የእኛ ቤት የጠዋት ሩጫ | MORNING ROUTINE | PART 1

  Рет қаралды 70,670

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер: 278
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
ቤት ገዝቼ ፍሬን ሰርፕራይዝ አደረኳት | ተመስገን kzbin.info/www/bejne/hqnNfJlvoquGorM
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Enkuwoche sewdachu fere dagi mamto ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azeb2686
@azeb2686 Жыл бұрын
ቀጥይበት ፍርዬ ከሰኞ እስከአርብ ቪዲዮ ይቀዳልን❤
@yemaryamkerubal
@yemaryamkerubal Жыл бұрын
ፍሬ እንዳታልፍኝ ፍራፍሬ አጠቁርም
@albloushi6189
@albloushi6189 Жыл бұрын
​@@yemaryamkerubalፍራፍሬ እንዳይጠቁር ሎሚ ሳታበዢ በትንሹ ጭመቂበት
@hanabeka8163
@hanabeka8163 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
እኔም 5 ሰአት ተነስቼ ለሁለት ልጆቼ የተለያየ ምሳ ሰርቼ አስይዤ ቁርስ አብልቼ የተለያየ ትምህርት ቤት አድርሼ አሁን 12 ሰአት ላይ ምሳ ሰአት ማለት ነው ስራ ላይ ምሳ ላይ ሆኜ እያየሁሽ ነው ፍርዬ ልክ ነሽ ምሳ እቃ ማዘጋጀት ጠዋት ጠዋት በጣም ትልቅ ስራ ነው:: አለም ላይ ላሉ እናቶች በሙሉ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል:: እንደገና ንፆህናሽ በጣም ነው እማደንቅልሽ ኩሽናው ንፁህ ከሆነች አንድ ሴት በጣም ቁም ነገረኛ እና ባለሙያ ነች::❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@selamawitkebebu4703
@selamawitkebebu4703 Жыл бұрын
የኛ እናት 5 ልጅ ነበር ምትሸኘው እንዴት ወደ ሃላ አሁን ሳስበው ጀግና እንደሆነች ትኩስ ቁርስ ትኩስ ምሳ እቃ ,,,, ሁሉ ዝግጁ ከቤት ከ1 ሰአት እስከ ተኩል እንወጣለን ሁሌ ስማን አቅፋን ምትሸኘን ደከመኝ ሰለቸን አታውቅም እሳም ስራ ትሄዳለች አባታችንንም በደንብ ትንከባከባለች,,,, አሁን በውጪ እየተማርኩ ነው በከባድ ሁኔታ ውስጥ ሆኜ እንካን እማልደክመው የሳን ልፋት እና ድካም ሳስብ ነው ,,, ሚገርመኝ ምትሰራው ሁሉ ይጣፍጣል ሰው በልቶ ሚጠግብ አይመስላትም ደግ ናት ፍቅር ናት
@Mistire_solomon
@Mistire_solomon Жыл бұрын
I love how you guys care for your daughter and also I admire the relationship and communication that you are building with her. Plus you make different meals for her to be excited about it. Well done!
@wollo1630
@wollo1630 Жыл бұрын
ወደነዋል የምትሉ በላይክ የማማዬ ምሣ እድግ በይ 😘👌
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 Жыл бұрын
ወደነዋል ግን አቅሙ የለንም ሀቢቲ
@tigistgebeyaw1901
@tigistgebeyaw1901 Жыл бұрын
ማማዬ ጥርሷ ወለቀች እንኳን ለዚህ አበቃት እድግ እድግ በይ የኔ ማር
@zainabyzz
@zainabyzz Жыл бұрын
ባልና ሚስት እናትና ልጂ አባትናልጂ እዴትእደምታምሩ❤❤❤❤
@leylatube134
@leylatube134 Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ደሞ ለመዳም ልጆች ደከመን ሰለቸን ሳን ል ቁርስ ምሳ እራት 😢የራሳችን ሂወት ይቀፍቀን ያረቢ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Жыл бұрын
ከመዳም ቤት ምግብ መስራት የሰለቸው እንደኔ
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s Жыл бұрын
እኔ
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋል ጤና ብቻ ይስጠን ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
በርቱ ❤ስራችሁን ወዳችሁት ብሰሩት ትንሽም ቢሆን ይቀል ላችሗል ልጆቻቸውን እንደልጃችሁ እዮቸው ይከብዳል አቃለው ግን ከፈጣሪ ታገኙታላቹ እራሳችሁን ጠብቁ ❤
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 Жыл бұрын
የኝ ነገረ ከመሞት መሰንበት ይሻለኝል ብየ በቄላ እፈጫለሁ ድመቴን አዝየ
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks Жыл бұрын
ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን አሜን ❤🙏🙏
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ፍርዬ ባለሙያ ጨዋ እናት ያሳደገሽ ነሽ ዘመናችሁ ይባረክ ማማዬም ትደግልሽ እግዚአብኤር ጤና እድሜ ይሰጣችሁ
@የድንግልማርያምባሪያወለተ
@የድንግልማርያምባሪያወለተ Жыл бұрын
አረብ አገር ያለን እንኳ ሰልችቶናል የ4/5/6 ልጆች ነዉ የምንቋጥረዉ በዛ ላይ ብዛቱ የምግቡ አይነት ፍርዬ አንችስ ብደክሚም ለልጅሽ ነዉ ነገ የድካምሽን ዋጋ ታይዋለሽ አለንልሽ እንጅ እኛ ከንቱ ድካም የምንደክም ግን ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ በልጅ ይባርካችሁ ማማዬም እድግ በይ የቤተሰቦችሽን ድካም እያየሽ ጠንክረሽ ተማሪ ድካማቸዉን በዉጤትሽ እንድረሱ አድርጊ የኔ ጣፋጭ
@FyFy-eh9ku
@FyFy-eh9ku Ай бұрын
ክብር ለእናቶቺ በጣም ምርጥቤተሠብናቺሁ አላህይጠብቃቺሁ❤❤❤❤
@Fikirte-nh2lr
@Fikirte-nh2lr Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ፍሬ ቀጥይበት በጣም አድናቂያቹ ነኝ በጣም ባለሞያ ነሽ ልጅ አያያዝሽ ፅዳትሽ ሞያሽ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ማማዬም በጣም ጎበዝ ነች ስርአቷ በጣም ነዉ የምወዳቹ❤
@fhhg907
@fhhg907 Жыл бұрын
ፍርየ ባለ ሙያ ነሽ ግን ሩዝ የመዳም ቅመሞች የሁል ጊዜ መኖርያቸው ስለሆነ ልገርሽ ሩዙ ማታ ስትተኚ አጥበሽ 15ደቂቃ ከቆየ በሗላ ፍሪጅ አርጊው ለጠዋትሽ ስትዘፈዝፊው በቀዝቃዛ ውሀ ለምን ትልልቅ ይሖናል ሁለተኛ ቲማቲሙ ፍጪው ቀለምም ይሰጠዋል ሖዷ ላይም አይለጠፍም ለሩዙንም ጣእሙ አይወስድበትም
@reachtube543
@reachtube543 Жыл бұрын
ፍሬ ደስ ይላል ሩዙን ስታስሪ የበዛ መስሎኝ ነበር መቀነስሽ ጥሩ ነው ቀጥዩበት❤❤❤
@munaabdo5945
@munaabdo5945 Жыл бұрын
ፍርዬ ምርጥ ምሣ እርዙ ውሀውን መጦ ከስር ትዙንሽ ውሃ ሲቀር ብሮክሊውን እሩዙላይ በተን ማረግ ነው በፋሎቱ ይበስላል ብሮክሊውን ጨው ቆንዶ አርገሽ ቀምሚው መጀመሪያ እጅሽ ይባረክ።
@azeb2686
@azeb2686 Жыл бұрын
በቃ እኔን የሚመቸኝ ቤታችሁ ውስጥ ሆናችሁ ጉድ ጉድ ስትሉ ነው!!!! የኔ ጎበዝ ፍርዬ!!!! አሁን ደሞ እሁዳችሁን ቡና አፍልታችሁ ግንፎን ሰርተሽ የኛንም እሁድ አድምቀሽ ቪዲዮ ስሪልን ፍሬ ዳጊ ፕሊስ!!! በዛውም ይሩዝ ሙያ አስተምረሽናል መድሀኒአለም ይስጥልን ውቢቷ ፍሬ እና ካሜራ ማን ቶንዴ❤ማሚቶ እድግ ትበልላችሁ❤❤❤❤
@Selukko
@Selukko Жыл бұрын
frafrewochu wsx bacteria endigel yechemershw mndnw?
@selinazolatube6741
@selinazolatube6741 Жыл бұрын
berechi keteyi serilrhn ebakesh
@HemenMekonnen-u1u
@HemenMekonnen-u1u Жыл бұрын
ቀጥይበት ፍርይ ማርያምን በጣም ጎበዝ ነሽ ባለፈው የመጀመሪያ ቀን የሰራሽው ጆስ እራሱ ልጆቼ እንዴት እነደወደዶት አሁን ደግሞ ሮዝ በድፍን ምስሩን እሞክራለሁ i hope በጣም ይወዱታል እጅሽ ይባረክ ተባረኩ
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
ፍርዬ የፊትሸን ከለር በጣም ነው የምወደው ደግሞ ፅድት ያለ ነው በማርያም የምትጠቀሚውን አሳይኝ በእመቤቴ ይዠሻለሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ማሚዬ የኔ ጣፋጭ የታችኛውን ጥርስሽን ነቀልሽ የኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ብቂ 🥰ፍሬ እኛ ዳጊ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክልአቹ 🙏🥰ደስ የሚል የምግብ ዝግጅት ነው ፍርዬ የኔ ባለሞያ ስወድሽ ቀጥይበት ለቦሃል ልጅ ስወልድ ይጠቅመኛል
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Жыл бұрын
ሳያቹሁ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በየቀኑ ባያቹሁ አልሰለችም ስወስታቹሁንም ነው የምወዳቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ ውዶችየ❤❤❤❤
@elsabeyene6445
@elsabeyene6445 Жыл бұрын
ቀጥይ የኔ ቆንጆ እህት እኔም እንዳቺ ነኝ እኔ ደግሞ ሶስት ልጅ አለኝ ሶስቱም የሚወዱት የተለያየ ነገር እውነት በርቺ እህቴ ቀጥይ ❤❤❤
@Kalkidan727
@Kalkidan727 Жыл бұрын
በጣም ጎበዞች በርቱልን በጣም አስተማሪ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን🙏
@ethiofuncenter5727
@ethiofuncenter5727 Жыл бұрын
ቀጥሉበት❤
@user7494a
@user7494a Жыл бұрын
Wow.... Yene kimeme edig begnilign fetari yasadegishe geta eyesuse bedemu yishefinish betame yemetasekenu beteseboch fire, dagi & tinishuwa kimeme(yemariyamwork) may God protect &blessed all family.ewedachiwalewe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hgfy187
@Hgfy187 Жыл бұрын
ፍርየ ምርጥ እናት ነሽ በርች ❤
@hanna9502
@hanna9502 Жыл бұрын
እኔ የምኖርበት ልጄ የምትሄድበት ትምህርት ቤት መፅሐፋፉም ደብተራቸውም እዛው ክፍላቸው ነው የሚቀመጠው. ወይም የቤት ስራ ከተሰጠ የቤት ስራ የተሰጠውን ሳብጀክት መፅሐፍ ወይም ደብተር ይዘው እንዲሄዱ አስተማራቸው ሳዝ ብቻ ነው እቤት ይዛ የምትመጣው.
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Жыл бұрын
ዋውውው ደሥ የሚል የምሥራ ሥራ ከፍጥነት ጋር እጂሽ ይባረክ እህታለም ለሁላችንም ነውየሚጠቅመው
@FasikaAlex
@FasikaAlex Жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ቀጥይበት ፍሩ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Жыл бұрын
እደጊልን እያየንሽ በጣፈጠ አደበትሽ እናትሽን ብቻ አይደለም ድምፅሽን የምንሰማው ሁሉ ስለአንቺ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ትምሕትሽንም ይግለፅልሽ ቤተሰቦችንም ይባርክልሽ እማማዬ መልካም ቁን ይሁንላችሁ ።
@almazjore6647
@almazjore6647 Жыл бұрын
ማማዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪልኝ እግዚአብሄር ያሳድግሽ
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
ፍሬ ማርያምን በጣም እያናደድሸኝ ነው የማማን ምግብ ሰታሰሪ ካሜራ አደቅኚ የናንተ እንደፈለጋችው
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ Жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ማማየ እድግ በይልኝ
@hiwot8723
@hiwot8723 Жыл бұрын
ቀጥይበት ፍርዬ ለወዴፊት ልምድ እየቀሰምኩ ነው የኔ ብርቱ ሴት❤
@ሱሱወሎዮዋ
@ሱሱወሎዮዋ Жыл бұрын
ማሽአላ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ❤
@mmmmmm-pq8vt
@mmmmmm-pq8vt Жыл бұрын
ማሻ አላህ ለልጂሽ ያለሽ ፍቅር ለየትያለነው ሰላማችሁ ይብዛ በጣም እወዳችኋለሁ የቁርሱንነገር ቀጥይበት
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
27:11 ማሚቶዬ የጤናምግብአላህያድርግልሽ አላህ ይባርክልሽ እማዬ
@enatenetsewenet3521
@enatenetsewenet3521 Жыл бұрын
ቀጥይ ፍርዬ ማሚቶ የኔ ጨዋ እድግ በይ ፍርዬ የኔም ልጅ እንደ ማማ አንድ ልጄ ናት የምትማረውም FTA ነው ደንበል ጀርባ በጣም ሀይለኛ ናት ❤❤❤
@tfcars4609
@tfcars4609 Жыл бұрын
በጣም ወደንዋል ቀጥይበት ፍርዬ እናመሠግናለን
@MdNajmul-o2s6d
@MdNajmul-o2s6d Ай бұрын
ቀጥይበት ፍርዬ
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 Жыл бұрын
Apple aylatim ke litacu new mibela tadiya minu tebela wanawun tilesh
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችው ውዶች ❤❤❤❤ማሚቶየ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
ፍርዬ ይህ ለልጅ ብቻ አይደለም ለትላልቅ ሰውም በጣም ቆንጆ ነው ቀጥይልን።
@mesiaba2433
@mesiaba2433 Жыл бұрын
በጣም አሪፊ ነዉ ይቀጥል
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Жыл бұрын
ቀጥይበት በጣም ቆንጆ ነዉ እንማማርበታለን እኔም እዳንች ጠዋት ተነስቸ ለሁለት ልጆቸ እቆጥራለሁ ❤❤❤
@yaynemisatekle8702
@yaynemisatekle8702 Жыл бұрын
Kibir Le Enatoch Eneneim Chemiro !!!!
@berhanudesyalew8718
@berhanudesyalew8718 Жыл бұрын
ቀጥይበት ፍርየ
@hiwotbekele4010
@hiwotbekele4010 Жыл бұрын
ውይ ፍርዬ እኔ ሶሰት ልጅ ነው ምሸኘው ተመሰገን ነው ።በርችልን አለን
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 Жыл бұрын
አረ ሁሌም ስሪልን ተባረኪ የሩዙ አሰራር በጣም ልዩ ነው
@meronfaith1813
@meronfaith1813 Жыл бұрын
Thank you pls do more video like this
@tsehaykassa2911
@tsehaykassa2911 Жыл бұрын
Thank you guys. በዚሁ ቀጥሉበት በጣም አሪፍ ነው እንደዚህ አይነት ስራዎች እኛ ውላጆችን ያበረታታሉ። አንድ ነገር ሳልል የማላልፈው አፕሉ የመጥቆር ባህሪ ስላለው ሎሚ ወይም ብርቱካን ጨምቀሽ አርጊበት፡፡ ሌላዉ ፍርዬ ኪዊ እና ግሪፕሱን የት ነው የምትገዥው? ዋጋዉ አይወደድም? ስንት ነው? ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@zdyoutube9583
@zdyoutube9583 Жыл бұрын
Wow የኔ ጣፋጭ 🥰🥰
@HayatAbi-c4w
@HayatAbi-c4w Жыл бұрын
Frye mrt enat , Zefmesh grand mall megenagna tagegnalsh mesaekawn
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Жыл бұрын
ፍርየ ጀግና እናት ጀግና ሚስት ነሽ በጣም እንወዳቹሀለን ዉዶች ❤❤❤
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥዪ አኔም አንደዚ ልጆቼን ማከባከብ ናፈቀኝ ካገሬ ከወጣው አምስት አመቴ
@dgdbf6423
@dgdbf6423 Жыл бұрын
ሰወድሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ እቶችን በማመስገንሽ ኣመስናለው እናት ማለለት ጥንቃቄ ፍቅር ነች የ 5 ልጆች እና ነኝ 30ዓምት ትልቁ ልጄ የመጨረሻ ልጄ ደሞ 11ዓመቱ ነው እስከ ኣሁን ደስተኛ እናት ነኝ ሩጫ በጣም እወዳለሁ ክብደት እንዳልጨምር እጠነቀቃለሁ።3ለጆቼ ከኤርትራ 2ልጀች ደሞ ከእንንሊዝ ሃገር ናቸው ልጆቼ እንጓደኞቼ ናቸው። ደግ የሆነ ኣባት ነው ያላች ጌታ ይባርክህ🙏🏿🙏🏿👍👍🤩🌹❤️💯
@EmanKhalid-cl3nd
@EmanKhalid-cl3nd Жыл бұрын
😊VYlw
@ESቻናል
@ESቻናል Жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስ ስትሉ
@lemlemhagose9816
@lemlemhagose9816 Жыл бұрын
ፍርዬ ቀጥይበት !!!!
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ❤❤❤❤ቤተስብ❤❤❤❤❤
@hakna1533
@hakna1533 Жыл бұрын
Yine konjo ena elikelshaleu paremuse mesaka
@mekdistube
@mekdistube Жыл бұрын
የእኔ ባለሙያ ቀጥይበት ማሚቶ ፍቅር❤
@selomekifle9418
@selomekifle9418 Жыл бұрын
ቦርሳው የሚገፋወ ብረት የሌለው አርጊው ብረቱ እራሱ ሸክም ነው እኔም የልጆቼን ቀይራለሁ ባለ ብረቱ በጣም ይከብዳቸዋል መሬቱ ለመግፋትም አይመችም
@merryyederrick
@merryyederrick Жыл бұрын
Fera ena kanch balakem Ena yemaderegewn lengeresh Yemeketatefu negerochen ketatfa new yemasaderew betam Sera yakelelegnal
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
great job 🙏🙏🙏
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
ማዩ እድግ በዩልን ፍቅር ቤተሰብ አይለያችሁ❤❤❤❤
@SebleTeks
@SebleTeks Жыл бұрын
ዋው ያሚ ነው ቀለል ያለ የሳምንቱ ይቀጥል 👌👌👌👌
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Жыл бұрын
ማሚቶዬ የኔ ፍቅር ጥርስሽ ተነቀለ እንኳን ለዚህ አደረሰሽ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ካየኋችሁ ቆየሁ ከስራ ብዛት የተነሳ ነው ፍርዬ የኔ ባለሙያ ተባረኩልኝ ❤❤❤
@hayathasan872
@hayathasan872 Жыл бұрын
Grapes atilachiw wanaw litachi lay nw ❤
@LcSh-v7p
@LcSh-v7p Жыл бұрын
Thank you freyee I asked for this many times. Please make a series of lunch box videos
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Жыл бұрын
የኔውድ ማሚቶየ እረለኔም ዱአድርጉልኝ ስደተኛ እህታችሁነኝ አላህ ልጅ እንድሰጠኝ
@dessietube3065
@dessietube3065 Жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሺ እህቴ
@fedisultan8354
@fedisultan8354 Жыл бұрын
Thanks ketiybet
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 Жыл бұрын
ፍሬዬ ጎበዝ በርቱ❤❤
@shalom744
@shalom744 Жыл бұрын
Gideta ko new. Ena lelijish latabesiy new?
@azebnegahailu8661
@azebnegahailu8661 Жыл бұрын
i really like it please continue
@MimiOweis
@MimiOweis Жыл бұрын
Woww Mameto wude wodesalw❤❤❤😘😘😘
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 Жыл бұрын
thanks keteyebet
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@mynaturalhair1
@mynaturalhair1 Жыл бұрын
Broccoli እሰቲም አይደለም ያረግሽ ጠበሺዉ እኮ በቀላሉ እሰቲም እንዴት እንደሚደረግ ልንገርሽ በድሰት ዉሀ ፍልቅልቅ እሰኪል አፍይዉ ከዛ ብሮኮሊዉን መማጥለያ አርገሽ ነከር እያረግሽ አዉጪዉ ሁለት ሶሰቴ ሰትደጋግሚዉ ይበሰላል
@aminabelelo5178
@aminabelelo5178 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ልጅሽን አላህ የሰድግልሽ በጣም ነው ምወዳቹ ምሰወን ትኩስ ምግብ please በፕላስቲክ ንጋር አታርጊ ላጤና ጥሩ አዳላም ብዙ ጊዜ ለካንሰር የጋልጣል ይበላል እነንታንም ኛንም አላህ ይጣብቃን ማርካቶ ሟልቶወል ፍርዬ ke U S A mimate sew keganew elklshelaw selkshn askemchilgn
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
ፍሬ thanks የየቀኑን ስሪ እባክሽ
@azizaahmed420
@azizaahmed420 Жыл бұрын
Hi friedagi family This is one of my favorite video , it shows your real life struggles and satisfaction I enjoyed it , good job ❤
@delinagirmay9968
@delinagirmay9968 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Fre konjo
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs Жыл бұрын
እሩዝ በምሰር ኮሸሪ ይባላል መኮረኒ ሸኩርት በዘይት ተጠብሶ ቢጨመርበት ለትላልቅ ሰው
@Lina-yb8oe
@Lina-yb8oe Жыл бұрын
Thanks Mamito's Family. Please keep sharing more lunch box ideas!
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የምግብ ዝግጅት ነዉ ነገር ግን most veggetables are not cooked like an egg or meat, instead they are boiled or steemed with water.
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ናት እኔ ልጄ በሦስት ዓመቱ ነው ትቺው አረብአገር የመጣውን 😢😢😢አሁን 12 አመቱ ሆነው ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኔም2አመት6ወር11አመቱ
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 Жыл бұрын
ሀይ ፍሬ እባክሽ ካምቺ አላቅም ግን አፕሉን ቆዳውን አትላጭው ቪታሚኑ በጣም ያለው ቆዳው ላይ ነው ወይኑንም ፍሬ የሌለው እናተጋ የለም በተረፈ ጎበዝ በርቺ አደንቅሻለሁ
@fadilalovetube1001
@fadilalovetube1001 Жыл бұрын
frie adirsan magab Sesaro lajutan Ezaju kajina atgabu baterfIw Allah yaxabqajua❤❤
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ እዴት ናችሁ ፍርዬ ሙያ መቶ በመቶ ነው ማማዬ የኔ ቅመም እወድሻለሁ የኔ ወርቅ ስወድሽኮ የቤቱ ድምቀት ነሽ እወዳችኋለሁ ሁላችንም 🅕🅨🅓❤❤❤
@AddisalemHailu-x6k
@AddisalemHailu-x6k Жыл бұрын
fryi broklinun tnsh yefla wha wst args awttesh tbeshiw
@zerfiemeried6394
@zerfiemeried6394 Жыл бұрын
hulgzem Yseraln❤❤❤❤
@aishamohammed7874
@aishamohammed7874 Жыл бұрын
Betam aref eqetil fere weded aregeshalew❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ Жыл бұрын
ሊብናኒዎች ሙጀደራ ይሉታል እሩዝና ምስሩ ፍርዬ በርችልን
@teyba9221
@teyba9221 Жыл бұрын
ፍርየ የእውነት እናት ነሺ እንደት እንደምወዳችሁ
@zdyoutube9583
@zdyoutube9583 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሸ ፍሪ
@lamerotali5903
@lamerotali5903 Жыл бұрын
እውነት ነው ፍርዬ ጠዋት በምንም ሁኔታ ብንሆን ልጆችን መሸኘት ደስ ይላል
@bethelhemgucho1123
@bethelhemgucho1123 Жыл бұрын
ፍሬ ስንት ሰዓት ነው የምትነሽውና የምትሰሪው ወይስ ማታ?
ፍሬ በጣም ደነገጠች | ምግቡ ተበላሸባት
29:12
Frie Dagi Family
Рет қаралды 69 М.
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
ሊያ ከ EBS የተባረረችበት ምክንያት ስሙ
1:37
Winner tube ዊነር ቲዩብ
Рет қаралды 929
የማማዬን ፀጉር ቆረጥኩት | ደነገጠች
28:22
Frie Dagi Family
Рет қаралды 97 М.
በሳቅ ሞትን
34:57
Frie Dagi Family
Рет қаралды 71 М.