የህዝብን ችግር ከመቅረፍ ይልቅ ህዝብን ማናደድ ነው የተያዘው/ፍቅር የለበሰ ፖለቲከኛ አታይም

  Рет қаралды 119,944

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Күн бұрын

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 296
@mesfinkitaw6083
@mesfinkitaw6083 Жыл бұрын
እነ ዳንኤል ክብረት በከሰሙበት ዘመን እንደናንት አይነት አንደበተ እሩትህ የሆኑ ሰዎችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ። ወዳጅህ ነኝ !!!
@የድንግልማርያምልጅነ-ኈ5ረ
@የድንግልማርያምልጅነ-ኈ5ረ Жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ጥሎ አይጥለንም ተመስጌን በየጊዜዉ ሰዉያዘጋጅልናል
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 Жыл бұрын
ሁለት አንደበተ ርቱዕ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@yrmgfashion8302
@yrmgfashion8302 Жыл бұрын
2ቱ ገራሚ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊዎች ❤😇
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Жыл бұрын
ባለ ማህተቦቼ በርቱ በሀገር በሀማኖታችንም ታመናል😢😢😢 ቭድዮዎ በርዘመ አፋቹ አይጠገብም❤❤❤
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፥ ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ኑሩልኝ ለኔ ጀግናዎቼ ናቹ ኑሩልኝ ። ❤
@antenehdememelash6684
@antenehdememelash6684 Жыл бұрын
G R R f R V F V V V G v G v V G V V V V V F V V v V VV V V V
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 Жыл бұрын
God bless Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsionkibreab8382
@tsionkibreab8382 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ወንድሞቻችን❤
@agerneshyilma2975
@agerneshyilma2975 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህር መስፍን እና ጋዜጠኛ ሰሎሞን ኑሩን:: 🙏💚💛❤️
@zizi-y1f
@zizi-y1f Жыл бұрын
ወላሂ እንዴት እንደምሳሳለት አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ❤
@Barchitube6807
@Barchitube6807 Жыл бұрын
እኔስ ብትይ ማርያምን በህልሜ ሁሉ አየዋለሁ
@mekdeabade
@mekdeabade Жыл бұрын
እኔም♥️😍🥰🥰
@ethio7706
@ethio7706 Жыл бұрын
ጅቦቹ በክፉ አይናቸው እንዳያዩት እንጂ
@soliyanasoliyana4996
@soliyanasoliyana4996 Жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን አእምሮን የሚያሳርፍ ትምህርት ነዉ ደስ ሲል እግዚያብሔር ይስጣችሁ ቀጥሉበት፡፡
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ለኢትዮጵያም ለቤተክርስቲያንም የምትጠቅሙ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹህ በርቱልን 🇪🇹❤😘
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 Жыл бұрын
አቤት ትህትና እዉነተኛዉ ጠቢብ ሰሎሞን ነክ እዉቀትክን አለማድነቅ ንፉገት ነዉ ብረቁ ወንድማችን ፈጣረ ይጠብቅልን ❤😻😻🙏
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Жыл бұрын
ውድ ወንድሞቼ ፈጣሪ ያኑርልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ እውቀት ከእምነት ጋር የተቸራችሁ በጣም ብዙ ሰው ቢሰማው ያተርፍበታል ችግሩ ችግር ፈጣሪዎች ወንጀል ከሚያለማምዷቸው ጋር ጊዜ አጥሯቸዋል።
@abrahamawropa1014
@abrahamawropa1014 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው አምላክ ከናተ ጋር ይሁን ምርጥ ርእስ ነው..
@selamassefa7025
@selamassefa7025 Жыл бұрын
ጥያቄ 1. የኦሮሞ ህዝብ አሁን በወለጋ የአማራ ህዝብ ላይ እየሆነ ያለውን አረመኔያዊ ድርጊት ተቃውሟል? እኔን አይወክልም ብሏል? አማራ በያለበት ሲጨፈጭፍ የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጭ ብሎ ተመልክቷል። ተው ያለው በቁጥር በጣም ትንሽ ነው። ሚዛናዊ ለመ ምሰል ሲባል የአማራን ህዝብ ዝም ብሎ ሁሉም ነገር ውስጥ መክተ ትም ጥሩ አይመስለኝም። 2. የትግራይ ህዝብ ወያኔን ተከትሎ ሆ ብሎ መጥቶ ምንም ያላደረገውን አማራ ቤቱ ድረስ ሄዶ ገሎ አሰቃይቶ ንብረቱን አውድሞ ሰርቆ መሄድን ደብቆ ህዝቡ ምንም አላደረገም ብሎ ማለት ብዙም እርቅና ሰላም ያመጣል ብዬ አልገምትም። የአማራውን መከራ minimize ማድረግ መፍትሔ አለው?
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ Жыл бұрын
እንደዚህ እውነትን ፍቅርን የሚስብኩ ወንድሞች ን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድሞቼ በርቱ ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጣዩን ተልዕኮአችሁን በጉጉት እንጠብቃለን ለነበረው ጊዜያችሁ ከልብ እናመስግናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@myhopeGod
@myhopeGod Жыл бұрын
ሁለት ወርቆች😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቨ😢😢❤❤ቨ😊
@senaitgebresilase5318
@senaitgebresilase5318 Жыл бұрын
ሁለት ትላልቅ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤🙏🙏💚💛❤
@brooklynorfan823
@brooklynorfan823 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የቀደመውን ያባቴቻችንን ፍቅር ይመልስልን ከዚነህ ከዚያ መባባል ከመሃከላችን ያጥፋልን በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@MerewMrewe
@MerewMrewe Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምርጦች እንወዳችኋለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኑሩልን እግዚአብሔር ሰው አያሳጣን አሜንንን!!!🙏💚💛❤
@sanlast5009
@sanlast5009 Жыл бұрын
ይገርማል ሁለቱን በአንድነት ማየት በጣም በተለያየ መንገድ ስብዕናቸው የተገነባ ሁለት ድንቅ ሰዎች
@queensheba2506
@queensheba2506 Жыл бұрын
ወ/ሮ አበበች ጎበና !!!! ስማቸውን እንደቆሎ ጓደኛህ የተከበሩትን አክብሩ🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
ቆይ ገና አላዳመጥኩትም ግን መምህር መስፍን ምን ሆነህ ነው የጠፋከው
@yordanosgerikiel1137
@yordanosgerikiel1137 Жыл бұрын
ሚገሪም ሀሳብ በሄድክበት ቸናል እሄድኩ ነዉምሰማህ ቀጥልበት
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
A knowledgeable person ሶልዬ ሁለ ነገሩ ያሳሳኛል እኮ ንግግሩ፣ ውበቱ፣ ግርማ ሞገሱ እውነቴን ነው😁ኑርልን። ሁላችሁም ኑሩልን አስተማሪዎቻችን🙏ክፍል ሁለትን እየጠበቅ ነው🙏
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚
@seadakebede6195
@seadakebede6195 Жыл бұрын
ሶልዬ ምርጡና ሀቀኛው ወንድሜ አላህ ባለህበት ከክፉ ይጠብቅህ ወንድማለም።
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
ጀግናው በየሄድክበት 2:48 እከተልሀለሁ እናመሰግናለን መምህር ይህንን ድንቅ በሰል ወጣት ስላቀረብክልን 💚💛❤️🙏
@sarahmiller9655
@sarahmiller9655 Жыл бұрын
2.47
@bisratmelese3633
@bisratmelese3633 Жыл бұрын
24. 7. 💚💛❤️👍
@tilahunrete9658
@tilahunrete9658 Жыл бұрын
+++ሁልጊዜ ይህን ፕሮግራም ስሰማ በእውነት አእምሮዬ ይነቃቃል ብዙ ነገር ነው የምዘርፈው እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር የአገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክ እናንተንም ከክፉ ይጠብቃችሁ!!+++
@ruthmime73
@ruthmime73 Жыл бұрын
አንድ ላይ ስላየኋችኹ ደስ ብሎኛል ! እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን !
@meseretbelay3491
@meseretbelay3491 Жыл бұрын
ሁለት ሰይፉ ዘረኝነትን ቆራርጦ ለመጣል እንደተሳለ ሰይፉ ሆናችሁ ...... ስለተነሳችሁ እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን
@Ethiopi1219
@Ethiopi1219 Жыл бұрын
ስምን መልአክ ያወጣል የተባውን በሰሎሞን አመንኩ ከልብ አከብርሃለሁ ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውቀቱን ጸጋውን ጥበቡን ያብዛልክ😘
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናንተን መስማት ትምህርትን እና መደማመጥን መገብየት ነው🙏🙏🙏😂
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤታችን ጥላትሁናችሁ ኢትዮጵያውያን ቅዱስ ሚካኤል የባህራን የሞት ደብዳቤ ወደ መልካም እንደቀየረለት ለኢትዮጵያም ይቀርይርላት በፀሎት ህንበርታ
@ወይኒ-ቈ2ቈ
@ወይኒ-ቈ2ቈ Жыл бұрын
ፐ እንቁ ለእንኩ ሲገናኙ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ አንደበተ ርቱዎች በእውቅና ላይ የተመሰረተ ቆይታ!❤❤❤❤እናንተን ባየን አይን በሰማን ጆሮ ምሁራን ተብለው የዘቀጡ እንጭጮችን ስናይ ስንሰማ ያማል!!ሶልዬ ከክፉዎች ይጠብቅህ አቅማቸው መቼስ መግደል ነው ጥሩ ተናጋሪ ሲያዩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ ያስጠልልህ ወንድሜ።መምህር መስፍን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን የኢትዮጵያ ተስፋዎች!!ስወዳችሁ ሳከብራችሁ በብዙ ነው❤❤❤
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 Жыл бұрын
የእውነት ኢትዮጵያዊነት በእነዚህ ሠወች አለች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
ውይ እናንተስ ትለያላችሁ እንደእናንተ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቃችሁ ❤
@honeymar140
@honeymar140 Жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ።❤❤❤
@getnetgebreyohannes7687
@getnetgebreyohannes7687 Жыл бұрын
ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዘንዶው አፍ በእውቀት ላይ ጸጋው ይጨምርላችሁ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ የወርቅ ዘንጎች ሶል ጥያቄ ነበረኝ ዮትዮብ ከፍተሃል ?ወይስ ባንተስም ተከፍቶነው ሰብስክራይብ አድርጌ ነበር ግን እርሱ ዮትዮብ የለውም ብለው ፃፉ ከክፉ ይጠብቅህ በርታ ❤
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 Жыл бұрын
እኔም ጥያቄነው በእውነት
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 Жыл бұрын
የዛሬን አያርገውና አውነትህን ነው ሰልዬ እነ ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ወደ ልቦናው ይመልሰው
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን! አንድነገር ግን ያሁኑ ፖለቲከኛ እምነት አላቸው አማኝ አደሉም አውሬውች ናቸው። አምላክ ይጠብቃችሁ።
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏ከለላ ይሁንህን ከእነዚህ አውሬዎች እንዳይበሉህ እፈራለው ❤
@woinshethaile
@woinshethaile Жыл бұрын
መምህርም ሰሌም እንኳን በሰላም መጣችሁ❤
@bezawitbekele3558
@bezawitbekele3558 Жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ኑሩልን❤እናመሰግናለን!
@AA-se3cf
@AA-se3cf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን ለመፍረድ ህዝቡም መጀመሪያ ህገ እግዚአብሔርን ማክበር ይገባናል:: መንግሥትም ከህገመንግሥት በፊት ህገ እግዚአብሔርን ጠንቅቆ ቢያከብር ቢተገብር ስላም ፍቅር መረጋጋት በአዳም ዘር ላይ በሙሉ ይሆን ነበር: እግዚአብሔር ይቅር ይበለን::
@kedestkebede262
@kedestkebede262 Жыл бұрын
እግዛብሔር ለኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም እና ፍቅርን የድልልን ወንድሞቼ በርቱ አምላክ ከናንተ ጋራ ይሁን
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስላም ከናንተ ጋር ይሁን እውነት ጣፋጭ ነች ፍሬዋ ግን መራራ ነው ጌታ አምላክ ምንም አይሳነው ሁሉን ይችላል በቁጥር ቢታስብ በጣም ጥቂቶች ይኖሩ ይሆናል ነገር ግን ሁላችንም የተደባለቅን የኢትዮጵያ ልጆች ነን አይ ዞን የምህረት እም ልክ ይምረናል ሁሉንም የዓለም ጌታ መዛባታችንን ያያል እይተወንም መፅለይ ብቻ ነው መሃሪ ኄታ ነዉ ተባረኩን ለምታስተምሩንም እናመስግናለን አትጥፉብን
@EW721
@EW721 Жыл бұрын
ኡፍ አንተ ልጅ ምን እነደምልህ አላውቅም ቃላት ያጠረኛል አንደበትህ በጣም ነው የሚያረካኝ ብቻ ምንም አልልም ፈጣሪ ይጠብቅህ/ይጠብቃችሁ እኔ ግን በሄድበት ሁሉ እከተልሀለው ወንድሜ አንተ ትለያለህ❤❤❤
@selamedel
@selamedel Жыл бұрын
ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ
@zufanlemma2142
@zufanlemma2142 Жыл бұрын
እንደናንተ ያሉትን ወጣቶች የኢትዮጵያን የህዝቦችዋን አኩሪ ታርክ: ሃይማኖትዋን: የአንድነትዋን: ባባቶቻችን በናቶቻችን እየሰማን ላደግነው ለኖርንበት ባህል መገለጫ ናችሁና: ኢትዮጵያ ከሰመጠችበት አዘቅት ለመውጣት እንድምትችል: ተስፋ ሰጪ ናችሁ:: ሌሎቹም ብዙ ጥረት ኢትዮጵያን ለማዳን ለሚደክሙ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው: ያሳካላቸው:: አሜን!!
@mentsenotbekele5659
@mentsenotbekele5659 Жыл бұрын
እውነት ወንድምህን እንደራስህ አድርገገህ ትወዳለህ መቼም ዘመን የማይሽረው መለኮታዊ ቃል ነው ከእናንተ የሀይማኖት ምህራን ነን ብዙ እናውቃለን ከምትሉ አለቆቻችሁም ከሆኑ የሀይማኖት መሪዎች።እውነተኛውን የክርስትና ሕይወወት መቼ አሣያችሁን አሁን ደርሶ የፅድቅ ህይወት እንደኖረ ሌላውን ለመተቸት የሚያበቃ ድፍረት ከየት አመጣችሁ፣የሀይማኖታችን (የዕምነታችን) ጀማሪና ፈፃሚ የሆነው አምላካችን ባስተማረው በወንድምህ አይን ያለውን ጉድፍ ላውጣልህ ከምትል ይልቅ አስቀድመህ በአይንህ ያለውን ምሠሶ አውጣ እንዳለው እስቲ አስቀድመን በራሳችን ያለውን ቆሻሻ እናጥራ፣ይህ ማለት የማንም ክፉ ስራ መነገር የለበትም ማለት አይደለም አስቀድመን የሌላውን ክፉ ስራ በተግባራችን እንኮንን፣ ወንድማችንን እንደራሳችን አድርገን እንውደድ።እግዚአብሔር ለሁላችን ማስተዋልን ይስጠን፣ ምህረቱን ያብዛልን!
@ambaageb-yw8lh
@ambaageb-yw8lh Жыл бұрын
በቤ/ክ አሰራር መንፈሳዊና አስተዳደራዊ አመራር በመዋቅር ተለይተው የሀይማኖት አባቶች መንፈሳዊውን አገልግሎት ብቻ ቢሰሩ የአሰተዳደርና ሌሎች ተዛማጅ ሰራዎችን ለሲኖዶሱ ተጠሪ የሆነ ተጠያቂነት ያለው በባለሞያ ብቻ የሚመራ አሰራር ተጠንቶ ቢተገበር ችግሩንና መዘበራረቁን ያሻሽለው ይሆን፣ ለሁሉም በሚዲያም በሌሎች መድረኮችም ምእመናንና የአሰራር ባለሞያወች ውይይት ያድርጉበትና መፍትሄ በሰጠው!
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
ተፈጥራቹሀል ሁለታቹም ከእውቀት ከእርጋታ ጋር ......መስፍኔ ሰሌን እንዳትፋታው ካልቻለ አልፎ አልፎ .
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን❤❤
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በአገራችን "በኢትዮጵያ" ተስፋ እንዳንቆርጥ እንዲህ ከንፍሮ ጥሪ ወገኖች አሉን። በኢትዮጵያ? ምሁራኖች!?በአብዛኛው ከመንግስት ጫማ የሚወድቁት? ሚስጥሩ የገባው ይኖር?
@reeemamniel7322
@reeemamniel7322 Жыл бұрын
አን ከየት ነው የመጠህው ውብ ጋዜጠኛነው ከዘር የፀዳ ነው ግን ግን የአማራው ሸኔ በ ዙ የሚወዱልህ አይመሰለኝኝ ይሄ ከዘር የፀዳን ነገር ስታብራራ አንግን ትክክል ነህ ለማአንም ያላደላ ነው እነሱ ግን የሚወዱት አደለም ያቅራአቸዋል ትግሬን ግዱ አቃጥሉት አግሉት አፈናቅሉት አጥፉት ብትል የሚወዱልህ ይመሰለኛል እንጂ በዚህበሀቀኝነት አቃምህ ያገሉሀል
@saratasahi590
@saratasahi590 Жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ይጠብቃቹ ወድሞቼ አብይ እዳያሥገድላቹ ፈጣሪ ከናተ አይራቅ😍💔☝🙏
@ATNASIABabyVideos
@ATNASIABabyVideos Жыл бұрын
በጣም በጣም የምትገርሙ ልዪ ናችሁ አፊን ከፍቼ ነው የስማሁት ለሁሉም ልብ ይስጥ የአብይማ ስራ ህዝብን በምን ላናድድ ብሎ የመጣ ስው ነው ግን ለሁሉም ጊዜ አለው እንደ ጨለመ አይቀርም አብርሀሙ ሳሴ እሱ ይድረስላት ያቺ ምስኪኗ ሀገሬ 😢😢😢😢😢
@derejeambachew
@derejeambachew Жыл бұрын
እንቁ የቤተ ክርስቲያን ልጆች እግዚአብሔር አምላክ የመናገር ፀጋውን ከማይጠገብ አንደበት ጋር ሰጥቷችኋል እና ለህዝባችሁ ምህረትን የማያስገኝ ንግግር ነው ቀጥሉበት አብዝቶ ጸጋውን ይስጥልን እንወዳችኋለን
@zerfuasmamaw3956
@zerfuasmamaw3956 Жыл бұрын
መምህር ብዙ ጊዜ ታዝቤሀለሁ፡፡ እንግዳ ጋብዘህ አንተ የምታብራራ ምን ቤት ነህ? ጋዜጠኝነት በራሱ ሙያ የሚጠይቅ ነገር ነው፡፡ ለዛሬ እንግዳው አንተ ነህ፡፡ ለነገ እናያለን፡፡
@tsiase9268
@tsiase9268 Жыл бұрын
እራሳችንን ብንመረምር ባልተፈረደብን ነበር!የዘረኝነት ያላንዘረዘረው ከናንተ መካከል ከሌለ የቃላት ድንጋዩን ይወርውር !? ንሰሃ ንሰሃ ....ሁሉ አጥያትን ሰርቷል።
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Жыл бұрын
The reason for the failure of leadership is because all of them were an ordinary TPLF cadres
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 Жыл бұрын
ሰውን ማናደድ የስይጣን ሥረሠ ነወሰ። ሰው ሲናደድ ከመንፈሳዊነትን ትቶ ክፋትን በቀል በአእምሮ ያሰላስላል፤ ለሰይጣም ይሰለጥንበታልደ። ሰለዚህ አንናድ ሰይጣን እንዳይሰለጥንብን።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Жыл бұрын
ዕንቁዎቻችን መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ሁለት ጠበብቶች በርቱልን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ከፋሽስቶች
@seni41
@seni41 Жыл бұрын
አንተ ትልቅ ሰው በእግዚአብሔር የተመረጥክ ብሩህ አእምሮ ያለክ አገር ያለአድልዎ ያለ ሀይማኖት መምራት የምትችል አንደበተ ርቱእ ነህ የት እንደ ነበርክ ይገርማል እግዚአብሔር ከተኩላዋች ይጠብቅልን
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ሁለተችሁንም ፈጣሪ ይባርክ የመጡብንን ፈተና ያርቅልን የዘመነ ዮዲት ጉዲት መአት ካመጣችው መአት ያልተናነሰ በደል እየደረሰ ነውና ፈጣሪ ያርቅልን
@tube6227
@tube6227 Жыл бұрын
ውድ የተዋሕዶ የኢትዮጵያ ልጆች !እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
ውዶቼ እኔለናተእፈራለው አውሬው እውነትየሚናገርአይወድም ፈጣሪይጠብቃቹ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
@heilnaaddisu3324
@heilnaaddisu3324 Жыл бұрын
መምህር ሊናገር የፈለገውን የዛሬን ማለት በመጠየቅ ሌላ የመጀመሪያ ሃሳብ ሳይገለፅ ቀረ ጥያቄ ሲያስፈልግ ንግግሩ ከጨረሰ በኋላ ቢሆን
@henokredawediasameneshheno6913
@henokredawediasameneshheno6913 Жыл бұрын
ውይይቱ መልካም ነው ግን መምህር ሰሎሞን መድረኩን በበላይነት ያዙት እኮ እንግዳው የሚገባው አልተናገሩም
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
AYY OROMO BILTSEGENA YEHIZBEN TEYAQE BEMAFEN BEMESREQ MASQOM AYCHALEM ❗️GENN DICTATOR KETEFAT AYMAREM ✅☑️
@sami2all
@sami2all Жыл бұрын
ዳኛውም ዝንጀሮ መፋረጃው ገደል እንዴት ተደርጎ ነው የሚነገር በደል አለ ያገሬ ሰው፡፡ እንደመሸ አይቀርም
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ስናጠፋ ስንበድል እግዚአብሔር የሚቀጣን መንግስትን ይሾማል ይኸዉ ነዉ የሆነዉ
@michaelmichael5251
@michaelmichael5251 Жыл бұрын
ከእናንተ በላይ ዘረኛ ማን አለ እነ አቶ አብርሃም አቶ ጴጥሮስ እደሉም ወይ አንደኛ ዘረኞች ንስሃ ግቡ ውሸት ተዉት
@mululambert6987
@mululambert6987 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃቹ ይበለነ 🙏🙏
@leda2857
@leda2857 Жыл бұрын
አንደበትም.እንደ .ውበት.ከላይ.ይሰጣል.ለካ.
@mohamednurhasson1653
@mohamednurhasson1653 Жыл бұрын
እስስት ምንግዜም ደረቅ እንጨት ትወዳለች ጠ/ሚ አብይ እንደ እስስት እንጨት ወገን አጥቶ ብቻውን ደርቆ ቀረ😂😮😢
@tilahuntadesetale65
@tilahuntadesetale65 Жыл бұрын
መምህር መስፍን እንቁ መምህራችን
@tejitumengesha4553
@tejitumengesha4553 Жыл бұрын
ሶልየ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአለምበሯ የአሞራ ገደሏ ፈርጥ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ጀግና ዶከተር ናው አናደበተ እርቱ በእውቀት የሚናገር ጀግናልጅ ❤💛💚💪💪💪
@wotatshebelaw75
@wotatshebelaw75 Жыл бұрын
ከዘረኝነት ነጻ ያልሆነ ሀይማኖተኛ እንዴት ሌላዉን ሊመክር ይችላል?
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
Amen ❤ More Blessing to EOTC MEMBERS. AMEN
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Жыл бұрын
መምህር ሰለሞን እና ይሄ ጋዜጠኛ ድንቅ ጥምረት ብያለው ደቂቃው አነሰኝ
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር አገራችንን ከክፉ መንፈሰ ይጠብቅልን
@Misr_
@Misr_ Жыл бұрын
God keep u safe salmon 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mentsenotbekele5659
@mentsenotbekele5659 Жыл бұрын
ፍቅር የለበሠ የሀይማኖት መሪ አስተማሪስ አለ ወይ? የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች።
@temesgenderbie1048
@temesgenderbie1048 Жыл бұрын
መስፍኔ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ።ትልቅ አላማ ይዘሀል በርታልኝ ።አባቡ ነኝ።
@tassewtirfe2642
@tassewtirfe2642 Жыл бұрын
Thank you so much our brothers for your eminent and touchy messages in your show. We dearly love you and your programs too. Keep it up! May Almighty God keep you safe,healthy and successful while teaching and spreading of Godly messages and the reviving spirits that can positively change the distorted perception and evil deeds of the lost sheep.
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 Жыл бұрын
ስሎሞን:እግዚአብሔር:ይስጥህ:ክፋት:በቤተእምነት:ብሷል።
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
አንተ ዳንኤን ካልተረዳህ ማን ሊረዳው ነው ታዲያ ችግርህ አንተም ዘረኛ ነህ የኦሮሞ ጠልም ባይሆን የመንግስት ወይ የአብይ ጠል ነህ ይህ ሚዛን ያዛባል ብዬ አስባለው ሴጣን አያስታርቅም እግዚአብሔር በሰው ውስጥ ሆኖ በሰው ተመስሎ ይረዳል ያስታርቃል ዳኒ ያን አለ በጥሩ ሰዎች ውስጥ እግዚአብሔር ይሰራል አንዳንዱ ከጥላቻ የተነሳ አብይ እግዚአብሔር ነው አለ ብሎ መተርጎም ያስቀስፍል እራሱ መጀምሪያ ከጥላቻ መውጣት ነው
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
ዛሬ ተመችቶኛል ወንድሜ መሪውን ስትከትሉ ከሚድኪን ህዝብ ጋር አትጣሉ ነው የኔ ሀሳብ የትግራይ ህዝብ ምን እርገኘ ምንም ጥይት ሞት እርሀብ እኛ እንዋደድ ለምርግስት እግዚአብሔር አለ ለህዝብ ካልሆነ የሚነቅል እግዚአብሔር አለ
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ወንድሞቼ!
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችው❤❤❤
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 Жыл бұрын
እሄ ውድ ጋዜጠኛ እድሜውን ያርዝመው ብዙ ከእሱ ምንወስዳቸው ውድ እውቀቶች አሉ
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 Жыл бұрын
እባካችሁ ይህንን ልጅ ምነው አይን አበዛችሁበት እንዳታሳስሩት እባካችሁ
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 Жыл бұрын
መምህር እና ወንድማችን ሰለሞን እውነትን ሁሌም ተናገሩት አይዟችሁ በርቱ
@dawitesey758
@dawitesey758 Жыл бұрын
ህዝብ ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ የሚሉ ቃላት አማራ ብቻ ነው ?
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 Жыл бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ መምህር እና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@גויתואלם
@גויתואלם Жыл бұрын
Endezih ayenet sowoch bouzouwoch alou yematakachow sow bouzou mesetir yalachow kale hewet yasemalen
የደነደነ ልብ ቶሎ ለመስበር ይከብዳል
29:55
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 33 М.
ማፈር የሚገባህ ቦታ ላይ ማፈር አለብህ፤ ሚኒሊክ የማይጠፋ ፀሀይ ነው
34:06
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 75 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..
41:11
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 143 М.
በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይገለጣል
51:19
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 115 М.
በድንግል ማርያም ዘላለማዊ ድንግልና ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች የማያዳግም መልስ
50:08
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 68 М.
የመንግሥት ግዴለሽነት የተፈረመው የዐመጽ ፊርማ የአዉሬዉ መንፈስ በኢትዮጵያ።
36:59
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 41 М.
የእግዚአብሔር የቁጣ ፅዋ መፍሰስ ታላላቅ ከተሞች ይወድማሉ ደሴቶች ይሸሻሉ
48:48
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 153 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН