የመስቀሉ ነገር | Addisu Media, 17 January 2025

  Рет қаралды 6,868

Addisu Media

Addisu Media

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 11 күн бұрын
ጋሽ አድሱ መሰቀል ኃይላችን ነው ቤዛችን ነው። በዚህ ጉዳይ አንሰተው እንግዳ አቅርበው ህዝብ እንዳውቀው ሰላደረጉ እግዚአብሔር አድሜናጤና ይሰጥልን። አሜን !!!
@abademetrosmariw1130
@abademetrosmariw1130 11 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ጋዜጠኛ አቶ አዲሱ !! መስቀሉ መቼም ይሠራ መቼ ክብሩን በማያስይ ሁኔታ ከወለል ላይ መቀረፁ ትክክል አይደላምና በአስቸኳይ መነሣት አለበት እንላለን መስቀል ከጉላት ላይ በክብር የሚተከል የኢየሱስ ክርስቶስን አምላካዊ ቸርነት የምናስበትና ስለኛ በመስቀል ላይ ሆኖ መርገመ ሥጋን መርገመ ነፍስን በክቡር ደሙ ያነጻበት የመለኮት ኀይል መገለጫ ነው ስለዚህ ቅዱስ መስቀሉ ለክብሩ በሚመጥን ከፍታ መታየት አለበት እንላለን ። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፣
@rahelesayas
@rahelesayas 7 күн бұрын
ጋዜጠኛ አቶ አዲሱ አበበ እግዚ አብሔር ይስጥልን ጥሩ ግንዛቤ አስገኝታችሁናል ሁለችሁንም እናመስግናለን መስቀሉ ግን ይነሳ
@junefirst500
@junefirst500 11 күн бұрын
ደስ አይልም በአ፡ ኪዳን የኢየሱስ እና የሐዋርያቱን ት/ት ስማር፥ ሳናብ ጸልዬ በግብር ስኖር፤ ፈጣሪ መስቀሌን ይዘው የማይታዘዙኝ፥ እልከኞች፥ ጠበኞች፥ ሌቦች፥ ዘረኞች፥ አመንዝሮች፥ ሱሰኞች የኔ አይደሉም የክፉው ልጆች ናቸው!!!
@genetaredo7255
@genetaredo7255 8 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባቶቻችን እህታችንም እኛ አባትም መንግስትም የለንም እንንቃ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ሃይሉን ይግለፅ
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 11 күн бұрын
ዘበነ ለማ እኮ ትላንት ተናገረ መስቀል ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ሲረገጥ ትክክል ውጭ ከሀነ ለጥያት እያለ ሲያናፋ ነበር አወቀሽ አወቀሽ ሲለቐዋት ሆነ በሱ በኩል የቸሰጠው መልስ አልገባውም እንጅ ከሰማይም መለአክ ወርዶ እርገጡ ቢል አንረግጥም ምክንያቱም ዳቢሎስ እራሱን እየቀያየረ ስለማመጣ ሞኞ አይደለንም እግዛአብሔር የተሳለ ሰይፍ አድርጎናል ይክበር ይመስገን🙏 ጋሺ አዲሱ እናመሰግናለን ተገቢ መቆርቆርህን ስላሳዬኸን👍
@Dibekulu27
@Dibekulu27 11 күн бұрын
ለመስቀሉ ክብር ቢኖረን ኖሮ ክርክር ውስጥም መግባት አያስፈልግም ነበር በታየ ሰዓት ወዲያው ማስነሳት ይቻል ነበር
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 6 күн бұрын
ትክክል እህቴ!!!
@shitayeamare4832
@shitayeamare4832 9 күн бұрын
እንደተረዳሁት መስቀሉ እዛ ቦታ ላይ የተደረገው ታስቦበት በድብቅ የተደረገ ነው:: ስህተት ቢሆን ኖሮ በእድሳቱ ግዜ እንዲስተካከል መጠየቅ ነበረበት አሁንም ለማንሳት በሞከሩ ነበር ሆኖም ግን እንዳይነሳ የሚከለክል አካል አለ::
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 11 күн бұрын
በፍፁም አባባ ጃንሆይ ግዜ ይህ መስቀል ይኖራል ብዬ አላምንም ይሀውም ንጉሱ በምነታቸው የፀኑ ኦርቶዶክሳዊ መሪ ናቸው አሁን የኝህን ስማአት ንጉሥ ስም ለማጥለሽት የተደረገ እኩይ ደባ ነው በምርመራ እውነቱ ይጋለጣል ስላሴዋች እውነቱን ያወጡታል::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zewdnehgetaneh9133
@zewdnehgetaneh9133 11 күн бұрын
ውድ አዲሱ እግዚአብሔር ሥራህን ሁሉ ይባርክ ! !
@alex43812
@alex43812 6 күн бұрын
የምንጸልየው መስቀል ኃይላችን ነው ፣መስቀል ቤዛችን ነው ፣ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እንድናለን። እንዲህ እያልን ነው የኖርነው ያለነውም የምንኖረውም የሚያዝነው ግን መስቀሉን የካዱት አይሁዶች ብቻ አይደሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የሲኖዶሱ ጳጳሳትም ናቸወ እስቲ ምእመናኑ ይህን ያህል የመስቀሉ ነገር ገብቶት ይህን ያህል ሲያዝኑ እና ሲጨነቁ አይዟችሁ እኔም ከእናተ ጋር ነኝ ብሎ መስቀል ከቤተክርስቲያን ጉልላት ላይ እንጂ መሬት ላይ ሆኖ መረገጥ የለበትም ያለ ጳጳስ አይታችኋል ታዲያ እነዚህን ብፁዕ አባታችን እያልን ብንጠራ መዛበት አይሆንም ጋዜጠኛው እኮ ቸግሮት ይህን ጉዳይ አጥርቶ የሚስረዳ እና የሚገስጽ ጳጳሳት ሰለ አጣ ነው እነዚህ ሰዎች ያቀረበው እግዚአብሔር ይመስገን ከእነርሱ በበለጠ የነሱ መስረጃ በእጥፍ ይሻላል። እግዚአብሔር ይስጣችሁ። ጋዜጠኛ አዲሱም አንዳንድ የቤተክርስቲያን አባቶች ጠይቄአቸው ምን ችግር አለው ብለውኛል ላልከው እንደዚህ አይነቶቹም በስም እየተቀሱ ለህዝበ ክርርስቲያኑ ቢገለፅ እኛም ማን የቤተክርስቲያኗ ወዳጅ ማን ጠላቷ እንሆ ጠንቅቆ ለማወቅ እና ለመጠበቅ ይረዳል። አንድ ነገር አስረግጨ የምነግርህ 0:25 ነገ ይህቺ ቅድስት ቤተክርስቲያን ወደቀደመ ከፍታዋ ስትመጣ እነዚሁ ሰዎች ናቸው የቤተክርስቲያኗ ተቆርቋሪ እና ሞጋች ሆነው የሚመጡት ግን አንተ ብቻ እንጂ ሌላ ምእመን አያቃቸውም። ስለዚህ አንዳንድ አባቶች ከማለት ለምሳሌ አባ ወይም መምህር እገሌ በዚህ ጉዳይ ተነጋግረን እንዲህ ያ ምላሽ ሰጥተውኛል ተብሎ ቢታለፍ ጥሩ ነው ዳንኤል ክብረት ከሶስት ሴቶች ልጆች ሲያፈራ ሲኖር ዲያቆን ሞአጥባት እየተባለ ቅድስት ውስጥ በመግባት ያገለግል ነበር ያሁሉ ዝምታ አሁን ቤተክርስቲያኗን ዋጋ እያስከፈላት ነው እና ከዚህ እንድንማ እግዚአብሔር ይርዳን።
@birhanieayalew8908
@birhanieayalew8908 11 күн бұрын
አሁን ምንም አያከራክር ሁሉም እራሱን ንጹህ ለማድረግ ነዉ የሚነገረዉ ዋናዉ መስቀሉ አለ ስለዚህ አለምንም ክርክር ምስሉ መፍረስ አለበት እኛ በሌላዉ እየፈረድን በቤታችን ያለዉን ስህተት አቅፈን ልንይዝ አንችልም በሌሎች ስናየዉ ወንጀል በኛ ሲመጣ ወንጌል ሊሆን አይችልም ዉሳኔ ባጭር ሰአት መሰጠት አለበት መቸም የኛ ሃገር ትግል ወደፊት አይቀጥልምና ተወዝፎ መቅረት የለበትም ያማል።
@abiyselam568
@abiyselam568 11 күн бұрын
መስቀሉ የቆየም ይሁን አዲስ ይሁን በጣም ስህተት ነው መነሳት አለበት።
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 10 күн бұрын
"መልካም የከተራ፣የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓል!!"
@zerachew
@zerachew 11 күн бұрын
ጋሽ አዲሱ ...እንኳን ለ ብርሐነ~ጥምቀቱ አደረሠህ / አደረሠን 🙏 በ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ ዙሪያ ሁሌ በምታጋራን ትምሕርት ሠጪ ውይይቶች እንደ አንድ የእምነቱ ተከታይ በጣም አመሠግናለሁ 🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏💚💛❤
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 11 күн бұрын
መልሱ እንድና አንድ ነው መስቀል አይረገጥም አሳዛኝ ነው :: ስላሴዋች ሚስጥሩን ይፈቱታል;የንግስት እሌኒ ድካም ከቱ ነው ማለት ነው ባፋጣኝ የጌታችንን መስቀል ከመሪት ላይ አንሱልን አለዛ ቅስፈት ይመጣል::
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 11 күн бұрын
እኔ በንጉሡ ጊዜ ተሠርቷል ብዬ አላምንም ንጉሡ በጣም ኃይማኖተኛ ናቸዉ ከሳቸዉ በኋላ የተሠራ ነዉ በዬ ነዉ የማስበዉ
@WubeBaysa
@WubeBaysa 11 күн бұрын
አዎ ወይ አቡነ ጰውሎስ ወይ አሁን ሲታደስ የመርመር ከሁሉም የሚያዋጣው ማንሳት ነው ተመስክሮባችዃል በወሬ አይቀርም ማመን አቃተን አኮ
@shemelesmekonen8888
@shemelesmekonen8888 5 күн бұрын
አዲስ ነው ምንጣፍ 80ዓመት ተነስቶ አልተጠረገም ማለት ነው የቤታችንን ምንጣፍ እንኳን በየወሩ ይጠርጋል የቆየ አለመሆኑን ለማወቅ የተቀረፀው አዲስ ነው የቆየ ቢሆን ይወይብ ነው ይሕ ሲታይ አጠራረቡ አዲስ ነው።
@Zige-qe3ym
@Zige-qe3ym 11 күн бұрын
መስቀሉ ከመሬት ስላይ ከተሰራ ቆየም አልቆየም ተመረመረም አልተመረመረም መነሳት አለበት ምንም ለክርክር የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም ‼️
@samsonnigussie1564
@samsonnigussie1564 11 күн бұрын
አሁንም እኮ ወለሉን ማንሳት እና በአዲስ መተካት ያሰፈልጋል መነጋገሪያ እንዲሆን የቤት ስራ መያዝ ......
@tihtinawtibebu8528
@tihtinawtibebu8528 7 күн бұрын
መስቀሉ ድሮ ነው ዘንድሮ ነው እዚህ ቦታ የተገኝው የሚለውን ገመድ መጓተት ወደ ጎን ትተን በፍጥነት መስቀሉ መነሳት አለበት ። ከዚያም መቼ : ለም : በማን የሚሉትን የማወቅ እና የመጠየቅ መብት አለን ። ይኸም እንዲሆን እግዚአብሔር ይርዳን ። አሜን !
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 7 күн бұрын
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ቤተክርስቲያን የምእመናን ናት እና ምእመን እንዲህ ተቆርቁሮ ስለ መስቀል ክብር ሲከራከር አባቶች ለምን ዝምታን መረጡ?
@HabtamuFekede-nn2le
@HabtamuFekede-nn2le 11 күн бұрын
የመስቀሉ ነገር ለማያምኑት ሞኝነት ለእኛ ለምናምን ግን የእግዚአብሔር ሀይል ነው
@derejeabebe9787
@derejeabebe9787 11 күн бұрын
እኔ ደካማው እንኳን ጫማ ስገዛ ለኔም ሆነ ለልጆቼ ስገዛ ከስር መስቀል ካለው ሺ ጊዜ ብወደው አልገዛውም ሲኖዶሱ በአለም ተጠልፈው በሆዳቸው በመውደቃቸው የተነሳ ገና ከዚ የባሰ ነገር እናያለን.የጉድ ሀገር .ህዝብ ግን ዝም ማለት የለበተም አሳልፈው እንዲሰጡን ልንፈቅድላቸው አይገባም.
@tsigeredayemanebrehan9590
@tsigeredayemanebrehan9590 11 күн бұрын
መቸም በግልፅ እየታየ መድረቅ ካልሆነ በስተቀር ማንሳቱ ቀላል መፍትሄ ነዉ የአባቶቻችን ዝምታና ረግጦ መግባት አይኔን ግባር ያርገዉ ማለቱ በጣም ያሳዝናል
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 6 күн бұрын
ምንም ምን ቢሆን መስቀል እረግጦ የሚገባ ምመናት የለም። መስቀሉ መነሳት አለበት በመስቀሉ የሚደረደር የለም።
@AndyLeMan-j9c
@AndyLeMan-j9c 10 күн бұрын
This has to be fully, fully investigated. We thank God to find out THIS much. If we just ha ha ha, I believe the God of Ethiopia we do justice. Amen!
@mekdeseabege8665
@mekdeseabege8665 11 күн бұрын
It is false, the cross wasn’t there. Even if there was a carpet, it has to be picked up for cleaning. They need to remove the cross as soon possible. No excuses.
@sehdjfjfjfnfjfjfutu
@sehdjfjfjfnfjfjfutu 10 күн бұрын
አሁን እኮ መስቀሉ መቸም ተሰራ መቼ ይነሳ ነው ምን ጭቅጭቅ ያመጣል
@yelijochetube8275
@yelijochetube8275 11 күн бұрын
መስቀሉ ግን 3 ቦታ ላይ ነው በመቅደሱ ርዝመት የሚገኘው።
@IsmAbe1698
@IsmAbe1698 11 күн бұрын
ጋሼ አዲሱ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 11 күн бұрын
ህዝቡስ ቢሆን አናነሳም እየተባለ መረገጥ ነበረበት? ተውኝ ዘድሮ ሁሉም ነው ተጠያቂው በዛ ቤተክርስቲያን ገብቶ የረጋገጠ ሁሉ ተጠያቂ ነው::
@user1996-x9c
@user1996-x9c 11 күн бұрын
መስቀሉ መነሳት አለበት!ከዛ በፊት መቼ ማን ለምን የሚሉትን ጥያቄዎች ጥርት ባለ በማያሻማ መንገድ መልስ መገኘት አለበት!ነጣላ ላይ አለ የሚለው መከራከርያ ውሃ የማይቁዋጥር ደካማ ምሳሌ ነው!
@samsong.mariam7489
@samsong.mariam7489 11 күн бұрын
እኔም አስታውሳለው አነጫማም ይገባ ነበር ምጣፍ ስለሌለው ከቅዝቃዜው የተነሳ
@kibreworkdessalegn3128
@kibreworkdessalegn3128 11 күн бұрын
Until this situation is resolved, let the people not step on the cross or let them go to another church.
@sehdjfjfjfnfjfjfutu
@sehdjfjfjfnfjfjfutu 10 күн бұрын
የሚያድሱት ሰዎች ለምን እስከዛሬ ደበቁት ቀድሞ ከነበረ ማለቴ ነው
@alemsani5007
@alemsani5007 11 күн бұрын
አብይ የሚፈልገው ቢችል ክርስትናን ማጥፋት ካልቻለ ግን ህዝበ ክርስቲያኑ ከስላሴ ቤተክርስቲያን እንዲጠፋለት ማድረጊያው ዘዴ ነው። ይህ መስቀል አድስ ነው።ስለማይሆን ይነሳልን!!!!
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 11 күн бұрын
Fetareachen zmedhaneAlem Yebekel! Hailu ye MedhaneAlem!!! Yeh yetaweke neew hulachen tegenzebenwal, ' Ene nenj Negus, enenenj Amlak, Genet ezeh meter lay neew Lela Mengestesemayat yelm.....'. Waw, while memorizing and rethinking, it's also easy to see the suspicious Tyrants?! But. But there is heart and mind reader the owner of the Blessed Cross.? Thanks for your efforts Addis Media?Amen weamen le Getachen Teegst? 😅
@tewabebogale4604
@tewabebogale4604 11 күн бұрын
ይህ መስቀል የድሮ እንዳልሆነ ነበር የማምነው። ማን ይናገር.. የነበረ.... እንዲሉ ገሾ አዲሱ ያቀረብካቸው አባት አረጋግጠውልናል። ያም ሆነ ይህ ጉዳዩ መፍትሄው ላይ ነው። በተጨማሪ የመስቀሉ ቅርጽም የሚናገረው ነገር ያለ ይመስለኛል።
@losku.964
@losku.964 11 күн бұрын
ይሁዳ በነገሰበት አገር መስቀል መርገጥ normal ነዉ
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 11 күн бұрын
እባካችሁ ማእረግ ላይ ተቀምጠናል የምትሉ ከቤተክርስቲያናችንና ከእሬቻ አንዱን ምረጡ። የተቀመጣችሁበት ማእረግ አይመጥናችሁም።
@Amenberuk-tn1md
@Amenberuk-tn1md 11 күн бұрын
አዲስ ነገር ነው
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 11 күн бұрын
ለትንሽ አመለጡን ሊቀ ስልጣናት ሀብተማርያም ናቸው ይህን ሚስጥር የሚያውቁት አቶ አዲሱ::
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 11 күн бұрын
የጎጃም አንጃ በዘመነ ካሴ በዘመድኩን በቀለ በመአዛ መሀመድ የሚመራው ታላቁን ፋኖ ስም አዘቀጡት አዋረዱት ልጅ አዳሪ ሴት ደፋሪ አደረጎት
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 11 күн бұрын
ሆን ብለው ሕዝቡ እንዲጨነቅ እንዲበሳጭ እንጅ ማንሳት ይችሉ ነበር ይህን ልምድ የወሰዱት ከአለቃቸው አውሬው አብይ ነው አውርተው ይቀራሉ አንድ ሰሞን ምን ያመጣሉ ተብሎ ነው
@addisalemadmassu
@addisalemadmassu 11 күн бұрын
YES. THAT. IS. TRUE
@junefirst500
@junefirst500 11 күн бұрын
በድሮ አነጋገር፤ እንዲያው በሞቴ፤ ድሮ የባሕል ክርስትያን ነበረኩ! ዛሬ ደሞ መ፡ ቅዱስ ማንም ያስተምር እሰማለሁ ከዚያ እውነት ነው ብዬ አነባለሁ! ታዲያ መስቀሌን አንጠልጥለ፥ አትግረጡ ያኔ ክርስትያን ትባላላችሁ ተረት ውጡ!!!
@JosefBelay
@JosefBelay 11 күн бұрын
Betekrstyan belikawunt tmera ,sinodos yemibal yelem motuwal aleke !!!
@ኢትአአ
@ኢትአአ 11 күн бұрын
የነበረውን ላለመንካት ከሆነ በጉልላቱ ላይ፣ ቀለሙን ሌሎችንም ቀይረውት የለ እንዴ! ድሮ ነበረ አልታየም ከሆነ ዛሬ ታየ መነሳትና መስተካከል አለበት። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች ኃላፊዎች ችግራቸው ምን እንደሆነ አይገባንም እውነቱን ለመናገር ለምን እንደሚቸገሩ ግራ ያጋባናል እባካችሁ አሁን ታይቷል መስቀል በወለሉ ላይ ስላለ እባካችሁ ሳናየው ረገጥነው ይቅር ይበለን አሁን አስነሱልን። ዝም ጭጭ ማለት በእግዚአብሔር ፊት ከተጠያቂነት አያድንም። በፈጠራችህ አምላክ ተለመኑ! እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!!!
@Jesus-myLordmyKing
@Jesus-myLordmyKing 10 күн бұрын
*ትክክል!!!* ❗❗❗
@yeshibekele1370
@yeshibekele1370 11 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል! አባታችን አቡነ ማቲያስ ምን ይላሉ?
@tiruworkgebremichael8568
@tiruworkgebremichael8568 11 күн бұрын
It has more than 16 crosses around the Church
@Jesus-myLordmyKing
@Jesus-myLordmyKing 10 күн бұрын
*Where exactly? ... The discussion is about the three Crosses on the floor?;?*
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 10 күн бұрын
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 11 күн бұрын
ርብቃ ራሷን መደበቋ ተገቢ አይደለም!
@Jesus-myLordmyKing
@Jesus-myLordmyKing 10 күн бұрын
*ከዚህ ሁሉ ቁም ነገር ፤ ያ ነው ያሳሰቦት?!? እንግዲያውስ! እንደምናያያቸው የዘመኑ አባቶችና ፥ ቀሳውስት በገሃድ መቅጠፍ ነው የሚሻለው?;?*
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 11 күн бұрын
Tena yistilign ato addisu enqun letimiketu beal adereseh,aderesen Bemeketel meskelu eko 2 bicha adelem 12 bota new eyalu new......lelaw degimo gulilatuns ayateyayikim ende ?siilatus? And yastewalkut neger degimo wistu lay ye yesilase siil lay ye silase ejochachew hulum wede and akitacha aydelem 2tu wede 1 akitacha 1du demo wede lela akitacha new yemiyasayew ...... egna atekuren silemanay new enji atkuret bedereg lelem lela yigegnal Simu rasu andand BETEKIRISTIAN NEW YILALI Andandu demo cathedral yilalu leloch demo museum new yilalu ena gira yagabal BETEKIRSTYAN WIST YE SEW SIEL WEYIM PHOTO yenegestatu siilat endet new yilalu ena yibelit tiyake yasnesal. Esti bezih min melis yemesetu sewoch bitigabizilin elalew Ameseginalew.
@KasahunMekonen-k4b
@KasahunMekonen-k4b 11 күн бұрын
ኧረ ጋሽ አዲሱ የምጠይቀው ሰውየ ለመሆኑ የሀይማኖት አባት ሣይሆን ሌላ ቅርፅ ያለው ነው የሚመስለው አመጣጡ ሴት ነው የሚመስለው ምኑ የሀይማኖት አባት ይመስላል???ኧረ ይቀፋል አሁን ይሄ ሰውየ ለጥያቄ ይቀርብ ነበር እስኪ እስኪ ፊቱን ፊቱን እዩት እንደዚህ መላጨት ይፈቀዳልን???? ምን እያስተማርን ነው የሀይማኖት አባቶች ወደየት ወደየት ኧረ ወደየት??
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 11 күн бұрын
አንተ የሚያሳስብህ የእኒህ አባት መልክ ነዉ ወይንስ ለመስቀሉ የሚሰጠዉ ምክንያት ነዉ ሰዉ እድሜዉ ሲጨምር ሁሉ ነገሩ ይቀየራል
@Jesus-myLordmyKing
@Jesus-myLordmyKing 11 күн бұрын
**አባታችን ወይንም ወንድማችን ... አንዳንዴ ሌላውን ስንተች ፥ በራሳችንን ይዘት እና አሰታሳሰብ ላይ ነው የምናሳብቀው! ... ርዕሱ እንደሚለው ፤ የሚወያዮበት ጉዳይ ስለ "መስቀሉ ነገር" ነው እንጂ. ፤ እንደ እርሶ እይታ ስለ ፊት ገፅታ ወይንም እርሶን ስለሚማርክ መልክ አይደለም!!! ... ይቅርታ! እዚህ የሚደረገው ውይይት ... ❤ ስለ ትልቅ ቁም ነገር ... ስለ ክርስቶስ መስቀል ነው!!!! ❤ ... እባኮትን ምነቶን ሳይጠየቁ አይናዘዙ!! ... ይህንን እውነታ ለማውቅ የሚጔጔ በሚሊዮን የሚቆጥር ሕዝበ ክርስትያን. መሐል ፤ የአንድ እርሶ የመልክ ምርጫ ፤ ምንም ቦታ እንደ ሌለው እንዴት ማስተዋል ተሳኖት?;?;?** **በጣም ያሳዝናል!!! ... "በአፍ ይጠፉ ፥ በለፈለፉ!" አለ የሐገሬ ጎበዝ!**
@WubeBaysa
@WubeBaysa 11 күн бұрын
አሳቸውሸማግሌ ናቸው የብርድ ጊዜ ኮፍያ አድርገዋል አንተ ከመልኩምን ጉዳይ አለህ ? አረጋዊ በመሆናቸው የሚያውቁት ተናግረዋል አንተ ተባባሪነህ?ምንአገባህ ?
@WubeBaysa
@WubeBaysa 11 күн бұрын
መንም ዝም አንልም አባቶቻችን ተዘብናችሁ አሁን የምተደረጉትን አርጉ አየዋጣችሁም ከፍ አድርጎ ያሰቀመጣችሁን ዝቅ አታርጉትመስቀሉን አትርገጡ እግዚኦ ማረን
@sileahibehailu
@sileahibehailu 11 күн бұрын
Maferiya
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
🛑 || የቸርነት በር  || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2025
1:40:55
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 83 М.
ርእይ፥ የግብ ፣ የትግልና አመራር  መርሆዎቻን ማሳየት ለፋኖ  ወቅቱ የሚጥይቅው ግዴታ ነው!! ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
53:24
ሐረግ ( ክፍል 48)
37:45
ለዛ
Рет қаралды 78 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН