የአማራ ፋኖ በጎጃምና የአማራ ፋኖ በጎንደር ከምሽት እስከ ሌሊት ተጨፋጨፋ። 13.5 ቢልየን ዶላሩ እጃችን ገባ ጠላት ተቃጠለ ተኮላሸ።

  Рет қаралды 24,547

Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ

Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ

Күн бұрын

የአማራ ፋኖ በጎጃምና የአማራ ፋኖ በጎንደር ከምሽት እስከ ሌሊት ተጨፋጨፋ።
13.5 ቢልየን ዶላሩ እጃችን ገባ ጠላት ተቃጠለ ተኮላሸ።

Пікірлер: 94
@selamehagere9366
@selamehagere9366 2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድል ለመከላከያችን
@GeremewChere
@GeremewChere 2 ай бұрын
ዴቭዬ ንገራቸው እየመረራቸውም ቢሆን በጎርፍ ውሃ ያወራርዱት በርታልን
@ABICHUBESHASHA
@ABICHUBESHASHA 2 ай бұрын
Core dawit-የሀገሬ ጀግና የምድያው ድሮን እንወድሃለን በርታልን ❤❤❤
@TesfayeTolosa-r2e
@TesfayeTolosa-r2e 2 ай бұрын
ቅና ያለው በናቱ ይቀናል። ዴቭ ብዙ ሰው በማወቅም ባለማወቁ በሀገሩ ላይ ይቆምራሉ። በእኔ እምነት ሁላችንም ቆምብለን እናስብ። እልህ መጋባት በመጀመሪያ ስለልጆችህ ስለራስህም ማሰብ ያስፈልጋል። ብዙ ጊዜ የማናስተውለው ነገር ምን መሠለህ ዴቭ ለምሳሌ እኔ ስልጣን ያለኝ ቢያንስ በአንድ ሞያ ቢበዛ ሁለትና ሶስት ሌላውን የምናገኘው ከሌሎች መሆኑን ካልተረዳን ከምናተርፈው ይልቅ የምናጣው ይበልጣል። ዘጠና ፐርሰት አገልግሎት ፡ እና ጥቅም የምታገኘው ሆኖ ሳለ የማያዋጣ ሴራና ክፋት እና የወንጀል ተባባሪ መሆን ለሁላችንም አዋጪ አይደለም። ዴቭ በተለይ በንግድ እና በተለያየ የሥራ ሴክተሩ ውስጥ የምትገኙ በማስተዋል በሠከነ መገድና በቅን መገድ ፡ በሀቅ ጎዳና መስራት፡ መጠቀም ፡ ሀገርን መጥቀም፡ ተገቢ ነው። እናም እኛ በከፋን ባጠፋን ቁጥር ሌሎችም እደዚህ አያስቡም ማለት የዋህነት ነው። እባካችሁ እናስብበት። ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን ዴቭ
@hassenalmehadi2134
@hassenalmehadi2134 2 ай бұрын
በርታልን ክር ዳዊት
@mohammedalyu6401
@mohammedalyu6401 2 ай бұрын
አንጀት አርስ የሆንክ ሰውየ ብሰማህ የማልሰለች ነኝ
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 2 ай бұрын
ይገባቸዋል እኛ ሀገር የሰራ ጀግና አይባልም አቡቹ ❤ አዴ አንበሲት❤ ካቢኔዎቻቸው ❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ዴቭ ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ blessed 🙏🙏🙏🙏
@mesfinassefa6966
@mesfinassefa6966 2 ай бұрын
Good job my brother, keep up.
@berhanuserbessa9117
@berhanuserbessa9117 2 ай бұрын
ወያኔ ለምንድነው የጎንደርን ህዝብ የሚጠላው? የጎንደር ህዝብ በኢትዮጵያነቱ ስለማይደራደር ነዉ ስለዚህ በሌላ አካባቢ የምትኖር የአማራ ህዝብ ንቃ ክብር ለጎንደር ህዝብ
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele 2 ай бұрын
መቸውንም አይኖረውም ።ሐማሴኖች አማራ ፃዓዳ አፍንጫ ሲሉን ያኔ አይገባኝም ነበር ።ዛሬግን ገብቶኛል ።ሕወሓት እና ሻብያ ይህን ሕዝብ አጥብቀው የሚጠሉት ባጠመዱት የዘረኝነት ወጥመድ አለመግባቱ ነበር ።ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ዘዴዎች እየጎሸሙ ዘረኛ አልሆንላቸው ያለው ሕዝብ በዛሬው ቂላቂል መንጋ ተሳካላቸው ።ዛሬ በራሱ ክልል ጦርነትን በመለኮስ የገዛ ሕዝቡን ያሰቃየው ጀምሯል ።
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 2 ай бұрын
I am sick and disgusting listening to Messay, the Blind Man and others who are insulting the people of Ethiopia! Mostly, get rid of the evil Stalin!
@Desalegn-v2e
@Desalegn-v2e 2 ай бұрын
ኮር ደቭ ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤
@yaikobsirak9758
@yaikobsirak9758 2 ай бұрын
ይሰማል !
@Modagne23
@Modagne23 2 ай бұрын
We Love you Core Dawit🫡
@asfawtura6283
@asfawtura6283 2 ай бұрын
የሚዲያው ድሮን ኮር ዳዊት ገብቶአል ❤❤
@hasenbahiru
@hasenbahiru 2 ай бұрын
ገቡ ገቡ ገቡ 13.5 ቢሊዬን !
@derejefanta8445
@derejefanta8445 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 ደረጀ ከማ/ ኢትዮጵያ ሠላምታዬ ይድረሥህ,,,🎉🎉🎉
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 2 ай бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
@hanaaddis5207
@hanaaddis5207 2 ай бұрын
አምቦ ጀግና ህዝብ ነው የማንም ወረበላ የውያኔ አሽከር ሸኔ ልክ ያስገባዋል ቱለማ ጅግናዎች
@nagashyihune4118
@nagashyihune4118 2 ай бұрын
ደል ለኢትዮጰያ ሞት ለህወሓት ለባዳዎች
@DawitDafa
@DawitDafa 2 ай бұрын
❤❤❤Good❤❤❤
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 2 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@gdhfhcjfjfjc3725
@gdhfhcjfjfjc3725 2 ай бұрын
❤❤❤
@teshomewami2488
@teshomewami2488 2 ай бұрын
BRAVO DAVE.
@NigusseDaba
@NigusseDaba 2 ай бұрын
ዴፍችን በርተ
@danieletichaeticha4932
@danieletichaeticha4932 2 ай бұрын
ዴቭዬ አንተ እውነተኛ የፓለቲካ ተንታኝ ነብይ ነህ አንተ ያኑርልን
@sisayabate6233
@sisayabate6233 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 ዴቭ አገር ወዳድ ኑርልን ጤና ይስጥህ
@denekedemissie7514
@denekedemissie7514 2 ай бұрын
ኮር እንዳልከዉ መንግስት ባለ ጥቁር ገበያና በስግብግብ ነጋዴዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንድወስድባቸዉ የማንቃት ስራ አጠናክረህ ቀጥልበት። ስጀመር እነዚህ የፅንፈኞቹ ነቸዉ።
@adanchegiram8053
@adanchegiram8053 2 ай бұрын
ጀ ግና ነህ ❤❤❤❤❤❤
@birhanushifereaw6571
@birhanushifereaw6571 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 10q boss
@genetgmichael4990
@genetgmichael4990 2 ай бұрын
Our hero abechu
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
ይሰማል.ይታያል
@tech-f4c
@tech-f4c 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemayehuAlaro-di8in
@AlemayehuAlaro-di8in 2 ай бұрын
Yesemal
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
የሚዲያው.ድሮን..ኮር.ዳዊት.አቢቢይ
@by8344
@by8344 2 ай бұрын
Those who are fighting from the forest just give it up. Ethiopian government is strong and sofesticated. Why do you waste your time and resources. Africa is on a new path of development.
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 2 ай бұрын
ከጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ የተሻለ መንግስት እስከሚመጣ ቢመጣም አረጋግጠንፕነው ስልጣን የሚለቀው እስከዛው 40 አመት ሰምተነዋል ❤አብያችን ኢትዮጵያን ይመራል !!
@TgstGirma
@TgstGirma 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kedirboku1112
@kedirboku1112 2 ай бұрын
👍
@SeifuTebeje
@SeifuTebeje 2 ай бұрын
1111..
@danielmezemr309
@danielmezemr309 2 ай бұрын
ኮር ዳዊት የሚዲያው ድድድድድድሮሮሮሮሮሮሮንንንንንንንንንንንንን
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 2 ай бұрын
ዴቫዬ እነዚህ ዲያስፎራ ተብዬዎች ግን ኢትዮጲያ የምትባል ሀገር አለችኝ ብለው ይናገራሉ ማፈርያ ብቻ
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 2 ай бұрын
ትንቢት ተናጋሪው ❤ዴቫዬ ጠብቄህ ጠብቄህ ሲደክመኝ ተኛሁ አንተን live ማዳመጥ ነው የምወደው ሰአትህን fixe አድርግ ደግሞ እንደመስቀል ወፍ አትጥፍ ጀግናችን
@reshukebede4931
@reshukebede4931 Ай бұрын
Ke❤ sel
@YoHa-f3p
@YoHa-f3p 2 ай бұрын
እኳን ደስ አለህ እኳን ደስ አለን
@danielgebretensay3214
@danielgebretensay3214 2 ай бұрын
ማቹሬ ያለው ፓፒዬ ፊክሽን ላይ ያለ ገፀባህሪነው ምናላቸው ከሰማ
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 2 ай бұрын
💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 2 ай бұрын
ሕውሀት በሚለው በስሙ ላይ አስጠንቁለው ነው
@abebasetarge383
@abebasetarge383 2 ай бұрын
ኮር አድሚ ይስጥህ ፈጣሪ ይባርክህ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@TsionHaile-mj6pz
@TsionHaile-mj6pz 2 ай бұрын
ሰላም ኮር
@EndalkWorku-s2u
@EndalkWorku-s2u 2 ай бұрын
ሀይ ኮር
@mindabekele6315
@mindabekele6315 2 ай бұрын
ሰቡ ረቡ ሰቡ ረቡ
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 2 ай бұрын
ዴቫዬ አንተ ምርጡ ኢትዮጲያዊ እንኳን ደስ አለህ የዴቫ ቤተሠቦች ስለ ኢትዮጲያ እንኳን ደስ አለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@netsolo8225
@netsolo8225 2 ай бұрын
ነብስ ይማር ሳያቁ ለሞቱት
@Maaaaaaaiiii
@Maaaaaaaiiii 2 ай бұрын
Ethiopian ❤
@netsolo8225
@netsolo8225 2 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯💯💯💯💯👍👍👍👍🙏🙏🙏
@by8344
@by8344 2 ай бұрын
I believe Ethiopia is Mistry. How many times we worried about our country. But all passed and we survived while our enemies failed. Trust God. Now it is time to come out of the poverty cycle. Let us all work hard and stand with our government.
@demekechgonfa
@demekechgonfa 2 ай бұрын
Exactly that's the only choice we have no matter how the insider and outsider enemies are working together Ethiopia is great again God bless our undefeated 🇪🇹🇪🇹 🇪🇹👨‍✈️👩‍✈️👨‍✈️👩‍✈️army's & our visionary hambel brilliant prime minister Dr.Abbey👉👨‍✈️ 👈 & his team's because of there hard work our country going forward by promoting technology and development which is good for our economy to grow our lovely country 👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹 growing up and the insider and outsider Komeche's are going down may the presence of God be with our undefeated Ethiopian Army's & our visionary hambel prime minister Dr.Abbey our media Dron brother Dev AMEN 🙏🙏🙏
@MengeshaCapitan
@MengeshaCapitan 2 ай бұрын
1
@yalewwoldesadie8397
@yalewwoldesadie8397 2 ай бұрын
My brother hi
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 2 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️🙏🇪🇹
@reshukebede4931
@reshukebede4931 Ай бұрын
Ke❤ selam hunelen
@danielgebretensay3214
@danielgebretensay3214 2 ай бұрын
እነገቡገቡ እኮ ዛሬ አንድ አመት ሆናቸው አራትኪሎ እንገባለን ካሉ ክላሽይዘህ 5ኪሎሜትር አትጓዝም ያለው እውነትነው
@reshukebede4931
@reshukebede4931 Ай бұрын
Selam
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 2 ай бұрын
111111111111111❤🎉❤🎉❤🎉❤
@teshomewami2488
@teshomewami2488 2 ай бұрын
SELAM
@abebaayele165
@abebaayele165 2 ай бұрын
❤🇪🇹💐🇪🇹🌺🇪🇹🌷🇪🇹🌼🇪🇹🌻🇪🇹🎉🇪🇹❤
@berhanuhika9376
@berhanuhika9376 2 ай бұрын
ቅንጥበጣቢ ነጋዴ ናቸው።
@NebiyuDawit-y1i
@NebiyuDawit-y1i 2 ай бұрын
ልገርበው እንደፈረድብኝ መንፈስ
@Wake-ee9my
@Wake-ee9my 2 ай бұрын
የአማራን ስቃይ ያበዙት እልመኛ ዲያስፖራዎች ናቸው :: ለዘራፊውና ጽንፈኛ ፋኖ ዶላር አየላኩ ፋኖውን እረስ በርስ አባሉት አጨራረሱስ እግዚአብሔር የዘራችሁትን ያሳጭዳችዋል አሁንም ብድራቱን እያሳያችሁ ነው :: በናንተ ምኞት ኢትዮጵያ አትበተንም
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 2 ай бұрын
Ahre 1000 yigeza ❤
@tilahunendashew2408
@tilahunendashew2408 2 ай бұрын
1Dollar=130.24 Shilligs
@ambissanile6658
@ambissanile6658 2 ай бұрын
Facts on the grounds are. Fifty-thousands bastared of history VS one hundred plus millions proud Africans. Waw the times we live in.
@GemedaAleme-et3pe
@GemedaAleme-et3pe 2 ай бұрын
111
@KebedeDugo
@KebedeDugo 2 ай бұрын
ከሻኪሶ
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 2 ай бұрын
111111111❤❤❤
@abebasetarge383
@abebasetarge383 2 ай бұрын
ኮር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fikreabadi1024
@fikreabadi1024 2 ай бұрын
1 USD in S.Korea 1382
@Ezu7219
@Ezu7219 2 ай бұрын
Hi dev....
@DawdShimels
@DawdShimels 2 ай бұрын
ዘመነና እስከንድር በአብይ ቦታ ትላለህ አንተ እዛ ያሉ እርጋፊ ውርጋጦች በሀሳብ ልዩነት ጭንቅላቱ ዙሮ ጥላውን ማመን አቅጦት ሲባንን እያደረ ግባብ ቢሉት ሊገሉኝ ነው ነውሚለው
@asyamohamad3150
@asyamohamad3150 2 ай бұрын
Yisamal jegenaw absher atenadede melaw emetefabeh meseloachaw naw aba mela neh ante berta
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 2 ай бұрын
11111111111111111111111
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 2 ай бұрын
😂111111111111😅1
@AsgeBerhane
@AsgeBerhane 2 ай бұрын
??????
@yaikobsirak9758
@yaikobsirak9758 2 ай бұрын
ይሰማል !
@zamosskeyas3002
@zamosskeyas3002 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@asyamohamad3150
@asyamohamad3150 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 2 ай бұрын
ዴቫዬ እነዚህ ዲያስፎራ ተብዬዎች ግን ኢትዮጲያ የምትባል ሀገር አለችኝ ብለው ይናገራሉ ማፈርያ ብቻ
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 2 ай бұрын
❤❤❤
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 11 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 32 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
How drone technology is changing warfare | BBC News
16:46
BBC News
Рет қаралды 129 М.
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 155 М.
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 11 МЛН