የማረሚያ ቤቶቻችን ሲፈተሹ

  Рет қаралды 3,286

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@abdulrahmanbulo
@abdulrahmanbulo Жыл бұрын
ባጠቃላይ በሀገራችን አስተሳሰብ ፍርደኞቹ ነገሮች ከተመቻቹላቸዉ ወንጀልን በድጋሚ ሰርተው ወደ ማረሚያ ቤት ይመለሳሉ ነገር ግን ግፍና በደል አይቶ ከወጡ ይማራሉ የሚል ጠባብ አስተሳሰብ አለ። ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ ሌሎችንም ተቋማት እየጎበኛቹ አቅርቡ።
@abdulrahmanbulo
@abdulrahmanbulo Жыл бұрын
ጋዜጠኛ የሚጠይቀው አብዛኛው ጥሰት በወያኔ ዘመን የተፈጠሩ ግፎች ነበሩ። በአሁኑ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ትንሽ ለውጥ አለው። ቡዙ ማሻሻል ያስፈልጋል።
@mohammedyasin4673
@mohammedyasin4673 Жыл бұрын
ስሚነህ በፍርድ ቤቶች በኩል ሰለተፈፀመ የፍትሕ መጓደል የምሰጥህን መረጃ ነበረኝ በምን እና እንዴት ላገኝህ እችላለሁ አድራሻ ላክልኝ
@natanmurad2024
@natanmurad2024 Жыл бұрын
ኧረ ስሜነህ እንኳን ማረምያ University ራሱ በ ቀን 20 ብር ነው የ ምግብ በጀት
@mewhab1998
@mewhab1998 Жыл бұрын
ሄደው አድረው ይመጣሉ ምንድን ነው አስተያየትዎት😂😂
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ይህ፡ የእስር፡ ቤት፡ ከበርቴ፡ ስራውን፡ ሲቀጠር፡ ንብረቱን፡ ሳይሆን፡ ሚዛኑን፡ መለካትና፡ከአሁኑ፡ የጉማሬ፡ ክብደቱ፡ ጋራ፡ ማወዳደርና፡ ምን፡ ያህል፡ ሙስና፡ እንደበላ፡ ይነግረናል። ንብረት፡ አሰመስግብ፡ የቀረበት፡ ፋሽን፡ ነው፡ ክብደት፡ አስመዝግብ፡ ሆኖዋል፡ ጭውቴው። በነገራችን፡ ላይ፡ ክብደቱን፡ ለማስተካከል፡ እሱ፡ ራሱ፡ ታስሮ፡ የእስረኞቹን፡ ምግብ፡ እየበላ፡ የድሮ፡ ክብደቱ፡ ላይ፡ ሲደርስ፡ ፈቶ፡ መልቀቅ፡ ነው፡ ይህ፡ ቢደረግ፡ አንድ፡ ሙስና፡ አይኖርም፡ ነበር።
@e21cowboy53
@e21cowboy53 Жыл бұрын
ባጠቃላይ ስውየው ካነጋግሮ እሄ ቦታ አየመጥነውም ምክኔቶም በእናስተካክላለን ጭርስን አጠቃላይ በጀመሬያ ኤትዮጵያ እንኮን ታስርህ መኖር እራሶ ስባው ጥስት ነው???
@fhhhgggg454
@fhhhgggg454 Жыл бұрын
አይመግስት😢😢😢
@endashawtadesse8185
@endashawtadesse8185 Жыл бұрын
የታረመ ዚጋ ነው የተራበ ዚጋ እምታፈሩት
@አይይኣበሻ
@አይይኣበሻ Жыл бұрын
እንደሰራተኛ አስወጥታችሁ አሰሯቸው።
@wolissotribune4000
@wolissotribune4000 Жыл бұрын
ስሜነህ አንዳንዴ የድሃዋ ኢትዮጵያ ወህኒ ቤት እንዳለህም አትርሳ። እስር ቤት ወንጀለኛን በደንብ የምትቀልብ ከሆነማ ከተማ ውስጥ አንድም ጤነኛ ዜጋ አታገኝም። እስር ቤት ከሁሉ ነገር የታቀበ እና የመቀጣጫ ቦታ እንደሆነ አትዘንጋ።
@kt1651
@kt1651 Жыл бұрын
እና በምግብ ነው እንዴ ሚቀጣው ወንድሜ
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
@@kt1651 ወንድም፡ ትንሽ፡ ክብር፡ ስጥ፡ አባት፡ ወሊሶ፡ የ77 ዓመት፡ ባለ፡ ዕድሜ፡ ጠገብ፡ ናቻው፡ በሳቸው፡ግዛ፡ የሚደረገውን፡ ግፍ፡ ነው፡ መቀጣጫ፡ የሚሉት፡ የሳቸው፡ ይልጅ፡ ልጅ፡ ታስሮ፡ ቢሆን፡ ፍትህ፡ ብለው፡ ያለቅሱ፡ ነበር
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,1 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 21 МЛН
የሰላም እጦት ያመጣዉ ተቋም
28:11
AddisWalta - AW
Рет қаралды 10 М.
How China Uses Mexico To Avoid U.S. Tariffs
19:09
CNBC
Рет қаралды 553 М.
የመጀመሪያው ፕሮፌሰር መነኩሴ
7:50
AddisWalta - AW
Рет қаралды 3,5 М.
የአፄ ኃይለስላሴ መቃብር እና ሙዚዬም |ዱካ
27:10
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН