የእማማ ቤት ክፍል 37 | የአስኒ ጣላናዊ ፎንቃ | Yeemama bet Ethiopian comedy films 2019

  Рет қаралды 131,049

ሰባት 7 Seven Tv

ሰባት 7 Seven Tv

Күн бұрын

ይኽ ሙሉ ፊልም ነዉ ይመልከቱት ፡፡ አንድ ማንነቱ ያልታወቀ የዉጭ ሰዉ ፊትአዉራሪ ጋር የሚገኘዉን የጀግናዉ አባኮስትረ መስቀል ለመግዛት እማማ ቤት መጥቶ አስኒ ፎንቃ ይገባላታል፡፡ ጣላናዊዉ የሚያጋጥመዉ አዝናኝ እና አስተማሪ ክፍል 37

Пікірлер: 253
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
ብዙ ሰዉ ይህን ቻናላችንን ሰለ ማያዉቀዉ እባካችሁ ሼር በማድረግ ያልደረሳቸዉ አንዲደርሳቸዉ ተባበሩን፡፡ የእማማ ቤት ቤተሰቦች እና ወዳጆች ለሰጣችሁን አስተያየት እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዝያብሔር ያክብርልን፡፡ በተጨማሪም ቴሌግራም ቻናላችን በመቀላቀል ቤተሰብነታችንን እናጠናክር :: t.me/ZenaBeyEthiopia
@rahelmakroya1233
@rahelmakroya1233 5 жыл бұрын
አኔ አስካሁን ለ 4 ሰው ሸር አርጌያለው የኔ ውዶች አናተም አርጉ pls ጋይሶች
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
ሪች እናመሰግናለን
@hanan7573
@hanan7573 5 жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት እየጠበኩ ለካ ቀይራችሁ ነው እሽ ሸር እናደርጋለን
@alexlolo1701
@alexlolo1701 5 жыл бұрын
እኔደሞ ቁርስኳን አልበላም ይቱብገብለሳይግንየላችሁም ለማንኛውምህይር
@Abay_Tube
@Abay_Tube 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማረግ የቤተሰብ አባል ሁኑ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
ከሪምየ የድራማው ድምቀት እስኪ ከሪምን የምትወዱ ላይክ👍
@ma3888
@ma3888 5 жыл бұрын
ነው ብለሽ ነው 😙
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 жыл бұрын
ዘር ለገበሬ ስጭው
@eneethiopianegnkuruhabesha3304
@eneethiopianegnkuruhabesha3304 5 жыл бұрын
ይህን ድራማ ከምወደው ነገር ዉስጥ አንዱ ይሄ የመግቢያዉ ሙዚቃና በየመሀሉ የምንሰማቸዉ ሙዚቃዎች በጣም ስወዳቸዉዉዉዉዉ ቸ ቸ ቸ ፈረሴ ቸ
@user-ww7oo2qp4g
@user-ww7oo2qp4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ ከሪምን ያምውድ ለይኪ
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኖር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
የጠፋ ሰው &ድራማ እንከን ደህና መጣችሁ ቶኪቻዉ ሚጡ ሻሩክ እማማ ፊት አውራሪ &አስኔ ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር ዋው
@wubeteneshimaryamwubetenes8379
@wubeteneshimaryamwubetenes8379 5 жыл бұрын
ውይይይ እንዴ ቶኬ እና ከሪም ውስጤ ናቸው .....በርቱልኝ የማማ ቤት
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 5 жыл бұрын
የባለሱቁ አድናቂ ላይክ ግጩ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ዋውውው የእማማ ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
ሚሚዬ ቤተሰባችንን እባክሽ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀይ t.me/ZenaBeyEthiopia
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@7seventv21 እሺ መጣሁ
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 5 жыл бұрын
ከሪሙ የድራማው ድምቀት ነው እኮ 😍😍😍😍😍
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነዉ ምስጋናዉን እናደርሳለን
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 5 жыл бұрын
እኔም ይመቸኛል
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 5 жыл бұрын
@@7seventv21 አመስግኑልኝ እንደ አስተያየት የሻሩክ ጓደኛ ሂማን ሄር የጠፋት ልጅ ገጸ ባህሪ አትመችም ሴቶች አንድ ወንድ ላይ ለምን እንደ ሚንጋጉ አልገባኝም ድራማ እያዩ በገሀዱ አለም የድራማውን እየደገሙት ነው እናም ብታስቡበት የግሌ አስተያየት ነው በተረፈ የነ እማማ ቤቶቾ ክሮች በሙሉ ውድድድድድድድድ
@ma3888
@ma3888 5 жыл бұрын
ሰምተናል ራስህን በራስህ ማደናነቅ ጀመርክ ይገርማል
@ma3888
@ma3888 5 жыл бұрын
@@7seventv21 የተባበሩት
@kalyeabatelij9534
@kalyeabatelij9534 5 жыл бұрын
ሀገሬ ነፍቅቅቅቅቅቅ ብላኛለች😥 ኢትዮጵያዬ 💚💛❤ እዚ ሙቀቱ ሊደፋኝ ነው 😥
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 5 жыл бұрын
እናመስግናለን በዝው ቀጥሎብት የማማን ቤት ድራማ እንዴኔ የምወደው ማነው? ላይክ አድርጉ
@user-tr8tt6yf1r
@user-tr8tt6yf1r 5 жыл бұрын
Dcc
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 жыл бұрын
እዴዉ ቶኬ እና ፊት አዉራሪ ስወዳችሁ ከልቤ እዉነት ስወዳችሁ ኑሩልን ቀጥሉበት በርቱ ዉድድድድድድ
@kalyednkal8037
@kalyednkal8037 5 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣችሁ ብርጓልዬ ስወዶት ❤❤እድሜና ጤና ይስጥልነ የእኔ ሩሩህ እናት🙏🙏❤
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 5 жыл бұрын
ክክክክክ ከሪም የድራማው ድምቀት እምትበላው ወደሊቢያነውውይእሚሰደደው ተመችቶኛል
@hanan7573
@hanan7573 5 жыл бұрын
ወይኔ ከድሬ ለምሳ ቁርጥ ያርግህ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ww7oo2qp4g
@user-ww7oo2qp4g 4 жыл бұрын
አይ ከሪም ትሰቅኛልህ ከምሪ ነው የማማሚ ቤት ልጅች አይችሎም ብይ አልነገኩሸም ውይ
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 5 жыл бұрын
ስሙ ስሙ ምወዳቹ ሰምታቹሀል የእማማ ቤቶች ደሞ ናፍቃቹኝ ነበር የሀገሬን ናፍቆት ማስረሻ ሶደሬ ላይ ለምን አላቀረባቹም እሄንንም በአጋጣሚነው ያገኘውት ከድር አዝግ ነገር ነክ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@user-ex7kl4rl7v
@user-ex7kl4rl7v 5 жыл бұрын
ደቅቃው ትንሽ ረዘም ብል አሪፍ ነበር በተረፈ በጣም ኡወዳቹዋለው 😗😗😗
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
መቅዲዬ ይርዘምልን ያልሽዉ የፍቅርሽን ስለሆነ እናመሰግናለን ግን ተከታታይ አስቂኝ ፊልሞች ከ 20 አስክ 30 ደቂቃ ናቸዉ
@one-home
@one-home 5 жыл бұрын
ዘና ዘና ትያለሽ ሰብስክራይብ ግጪኝ
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
ሚጡየ አውቀሽዋል ይህንን ደላላ ክክክክ
@foziyamohmmedshhsh7974
@foziyamohmmedshhsh7974 5 жыл бұрын
ከሪምዬ ስወድክ እኮ
@alisas7111
@alisas7111 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ምረጥች ❤❤❤❤
@teyibamhamed1377
@teyibamhamed1377 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@user-hb9bc1tk4z
@user-hb9bc1tk4z 5 жыл бұрын
አይቸው ተመልሻለሁ ፊት አውራሪ ሰለበላይ ሲናገሩ ዘራፍ ልል ትንሽ ነው የቀረኝ ዋው በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርቱልን የእማማ ቤቶች
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
የሺ ሀረግ እናመሰግናለን እባክሽ አስተያየርሽ ስለሚያበረታን አይለየን
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 жыл бұрын
የእማማቤት እንኳን ደና መጣቹ ናፍቃቹኝ ነበር ማነው የእማማቤት እንደኔ ናፍቋቸው የነበረው
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
ንግስቲ እኛ ራሳችን እንዴት ተመልካቾቻችንን ናፍቀዉን እንደነበር በታይ
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 жыл бұрын
@@7seventv21 እናመሰግናለን እሺ እንኳን ደና መጣቹልን
@rahmaa2339
@rahmaa2339 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሁ ሁለነገራችሁ ያዝናናኛል
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
ራሃም ተዝናኝልን
@shoma8844
@shoma8844 5 жыл бұрын
ሻሩክ በጣም ነዉ የምወድህ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 жыл бұрын
ዘራፍ የበላይ ዘርነኝ የኩሩ ጀግና እኔነኝ ያለ፣ይሞክረና ፊት አውራሪ ውስጤናቸው
@amieworkkojofker7207
@amieworkkojofker7207 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ
@user-sm7um8eb1b
@user-sm7um8eb1b 5 жыл бұрын
ወይ ከሬሞ ታስቃለህ በርታ
@user-vy3kr4nf2u
@user-vy3kr4nf2u 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ኮሜንት የምት ሰጡ የ ዩ ቱ ብ ልጆች ስማችሁ ሲያስቅ
@fathimaalihashi3721
@fathimaalihashi3721 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክበጣምደስየሚልድራማነውበርቱ
@jahbless7818
@jahbless7818 5 жыл бұрын
ከሪሞ😂😂😂😂😂
@mas8087
@mas8087 5 жыл бұрын
እንካን ደና መጣቹ የእማማ ቤት ውስጤ ነው
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 жыл бұрын
ከሪም ወይኔ የድራማው ድምቀት እኮ ነህ
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት በዚህ ስለተከሰታቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ትክክለኛ የኢትዮጵያዊነት ይዘት ስላለው በጣም ደስ ይለኛል በተለይ ደሞ ሰፈሬን ስለሚያስታውሰኝ በጉጉት ነው የማየው ምርጦች ናቹ
@yeshiaklilu3010
@yeshiaklilu3010 5 жыл бұрын
Konjo Sera New Tarekn Ena Hagirn Mawk
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
የሺ ትክክል ብለሻል ከምንም በፊት ሀገር እና ማንነታችን ይቀድማል
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 5 жыл бұрын
ትኩስ እጀራ በበርበሬ ናፈቀኝ ለምን አሳያችሁኝ
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
ዊንታ ችግር የለዉም እንልክልሻለን
@myfullhope1272
@myfullhope1272 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የናፈቀኝ
@netsilove8066
@netsilove8066 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ እማማ ቤት በጣም ነው ምትመቹኝ😘😘😘😘😘😘💕💕💕💕💕❤❤❤
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
ነፂ እዉነትም ላቭ እናመሰግናለን
@Emabet755
@Emabet755 5 жыл бұрын
የማማ ቤት በርቱ እንወዳችሁ አለን
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 5 жыл бұрын
እረ ውውውው እንኮን ሰላም መጣችሁ የማማ ቤቶችየ ስወዳችሁ
@newain2500
@newain2500 5 жыл бұрын
ከሪሞ የድራማው ድምቀት ነህ
@mlumulumlumulu7582
@mlumulumlumulu7582 5 жыл бұрын
ከ50 ብር ወደ አንድ ብር ዝርዝር ክክክክክክክክክክ
@user-vb2dn3yi3t
@user-vb2dn3yi3t 5 жыл бұрын
ከሪም ምርጥ ስው ድስስ ስለ
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f Ай бұрын
የኔ ሻርክ ፍቅር የሆንክ ልጅ❤❤
@alamalam6923
@alamalam6923 5 жыл бұрын
አቤት ከሪሞ ሱሲ ነክ እውነት
@Readymobile_
@Readymobile_ 5 жыл бұрын
I already shared for you guys
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
10q
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ ድራማ ነው አባኩስትር
@almaznagash4295
@almaznagash4295 5 жыл бұрын
Kerim betam yazenanal 👌👍😍
@user-sb1md4dl7z
@user-sb1md4dl7z 5 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነው ይመቻችሁ
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 5 жыл бұрын
ዋዉ እንኳን በሰላም መጣችሁ የእነ እማማ ቤት
@naimanaima2047
@naimanaima2047 4 жыл бұрын
ክክክክክል ከሪም
@ayuobeliyas8296
@ayuobeliyas8296 5 жыл бұрын
ምን ታሪክ አለቹሁ ከከከከከ እሄ ታሪክ ነው
@somam6576
@somam6576 5 жыл бұрын
አየ እናት አገሬ እደው ሁሉም ነገር ትውስት ሆነ አየ ትኩስ እጀራ በበርበሬ ጠላ ኧር ስቱ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 5 жыл бұрын
Gebu gebu 🙌
@frhiewettesfaye6346
@frhiewettesfaye6346 5 жыл бұрын
ሱሬ አስቀደምከኝ አ እንኳን ደና መጣቹልን የኛ ማንንነ ት ሰላማቹ ይብዛልን መጣው ልየውና
@user-hb9bc1tk4z
@user-hb9bc1tk4z 5 жыл бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን ትቀድሚየሚያለሽ እ እራሱ እያስቀደመሽ ደሞ እኮ ከፍሬ እራስ ላይ ውረዱ ይላል
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
ፍሬ ቴሌግራም ግሩፓችን ላይ እኮ ወዲያዉ ለቀን ነበር
@frhiewettesfaye6346
@frhiewettesfaye6346 5 жыл бұрын
አግኝቼዋለው ሱሬ ያው እኔ እንቅልፋም ስለሆንኩ አደል በጠዋት ምትለቀው
@user-ju2vq4ij7j
@user-ju2vq4ij7j 5 жыл бұрын
እውነት ነው ከሪሞ አሁን ጊዜው ተቀይሯል ወለሂ እኔ ስደት እስከምመጣ ድረስ በኖርኩበት ወቅት ሰዎች ተሸክመው ሳይ ልቤ አይችልም ነበር
@mimibedane7449
@mimibedane7449 5 жыл бұрын
Yeemama bet I am happy to see you guys love you all. 😘🤗
@meskeremdestacell6028
@meskeremdestacell6028 5 жыл бұрын
Enkuan beselam metachu emama betoch 😍😍😍😍😍
@user-gd2dj1ic9n
@user-gd2dj1ic9n 5 жыл бұрын
ያድ ብር ዝርዝር ክክክክ
@user-yl4gq7rc2l
@user-yl4gq7rc2l 5 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ የኢትዮጵያ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ
@user-jf2in4fh6o
@user-jf2in4fh6o 5 жыл бұрын
tokicho yehen tsegur atistekakilem endye😂
@marinakll1692
@marinakll1692 5 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ 💖💗💘💗💗💗💗💘💗💗💗💗💗💗💖💖💖
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁ የእማማ ቤቶች
@melatmelat8660
@melatmelat8660 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ እረ ከሪሞ በሳቅ ገደለኝ
@hiwilove1065
@hiwilove1065 5 жыл бұрын
Enkuanm Dana metachu betam des yemili new zare yeserachute hulachum nurulegn hulem Fetare yetebekachu
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
ተመቹኝ አላችሁ 😍😍😍😍😍😁😁😁😁
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 5 жыл бұрын
ክክክ ከሪሙ ስታስቅ
@kimaskimas5067
@kimaskimas5067 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት የኛ ማንነት !! 😃😃 ውይ የከሪም ጉራ ቶኬ ማርያምን እወድሃለው አስተያየትህ የፀጉርህና የልብስህ እስታይል ገዳይ ነው ሱሬ ሳልሞት ስለለቀከው አመሰግናለሁ
@frhiewettesfaye6346
@frhiewettesfaye6346 5 жыл бұрын
እእእእ እውድካለው እረ ባለትዳር ነው ሆ
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
ኪማስ ምነዉ ደግ ነገር ብትናገሪ ሳልሞት ምነዉ ጠላትሽ ገና ብዙ ይለቀቃል
@kimaskimas5067
@kimaskimas5067 5 жыл бұрын
@@7seventv21 እውይ ሱራዬ የኔ ደግ እውነት ነው ኧረ ጠላቴ ዳቢሎስ ይሙት ቃላቱን የተጠቀምኩት ለእማማ ቤት ስለምጓጓ ብቻ ነው ካሁን በኃላ አልልም ።
@mesimaranata8414
@mesimaranata8414 5 жыл бұрын
Welcome wedochi
@sisayegetu6330
@sisayegetu6330 5 жыл бұрын
Weyen gude tafetchubgn naber eko Enukaw baselam matech yen marchowe 😍😍😍
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
ካሁን በኋላ አንጠፋም
@msatyghuug7378
@msatyghuug7378 5 жыл бұрын
ጥሩነው
@etyolove335
@etyolove335 5 жыл бұрын
Feta nw emtargug eko
@lulitsislulit776
@lulitsislulit776 5 жыл бұрын
Endate karamchu nafekachuye nabre salmachu yebzaleye
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
amen amen
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 5 жыл бұрын
Welcome wedoche 😍😍😍😍
@rikiriki1483
@rikiriki1483 5 жыл бұрын
ዉዶች ኑሩልኝ ዉስጤ ናችሁ
@duosos5942
@duosos5942 5 жыл бұрын
አረ ከሪም ስወድህ
@weynshetgethun3712
@weynshetgethun3712 5 жыл бұрын
ጠፍታችው ነበር እንኳን ደና መጣችው
@ayishemohammed5693
@ayishemohammed5693 5 жыл бұрын
አይ ከሪሞ ክክክክክ
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
ere Tossen !
@user-wl6vc9my3n
@user-wl6vc9my3n 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ በርቱ
@endalshtomato3247
@endalshtomato3247 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 жыл бұрын
አእንኳን ደሕና መጣችሁ ምርጦች
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Enkan selam metachihu
@darindarin5632
@darindarin5632 5 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ እማማ ቤት
@selamyemanesol4639
@selamyemanesol4639 5 жыл бұрын
ውይ ከሪሜ በሳቅ ገደልከኝ
@seadaabdullah5000
@seadaabdullah5000 5 жыл бұрын
እረ ከሪም ቀሣቅ ጦሽ አረኸኝ
@user-fc6er7fu4b
@user-fc6er7fu4b 4 жыл бұрын
ሥወዲህ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ከሪም ውስጤ ነው
@user-fc6er7fu4b
@user-fc6er7fu4b 4 жыл бұрын
የሻሩክ አዲናቂና አፍቃሪ ነኝ
@user-vg7ih6sd8f
@user-vg7ih6sd8f 5 жыл бұрын
ውይ ከሪም 50 ብሩን ሰጠህ በትገላገለው ይሻል ኖሩ😂😂😂😂
@7seventv21
@7seventv21 5 жыл бұрын
ናፍቆትዬ ጥሩ አይተሻል
@hawwatube3925
@hawwatube3925 5 жыл бұрын
😂😂😂
@hiwetyakeriwalijhiwe3570
@hiwetyakeriwalijhiwe3570 5 жыл бұрын
BetamBetamm nw yamamesagenachuwe feta adarigachugna daberogna neber medam enedadero tose azera satidefigna darasachulogna
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
የቶኪ ፀጉር ክክክክክ የማዳምን መወልወያ ይመስላል
@asdffasdff1354
@asdffasdff1354 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkk
@rozazasre1241
@rozazasre1241 5 жыл бұрын
ከሪም ተመቸኝ
@hawaaha8714
@hawaaha8714 5 жыл бұрын
ባለሱውበጣምነውየምወደው።አጣብሱኝምርጥሱቅአለው
@alambaysaa9277
@alambaysaa9277 5 жыл бұрын
Waw desayalal
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 5 жыл бұрын
Ere tenafikachiwale❤
@ekramoooo4755
@ekramoooo4755 5 жыл бұрын
የኔ፣በላይ
@susuyoutube7422
@susuyoutube7422 5 жыл бұрын
አረ ከሪም የእዉነት ሆደን አሳመመኝ መሣቅ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
English Conversation; Learn while you Sleep with 5000 words
3:01:48
Zen English
Рет қаралды 26 МЛН
YeEmama Bet Episode 12 - Kidnap
25:27
AmharicTV
Рет қаралды 145 М.
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
የእማማ ቤት ክፍል 17 - "ባሌ ይገረዘልኝ"
20:32