የማን ይጣፍጣል? ማን ያሸንፋል? መቅደስ ቴዲ መስከረም እና ዘሪሁን ያደረጉት የምግብ ማብሰል ዉድድር በአዲስ አመት ዝግጅት ክፍል 2/EBS NEW YEAR

  Рет қаралды 146,296

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Пікірлер: 147
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
በ2013 ሳቅ ከቤታችሁ አይታጣ ፍቅር ደሰታ አይለየን ሰላም አንድነት ለሀገራችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@naeemanaeema5613
@naeemanaeema5613 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@TRt-qz9un
@TRt-qz9un 3 жыл бұрын
Amen amen amen lehulachen
@ekramkedir3570
@ekramkedir3570 Жыл бұрын
2015
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
በአልን በመዳም ኩሸና አሳለፈንው 🙄 ዋናው ጤና 👍👍👍 የላመት ሰው ይበለን 🤲🤲🤲
@tijiayelecell4829
@tijiayelecell4829 3 жыл бұрын
Inemi😥😥
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@tijiayelecell4829 አይዞን ትረታዬ😍
@nmnhn9155
@nmnhn9155 3 жыл бұрын
እኔም
@tijiayelecell4829
@tijiayelecell4829 3 жыл бұрын
@@user-sb8st7yu9y eshi😍
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 3 жыл бұрын
ሁሉምአለፈ፣ምንምቢከፋንም፣ቀጣይአመትደህናእንዲረስ፣ከርሞከቤተሰቦቻችንገር
@mesitube8396
@mesitube8396 3 жыл бұрын
በአልን በማዳም ስራ አሳልፍናል ግን እግዚያብሔር ይመስገን የሰውልጂ ትልቁነገር ጤናነው ያሰብነው ተሳክቶ ላገራችን ያብቃን። አሜን
@user-ib1qi1hj3i
@user-ib1qi1hj3i 3 жыл бұрын
ለበጎ፡ነው፡እኔም፡በመዳም፡ሺንት፡ቤት፡አጠባ፡ነው
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ የበአል ዝግጅት ነበር ማአነው እደኔ በመዳም ኩሽና ያሳለፈ ብቻ ዋናው ጤና ነው
@aninmohammef65
@aninmohammef65 3 жыл бұрын
ሁላቺንምነ ን ወላሂለሀረብሀገራሴትክብረይገባታል
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
@@aninmohammef65 በጣም ሁቢ ወላሂ አንድ ቀን ያሳባችን ተሳክቶ ከቤተሰብ ጋር የምናከብርበት አመት ይሁንልን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
@@user-xz1wz4po8w አይዞሽ ማማቲ እኔም እዳንቺ በጣም ከፍቶኛል ለሚቀጥለው ባገራችን እናከብራለን እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 3 жыл бұрын
ሁላችንምነንዉዴአይዞን
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
አኔም
@user-ty8ye1ls8u
@user-ty8ye1ls8u Жыл бұрын
ሞያ ከተባለ የመዳም ቅመሞች ነውጅ ሠርተነው ሳይሆን ተረግጠነው ይጣፍጣልኮ ክብር ለኛ ለሰደተኞች
@salesale314
@salesale314 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስጠላው ለምን ግን ማን ያሸንፍን ትተን እርስ በእርስ አንረዳዳም ለምን ከማን ያሸንፍ ይልቅ ለሰወች ያስተምራል ይጠቅማል የሚለውን አታገናዝቡም ለምሳሌ ስለጤና ምን አይነት ምግብ ለታማሚ ይስማማል ምን አይነት እንደሚያባብስ በእውነት ህዝቡ እንዲቀየር የሚፈልግ የተማረ ሀይል የለም
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
🌻 አዲሱ አመት ለ2013 ዓ,ም🌻 በሰላም በጤና አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም :የፍቅር የደስታ :የብልፅግና፡ በዓል አድርግል እግዚአብሄር ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይጠብቅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መልካም በአል ይሁንላችሁ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 3 жыл бұрын
አወይ መዳም በነፍሴ ተጫውተሽብኛል ለካ እንዷው የንግሊዘኛው ጋጋታ ነው እንጂ እኔ አይኔን ጨፍኜ እሰራዋለው ኦሆሆ እኔማ ሀገሬ ስገባ ምግብ ዝግጅት አስተምራለው ሃሃሃሃሃ 13 አመት መዳም ኩሽና ጥብስ ብያለው በምግብ ስራ
@jesusislordamen6461
@jesusislordamen6461 3 жыл бұрын
ቆንጆ ሬስቶራንት ብትከፍች ያዋጣሻል
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 3 жыл бұрын
መልካም በአል.......የማን ይጣፍጣን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@mesitube8396
@mesitube8396 3 жыл бұрын
መቅድየ እንኳን ደስ አላችሁ። ሁሉም ሙያው ይለያያል። እጂ ሁሉም ቆንጃነው አሰራሩ
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ነጭ ጎሩፕ ሲባረሩ ተናደድኩኝ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ጎበዞች ናችሁ እንኴን አደረሳችሁ መልካም አመት በዓል
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ለ ኢትዮጵያ
@obesinz386
@obesinz386 3 жыл бұрын
Oh men, i miss ethio food 🥘 so bad.
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 3 жыл бұрын
ምን አለበት የእናቶችን ቀይ ወጥ ደሮ ክትፎ ዶለት ቅቅል እንጅራ ዳቦ ቢሆን ጥሩ ነበር ያሳደገን ምግብ
@kassehmulugeta7431
@kassehmulugeta7431 3 жыл бұрын
ኢቢኤሶች እኮ ፈረንጅ ፈረንጅ ነው የሚጫወቱት ሁሉም ዝግጅታቸው
@user-cq4xk7xj6d
@user-cq4xk7xj6d 3 жыл бұрын
የጠቀሻቸው በሙሉ በ20 ደቂቃ የሚደርስ አይደሉም የአበሻ ምግብ ሁሉም በሚባል ደረጃ ሰአት ይፈጃል ለዛ ይመስለኛል በፈረጅ ምግብ የተጠመዱት
@bontubelachew3004
@bontubelachew3004 3 жыл бұрын
Esuma MOYA yifeligal endeferenj migib behulet dekika be “Maggie” or be “knor” asabido ayiderisim. Man ende enatochachin man ende ethiopiaye migib, man endagere lij konjo. Wiy Ethiopia kenekibirushina bahilish lezelalem nuri
@user-yr2be1sk8f
@user-yr2be1sk8f 3 жыл бұрын
ደሞ የምግቡ ስም ወይ ያገሬ ሰው ሲሰማው ሌላ ነገር ነው ሚመስለው እሩዝ በዶሮ ብትሉስ የምን ማካበድ ነው 🤪
@woyramedia6100
@woyramedia6100 3 жыл бұрын
TOP URGENT /በጣም አስቸኳይ/ kzbin.info/door/ZA2LxsURy9lR5Cf4GGeDHg
@appdroid1584
@appdroid1584 3 жыл бұрын
😀😀😀
@ekramtube9427
@ekramtube9427 3 жыл бұрын
በትክክል ይወሳሰብታል
@user-zd4nb1vv3f
@user-zd4nb1vv3f 3 жыл бұрын
ክክክ
@zdtube1743
@zdtube1743 Жыл бұрын
ኤ ወላ
@bekiiache5805
@bekiiache5805 3 жыл бұрын
መቅዲ የኔ ቆንጆ አንደኛ
@ethiolove7390
@ethiolove7390 3 жыл бұрын
Mekdiyee yene knojo,, fetari destashin yemlisilsh fitsh lay yenbebal westish destgna endalihone abshir ehtalem,, happy new year
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት👍👍👍👍😍😍😍
@tsida7758
@tsida7758 3 жыл бұрын
ዋው ገራሚ የበአል ዝግጅት ነው ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@woyramedia6100
@woyramedia6100 3 жыл бұрын
TOP URGENT /በጣም አስቸኳይ/ kzbin.info/door/ZA2LxsURy9lR5Cf4GGeDHg
@tsida7758
@tsida7758 3 жыл бұрын
Dnfata tube 👍 adrgialew
@salesale314
@salesale314 3 жыл бұрын
ማን እንደያሸንፍ እንጂ ትምህርት አልወሰድንበትም እውነት ያሳዝናል በእርግጥም ይህ ስራ የፈጠራ ሰራ አይደለም የኩረጃ እንጂ ሆኖም ግን ከማን ያሸንፍ በአግባቡ ሰወች ይማሩበት እንደሆነ አሰራሩን ከነጥቅሙ ቢሆን ተመራጭ ይመሰለኛል ለማን ያሸንፍ ከዚህ መቀደም የለበትም
@user-xc3fm1gf6b
@user-xc3fm1gf6b 3 жыл бұрын
መቅድየ ግርማሞገስሽ ደስ ሲል በፍጣሪ
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 3 жыл бұрын
bzamee naw nachoche mshnafe yalabachweme
@ariameyari8174
@ariameyari8174 3 жыл бұрын
Enkan aderesen 🇪🇷 🇪🇹
@balemoyachannel8036
@balemoyachannel8036 3 жыл бұрын
መልካም በዓለ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
ምርጥ ዝግጅት ነው ምግብ ነክ ስለሆነ ቻናሌ የምግብ ነገር ሳይ አይኔ እሱ ጋ ነው በቲቪ እያየዋችሁ ነው ግን በስልኬ ለኮመንት ስለሚመቸኝ ልክምት ብየ ነው ሼፍ ዮናስ ከማደንቀው ሼፍ ነው ለምን አሁን ግን ብዙም አይታይም 😫 ግን አሁን ስላየሁት 😁 መልካም አዲስ አመት 🌼🌻🌼
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 3 жыл бұрын
እኔም እያልኩኝ ነበር
@ethiotube8395
@ethiotube8395 3 жыл бұрын
Madame Tena yestesh Moya egnagaa new::
@ethiotube8395
@ethiotube8395 3 жыл бұрын
Enkulalun ashafew new yakerebut
@tgmeskel2258
@tgmeskel2258 3 жыл бұрын
You got to show us the plate close by to see the presentation there is a luck of the camera tekniek
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
Taddye betam adinakihi negn
@semretaddis2460
@semretaddis2460 3 жыл бұрын
Yene mrchia ene mekdi nachew
@jackable5643
@jackable5643 3 жыл бұрын
Cameraw rake pls kerbe aregut
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
አሪፍ ዝግጅት ነው
@zuzuyefekersewzuzuyefekers1536
@zuzuyefekersewzuzuyefekers1536 3 жыл бұрын
Hagere jenoch hulachum enkewan aderasachu le 2013 amet merat Balu yesalm Ye beletsegena Ye Fikr Ye andenat Endehon megnote new Ke hetachu zuzuti 😍😍😍😘😗 Ene Gen be TV ayechew nebar tuhat 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈 yet kefkefi beyelen ✌✌✌
@muluneshbuli2554
@muluneshbuli2554 3 жыл бұрын
Wow
@user-fl3sv3mr1r
@user-fl3sv3mr1r 3 жыл бұрын
WOW
@serkaserka6554
@serkaserka6554 3 жыл бұрын
Weyyy gode
@sulamith8910
@sulamith8910 3 жыл бұрын
Mekdesn gena sayat yesuan group endemiyasalifu 100% ergitegna neberku.
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
መቅዲ ጎበዝ ነሽ
@user-sy7oi1tv1t
@user-sy7oi1tv1t 3 жыл бұрын
የወጣቱ ዳኛ የሆነ ደረቅ ነው ሀገራዊ ባህልህ ጌጥህ ነው ብሮ
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 3 жыл бұрын
Enkanye.adersachu
@Fache13
@Fache13 3 жыл бұрын
TELL THE CAMARA MAN TO SHOW AS THE FOOD WHEN THE PLATES ARE READY ESPECIALLY ON THE LUNCH ONE WE CANT SEE THE PLATES AFTER ALL ITS A FOOD SHOW !!!!!!
@afafesulyman3687
@afafesulyman3687 3 жыл бұрын
Ethiopian chef wudedr betadregu arif new end idol wudedr
@dahab8362
@dahab8362 3 жыл бұрын
ሁሉም ሙያ ይጠይቃል
@aninmohammef65
@aninmohammef65 3 жыл бұрын
ክክክክ
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 жыл бұрын
መቅዲ፡ ባለሞያ፡ እናት፡ እንዳሳደገሽ፡ ከአያያዝሽ፡ ያስታውቃል፡፡ ልብስሽ፡ ያምራል፡ በናትሽ፡ ላኪልኝ፡፡
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
እኛ እዝ ስንት አይነት ምግብ እየሰራን ለእንቁላል ማካበድ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
መልካም በአል ይሁንላችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
አይ የኔ ልብ ሞኙ😀 ጎበዝ ነጋዴ ወንድ ሳይ ነጋዴ ባል እመኛለሁ ጎበዝ ታታሪ የመንግስት ሰራተኛ ሳይ እደዙ ያለ ባል እመኛለሁ አሁን ደግሞ ጎበዝ ሼፍ ወንድ ሳይ አሁንም ሼፍ ባል አማረኝ😀 ወቼ ጉድ ትለብሰው የላት ተከናነበው አማራት አሉ😀 ልብ እንቅርት ይመኛል እዳትሉኝ ለፈጣሪ የሚሳነው የለም
@user-no1ey7cu8w
@user-no1ey7cu8w 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@user-rb8ew6ek3e
@user-rb8ew6ek3e 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እግዚያብሄር ምን ይሳነዋል እሱ አንድቀን ላንች ያለውን ያመጣው ይሆናል
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@romaokbay6065
@romaokbay6065 3 жыл бұрын
kkkkkk🤣🤣🤣🤣🇪🇷
@habibaomer9577
@habibaomer9577 3 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 2 жыл бұрын
Zerishe yashenifal😂😂😂😍😘❤👍👌
@susuyoutube7422
@susuyoutube7422 3 жыл бұрын
ኦ ዳኞቺ ገራሚ ናቸዉ
@user-kk5jj6iz8z
@user-kk5jj6iz8z 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔግን የገመትኩትነውያሸነፉት
@semretaddis2460
@semretaddis2460 3 жыл бұрын
Enenm tirugi
@sarongeremew773
@sarongeremew773 3 жыл бұрын
Bravo Mekdi!
@wajo_tube
@wajo_tube 3 жыл бұрын
❤️ ወይ ፍቅር ❤️ አስተማሪ ታሪክ ነው። ይነበብ👇 ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ወጣት በትዳሯ ተስፋ ትቆርጣለች ። ባሏንም ለመግደል ታስባለች። ማታውን ስታሰላስል ታድርና ጧት ላይ እንዴት ማንም ሰው በማይጠራጠረውና እርሷንም ወንጀለኛ በማያስደርጋት መልኩ መግደል እንደምትችል ለመመካከር እናቷ ጋር ትሄዳለች።እናቷም "ማንም በማይጠረጥረው መንገድ እንድትገይው እረዳሻለሁ። ግን አንቺም ማድረግ ያለብሽ ነገሮች አሉ። 1ኛ መጀመሪያ ከባልሽ ጋር መታረቅ አለብሽ። ምክንያቱም ከሞተ በኋላ በፊት ፀብ ካልነበረሽ ማንም አይጠረጥርሽም 2ኛ ራሰሽን መጠበቅና ለባልሽ ቆንጆ ሆነሽ መታየት አለብሽ 3ኛ ጥሩ እንክብካቤና አድናቆት ስጪው። ያሰብሽውን እንዳይጠረጥር ያደርገዋል። 4ኛ ትዕግስተኛ ሁኚ።ፍቅር ሰጪው። ቅናት ቀንሺ።የሚናገረውን ጆሮ ሰጥተሽ አዳምጪው። እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችያለሽ?"ብላ ጠየቀቻት።እናቲቱ። "ምንም ችግር የለውም። እማ ብቻ እርሱን የምገድልበትን መንገድ ንገሪኝ።" አለች ልጅቷ። "እንደዚያ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብሽ እነግርሻለሁ። በደንብ አድምጪኝ።"አለች እናት።ልጅቷም በአትኩሮት መስማት ጀመረች። "ይህንን መርዝ በምግቡ ውስጥ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ጨምሪ ቀስ በቀስ እያዳከመው ይገድለዋል።" አለቻት። ልጅቷም መርዙን ይዛ በደስታ ቤቷ ሄደች። በተነገራት መሰረትም ለባሏ መስጠት ጀመረች። ከወር በኋላ እንደገና እያለቀሰች እናቷ ጋር መጣች። "እማ አሁን ባለቤቴን መግደል አልፈልግም።በጣም ተለውጧል። እንደያውም ለርሱ ያለኝ ፍቅር ከቀን ቀን እየጨመረ ነው።እባክሽ እማ መርዙ እንዳይገድለው ምን ላድርግ?ያለ እርሱ መኖር አልችልም። አለች ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች። እናትም "አይዞሽ ልጄ አታልቅሺ የሰጠሁሽ መርዝ አልነበረም።የደቀቀ ስኳር ነበር። በርግጥ መርዝ የነበርሽው አንቺ ነበርሽ። ያ ነበር ባለቤትሽን ቀስ በቀስ እየገደለው የነበረው። አየሽ አይደል ፍቅርና እንክብካቤ ስትሰጪው እንዴት አይነት መልካም ሰው እንደሆነ።ስለዚህ ከዚህ ተምረሽ ለባልሽ መልካም ሚስት ሁኚለት።"ብላ ነገረቻት። የኔ እህት ወንድ ልጅ የፈለገ አረመኔ ቢመስል ልቡ ገራገር ነው በፍቅር ልታሸንፊው ትችያለሽ። መልካም ሚስት ሁኚለት። ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል :: የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/qZKcf6p-oNBneaM
@woyramedia6100
@woyramedia6100 3 жыл бұрын
TOP URGENT /በጣም አስቸኳይ/ kzbin.info/door/ZA2LxsURy9lR5Cf4GGeDHg
@user-js4jt9lg2s
@user-js4jt9lg2s 3 жыл бұрын
Bravo mekdiyee
@yemariyamijinegni5670
@yemariyamijinegni5670 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እርፍ አለ አሳቀኝ
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 3 жыл бұрын
እረፍ አለ ቴዲ
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 3 жыл бұрын
በግሊዘኛ ማዉራት ባታበዙ ጥሩነዉ
@stevenchatman1818
@stevenchatman1818 3 жыл бұрын
ebso ዘመን መለወጫ የክርስቲያን ብቻ አደረጋችሁት ሙስሊም ለምን አላሳተፋችሁም ትገርማላችሁ🕌⛪😏🙄
@zediethiopia6404
@zediethiopia6404 3 жыл бұрын
Musilemn ayiwekelenm zemeni melewecha
@user-uq2ko3ms4b
@user-uq2ko3ms4b 3 жыл бұрын
ዘሪሁን ገና ሳየው ሳቄ ይመጣል
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
ሰማያዊ ቡድን ብያሸንፉ ደስስስስስ
@godislove5271
@godislove5271 3 жыл бұрын
Tsomu kereto new woyenes lela haymanot new?
@use394
@use394 3 жыл бұрын
My feed back would be betam adnakoten eyeglestku. Ethiopia west hezbu basic kehone income megebochen le beteseb mabkakat ye sega megzat akem kelele. Be. Teleyaye guaro atekltoch menore endemechal befetra hezben ye ablale zeybe mekeyer besera melkam new
@semretaddis2460
@semretaddis2460 3 жыл бұрын
Ere besmam megemria bila ayayazi astemruachew
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
Orang lebashochu endemiwodiku gemcha nebere
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
እጁን የተቆረጠዉ ብያሸንፍ ደስ ይለኛል ሰማያዊ ቡድን
@eyasukidane4465
@eyasukidane4465 3 жыл бұрын
ጡቁር ጉሩብ እንደሚያሸንፍ የታወቀ ነው: :
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 3 жыл бұрын
አስራባችሁን
@susulove4160
@susulove4160 3 жыл бұрын
ለይውን ለሾርባ ጥሩ ነው
@user-yr2be1sk8f
@user-yr2be1sk8f 3 жыл бұрын
እኛ ያረብ አገር ሸቃላ ኢትዮጵያን እንስራው አዷ የማዳም ልጅ ሄሎ ቲና ናም ጓደኞችን ይዤ እየመጣው ነው ፕዛ ስሪ አዱ ደሞ ሄሎ ናም ፕሊስ ሸሚዜን ተኩሽልኝ ሎጣ ነው ተተኩሶ የተቀመጠ ሸሚዝ እሺ ማዳም ደሞ ነገ ምሰሪውን ልገርሽ ነይ እሺ ሚስተር ደሞ ቡና አፊልኝ ከዛ ሌላኛዋ ደሞ ትመጣለች ዳይት ላይ ነኝ ሰላጣ ሰላጣ ስሪልኝ እረ እኛ የተሽከምነው ጉድ የፅዳቱማ አይወራ
@aninmohammef65
@aninmohammef65 3 жыл бұрын
በጣም
@mesitube8396
@mesitube8396 3 жыл бұрын
ክክክ ትክልል። ሰብስክራይብ አድርጊኘ
@truyeaberalij8737
@truyeaberalij8737 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ማን ያውቅልናል
@lloveyoumame1068
@lloveyoumame1068 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አብሽሪ ሁሉም ለኽይር ነው ክፉን ካልወጡ ደግ አይገኝም ይላል ያገሬ ሰው እና አይዞሽ መታገስ ነው
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
እኮ እኔም በአንደኘኛ ፓርቱላይ ተናግሬዋለሁ ከኛ በላይ ባለሞያ እደሌለ እኛው ነን የምናውቀው ፐፐፐፐፐፐ እኛኮ ያለምንም ማጋነን በጣም ባለሞያ ነን የሩዝ አይነት የሰላታነሽ የመኮረኒነሽ የፓስታ የሳዱች አረ የብዙ የምግብ አይነት ሞያ ያለው እኛጋ ነው ሆሆሆሆይ ብቻ ይሀን መልካም አዲስ አመት
@hanualisho1496
@hanualisho1496 3 жыл бұрын
kkkkkkkk Erif ale Tedi asakegn🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 3 жыл бұрын
መቅዲ ከእነሱ ጋር መወዳደር አልነበረባትም ምክኒያቱም ውጪ አገር ስለኖረች ምግብ አሰራር በደንብ ታውቃለች ሌላ ጊዜ ግን ስታወዳድሩ ወይ ሁሉም ምግብ አሰራር የማያውቁ ወይንም የሚያውቁ መሆን አለባቸው ቀላቅላችሁ አታወዳድሩ ሌላው ምግብ ሲሰራ ሁልጊዜ ጣት ላይ ያለ ቀለበት ይወልቃል እሱንም አስቡበት !!!
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻 kzbin.info/www/bejne/hXTGfqivfteEa6s
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 3 жыл бұрын
bzamde ne fte
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 3 жыл бұрын
ወይኔ እኛ እዚህ የምንሰራዉ ይሄ ምኑን ታስተምራላችሁ ከፈለጋች ከመዳም ኩሽና ስንት ነገር እደምንሰራ
@jackable5643
@jackable5643 3 жыл бұрын
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@abolmedia593
@abolmedia593 3 жыл бұрын
በሰው እጅ የሞቱ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች እና ከሞታቸው ጀርባ ያለው ሴራ ማን ገደላቸው በቅንነት subscribe ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/b3XYpodoo7tgm6s
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
AYE MEKDES TIFRWAN TASAMIR TEWAT ABO 111 nalea yefetat eko geltu silehonech new !!! kikikiikii
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 3 жыл бұрын
Ashikabachi bicha man endemiashenif awukealehu
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
እነ መቅዲ እንደሚአሸንፉ ገምቼ ነበር ሲገርም
@maki3043
@maki3043 3 жыл бұрын
ሴቶች ደስ ሲል! ማሳደግ ተቻለ በቀላሉ 🌻 kzbin.info/www/bejne/jKmxiaBvrLmsj8k
@teamethiopa
@teamethiopa 3 жыл бұрын
ከአርቴስቱች ውጭ አሳትፋን ከሸፋች ጋር
@asimkhan7799
@asimkhan7799 2 жыл бұрын
Amne
@yenesharsidhera2612
@yenesharsidhera2612 3 жыл бұрын
🥞🥞🥞🥪🥪🥪🥪🌭🌭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 3 жыл бұрын
ይሄን እሩዝ የማላይበት የት ልሂድ
@hermikalereditube1443
@hermikalereditube1443 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነትkzbin.info/www/bejne/poLMZYWwnqyMd7M
@neimaseid835
@neimaseid835 3 жыл бұрын
ሆዴን አጮሀችሁት
@azizatowfik6707
@azizatowfik6707 3 жыл бұрын
Always the same shit every holiday please come up with new thing 🙁
@user-cv8sw6xi8t
@user-cv8sw6xi8t 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rHfbi6Z8jLhonNk ወይ ጂጂ በጣም ያሳዝናል አደጋ ደርሶባት ሆስፒታል ገብታለች እንካን ደስ አላቹ
@user-xd9nx2oc6g
@user-xd9nx2oc6g 3 жыл бұрын
ኤጭ
@user-mj9md8oh2r
@user-mj9md8oh2r 3 жыл бұрын
ዶሮ የለ በግ የለ ቂቤ የለ ቄሮ ጀግኖቹ ጥርቅምቅም አድርገው በሮቹን ዘግተውታል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@muluneshbuli2554
@muluneshbuli2554 3 жыл бұрын
Wow
@user-cv8sw6xi8t
@user-cv8sw6xi8t 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rHfbi6Z8jLhonNk ወይ ጂጂ በጣም ያሳዝናል አደጋ ደርሶባት ሆስፒታል ገብታለች እንካን ደስ አላቹ
@solomonteka4139
@solomonteka4139 3 жыл бұрын
ስለጂጂ ማውራት ምን አስፈለገ ካዚህ
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 50 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
Addis Ababa ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሜክሲኮ መንገድ አዲር አበባ
4:38
Cậu bé tốt bụng khi có người anh tốt | 111
1:01
Ông Lùn Vlog
Рет қаралды 5 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 49 МЛН
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,2 МЛН