የፆም አማራጭ ውስን በሆኑ ግብአቶች ፈጣንና ጤናማ የሆነ ወጥ አሰራር ሞክሩት || Ethiopian food ||

  Рет қаралды 508

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

Күн бұрын

የቦሎቄ ወጥ በድንችበትንሽ ግባአት በአጭ ር ደቂቃ የሚሰራ ለምሳም ሆነ ለእራት ተመራጭ ጤናማ ለልጅ ላዋቂም የሚሆን ሞክሩት ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ

Пікірлер: 24
@mulutube2116
@mulutube2116 3 ай бұрын
ሰላም ሐበሻዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ አሰራር ነው በፆም ሰአት እንደ አማራጭ መጠቀም እንችላለን የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@hanytwin
@hanytwin 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ቀላል ፈጣን የሆነ የሚጣፋጥ የቦለቄ በድንች አሰራር ነው ሽንኩርትሽን ጥብስ አድርገሽ በርበሬ እና ነጭ ሽንኩርት ቲማቲም ተጠቅመሽ ቆንጆ ለምሳ ለእራት ሚሆን በእንጀራ በዳቦ የሚበላቆንጆ ወጥ ነው ሁሌም አዲስ እና ቆንጀ ነገር ስለምታካፍይን እናመሠግናለን
@ደሴ
@ደሴ 3 ай бұрын
Wiw Like Good Vides ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ምርጥ አሰራር ነዉ እጂሽ ይበረክ ተበረክልኝ
@konjonesh
@konjonesh 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ለየትያ አስራር ነው የስራሽው ሁሌ የምስሪ አቸው ምግባች ይለያሉ ከልሩ ብቻ በቂ ነው እንኳን ጣሙ እጅሽ ይባረክ ስላጋራሽን እናመስግናለን በሌላ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቃለን❤❤
@khyalmixentertainment2709
@khyalmixentertainment2709 3 ай бұрын
Delicious recipe 😋❤️9:45
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳ ሰላም መጣሽልኝ በድጋሚ ዋውውውው ምስራቅ እንዴት ልዬና ሚጠፍጥ ልዬ ምግብ ቀለል ያለ ልዬ ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን❤❤❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ በጣም ጤናማና ቆንጆ ባለን ነገር ሰርተን የምንመገበው በቦሎቄና በድንች በዋናነት ተጠቅመሽ ሽንኩርት ፣ቲማቲም ፣ ነጭ ሽንኩርት ፣በርበሬ ፣ሽንኩርት እውነት ነው ሁለቱም ዘይት ያስፈልጋቸዋል ቦሎቄው ቴስቱም ጥቅምን ስጋን ይተካል ።ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 3 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ምስራቅ ዋው ከተለያየ ፣በትንሽ ግብአት ጤናማና ፈጣን አሰራር ከእንጀራሽ ጋ ደሞ በጣም ያስጎመጃል ምራቅ ሞላ እጅሽን ይባርከው ❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 ай бұрын
Selam Habeshaye enkan selam metashi wudee leyet yale konjo migb letsom mirt amarach kelb enamesegnalen wudee ❤❤
@ደሴ
@ደሴ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 3 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን አበሻዬ ውዴ በጣም ልዩ የሆነ ምግብ ነው የሰራሽው እጅ የሚያስቆረጥም ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤❤
@simplycm
@simplycm 3 ай бұрын
Delicious recipe
@Twinbrothers-e3d
@Twinbrothers-e3d 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ ለየት ያለ ለፆም የሚሆን ቦለቄ በድንች አሰራር ነው መልኩ አቀራረብሽ ያስጎመጆል በርቺ ሀበሻዬ❤❤
@kershfood8611
@kershfood8611 3 ай бұрын
Like 35❤welcome good morning very good
@woynitube315
@woynitube315 3 ай бұрын
እጅሽን ይባርከው ሀበሻዬ ገራሚ ነው💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 ай бұрын
@@woynitube315 ወይንዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ሀበሻዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ልዩ ነው እኔ ግን ቦለቄ አሎድም እበለዋለሁ ግን ልቤላይ አይረጋም ለምንደሁ አላቅም እኔ ምግብ የተባለ አልመርጥም እሱ ግን አንስማማም ውብ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 3 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋዎውውውየኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ወጥ ነው የሠራሺው❤❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 ай бұрын
@@yegeterlig_132 አመሰግናለሁ የኔ መልካም
@Marthi723
@Marthi723 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ❤❤❤❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 ай бұрын
@@Marthi723 አሜንንንን
@zeritutube
@zeritutube 3 ай бұрын
እኳን ደህና መጣሽልን ሐበሻዬ የኔ ባለሞያ ሁሌም ታስደምሚኛለሽ ይሰራሉ ብየ የማልገምታቸዉ ግበአት አንድ ላይ አርገሽ ቀለል ባለ ሁኔታ ሰርተሽ ስለምታሳይን እናመሰግናለን❤🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 ай бұрын
@@zeritutube ዘርዬ ኔቶርክ አባረረኝ የኛን ነገር ታውቂዋለሽ ሳልሰናበታችሁ ይቅርታ አመሰግናለሁ የኔ ብርታት
@zeritutube
@zeritutube 3 ай бұрын
@@habeshagebeta6414 አቀዋለሁ የኛ ሀገር ኖቶርክ እኮ የልብ አያደርስም ችግር የለዉም የኔ ባለሞያ❤🙏
ምላስና ሰበር በጣም ልዩ ነው #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
0:27
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 667
ትኩሷን የምትበላ ፈጣን ጥፍጥ ያለች ምሳ || Ethiopian food ||
11:49
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 700
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 36 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 54 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 44 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 36 МЛН