ መዝሙሮህ ለኔ ሂወት የራሉ 🙏🙏🙏❤️🙏🙏❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@እማምላክበምልጃሽአትለይኝ
@እማምላክበምልጃሽአትለይኝ 5 жыл бұрын
*አሜን በእውነት ስለዝማሬው የዝማሬ ባለቤት ይክበር ይመስገን ወድማችን አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በድሜ በጤና ይጠብቅህ ቃላት የለኝም ላተ ከለት እለት እስልኬላይ አውርጀ ነው የምሰማው ከአህዛብ እምነት ነው የመጣሁት ላገሬ እዳበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ*
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጸ8ፀ
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጸ8ፀ 3 жыл бұрын
በእውነት መዝሙሮችህ ሁሉ ሰሰማ ልቤ በደሰታ ይዋጣል ከሞላ ቤተሰቦችህ ጋር እረጅም እድሜን ያድልልን ሰለ ዝማሬው የዝማሬው ባልተቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፀጋው በረከቱን ያድልልን የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን
@eehanahana5182
@eehanahana5182 3 жыл бұрын
እኔደሞ ብሳማውብሰማው አልጠግብም ስራም እየሠራሁ ነው የምሠማውግን እሰው አገርነኝ እመቤቴሆይ ላአገሬ በሠላም መልሽኝ ዝማሬመላክትንያሠማልን አሜን
@loollool4039
@loollool4039 4 жыл бұрын
በእውነት ወድማችን ቸሬ ዝማሬ መላአክት ያሠማልን የተዋህዶ እንቁ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@ethiopiabelete2089
@ethiopiabelete2089 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ይሄንን መዝሙር በየቀኑ ነው የምዘምረው:: ክብር ይስጥልን ወንድማችን
@annapetter2777
@annapetter2777 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ሁልጊዜ ሥራ ከመጀመሪዬ በፊት ይህንን መዝሙር እሰማለው በጣም ነው የምወደው ልብ የሚማስጥ ነው፡፡ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን፡፡
@mimimarata9019
@mimimarata9019 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በፀጋ ከፍ ከፍ ከፍ ታርግክ ዝማሪ ቸርነት ጤና እና እድሜ ይስጥክ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅
@zeroto2347
@zeroto2347 Жыл бұрын
ሃሌ ሉያ 🙌
@ratarat7340
@ratarat7340 5 жыл бұрын
ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰነይ መዝሙሮችክ ሁሉ ባዳምጣቸው አይጠገቡም አሁንም አምላክ ፀጋውን ያአብዛልክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@የድንግልማርያምልጅይክበር
@የድንግልማርያምልጅይክበር 3 жыл бұрын
በእንቧ የማዳምጠው መዝሙር ነው ዝማሬ መልአክ ያሰማልን።💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@workenes7097
@workenes7097 5 жыл бұрын
የቸርነትን መዝሙር ሁሌም ሰምቸው አልጠግብም ሁሉን ያስረሳኛል
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 5 жыл бұрын
ለውንድምችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላም ትኑር አቤት መዝሞርችህን ስወዳው እግዝአብሔር አምላክ በጸጋ ላይ ጸጋው ያብዛልህ አሜን።
@የጎጃሟ
@የጎጃሟ 2 жыл бұрын
እኔ ግን መምህሮቸን መቸ ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ የመንፈስ ቅዱስ መምህሬ⛪ምህረት አብ አሰፋና አተ ለኔ ልዬ መምህሮቸ ናችሁ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@mahaket9494
@mahaket9494 4 жыл бұрын
የምወድህ ወንድሜ ቸርነት ሰናይ በእውነት ቀን ሙሉ ነው የምሰማው በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ቃለህወት ያሰማልን አሜን
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 2 жыл бұрын
የማለዳ ምስጋናየ እንዴት ደስ የምል ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏💒💒💒⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲
@abebutube583
@abebutube583 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wubetube9848
@wubetube9848 3 жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማው ያልጠገብኩት ዝማሪ አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴና ዝማሪ ላምላካችን እግዚአብሔር ይገባል👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💒💒
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
የዳዊት አምላክ አማኑኤል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ዘማሪ ቸርነት ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ⛪🙏⛪🙏⛪🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
@md.humaynfokir1430
@md.humaynfokir1430 5 жыл бұрын
ሊቀ መዘመራን ቸርነት እንደእህል ውሀ የሚጠማ መዝሙር የእግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏👏
@sisayteku6191
@sisayteku6191 3 жыл бұрын
የአረብ ሀገር መፅናኛዬ ወንድሜ ረጂም እድሜ ይስጥልን
@ኣክሱምዩቱብ
@ኣክሱምዩቱብ 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን የአግልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ኣቤቱ ኣምላካችን መዳህንታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ለ ሃገራ ኣብቃኝ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን ከልጀሽ ከወዳጀሽ ይቅርታ ለምኝልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@africanm6233
@africanm6233 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን ዬምያለመልም ማንፈስን ዬምየድስ ዝማሬ ማለአክትን ያሰመልን ፀገውን የብዘልህ በቤቱ የፅናህ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርተዋ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርተዋ 4 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድሜ ዘማሪ ቸርነት ሰናይ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክ ልህ እመብርሃን
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
የማለዳ ምስጋናዬ አዲስ ቋንቋ አዲስ ቅኔ ይገባሀል መድኔ አሜን የዛሬዋን ብረሀን እንዳይ ያደረከኝ የኔጌታ ክብር ሁሉ ለስምህ ይሁን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ወንድማችን
@ክርስቲያንነኝተዋህዶየመቤ
@ክርስቲያንነኝተዋህዶየመቤ 5 жыл бұрын
ዘማሪ ቸርነት እግዚአቢሄር አማላክ በቤቱ የፅናክ ከፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወድማችን እኔወድህ አለን ሺ አመት ኖርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 жыл бұрын
Amenn
@lidunegn1839
@lidunegn1839 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@mimltadaalammm6666
@mimltadaalammm6666 5 жыл бұрын
Hii
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen bwineti zemarey melaykiten yasemalen
@sarasaid5186
@sarasaid5186 4 жыл бұрын
አሜን፫
@zebib3563
@zebib3563 3 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ዝማሬ አጥንትን የሚያለመልም ነው !!! ዝማሬ መላእክት ያሠማልን!!!
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 3 жыл бұрын
ቸርዬ የተባረክህ ሰዉ ድንግል ከነቤተሰብህ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ በርታልን
@ለምለምአለማየሁ
@ለምለምአለማየሁ 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ዘማሪይ ልቀ ልሳናት ቸርነት ያንተ ዝማሬዎች ልዩ ናቸው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@እናቴእሩጫዬላንቺነዉ
@እናቴእሩጫዬላንቺነዉ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰሜልን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@kng4900
@kng4900 5 жыл бұрын
እኛ ስለፈለግን የማይሆን እኛ ስላቆምነው የማይቆም እኛ ዝም ስላልን ዝም የማይል የዘመሩለት ቢቀየሩ ቢርቁ ገፍተው ቢሰድቡት እሱ የፀና የማይቀየር የማይበቀል እውነት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ በዘመናት ሁሉ ከፍ የሚያረገውን መንፈስ መርጦ ቀድሶ ያነሳል ኢየሱስ በተዋህዶ ልዮ ነው የቢታንያን ህፃናት ዝም በሉ ያለው መንፈስ ዛሬም በቅናት ዝም በሉ ቢል እኛ ፈርተን ዝም ብንል እመኑኝ ጌታ የቢታንያን ድንጋዮች ያዘምራል የዝማሬ መንፈስ አይቆምም እኛ እንቆማለን የጌታ ምስጋና ግን እኛ ቆመን ይቀጥላል ምስጋናው ፈንቅሎ ከውስጥ የሚወጣ መንፈስ እንጂ እንዲሁ ለታይታ ለጉራ ለድምቀት አንድ ሰሞን ደምቆ የሚቀዘቅዝ እደለም። ለስሙ መዘመር ዋጋ የስከፍላል በቀራንዮ ዋጋ ለከፈለው ጌታ ዋጋ መክፈል ግድ ነው ጌታን ለማመስገን ሌላ እምነት መቃረም አያስፈልግም ጨዋዎች ባያውቁትም በሚደንቅና በሚገርም መንገድ አባቶቻችን ነገረ ክርስቶስን በተዋህዶ ያመሰጥራሉ ያለመታደል ያለማወቅ ሆኑ ዛሬም ብዙዎቻችን በተዋሕዶ ቤት አይሁድ ፈሪሳዊ ሆነን የገፉትን ጌታ ገፍተን ዛሬም አብረን በመስቀል እንሰቅላለን የተዋህዶ መጀመሪያም መጨረሻም ጌታ ነው። አባቶቻችን ዋጋ የከፈሉት ለጌታ ነው። ዛሬ የከበሩት ትውልድ የሚያከብራቸው ዋጋ የከፈሉለት ጌታ አክብሯቸው ነው። ጌታን የገፋ የናቀ መጨረሻው ጥፋት ነው። ያከበረውም ከብሮ ይኖራል። ጌታ ለነፍሳችን እረፍቷ ለቤታችን ፅናቷ ለልጆቻችን ውበት ነው። ያኖረን የጠበቀን እሱ ጌታ ነው። በተለይ በዚህ ሰሞን በስሙነ ህማማት የነገረ ክርስቶስን እውነት ቤተክርስቲያን ሄዶ መስማትና ማየት መባረክ ነው። እውነቷን ሳንረዳ ሳንመለከት በስማ በላው ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን ጌታን አትሰብክም ማለት ሀጥያት ነው። እሷ በዚህ አትታማም ምንአልባት በውስጧ ያሉ ይሸፍኑት ይሆናል እሷ ግን ጓዳዋ ይበርበር ቅዳሴዋ ይመርመር ሌላ አምላክና ጌተ የላትም የግለሰቦችን ድካም እሷ ላይ ከማረግ ከመግፋት እና ከመተቸት መቶ ማየት መስማት መመርመር ይበጃል። በቀረውስ ግን ጌታን በተዋህዶ ስለገፋነው እሱ አይገፋም። ይብላኝ ለኛ አስመሳዮች እሱም በተዋህዶ ፀንቶ ተዋህዶም በሱ ፀንታ እኛን ሁሉ አሳልፋ ትኖራለች የነኳት የናቋት ሁሉ እሱ ከሷ ጋር ስላለ ወድቀዋል አልፈዋል እሷ ግን ዛሬም የያዘቸውን ይዛ አለች።በዚህ ታላቅ ሰሙን ቤተክርስቲያን የጌታዋን ህማም በእንባ ታመሰጥራለች ህመሙን ህመሟ እንባውን እንባዋ አድርጋ ትታያለች ይህ ታላቅ ከሆነው ነገረ ክርስቶስ በጥቂቱ ነው። ዘማሪ ቸርነት ያከበርከው ጌታ ያክብርህ በቤቱ ያኑርህ ዘመንህ ይቀደስ ይሄን የመሰለ እንባን የሚፈነቅል እራስን ዝቅ አርጎ ጌታን ከፍ የሚያረግ የእውነት ለእውነት ዝማሬ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እረድቶህ ስለሰራህ እግዚአብሔር ይመስገን ከምንም በላይ ዝማሬህን በቤተክርስቲያኗ ሊቃውንት ፊት አስባርከህ ስለሰጠህ ለትውልዱ እረፍት ነው አባቶች ሰምተው መርምረው የባረኩት ግሩም ነው። ለበረከት ይሁንልህ ወላዲተ አምላክ ልጇን ያከበርክላት ልጆችህን ታሳድግልህ ታክብርህ።
@maranatatube4525
@maranatatube4525 5 жыл бұрын
Ewenet new! Amen!semu yikdise!
@ChernetSenai
@ChernetSenai 5 жыл бұрын
Amen Wedaje Amsginalhu tebarek.
@ChernetSenai
@ChernetSenai 5 жыл бұрын
Amen Wedaje Tebarek.
@lia1159
@lia1159 4 жыл бұрын
Amen kibir misgana le amlakachn yihun
@ማእሌትስላሴ
@ማእሌትስላሴ 4 жыл бұрын
ግሩም ኮመንት ነው
@wuebanchiethiopia
@wuebanchiethiopia 2 жыл бұрын
ቃለ:ህይወት:ያሰማልን:ወንድማችን:: ግሩም:መዝሙር:ነው:ደጋግሜ:ደጋግሜ:ባዳምጠው:አይሰለቸኝም::
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
የማለዳ ምስጋናዬ ሁልጌ ዝማሪዬ. ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@እኔስአልፈራምማርያምንአም
@እኔስአልፈራምማርያምንአም 4 жыл бұрын
የማለዳ ዝማሬ እግግዚአብሔር ይመስገን ከአለማዊ ህይወት አወጣኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድም ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄርይ አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ የተዋህዶ እንቁ
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 4 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ብሰማ ብሰማ አልጠግብም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@የቅዱስሩፋኤልልጅነኝአድስ
@የቅዱስሩፋኤልልጅነኝአድስ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🇪🇹🇪🇹🌷🌾🇪🇹🌷🌾🇪🇹👈🏻🇪🇹👈🏻🇪🇹🎤🇪🇹🎤🇪🇹🎤🇪🇹🎤🇪🇹👈🏻🇪🇹🎤🇪🇹🎤🇪🇹🌾🌾🌾🎤🇪🇹🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🕊️እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️👏🏻🕊️🕊️🎤👏🏻👏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌿አልልን️🕊ልልን❤️👏🏻🎤🎤🎤🎤👏🏻ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን 🕊️ አሜን🕊️ አሜን🕊️🤲🏻
@slameawitslam9860
@slameawitslam9860 5 жыл бұрын
በእውነት ወንዲማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክልህ ፀጋዉን ያብዛልህ
@mamimami1739
@mamimami1739 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌿🌿
@1ብርቴጎንደሬዋየእመብርሃ
@1ብርቴጎንደሬዋየእመብርሃ 5 жыл бұрын
የማለዳ ምስጋና ሁልጊዜ ዝማሬዩ አዲስ ቋንቋ አዲስ ቅኔ ይገባሃል መድኔ እንደኔ ማን አለ ተፈቃሪ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ዘማሪ ዲ/ን ቸርነት ሰናይ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን😂
@kongomiry3693
@kongomiry3693 4 жыл бұрын
ቸርዬ የኛ መልካም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ
@hkshsh5230
@hkshsh5230 4 жыл бұрын
አጥንት የሚአለመልም የመላእክት ዝማሬ ይሰማልን እልልልልል እልልል👏👏👏
@hana27mulugeta
@hana27mulugeta 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቸርነት እድሜ ጤና ይስጥህ እንወድሀለን
@ገነትዘተዋሕዶ
@ገነትዘተዋሕዶ 4 жыл бұрын
የማለዳ ምስጋናየ ሁልግዜ ዝማሬየ አዲስ ቋንቋ አዲስ ቅኔ ይገባሀል መድኔ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አባታችን በረከተወ ይድረሠኝ አባየ
@italk4927
@italk4927 4 жыл бұрын
ቃለሕይትን ያሰማልን እልልልልልል ተመሰገንልኛ አምላኬ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@betty8886
@betty8886 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ቸርዬ የኛ ወንድም ፀጋው ያብዛልክ
@weleteyohanes2927
@weleteyohanes2927 4 жыл бұрын
በጣም ነው እምናመሰግነው ሂወት የሚያድስ መዝሙር በማለዳ አዲስ አዲስ ዜማ ይገባዋል
@almazsan6185
@almazsan6185 5 жыл бұрын
እልልልልልልእልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሠማልን አሜን
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንዝማሬመላይክትያሰማልን እግዚአብሔረፀጋውንይሰጥህ ተዋህዶው ትኑረ ለዘላላም
@gataegziabharantetakaleh5041
@gataegziabharantetakaleh5041 5 жыл бұрын
የማለዳ ምስጋናዬ ሁልጊዜ ዝማሬዬ አድስ ቇንቇ አድስ ቅኔ ይገባሐል መድኅኔ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 3 жыл бұрын
መላክት ዝማሬ ያስማልን ሊቀ ልሳን ምንም እይጠገብም ሁሉም መዝሙሮችህ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ኘ8ጀ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ኘ8ጀ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@almazalmaz3323
@almazalmaz3323 5 жыл бұрын
የማለዳ ምሥጋናዬ ሁልጊዜ ዝማርዬ እንዴት ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልህ ሠማያዊው ረስት ያውርስልን
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@gemz3359
@gemz3359 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል በማለዳ እየሠማውት ነው አጥንት ያለመልማል ዝማሬ መላይክት ያሠማልን
@ሮዛሰብስቤ
@ሮዛሰብስቤ 4 жыл бұрын
አፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ የቸሬ መዝሙር እንባዬን አስጨረሰኝ 📖🎤🎤🤲🤲💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓😭
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት መላእክት ያስማልን
@dagnehaile5594
@dagnehaile5594 4 жыл бұрын
ያምራልአጎቴ
@meemekoco5015
@meemekoco5015 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል የልብ መድኔት መዝሙር
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አምላክ ፀጋዉን አጉልቶ ያብዛልህ አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭
@annapetter2777
@annapetter2777 3 жыл бұрын
ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ፡፡
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ 5 жыл бұрын
የማለዳ ምስጋናዬ ሁል ጊዜ ዝማሬዬ አዲስ ቋንቋ አዲስ ቅኔ ይገባሃል መድህኔ ይዘምር የዳነ ሁሉ ይዘምር ፍጥረት በሙሉ ይዘምር የኔም አንደበት ስለሞትክለት ነፍስን የሚያሳርፍ ዝማሬ ነው ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@AhmedAhmed-bq5di
@AhmedAhmed-bq5di 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@amesaichbekele2516
@amesaichbekele2516 4 жыл бұрын
Amen amen amen zimare malkete yesamale 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@አንቲዘበአማን
@አንቲዘበአማን 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክእት ያስማልን ሊቀ መዘምራን ቸርነት
@hayanoteolla9975
@hayanoteolla9975 5 жыл бұрын
እምድወህ ወንድሜ ዘማሪ ቸርነት ሰናይ አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያድልልን በእውነት በጉጉት ስጠብቀ የነበረው
@sebelgezahegn6633
@sebelgezahegn6633 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SelamHAGOS-s3p
@SelamHAGOS-s3p 3 жыл бұрын
ውይ ቸርዬ እንዴት ጡኡም መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድም
@EthiopiaInvictus
@EthiopiaInvictus 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውዱ ዘማሪያችን! በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
@ሜሮንሰርካለምዉድእናቴእዉ
@ሜሮንሰርካለምዉድእናቴእዉ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐👐👐👐👐👐💒💚💛💖 ዝማሪ መላከት ያሰማልን
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ8ጐ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ8ጐ 5 жыл бұрын
😰😰😰😰 ሊቀ ልሳናት በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ኡፍፍፍ😭😭 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😭😭
@godadawebet7872
@godadawebet7872 5 жыл бұрын
Amen amen amen zemara melaeket yasemalen 🙇🙇🙇💞💞💞
@ሸዋሮቢትየፍቅርሀገር
@ሸዋሮቢትየፍቅርሀገር 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ዘፈን የማዳምጥበትን ግዜ የእግዚአብሔርን ስም መዝሙር የሚሰማ ልቦና ስጠኝ አሜን
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 5 жыл бұрын
እልልልልልልልል ልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️✝️✝️💒💒💒
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 жыл бұрын
የማለዳ ምስጋናዬ ዘማሪ መላክት ያስማልን
@fasikaysma5904
@fasikaysma5904 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ግዜህን ፈጣሪ ይባርክል
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 4 жыл бұрын
እዉነት የማለዳ ምስጋናዬ ስለአምላኬ ዘምሬ አልጠግብም ላመስግነዉ ቃላት ያጥረኛል ለክርስቶስ ቼሬ ፀጋዉን ያብዛልክ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@youaremymother7008
@youaremymother7008 4 жыл бұрын
ዘማሪ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ከፍከፍ ያርግልህ ይባርክልህ የኔ ወድም እዴት የመዝሙር ፍቅር እድያሲያዘኝ መዝሙሮቹ ሁላ ሁሌም እማዳምጣቸው
@ayedayed8820
@ayedayed8820 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሠማልን ዋው በርቱልን የተዋሕዶ ልጆች በከንቱ ከምንገደል አምላክን ከልብ እያመሰገን ብንገደል ትርፍ አለን የዳቢሎስ ጭፍሮች ዙሪያውን እየተጫጩ ነው
@eteneshgirma4885
@eteneshgirma4885 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ልዩ የሆነ መዝሙር ብሰማዉ አልጠግብ አልኩኝ
@asnakcehceh1896
@asnakcehceh1896 5 жыл бұрын
ዘማሪ፡ቸርነት፡ፈጣሪ፡በቤቱያፅናህ፡ወንድማችን፡የድንግልማርያምልጅእየሱስክርሥቶሥ፡ፅጋዉንያብዛልህ
@hiwothiwit297
@hiwothiwit297 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸሬ ያገልግሎ ዘመንክን ይባርክው እግዚአብሔር
@JgycuffVggfrzr
@JgycuffVggfrzr 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በእውነት ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን በሙሉ ይባርክልህ በእውነት ። መታደል ነው አምላኬ ሆይ እባክህ አንደበቴን ለምስጋና ክፈትልኝና እኔም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል ሁሌም ላመስግንህ ።
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም የምወድልህ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@cocob7788
@cocob7788 3 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላአክትያስማልን አሜን አሜን አሜን
@agareth1659
@agareth1659 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@selammekuriya9189
@selammekuriya9189 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ይሁን መዝሙርህን በጣም ነው የምወደው ስለሚያዝልኝም ።።አንድ ግዜ ግን በጣም አዝኔ ነበር የምር መዝሙርህን በማህበር ላይ ስዘምር ተሀድሶ ሆኗል ለምን ዘመርሽ ሲሉኝ ወይኔ እሱም ሆነ እንዴ ብዬ ውስጤ ከምንም በላይ አዝኖ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለእንዳልካቸው ማንነትህን ስትገልፅ በዩቱብ አይቼቻችሁ ከምንም በላይ ደስ አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን እመብርሀን በስራህ ሁሉ ጣልቃ ትግባልህ ወንድማችን እንዳልካቸውንም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ማንነትህን ስላሳወቀን
@digitechdigitech1017
@digitechdigitech1017 4 жыл бұрын
ስማሬ መላህክት ያሰማልን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
@መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ዝማሬመላአክትን ያሠማልን🙏🙏🙏💚💛❤
@ramtechh8202
@ramtechh8202 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክትን ያሠማልን እግዛብሄር ቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏
@belachewbitweded
@belachewbitweded 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mulubimr5493
@mulubimr5493 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያስማልን ግጥሙን የምታቁ እህት ወንድሞቸ ላኩልኝ እስኪ በማርያም
@Tube-uc9yi
@Tube-uc9yi 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መምህርችን ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ወድማችን🙏🙏🙏
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 4 жыл бұрын
ዛሬ ማለዳ ተነሳሁ እና መዝሙር 5 ስያነብ ይች መዝሙር ትዝ ስትላይኝ ወደ ዩቲዩብ ገብቼ ሰርች ሳደርግ መጣልኝ አጥንጥን የምያመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ወ6ገ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ወ6ገ 3 жыл бұрын
ቸርየ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@ሙሉየእመቤቴልጅነኝእናቴእ
@ሙሉየእመቤቴልጅነኝእናቴእ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን
@ethiopiawinanghabesha4170
@ethiopiawinanghabesha4170 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት የምያለመልም መንፈስ የምያድስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😭😭
@sultanalshehhi6624
@sultanalshehhi6624 4 жыл бұрын
Waqayon,hunda,bekan,hudsihabeksisu,barsisako,
@martacountrysidemarta2590
@martacountrysidemarta2590 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 12 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 7 МЛН
'Semahu Bedej"  Zemari Artist Yegerem Dejene New Ethiopian Orthodox mezmur 2020
7:41
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 12 МЛН