"የኦሮሞ ፖለቲካ የሃይማኖት ቂም ያረገዘ ነው" | "ልደቱ አያሌውን የረገምኩበት ዘመን ይቆጨኛል" | ልዩ ቆይታ ከሰለሞን መንግሥት ጋር

  Рет қаралды 154,013

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Пікірлер: 783
@marianameri8322
@marianameri8322 Жыл бұрын
ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አንተና ቤተሰብህን ይጠብቅ💚💛❤
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 Жыл бұрын
ወንድሜ ራስህን ጠብቅ ብዙም ሰው አትመን እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ
@simenwasfaw
@simenwasfaw Жыл бұрын
ሰሎሞን ፡ የሚባል ስም መነሻው ጥበብ ነው መሰለኝ ! እድሚ ይስጥህ ወንድሜ።
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын
😂😂😂👏👏👏
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆👎
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን Жыл бұрын
ዋው big respect ስለስለአማራ ክልል እና ስለ ኤርትራ የተናገርከው ከምር 100% ነባራዊ ሃቅ
@سعادةالاثيوبية
@سعادةالاثيوبية Жыл бұрын
ውይ አንተ ልጂ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ ብቻ ❤
@jerrymulugeta4448
@jerrymulugeta4448 Жыл бұрын
ወንድሜ ተጠንቀቅ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@danbole1233
@danbole1233 Жыл бұрын
100% True!!!የዚህ ጭንጋፍ ዓብይ ዘመን ለኢትዮጵያ የውርደት የውድመት የመግማማት ዘመን ነው::ጥቂት ግለሰቦች ዘርፈዋል እነሱ ያመስግኑ:: ይስገዱለት::ህዝብ አልቋል ቆስሎሏል!!!
@mohammedjemal8802
@mohammedjemal8802 Жыл бұрын
በሃይማኖቶች ዙሪያ ስላለህ እይታና ስለ ንፁህ አመለካከትህ ምስጋና ይገባሃል
@tesfayeabayneh6617
@tesfayeabayneh6617 Жыл бұрын
ጋዜጠኛና የጤና ባለሙያ ሠሎሞን! ፈጣሪ ይባርክህ፡ጤናን ከዕድሜ ጋር አብዝቶ ይሴጥህ፡፡ ድንቅ ትተና ነበር፡፡
@abrahamawropa1014
@abrahamawropa1014 Жыл бұрын
እውነትን በእንደዚህ መልኩ ያብራራ የለም እውነትም ጠቢቡ ሰለሞን ዘመንህ ይባረክ...
@LigbawAdisu
@LigbawAdisu Жыл бұрын
🥰🥰
@ruthmime73
@ruthmime73 Жыл бұрын
ኢትዮ ኒውስ እባካችሁ ሰሎሞንን ቢያንስ በሳምንት አንዴ አቅርቡልን ማር ነው አፉ💚💛❤👍
@zizi-y1f
@zizi-y1f Жыл бұрын
ይሄ ልጂ እንዴት እንደምሳሳለት አላህ ይጠብቅህ ❤
@rahmet123
@rahmet123 Жыл бұрын
በጣም እኔም በጣም እሳሳለታለሁ
@kebedeyohannes2288
@kebedeyohannes2288 Жыл бұрын
ጎበዝ ኢትዮጵያ ነህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ!
@BMT368
@BMT368 Жыл бұрын
እራሰህን ጠብቅ ወንድሜ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ❤
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Жыл бұрын
ሞኞች ምን ማለት ነው ምንያለስ ስንፍና ነው እዲህ የደከመ ምክር ።
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 Жыл бұрын
Maryam ye bozene zebegna aydelechem🎉🎉
@rbh77
@rbh77 Жыл бұрын
Y neqa oromo, Waqefata new!
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Жыл бұрын
እራስክን ጠብቅ ወድማለም
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 Жыл бұрын
ልደቱ አያሌው ዘመን የማይሽረው ጀግና ነው:: ሰሌ እና ቴዎድሮስ አስፋው ደግሞ የኛ ዘመን ጀግኖች ናቹ:: ሁሌም ከጎናቹህ ነን በርቱ እንደናንተ አይነት ጀግኖችን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን ያብዛልን::
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
ጠቢቡ ሰሎሞን ብለንሀል ድንግል ትጠብቅህ 💚💛❤️🙏🙏👏👏👏💕💕💕
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆👎
@habeshaking2220
@habeshaking2220 Жыл бұрын
ሠለሞን በተገኘህ ጊዜ ሁሉ በአድናቆትና በጥልቅ ጥሞና የማደምጥ ጥልቅ ብቃትና ዕውቀት ያለህ ልጅ ነህና ሥለልደቱም ያገለፅክበት ምስክርነት ድንቅ እይታ ነውና እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
ይሄን ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቀው የኢትዮጵያ ፓለቲካ እንደድመት ልጆችዋን መብላት ነው ስራው እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልህ💚💛❤
@kesistibebukolchaofficial
@kesistibebukolchaofficial Жыл бұрын
?
@kesistibebukolchaofficial
@kesistibebukolchaofficial Жыл бұрын
.K
@ritatafesse4995
@ritatafesse4995 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ሰው ❤❤
@emulove-wg1zw
@emulove-wg1zw Жыл бұрын
በጣም
@danbole1233
@danbole1233 Жыл бұрын
እውነት ነው!!!
@MarkosTarkegn
@MarkosTarkegn Жыл бұрын
enes bihon
@iglesiadesta2795
@iglesiadesta2795 Жыл бұрын
የሚዲያ እድል ኣገኘን ብለው መርዝ እና ኣሉባታ በሚረጭበት ዘመን እንደ ሰለሞን ኣይነት ጥበብን የሚዘራ ማግኘት ለሀገራችን ትልቅ ተስፋ ከፈጣሪ እንዳለ ማስረጃ ነው:: እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉዎች ይጠብቅህ:: ህሊና ቢስ ትውልድ ልቦና ይስጥልን
@bezawitbekele3558
@bezawitbekele3558 Жыл бұрын
ስላየሁክ በጣም ነው ደስ ያለኝ የምር ተጨንቄ ነበር🙏ድንግል ማርያም ከክፉ ትጠብቅህ❤
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 Жыл бұрын
ወንድሜ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ። ሰው የሚታፈንበት ሀገር ተስፋችን እግዚያብሔር ብቻ ነው።
@iam4419
@iam4419 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን ከዚህ ሰይጣኖች በለጠ ግን በልፅገሀል ምነው የአብይ ጠበቃ ሆንክ ጉድ
@MertiAbi-jf7nt
@MertiAbi-jf7nt Жыл бұрын
1000 አመት ኑርልን ሶል እንዳንተ ምሁር የበዛባት ሀገር እንደሆነች መች ያውቃሉና በደንብ ንገራቸው የተናገርከው ነገር አንድም የሚነቀፍ ነገር የለውም እድሉን አግንተው በባዶ ጭንቅላት የማይገባቸው ቦታ ላይ ተቀምጠው ነው እኮ ሀገር የሚያምሱ
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Жыл бұрын
እውነት መናገር ወጀል የሆነበት ዘመን ወጀለኛ የሚፈነጭባት ሀገር 😢
@_samsonabebe4853
@_samsonabebe4853 Жыл бұрын
እናመሰግናለን! ኢትዬ ኒውስ ፤ ለእውነተኛ ተግባር ፣ ለማህበራዊ መግባባት ጠንክራችሁ ሥሩ። በርቱ!
@abrahammihret6239
@abrahammihret6239 Жыл бұрын
ዊይ ! እንዲህ አይነት እንቁ እያለን የማንም መጫወቻ!! የአማራ ሕዝብ የዚህን ልጅ ሀሳብ ተጥቅሞ መስራት አለበት!! ልጁም ቦታ ቢሰጠውና ቢመራን🤔 ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏😍
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
እንዳታስበሉት እንዲህ አይነቱን ከአውሬዎች መደበቁ ጥሩ ነው አንድ ቀን ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል ግን ሀገሬ ሰው አላት ተስፋ አለን
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ Жыл бұрын
Very young person, but his analysis is more like from an experienced political science expert. Great deep analysis!!
@Hamelmal777
@Hamelmal777 Жыл бұрын
በቃ ቃላት የለኝም እውቀት የተሞላበት ንግግር ልክ ውሃ እንደተጠማች ነብስ በውስጤ እየተንቆረቆረ ሲገባ ይሰማኛል ❤❤❤❤ጀግና እውነት
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ እኮ ይችላል ደና ስለሆንክ ደስ ብሎናል አለመቀባት ጥሩ ነገር ነው ሰሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
@maruhailu2019
@maruhailu2019 Жыл бұрын
Solomon is the brightest man in my life
@gatuyeju3671
@gatuyeju3671 Жыл бұрын
የወንድም ሰለሞን የፖለቲካ ግንዛቤውና አቀራረቡ ግሩም የሀሳብ ፍሰት ከግሩም ገለፃ ጋር ነበር። ጥሩ አንቂ በመሆኑ ዘወትር ቢጋበዝ ብየ ለመጠቆም እወዳለሁ።
@Hadra709
@Hadra709 Жыл бұрын
አዲስ አበባ ነው ያለው ደንቆሮው አብይ በግር በፈረስ እየፈለገው ነው አላህ ይጠብቀው
@mewedaaslem4332
@mewedaaslem4332 Жыл бұрын
ከኦሮሙማ የቀን ጅቦች አምላክ ይጠብቅህ ብሮ🙏
@photography6969
@photography6969 Жыл бұрын
Dedeb asama
@mewedaaslem4332
@mewedaaslem4332 Жыл бұрын
@@photography6969 ጥንብ ጋላ ቱ
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
አይቀርለት ሲበረጠቅ
@sarameereee7669
@sarameereee7669 Жыл бұрын
ስለሞን መንግስቴ ምርጥ ስው ምሁር ❤❤❤❤
@be_hailu5634
@be_hailu5634 Жыл бұрын
Thanks Solomon! Belete: we may see you on ETV soon. ልጁን ልታስጠቁረው አስበህ ከሆነ መልካም ስራ እልዳልሆነ እወቀው።
@tadessetegegne3977
@tadessetegegne3977 Жыл бұрын
ዳኑ ቢለን እንደ ሰሌና መሰሎቹ ፓለቲካን በቅጡ የተረዱ አሻግረው ማየት የሚችሉና ታሪክን ባህልንና እምነትን ጠንቅቀው የተማሩ ያነበቡና ያወቁና የተረዱ ሰዎች ነበር ወደ ፓለቲካው መሪነት መምጣት የነበረባቸው ግን አሁንም አልመሸም መምጣት አለባቸው ማምጣት አለብን💪
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
በትክክል እንድንደን ሳይሆን እንድንሞት ተፈርዶብናል
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
He is an extra ordinary person that explain the reality without being biased with politics!
@agazdamo9177
@agazdamo9177 Жыл бұрын
ሰሌ Amazing፣ ጎበዝ! ነገር ግን ተረጋጋ፣ ትልቅ አቅም ሥላለህ በየዩትዩቡ አትጋበዝ። ምናልባት Ethio news ግን ችግር የለውም ፤ የራሥህ ወጥ አጀንዳ ይዘህ ጥልቅ ውይይት እንደ መአዛ ብሩ፣ እንደ ደረጀ ሀይሌ አይነት አሥብብበት❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የፈራ ይመለስ የፈለገው ሚዲያ ላይ መቅረብ መብቱ ነው።
@fentax111
@fentax111 Жыл бұрын
የአማራ ፓለቲካ ከአኤርትራ ጋር በደንብ መጠንከር አለበት በወልቃይት በር ቀጥተኛ ንግድ እና የተለያዪ ቀጠናውን የሚቀይሩ የሚያሳድጉ ስራዎች መሰራት አለበት ። የክልሉ መንግስት ለገበሬው በአኤርትራ ድበር ማዳበሪያ ቢያስገባ እጅግ በተሎ እና በተወሰነ ወጭ ያስገባል። ወልቃይት ቀጥታ ከአኤርትራ መገናኛ የንግድ መስመር መሰራት አለበት ይህ ከተሰራ የአማራ ህዝብ በጣም ኑሮው የሻሻላል አኤርትራም መላው ቀጠናውም ያድጋል። ። አሜሪካ እና ምራባውያን ን እናሸንፋለን እራሳችን በራሳችን እናድጋለን ። ከነሱ የሴራ እና የቅኝ ግዛት ፓለቲካ ነፃ እንሆናለን።
@taglon
@taglon Жыл бұрын
ይህ አምባገን ቡድን ህዝብን አሸብሮ በመጨረሻም ራሱን በራሱ በልቶ ይጠፋል።
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Жыл бұрын
የሀገሬን ፓለቲካ ሶል ይተንትን!! 24*7 ብተነትን እንሰማሀለን!! በርታልን!!
@solobrand100
@solobrand100 Жыл бұрын
በልደቱ ሁላችንም ተጸጽተናል
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን Жыл бұрын
ከምር አዎን
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ የሆነ ውይይት ነበር ቀጥሉበት 👍
@greatfallsmgmt
@greatfallsmgmt Жыл бұрын
Thank you young man! You are right, we should give our ears to Ato Lidetu. የብርሀኑ ነጋ ሴራ እንዲፈፀም አንፍቀድ
@abayeysuf9194
@abayeysuf9194 Жыл бұрын
እድሜህን አላህ ያርዝመው❤❤❤
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious Жыл бұрын
ስሙን እና የምናገኝበትን መንገድ ከቪዲዬው ጋር ብታረጉት: በበጎነት የሚረዳ አይታጣም:: በርቱ ወንድሞቻችን::🙏❤🇪🇹
@tesfalemghirmay7109
@tesfalemghirmay7109 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ እይታ ነው፡የኣማራ ትግል ቅርጽ ለማስያዝ የልደቱ ኣያለው ያቀረባቸው ኣትያቄዎች ደግማቹ ብትዋየዩበት በጣም ጠቃሚ ይመስለኛል።
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Жыл бұрын
ይሄ ሰው ብዙ እውቀት አለው ፓለቲከኞች ቢሰሙት ጥሩ ነው
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Жыл бұрын
ሰሌ እይታህ ግሩም ነው በብልፅግና እየተደረገ ያለው በየትኛውም መንገዶች ጠንካራ ኢትዮጵያውያንን ማጥፋትና ማዳከም ነው። በተለይ በአህጉር አይደለም በዓለም ገናና የነበረው የኢትዮጵያ መከላከያ ተቋምን እያጠፉት ነው።
@danielt2923
@danielt2923 Жыл бұрын
ጠያቂው ግን ጋዜጠኛ ነው ወይስ ካድሬ? አቦ ሆዳም አማራ መብዛቱ🤷🏿‍♂️ ሶልዬ we salute you❤ ከክፉ ይጠብቅህ
@be_hailu5634
@be_hailu5634 Жыл бұрын
ያሰኛል👍🏼! ለከርሞ etv ላይ እናየው ይሆናል
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Жыл бұрын
ጠፍቶ ነበር እኳን ደና መጣህ
@AnchinTeferi
@AnchinTeferi Жыл бұрын
ሰሌ እግዚአብሔር ጥላከለላ ይሁንህ
@abejebelew1812
@abejebelew1812 Жыл бұрын
የኔ ጥያቄ በቀጥታ ተመልሷል የመብሠል ምልክት ነህ ።
@HewanDemissie
@HewanDemissie Жыл бұрын
ነጻ በሆነ አይምሮ የዚህን ልጅ ትምህርት ወድጄዋለሁ።
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
You are right but abiy lebaw ayiwedachewim
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Medehaniylmin abiy yiwerdal
@medimedi-ik8oj
@medimedi-ik8oj Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም❤🥰🥰🥰
@elsabethgessesse8899
@elsabethgessesse8899 Жыл бұрын
ሰለሞን በሰላም ስላየሁ ደስ ብሎኛል እንኩዋን አየንህ🙏🏾
@gduuhdjg411
@gduuhdjg411 Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ እኮ ነው
@AzebAzeb-er3lp
@AzebAzeb-er3lp Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 Жыл бұрын
እረ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ፍትህን መልስልን ለኢትዬጲያ ህዝብ 🙏🙏🙏
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የአማራ ልጆች ንቃተ ህሊያ የሚመጣውን የሚሆነውን ስለሚናገሩ ጠላት ያሳድዳቸዋል። አፍ የሚያስጭ ንግግር ዘ ይገረም ።
@kedirassefa16
@kedirassefa16 Жыл бұрын
ወዳጄ ያንተን ያህል ብልጽግናን እርቃኑን ያስቀረ ተንታኝ አልታየም ። ነባራዊ ሁኔታ በትክክል መተንተን የችግሩ ግማሽ መፍትሔ ነው። ኢፍትሐዊነት የትም በማን ላይ ይፈጸም በራስ ላይ እንደ ተፈጸመ ቆጥሮ በጋራ መቆም እስካልተረጋገጠ ድረስ የማን አረመኔ መቀለጃ መሆናችን አያበቃም ።
@aynadishaile3134
@aynadishaile3134 Жыл бұрын
እውነት ነው ሰለሞን አማራ ሲታሰብ በሀይማኖት በኩል እስልምና እና ኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን አማራ ሆነው ብዙ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች እንዳሉ አማራ የፖለቲከኞች እና ኤሊቶች ማሰብ መቻል አለባቸው ።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
ሰሎምን ስትጠፋ የታሰርክ መስሎኝ ነበር:: ባሁኑ ጊዜማ ትተኽን አትጥፋ:: ፋኖን ደግፍ::
@kasseng4738
@kasseng4738 Жыл бұрын
Wow twice wow! Proud of you my brother for your evidence based analysis of Ethiopia's current affairs.
@edenteshome7065
@edenteshome7065 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ ግን የሆንክ ጠማማ ነህ በደንብ እያብራራልህ እዉነቱን እያወከዉ የምትገግመዉ ነገር ሶል አሪፍ ሀሳቦች ናቸዉ የምተነትናቸዉ በርታ ከአብይ አይን ይሰዉርህ
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 Жыл бұрын
እድሜ ይሰጥህ 🙏🙏🙏 ከደንቆሮው ከኦሮሞ ፖለቲካ ይሰውርህ
@sintayehusufe8398
@sintayehusufe8398 Жыл бұрын
ጀግናነህ በግልጽ ስላስቀመጥከው ብትሞት አይቆጭህም
@mamemame906
@mamemame906 Жыл бұрын
You are best man in the world plz taker you selfie man
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 Жыл бұрын
Etiopias problem is oromia & Oromias problem is etiopia🎉🎉 moreover it were been imposible to live with those using a mask etiopia inorder to achieve their goal🎉🎉
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Жыл бұрын
I wish ato ledatu ayalew next pri minster Ethiopia l respect and love ❤️ 😍 👍ato ledatu he is very humanity and positively Always stand with truth God bless ato ledatu protect him from those evil eyes Amen 🙏🙏🙏
@amarealemayehu609
@amarealemayehu609 Жыл бұрын
አንደበተ ርትአኡ መልካም አስተሳሰብ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው አላህ ይጠብቅህ
@novelethio9891
@novelethio9891 Жыл бұрын
ሶል ምርጥ ልጅ !!! እግዚአብሔር የኦሮሞን ልብ ይመልስ !!!
@zbhshszhhzv6044
@zbhshszhhzv6044 Жыл бұрын
ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰለሞን
@jabnaforfood3584
@jabnaforfood3584 Жыл бұрын
ወንድሜ ከአላህ በታች እራሥህን ጠብቅ ወላሂ በሠጠሐቸው አሥተያየቶች እውነት በኛ በሙሥላሞች እንደሚመጣ እምኘ ነው የተቀበልሁት ምክንያቱም ይህ መንግሥት እሥልምናን ከላይ እያባበለ መግደል ከጀመረ 5አመት ሞላው እምነትንና ብሄርን አንድ አድርጎ በወለጋ በሽ እሚቆጠሩ ሙሥሊሞች ተገለዋር መሥጊዶች ፈርሠዋል መጅሊሡ እነሡ በሚፈልጉት በጠነባ ዘረኝነት ተጨማልቋል ቀጠሉ ወደ ኦርቶዶክሥ ክርሥቲያኖች ቀጠለ በአ/አ ያላቆመው የሙሥሊሞች መሣደድ ሥለዚህ ሙሥሊምና ኦርቶዶክሣዊያን አንድ ሆነን መታገል አለብን በብሄር በእምነት ነጣጥሎ እየመታን ይቀጥላል የእሡ የሆነውን የባአድ አምልኮና የግብረሰዶምና የሌዝቢያንን ማሥፋፊት ነው አላህ ያንሣቸው
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Жыл бұрын
እነነሱ አንዴ ከነ ከሱ ሳያደሙ አያልፍም የመጨረሻ ገገማ ናቸው 😅😅
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
OROMO BILTSEGENA YEPOLITICA DIRJET SAYHON #YETELACHA #SEBAKI #YEAEMERO #DEKUMANOCH TEREQAMO BUDEN NEWE ❗️
@kokebtube6639
@kokebtube6639 Жыл бұрын
ኑረልን ወንድማችን
@someon1
@someon1 Жыл бұрын
ግብፅ ኢትዮጵያን ብትወር አትችልም እንጅ የአብይን ያህል ግፍ በኢትዮጵያን ላይ አትፈፅምም
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 Жыл бұрын
ተባረክ የኔ ልጅ , እውነት ተናጋሪ አንትን የምገልፅበት ቃላት አላገኘሁ
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Жыл бұрын
ተመስገን እንኳን አየውክ እንዴት ተጨንቄ እንደነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤😢
@محمدعلى-ب2ف6ص
@محمدعلى-ب2ف6ص Жыл бұрын
ሰሞን አሥተሣሰብህ ወላሒ ትክክል ነው እንዳንተ ያሉትን ሙህር ያብዛልን እሚገርም ትንታኔ ነው በርታ ውድ ወንድማችን
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
ቢቻ አላህ ይጠብቅህ ሌላ ምንም አልልም እባካቹ የአማራ ልጆች እባካቹ እንደዚህ. አይነት ሰዎችን ደግፉ
@geez2016
@geez2016 Жыл бұрын
በለጠ ወዴየት እየሄድክ ነው??በራሳቸው የፀጥታ መዋቅር ውስጥ ለሶስት ወር አካባቢ ሀላፊ ሆኖ የነበረው ከማል ገልቹ ያለውን አልሰማኸውም እንዴ??
@alemushwolde-tsadik989
@alemushwolde-tsadik989 Жыл бұрын
ወንድሜ ሰለሞን ብልህና አስተዋይ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ::
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
ጀነረራል፣፣፣፣አባዉ፣፣፣ማለት፣፣፣፣በአማራላዪጨካኝአዋራጂነቸዉ፣፣፣አባዉታደሰ፣፣፣፣ሰለሞንአከብረሀለሁእደሀለሁጀግናነህ፣፣፣ግንጀነራልአባዉ ከወገኑገዳዪነዉ
@oromiastateuniversityschoo7083
@oromiastateuniversityschoo7083 Жыл бұрын
ሰለሞን በጣም ምርጥ ሃሳብ ያለዉ ሰዉ ነዉ!!! በተለይ ደግሞ ስለ ጀነራል አበባዉ ታደሰ የተናገረዉ ነገር እጅግ ድንቅ ነዉ፡፡ እባካችሁ መሪዎቻችንን እናክብር ሁሌም ከጎናቸዉ እንቁም፡፡ሀሳባችን እንደ ሰለሞን በእዉቀትና በምክንያት ላይ ብቻ የተመረኮዘ ይሁን፡፡
@meskerameyohanes3733
@meskerameyohanes3733 Жыл бұрын
Thank you for sharing my brother you are so amazing I proud of you be safe be strong 💪 god be with you ❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterayalew7
@asterayalew7 Жыл бұрын
good to see you again Solomon.
@ethiopiaethiopia9391
@ethiopiaethiopia9391 Жыл бұрын
Inquwan metahilen , jedegu ye Amhara Amelak yetebekeh🙏❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛💟💟💟🧚🧚🧚🙏
@emou1805
@emou1805 Жыл бұрын
Teftke Eko men hone beye nbre selayewk Desi beloghal, 🙏🙏😍😇😇
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Wondime yalikew hulu liknew gin tinish sewoch meri tebilew ye muslim ☪️ hone ye Christian ✝️ meriwochin bemasiferarat genzeb bemestet zim bemasibal sirachewin yiseralu. Allah hizibun yitebik. Gin Allahin yamene sewin ayiferam.
@beleteeshet2185
@beleteeshet2185 Жыл бұрын
እውነት በጣም እሳስቦንን ነበር ታይቶ ሲጠፋ
@astermesfin5822
@astermesfin5822 Жыл бұрын
Welcome back, so refreshing to listen to you and also very educational to all of us. Be safe my friend.
@surafelyohanis6996
@surafelyohanis6996 Жыл бұрын
ግን ጠያቂው ሆነ ብለህ ነገሩን እያውክ ልጁ እንዲናገርልህ ባላውቀ የምትጠይቀው
@abiytenawe968
@abiytenawe968 Жыл бұрын
አበባ መትከል የጀመረው ከቤቱ ነው ትጥቅ ማስፈታቱንም ለምን ከቤቱ አይጀምርም
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Enesuma more astatekachew. Yereba mekelakeya saylakbachew endihu set ena hitsan sigedlu norew ende jegna enderader tebalu 😢
@solomongetachew5823
@solomongetachew5823 Жыл бұрын
Solomon, thanks a lot about ldetu ayalew:: perfect explanation! so here is a fact.....
@biniyamkindie
@biniyamkindie Жыл бұрын
Mariyamn ante jeginaye neh. Gin min waga alew awurew bezuriyah new yalew. mirt mirt sewochachinin eyebelabin new awurew. min yishal yihon. Dingil mariyam titebikih wendme.
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Жыл бұрын
Wendme Egziabher yitebqeh. Ke ayn yawtah
የህዝብን ችግር ከመቅረፍ ይልቅ ህዝብን ማናደድ ነው የተያዘው/ፍቅር የለበሰ ፖለቲከኛ አታይም
23:29
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 119 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 35 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 118 МЛН
ሀውልት ለማፍረስ የሚጠመደው ለምንድነው?
30:39
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 50 М.
አማራውን ለጦርነት ያስገደዱት ሁኔታዎች  (ክፍል ፩) |መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
31:45
የኦርቶዶክሳዊነት እና ሠዘማዊነት Christianity & Secularism
Рет қаралды 25 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН