No video

የማማዬ የ1ኛ ክፍል የመጀመሪያ ቀን የትምህርት ጉዞ | የማማዬ የምሳቃ አዘገጃጀት | Lunch box | Morning routine

  Рет қаралды 146,413

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

የማማዬ የ1ኛ ክፍል የመጀመሪያ ቀን የትምህርት ጉዞ | የማማዬ የምሳቃ አዘገጃጀት | Lunch box | Morning routine
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Пікірлер: 489
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 11 ай бұрын
የለንደኑ ሻንጣ ተከፈተ | ትዜ በስጦታ አንበሸበሸችን | ማማዬ በጣም ተደሰተች kzbin.info/www/bejne/g6vPiYFohd96aaM
@belalilula6909
@belalilula6909 11 ай бұрын
jonjit yedstu meyajaw hule wede gon adrgiw bzaw stalfi kenekashiw adegaw kebad new ena tetenqeqi beteley lehxanat tetenqequ 🙏🙏🙏
@mamananaye4793
@mamananaye4793 11 ай бұрын
ድግምታም ጌታ ይገፅፅሽ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 11 ай бұрын
​@@mamananaye4793😂😂😂
@tigisttigist2816
@tigisttigist2816 11 ай бұрын
@belalilula6909
@belalilula6909 11 ай бұрын
@@mamananaye4793 mn lemalet felgesh new ??? algebanm 🤭
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 11 ай бұрын
የቅዱስ ኡራኤልን ፀበል ስጫት ጠዋት የእውቀት መላእክት ስለሆነ አእምሮን ይከፍታል በተርፈውድድፍ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 11 ай бұрын
Really?
@AbsalatDaniel-pk2rd
@AbsalatDaniel-pk2rd 11 ай бұрын
በትክክል
@aberashayele66
@aberashayele66 11 ай бұрын
ይገርማል
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 11 ай бұрын
@@aberashayele66 ምኑ ?
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy 11 ай бұрын
በትክክ ✅✅✅
@Enen550
@Enen550 11 ай бұрын
ምናለ በዚህ ዘመን ብወለድ ብየ ተመኘሁ 😅ማነው እደኔ ያልፈላ ሹሮ ዘይት የለለው ሹሮ በልቶ አመድ መስሎ የተማረ ባይገባኝም አይፈረድብኝም አይደል 😅😅 ያው መጨረሻየ የመዳም ታክሲ ሆነ ይሁን ይሂም ያልፋል መዳም ባትኖር ምን እሆን ነበር ሹክረን መዳምየ ድግሪ ማትሬስ የማትይው ❤❤❤
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 11 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ የለሁም የውሥጤን ተናገርሽ አገላለፅሽ የሌለ ነው 😂😂😂
@mulatuj
@mulatuj 11 ай бұрын
me too😂😂😂
@aster7876
@aster7876 11 ай бұрын
😂😂😂
@saranigatu6037
@saranigatu6037 11 ай бұрын
እኛማ አመዳም እድል ነበረን ግን የልጅነት ግዜ የኛ ደስ ይላል የዋህነት የተሞላበት እኔ የእውነት የሳቅኩት ያልፈላ ሽሮ በልቼ ነው ዛሬ ሁሉ ሞልቶኝ ደስታ 000000
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@arsemakitchen406
@arsemakitchen406 11 ай бұрын
ወይኔ የ 1 አመት ህፃን አረግሻት እመቤቴ መንታ መንታዉን ትስጥሽ
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ ፍርዬ ምርጥ እናት አንዳንድ እናቶች ልጆቻቸውን እደትርፍ እቃ ይቆጥራሉ አዳዶቹ ደግሞ የኑሯችቸው የትዳራቸው ጌጥ ያደርጓቸዋል እናም ደስታሽ አይቋረጥ❤❤❤❤❤
@user-pc6uy2zi5x
@user-pc6uy2zi5x 11 ай бұрын
ወላሂጎበዝእናትናትፍሬ❤❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅልሽ የምወዳት🎉🎉🎉አሰል
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 11 ай бұрын
አላህ ሂዳ ይስጣቼዉ ብላችሁ ዱዓ አድርጉላቼዉ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 10 ай бұрын
​@@user-ew6qp1lt3gአሚን አላህ ይስጣቸውው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
ወይኔ ማሚቶ አንቺን ባረገኝ ብዬ ተመኘው 😅እንክብካቤ እንደ አየር መንገድ ነው ከምርጥ እናት እና አባት ተገኝተሻል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ ተባረኪልኝ 🥰ማሚቶ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ 🥰
@jemaneshoumer2358
@jemaneshoumer2358 11 ай бұрын
ልጂሽን አላህ ይጠብቅልሽ ከአላህ በታች እናንተም ተጠንቀቁ ሁሌ የምሰማው ልጂ ታገተ ነው አድሳበባ
@samisaamy
@samisaamy 11 ай бұрын
ማማዬ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ቤተሰብሽን ሀገርሽን የምታኮሪ ልጅ ሁኚ እደጊ ለብዙ ቤተሰቦች ምሳሌ የምትሆኑ ምርጥ ቤተሰቦች 1 ማማዬ ሺ ትሁንላቹ we love u ❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን ሳሚ🙏❤️
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 11 ай бұрын
​@@FrieDagiFamilyፍሬ እዴትናቹ ለማሚቶ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላት ፕሮኩሊ አትበሉ ተብሏል ባትስጫት ይመረጣል ዶር ነው ያለው
@axumawitfithanegestaxum
@axumawitfithanegestaxum 10 ай бұрын
እ/ር ያሳድግልሽ
@samirahamid9739
@samirahamid9739 11 ай бұрын
እናቶች ልጅ መንከባከብ ከፍርየ ተማሩ ፍርየ በቃ አንቺ ማር ነሽ ባልሽም ልጅሽም እድለኞች ናቸው አድናቂሽ ከኤርትራ❤
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 11 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር መዳኔት እኮ ነች ❤❤❤
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 11 ай бұрын
የምትመስገኑ እንዲሁም የምታኮር ወላጆች ጌታ እየሱሰ ልጃችሁን ይባርክላችሁ እናተም ተባረኩ የሚይኮራ የሜይስመስግን ማንነት ጌታ እየሱሰ ይብዛት የረገጠችውን ትውረስ መንገዶ በቅቤ ይታጠብ ማተዋል ይብዛላት ጥበብም ትምራት ሞገስም ይብዛላት ተባርካ ለበረክት ትሁን አሜን🙌🙌🙌🙌👼👼👼
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ ክብረት ይስጥልን 🙏
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 11 ай бұрын
ባለሙያነትሽ ይመቸኛል ፍርየ ❤❤ ለልጆች ግን ብዙ ቦርሳ፣ ምግብ አታብዙባቸው ሸክም እንዳይሆንባቸው በተረፈ ይመቻችሁ ❤❤❤
@alemhabesha6511
@alemhabesha6511 11 ай бұрын
የኔ የዘወትር የጥዋት ስራየ ግን እንዴት ደስ እንደሚል ከልጆች ጋ ላይፍ ሸቃሊት ሁሉን ነገር ቀድማ ለምዳለች ልጆቹ ከተገኙ 😊
@MekdiTube
@MekdiTube 11 ай бұрын
ፍርዬ የእውነት ሁሌም ነው የምደነቅብሽ ጎበዝ እናት ነሽ ማሚቶዬ እድለኛ ነሽ የኔ ጎበዝ የኔ አደኛ እወዳችዋለው ❤❤❤መልካም የትምህርት ዘመን ማሚቶዬ እግዛብሄር በጥበቡ ያሳድግላቹ🥰
@fanatube196
@fanatube196 11 ай бұрын
ማሜቴ መልካም የትምህርት ግዜ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-nl9mr7qj2t
@user-nl9mr7qj2t 11 ай бұрын
አንደው ታድላችው ፍርዬ እመብርሃን እንደዚች አይነት እስማርት ልጅ ስለ ሰጠቻችው ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላችው በእውነት በቃ የእውነት እናት ነሽ በመንፈሳዊም በኩል እምነቷን ጠንቅቃ እንድታውቅ አድርጊያት አደራ ባሁን ሰዓት ጊዜው ከባድ ስለ ሆነ በተረፈ በጣም ነው የምወዳችወ❤❤❤❤ ማምቶዬ መልካም የትምህርት ዘመን የኔ ሰው አክባሪ❤❤❤ ውድድድድድ
@aster7876
@aster7876 11 ай бұрын
ምርጥ እናትና አባት ናችሁ እሸ እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ልጅቼን ብንከባከባቸው ደስ ይለኛል
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 11 ай бұрын
ያሁን ልጆች እድለኛ ናቸዉኮ እኔ በተማርኩበትኮ ምሳቃ የለም እየራበን ነበር የተማርነነዉ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 11 ай бұрын
እኮ እኔማ የመጀመሪያ ልጅ ሆኔ ጧት በጧት ተቀስቅሸ ወፍ ቆቅ ሳባርር አርፍጀ በብርድ በጤዛ ከዚያ ቁርስ በልቼ ወደ ትምህርት ቤት ስመለስ ልጅ መያዝ ውሀ መቅዳት እረ ምን ቅጡ ብቻ አልሃምዱሊላህ አድጌም የአረብ ልጅ ማሳደግና ማስተማር ይዣለሁ ለወደፊት አላህ ፍቃድ ቢሆን እኔን ለልጆቼ ጥሩእናት ሃላፊነቴን የምወጣ ያድርገኝ ምኞቴ ነው 😢
@MekdelawitTufa-mn2co
@MekdelawitTufa-mn2co 11 ай бұрын
Beze keketelin ....
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 11 ай бұрын
​@@Seadayemam-dr7lnአሜን ያድርግሽ እኛ ራሡ ጦጣ አባረን ወሀ ቀድተን ነዉ ምንሄደዉ
@madi8643
@madi8643 10 ай бұрын
ነበረ አታስታውሽም ቆሎ በኪሳችን ጢቅ አድርገን 😂
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 10 ай бұрын
@@Seadayemam-dr7ln ልክ እንደኔ ሂወት የኔ ዉድ አላህ የተሻለ ሂወት ይሰጠን ማር አይዞሺ፧🌹🌹🌹
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 ай бұрын
ይሄንን video በልጄ ጋባዥነት ነው አብረን ያየነው የመጀመሪያ ልጄ 11አመቱ ነው ማሚ የነ ማሚቶን እንይ ብሎኝ አየን ማሚቶዬ መልካም የትምህርት ዘመን እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u 11 ай бұрын
ምርጥ ናትና እነ አባት ፈጣሪ ለቁምነገር የአብ ቃላችሁ በተረፈ በርቱ😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍💯
@tadlaal9123
@tadlaal9123 11 ай бұрын
ማማየ የኔ ባርያ የኔ ቅመም እድግ በይ ለቁምነገር ያብቃሽ አገር ሠላም ሆኖ በሠላም ወጥታችሁ ግቡ የኔ ማር የእግዚአብሔር ሠላም ከእናንተ ጋር ይሁን
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 11 ай бұрын
ማማዬ የኔ ፍቅር ጌታ በእውቀትም በሞገስም ያሳድግሽ ለናትና ለአባትሽ ለቤተሰብሽ እንዲሁም ለትውልድና ለምድራችን ለመፍትሄ ያርግሽ እደጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@bazakason8474
@bazakason8474 11 ай бұрын
ማሚቾ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሸ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ❤❤❤❤❤
@madina3096
@madina3096 11 ай бұрын
በነገራቺን ላይ እናት ለልጇ መጥፎ ባኮነም ያቺ እናትነት ለየት ይላል ሁሉግዜ ልኮምት እለና እንዴ እናት አዴለች ብየ እተወዋለሁ ግን የሆነ ለየት የሚያረግሽ ነገር አይብሻለሁ በቃ ወላሂ ብዙ ትምህርት ውስጀብሻለሁ ልጅ አስተዳደግሽ ፍቅር አሰጣጠሽ ዋው አላህ ትልቅ ደረጃ ደርሳ ያሳያቺሁ❤
@queenesther6744
@queenesther6744 11 ай бұрын
ጠባቂው ጌታ እግዚአብሔር ነው። ማርያም መጠበቅ አትችልም። ቃሉን በማስተዋል አንብቡት። Psalms 121 አማ - መዝሙር 2: ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። 3: እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 11 ай бұрын
ትችላለች በተሰጣት ፀጋ በእግዚአብሔር ሀይል ፡ መፅሀፍ ቅዱስን በቁንፅል ለመረዳትአትሞክሪ ስለዚህ ኀጢአታችሁን እርስ በርሳችሁ ተናዘዙ፤ ትፈወሱም ዘንድ አንዱ ለሌላው ይጸልይ። የጻድቅ ሰው ጸሎት ኀይል አለው፤ ታላቅ ነገርም ያደርጋል። ያዕቆብ 5:16 ሌላም መልአክ የወርቅ ጥና ይዞ መጣና በመሠዊያው አጠገብ ቆመ፤ እርሱም በዙፋኑ ፊት ባለው የወርቅ መሠዊያ ላይ ከቅዱሳን ጸሎት ሁሉ ጋር እንዲያቀርበው ብዙ ዕጣን ተሰጠው። የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳኑ ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ ወደ እግዚአብሔር ፊት ወጣ። ራእይ 8:3‭-‬4
@betelkedir1186
@betelkedir1186 11 ай бұрын
ፍርዬ ምርጥ እናት አንደኛ ባለሞያ በጣም ነው የማደንቅሽ ምርጥ ቤተሰቦች
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 11 ай бұрын
ማማዬ እንኳን ለአቅመ ትምህርት እግዛቤር አበቋሽ እግዛቤር እውቀትሽን ያብራልሽ በጤና ያቁምሽ ቅዱስ ኡራሄል የእውቀቱ መላክ እውቀትን ይስጥሽ 1ኛ እየወጣሽ እለፊ አሜን ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsayimenu5512
@elsayimenu5512 11 ай бұрын
እደምን ነችሁ አንድ አስተያየት ልስጥሽ እኛ አበሾች ሁልግዜ እራሳችንን እዳንችል የሜያደርገን በወላጆቻችን ብዙ እገዛ ስለሜደረግልን ነው አንዳንድ ነገር በራሶ እድታደርግ ብትተያት ጥሮ ነው ለምሳሌ አንቺ ቁርስና ምሳ እስክታዘጋጂ እሶ ብትለብስ እነ አይተሽ ብታስተካክይላት ጥሮ ትማራለች እናም ፍጣን ትሆ ነለች
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ስለ አስተያየትሽ እህቴ ስለረፈደባት ነው እንጂ በራሷ ነው የምትለብሰው ሌላ ጊዜ ስትለብስ አሳያለሁ ❤️
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 11 ай бұрын
ማማዬ የኔ ቆንጆ መልካም የትምህርት ዘመን ፍሬዬ ዳግዬ ምርጥ እናትና አባት ናችሁ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ፍርየ በህልሜ አይቸሽ ሚሲጀር ፅፌልሻለሁ ማማየ መልካም የትምህርት ዘመን
@mimit-h2418
@mimit-h2418 11 ай бұрын
Feriye don’t put the lid on when you are frying your chicken so it can turn brown. If you cover it the moisture won’t be able to escape the pot and it won’t be as tasty. In addition to the soy sauce add minced ginger. It doesn’t hurt to have a little bit of rice on the side.
@tadlaal9123
@tadlaal9123 11 ай бұрын
ሁሌም ሢሪልን ከተመቸሽ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 11 ай бұрын
እሺ
@saradezi8588
@saradezi8588 11 ай бұрын
እውይ ፍርዬ እኔም ለሊት ነው እምነሳው ምሳ እና ቁርስ ለማዘጋጀት:: ከሁሉ የሚያስደስተኝ ንፆህናሽ ነው:: ከሁሉ በላይ ኩሽናችን በገባን ቁጥር መፅዳት አለበት:: በጣም ንፁህ መሆንሽ የሚታወቀው በኩሽናሽ ነው:: ማማዬ አንደኛ አለች😄😄😄 አንደኛ አመት ዩንቨርሲቲ ለማየት ያብቃን እድግ በይ እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-qs5we9mj8h
@user-qs5we9mj8h 11 ай бұрын
አቤት እናትነት❤
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 11 ай бұрын
ሚጣዬ መልካም የትምህርት ዘመን በጣም ነው ደስ የምትሉት እናትና አባት በጣም ነው የምታስቀኑት ፍሬ ሞክሼዬ የልጅሽ ያለሽ እንክብካቤ 😘😘😘😘😘🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹
@tinawolde9826
@tinawolde9826 11 ай бұрын
ተጀመረ! የኔ ጣፋጭ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ. እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ, ዘና ብላ ትማር እንዳታጨናንቋት. ትምህርት ጨርሰሽ ስትመረቂ እንድትጠሪኝ እሺ ማማ ❤❤❤
@umuaymentube1893
@umuaymentube1893 11 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ፍሬ ምጥ እናት ነሽ በጣም አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭😭 ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ ት/ቤቱን ሳይ ይህን እድል እኔም እድደርስበት ዱአ አርጉልኝ ስደት በቃሽ ብሎኝ ሀገሬ ገብቼ ልጄን ልክ እደናተ አርጌ ማሳደግ እፈልጋለሁ መልካም አርአያ ናችሁ አላህ ያሳድግላችሁ ማማዬን ❤❤❤የሰዉ ልጅ ባየሁ ቁጥር ልጄን ነዉ የማየዉ ልጄ ይናፍቀኛል
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 11 ай бұрын
አብሽሪ ሀያቲ🥺
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 11 ай бұрын
እኔ ወላሒ መሥከረም እኮ ነጋ ኬጂ ሥሪ ልገባ ነው ነይጂ ይለኛል
@umuaymentube1893
@umuaymentube1893 10 ай бұрын
​@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qwአላህ ያሳድግልን ብቻ ከባድ ነዉ እናትነት በጣም ከምወደዉ በሂወቴ ከተሰጠኝ ስጦታ ትልቁ ነገር ቢሆን እናትነት ነዉ እኔ እራሱ እማማ ሲለኝ እዴት እደሚያስለቅሰኝ😭😭😭
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 11 ай бұрын
ማማዬ የኔ ጣፋጭ መልካም የትምርት ዘመን ይሁንልሽ እድገ በይ
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 11 ай бұрын
ማማዬ እናቴ ኪዳን ምህረት ለቁም ነገር ታድርሽ ፍርዬ የምርጥ እናት ተምሳሌት❤❤❤❤❤
@fatmah1744
@fatmah1744 11 ай бұрын
ፍሬ የሴት ጀግና🥰🥰የኔም ዘድሮ ይገባል አምና እቢ እያለ ይሄዳል ይቀራል አሁን 6 አመቱ አባቱ ገብቶለታት ያስገባዋል ኢሻ አላህ የኔ ውድ ልጂ ካሊድ ሙሀመድ መቼ ይሆን የማገኝህ😢
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 11 ай бұрын
ማሚቶዩ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ እድግ ፍርዩ ባለሙያ ዘመናችሁ ይለምልም ለቁም ነገር ያብቃላችሁ❤
@abezuabera1467
@abezuabera1467 11 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግል ከክፉ አይን ጌታ ይጠብቂሽ የኔ ማር 🥰♥️
@malikmajid2034
@malikmajid2034 11 ай бұрын
ፍሪዬ ጎበዝ እናት ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁማማዬ እጅግ በይ ቶዴ።ምርጥ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ማማዬ ❤ የኔ የህቴ ልጅ እቁላል ብቻ ከተቆጠረለት ትምህርት ቤት ለመሄድ አንደኛ ገና ሙሀለ ህፃናት ነው እቁላል ከተባለ ድስ ይለዋል ልጆች የሚፈልጉትን ማድርገ መታደል ነው ❤
@user-qi4vl6nr8w
@user-qi4vl6nr8w 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የማርያምዪ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ጉልበት ስትስሚ አንጀት ትበያለሽ እድግ በይ የኔ ቆንጆ
@safiya3794
@safiya3794 11 ай бұрын
አይ እናት ልዩ እኮ ናት አላህ ያሳድግላችሁ
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 11 ай бұрын
መልካም የትምህርት ዘመን ማማዬ ሺ ሁኝላቸው ለቁምነገር ያብቃሽ መደሀንያለም እመ ብርሀን ትጠብቅሽ
@SHA-gk8op
@SHA-gk8op 11 ай бұрын
እህ ፍሬየ ስታሳዝኒ እናትነት አላህ አይቼግረውን ለማማየ ወንድም ይስጥሽ ማማየ የአንድ ብቁ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@EmenetAgumase
@EmenetAgumase 11 ай бұрын
መልካም የትምህርት ዘመን ማማዬ
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 11 ай бұрын
ዋው እማማዬ እግዚአብሔርአምላክ መልካም የትምህርት ዘመንያርግልሽ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 11 ай бұрын
ማሚቶየ የኔ ፍቅር መልካም ትምህርት ❤❤❤አይ እናት 😢😢😢እናትኮ ማንም ማይተካት ነች
@Berry-ye3ro
@Berry-ye3ro 11 ай бұрын
ማሚቶ የኔ ቆንጆ መልካም የትምህርት አመት ይሁንልሽ
@tigist-tf8dt
@tigist-tf8dt 10 ай бұрын
ማሚቶዬ የኔ ጣፋጭ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሸ
@edilawitgirma6804
@edilawitgirma6804 11 ай бұрын
ፍሬ ያንቺ ልጅ ባረገኝ አሁንስ ውይ ደስ የምትይ እናት ነሽ በጣም ነው የምወደወሽ
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 11 ай бұрын
ልጆቼ ትምህርት የጀመሩበት ቀን.....ኣስታወሰኝ!!! ኣቤት ደስታው!! ኣሁን BA ና MA ይዘዋል!!! እንኳን ኣደረሳቹ!! 1...2...3..................*
@samirahamid9739
@samirahamid9739 11 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች ለልጃቹ መልካም የትምህርት ዘመን ያርግላት ተባረኩ❤🎉
@selamberahane
@selamberahane 9 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ ከንፅና ጋር ዋውውው እማማዬ እግዚአብሔር ያስድጋት ትልቅ ደረጃ ያድረስሽ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 11 ай бұрын
ወይ ፍረየ የኔ ባለሙያ ነሸ ማሚቷ መለካም የትምህርት ዘመን የሁነለሽ ለፍሬም መታ ልጅ እምብሩሃን ታድልሽ ❤❤❤❤❤
@user-fh2cv1wz7d
@user-fh2cv1wz7d 11 ай бұрын
ወይይ እኛ ልጆቻችን ጠለን ሰደት ላይ💔💔💔ማማዬ ታደለሻል በእናት እጅ ምሳ እቃሽ ተስተካክሉልሽ በጣምምም ቀነው ልጆቼ በጣም ይቅርታ😓😓አንድ ቀን እክሳቹዋለው የህይውት ጉዳይ ሁኑብን አላህ ይጠብቅልኝ 💖💖በጣጣጣም እውዳቹዋለሁ😘😘ማሚቶ መልካም የት/ም ዘመን
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 11 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉እኮን ደስ ያላቹ ፍሪዬ ጎበዝ እናት ብርቱ ወላጅ ናቹ ጌታ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ
@selammengstu7420
@selammengstu7420 10 ай бұрын
አቤት ሰረአት እንኮን አንቺ እናቶ አኔ ሰፈሰፈ ብዬ ነው የምወዳት አግዚአብሔር ያሳድግሸ ለቁም ነገረ ያብቃሸ እድሜ ይሰጠን እንጂ ይችን ልጂ ትልቅ ደረጃ ደረሳ እናያታለን ።
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ማሚቶ ስውዲሽ ❤❤ እደጎዲግ ብለሽ እቁምነገር ላይ የምትውይ ያርግሽ የኔውድ ለሀገር የምትጠቅሚ የአንድ ብቁ ያርግሽ የኔውድ❤❤❤❤❤
@TinaMekasha
@TinaMekasha 11 ай бұрын
ቃል የለኝም ለናተ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏እእእ እኔ አለው እጂ እድሜ ልኬን ስደት 😢በስደት የምትኖሩ እህቶቼ አይዟችሁ ፈጣሪ ደስተኛ እምንሆንበትን ሒወት ይስጠንን🙏🙏😘😘😘😘ፍሬ ቶዴ ማማዬ ለኔ ትልቅ ምሳሌዎች ናችሁውው ውድድድድድ🙏🙏
@abuyetube
@abuyetube 11 ай бұрын
ልጆች መልካም የትምህርት ጊዜ❤❤❤❤
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 11 ай бұрын
አበት ሞያ ፍርዬ ተደልሽ ምርጥ እናት ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤
@user-cl2if5ty8j
@user-cl2if5ty8j 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም በቤታቹ ይብዛ ማማዬ መልካም የትምርህት ዘመን ይሁንልሽ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በማስተዋል ያሳድግሽ🥰!!!ፈጣሪ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን አሜንንን
@nabel1527
@nabel1527 11 ай бұрын
ግርም የምትል እናት በጣም ጎበዝ ፍርየ አላህ ያሳድግልሽ ልጂሽን የልጂቱ አደብ ማሻ አላህ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገዉ ልጂ ወትሮስ
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 11 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ብሎ አገሬ ስገባ ባገኛችሁ ባካል ደስ ይለኛል ማሚቱ & ፍሬዬ & ዳጊ😘😘😘😍😍😍
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 11 ай бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ የደሮ መብት በቤትውስጥ ተደፍር እኔ እስካውቅ ድርስ ደሮ 12 ቁጥር ለብቻ ተለይታ እማቀው አርባገር ኢሮፕ ነው ኢትዮ ተጀመር ፍትህ ለደሮ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 11 ай бұрын
ማምቶ ማልካም የትምህርት ዛማን ይሁንላት አላህ ጣብቆ ያሳድግላት ፌሬ ዉይ ፈጣሪ ቡዙያርግልሽ
@yemarshetlegese368
@yemarshetlegese368 11 ай бұрын
ማማዬ እንኳን አደረሰሽ
@monarashis8786
@monarashis8786 11 ай бұрын
😍😍😍የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የእኔ ልጅ ገና የሁለተኛ አመት የኬጅ ተማሪ ናት ዘንድሮ እሱም እግዚአብሔር ስላሙን ቢያመጣልን ነው አምና የመጀመሪያዋ ቅን የደስታ ለቅሶ ሳልቅስ ነበር እኔም ወጉ ደርስኝ እያልኩ 😢 ብቻ በጣም ደስ ይላል
@user-xp5rw9hc5y
@user-xp5rw9hc5y 11 ай бұрын
በጣም ጨዋ የሆነች ልጅ❤❤❤
@rozalovetube
@rozalovetube 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጣፋጭ ነሽ❤ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ትትናዉ ዋዉዉ❤
@astertamiru3963
@astertamiru3963 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጨዋ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ❤❤
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 11 ай бұрын
ማማየ የኔ ውድ የማርያምፍሬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ ፍርየ የልፉታችሁ ውጤት ናት ይሄን ማየት ምን ያህል መታደልነት ነው ውዴ ሽ ትሁንልሽ ከዚህ በላይ ደርሳ ለማየት ያብቃን ውዴ ❤❤❤❤❤
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 11 ай бұрын
ያአንድ ልጅ ምግብ እንደዚ ያደከመ የ5 ልጆች ያሉት ድካሙታየኝ ኡፍፍ እናት
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 11 ай бұрын
ክክክክ ማን እደዚህ ያሸረግድላቼዋል እነዛማ በአንድ ድስት አንድ እንጀራ ፈረፈር አድረጎ መቆጠር ነው አንጅ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 10 ай бұрын
​@@fafyyoutubefafyyoutube8389😂😂😂
@zulfahussain852
@zulfahussain852 11 ай бұрын
ፍሬ ሺቅርቅር ማሻአላህ ያምራል ሁሌምምርብ
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችው የኔውዶች ❤ማሚቶየ የኔጣፍጭ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ የኔቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@addi514
@addi514 10 ай бұрын
የእዉነት ልጃችሁን ሽ ያርግላችሁ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 11 ай бұрын
ሀገሬ ገብቸ ለልጆቸ ምሳ ሰርቸ ትምህርት ቤት የምሸንበት ቀን ናፈቀኝ
@zabibam7335
@zabibam7335 10 ай бұрын
እኔም:አይ:እስኪ ይሁን:አላሀምድሊላ
@cadistba5885
@cadistba5885 11 ай бұрын
እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ ማሚቶ የኔ ኬክ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ለወገ ማህረግ ያብቃሽ ለቤተሰቦችሽ ለሀገር ለወገንሽ የምትጠቅሚ ያድርግሽ ቅዱስ አማኑኤል የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@selwamahmud506
@selwamahmud506 10 ай бұрын
ሚጣዩ አላህ ያሳደግሽ የእኔ ቆንጆ ፍርዩ የተባርኩ ልጆች ይስጥሽ ያርብ
@user-DFET
@user-DFET 11 ай бұрын
እውይ የኔ ወርቅ ማማዬ እመቤቴ ታሳድግሽ ፍሩና ቶንዴ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@sarasara347
@sarasara347 11 ай бұрын
ማማዬ መልካም የትምህርት ጊዜ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 11 ай бұрын
ፍርዬ በእውነት ለብዙውች አርያ የምትሆኒ ምርጥ እናት ነሽ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ❤የኔም ልጂ 4 አመት ሞላው ከስደት መልሶኝ ልጄን በስርአት የማሳድግ ያድርገኝ
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
4አመት ከሆነው አደገ እኮ መቸነው የምታሳዲጊው
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 11 ай бұрын
መልካም የትምህርት ዘመን ማሚቶዬ we love you♥
@user-in6qd6et1p
@user-in6qd6et1p 11 ай бұрын
Fre please give me more lunchbox ideas for school ❤
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 10 ай бұрын
ይሰመርበት 🎉🎉🎉🎉አሪፍ ነው አሪፍ ነው 🎉🎉🎉ማለት ቀላል ነው 🎉🎉ግን የምናደርገውን ነገር እናስብ ❤❤ ስንት ቤተሰብ ለልጁ ምሳ እቃ የሚቋጥርበት በተቸገረበት በዚህ በከፋ ሰአት እዩኝ እዩኝ ጥሩ አይደለም የቤታችሁን በቤታችሁ ❤❤ አሜሪካ ነን አላችሁ 😢እነሱ እንኳን እንደዚህ አይዙም
@haregmak1519
@haregmak1519 11 ай бұрын
ማሚቶ መልካም የትምህርት ዘመን❤❤❤❤❤
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 11 ай бұрын
Freye, you are amazing mother and you are a rule model to other mother. Mamituye, cute and beautiful girl 💙💙
@Lifeisok_19
@Lifeisok_19 11 ай бұрын
ማማዬ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ:: የናትሽን ጉልበት ስትስሚ አስለቀስሽኝ: ተባረኪልኝ ❤❤❤
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 11 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ልዩ ታምራላችሁ
@GrDgg
@GrDgg 11 ай бұрын
እናት ትኖር ለዘላም አላሀ ያሳድግልሽ ወላሂ ማሻአላሀ ልጅሽ ታምራልች
@rabitube7432
@rabitube7432 10 ай бұрын
ምርጥ እናት ፍሬየ መልካም ናት ጎበዝ አንዳንዶች ወልዴው ለሰራተኛ እሚወርውሩ አሉ አንች ግን ድካሙን ችለሽ በርችልኝ አላህ ያሳድግላችሁ ይጨምርልሽ ❤❤
@Bedada-rm3qs
@Bedada-rm3qs 11 ай бұрын
እውነት ነው ከልጆች ጋር መልፋ ደስ ይላል እኔም ከሁለት ሴት ልጆቼ ጋር ጠዋት እንዲ ነው የምሯሯጠው በስማም እናትነት ስስት ነው ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሺ ትሁንልሽ እህቴ
@user-lq1mu1hp6i
@user-lq1mu1hp6i 7 ай бұрын
እድግ በይ እማ እደረጃው ድረሽ ❤ አላህ ያሣድግሽ
@sinnithm.6972
@sinnithm.6972 7 ай бұрын
ማማዬ የኛ ቅመም እድግ በይ ቁድስ ሚካኤል በፋትሽ በሃላይ በኽንፎ ይጠብቅሽ ከመይን ያውጣሽ ወላጆጅ እንኽብክቤ 1 🎉❤ዋው
@birhanafework9450
@birhanafework9450 11 ай бұрын
Firye zelalem nure degmeshe menta Wuleg yena balemuya mamaye melkam yetimhirt zemen yihunlshe yena chewa chewa batesebochi enatshem abatshem yetebareku nachew bewunet 🙏
@nuraomer7366
@nuraomer7366 11 ай бұрын
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ማሚቶ የኔ ቆንጆ🥰🥰
ሀገር ለቀን ወጣን | ቻው ኢትዮጵያ
27:56
Frie Dagi Family
Рет қаралды 167 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 78 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
የእኛ ቀናት #88 አንድ ቺፕስ በ15 ዶላር /በ1500/ ብር በላን!
11:31
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 126 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16