የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 35 | የጠበበው ደጅ : በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 35 By Mamusha Fenta

  Рет қаралды 25,880

Equip Media

Equip Media

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@equipmedia2577
@equipmedia2577 Жыл бұрын
#የአርብ_ምሽት_የትምህርት_ጊዜ #የማቴዎስ_ወንጌል_ተከታታይ_ትምህርት #በጠበበው_ደጅ 📖 ማቴ 7:13-14 🚩 የተራራው ስብከት ማጠቃለያ (ማቴ 7:13-29) - የእግዚአብሔር መንግስት ሀይማኖታዊ ስርዓት የመስማት ብቻ አይደለችም፤ የኑሮ ውሳኔ ማድረግ ነው። - መኖርና አለመኖር ፍጻሜአችንን ይወስናል። 🚩 ማስጠንቀቂያዎች /ምላሾች - ምላሾቹ የዘላለም ብድራት አላቸው፤ የእግዚአብሔር መንግስት በመስማት ብቻ ሳይሆን በመኖር፣ በመጠንቀቅና ምላሽ በመስጠት የምንኖርባት ናት። 1) ጠባቡና ሰፊው ደጅ (7:13-14) 2) መልካምና ክፉ ፍሬ (7:15-20) 3) ተግባርና ባዶ ቃል (7:21-23) 4) የአለቱና የአሸዋው ቤት (7:24-27) 1️⃣ በጠበበው ደጅ (7:13-14) - ግቡ፣ ወስኑ፣ ጨክኑ፣ ምረጡ!! 📖 ዘዳ 11:26-28 (መርገምና በረከት ፤ ህይወትና ሞት) 📖 ኤር 21:8 (የህይወትና የሞት መንገድ) - ፍጻሜ የሚወሰነው በመስማት ብቻ ሳይሆን ለመኖር በመጨከን፣ በመወሰን ነው፤ ምርጫ ፍጻሜን ይወስናል። - የእግዚአብሔር መንግስት ህዝብ እንደፈለገ መኖር አይችልም። 🚩 የጠበበው ደጅ:- የጽድቅ ጎዳና፣ የጥቂቶች መንገድ፣ ሁሉን ነገር ይዞ ማይገባበት፣ ፍጻሜው የዘላለም ህይወት፣ መንግስተ ሠማይ፣ 🚩 ሰፊው ደጅ:- ሀላፊነት የሌለበት፣ የብዙሀን መንገድ፣ ያለመታዘዝ መንገድ፣ እንደፈለግን የምንኖርበት፣ ፍጻሜው የዘላለም ጥፋት፣ ፍርድና ገሀነም፣ - የሁለቱ ደጆች መድረሻቸው የተለያየ ነው። ሁሉም ጎዳናዎች እግዚአብሔር ጋር አያደርሱም። - የኢየሱስ ትምህርት አንድ ነው፤ የማይመረጠውን ምረጡ፤ የብዙሀኑን ትቶ የጥቂቶችን ምረጡ። - ሰው መድረሻውን እያየ ነው መኖር ያለበት፤ መሔጃውን አይደለም። አውቶቡሱ ስላማረ ወደምንሔድበት ካላደረሰን ቢመችም አንገባበትም። 🚩 በሩን አግኝታችኋል? - ወደ ጎዳናው ለመሔድ በሩን ማግኘት ያስፈልጋል። - የህይወት ጎዳና የሚጀምረው ኑሮ በመኖር አይደለም፤ የዘላለም ህይወት የጽድቅ ኑሮችንን አይቶ እግዚአብሔር የሚሸልመን አይደለም፤ መንገዷን ሔደን አይደለም ደጇን የምናገኛት፤ ደጇን አግኝተን ነው በመንገዷ የሚያስኬደን። - በመንገዱ የምንሔደው መጀመሪያ በሩን ስናገኝ ነው። - ኖረን ሳይሆን ህይወትን የሰጠን፤ ሰጥቶን ነው የምንኖረው። - በሩ፤ የጠባቡ በር መግቢያው፤ የህይወት መገኛ በሩ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በሩ የጠበበው ሌላ መግቢያ ስለሌለው ነው። 📖 ዮሐ 10:7...... "በሩ እኔ ነኝ" ... 📖 ዮሐ 14:6 ......"መንገድና...በእኔ በቀር... - ሰው በራሱ ሲመጣ፣ ምንም የጽድቅ ስራ ቢሠራ ለእግዚአብሔር የበቃ ሊሆን አይችልም። በክርስቶስ ሲመጣ ብቻ የበቃ ይሆናል። - የኢየሱስ በርነት ሌሎች አማራጭ በሮችን የዘጋ ነው፤ ተፎካካሪ በር አጠገቡ የለም፤ አማራጭ ቅያስ አልሰጠንም። 📖 ራዕይ 5: 🚩 አትቀላቀሉ - እኛ የተጠራነው በእግዚአብሔር ጸጋ የጽድቅ ኑሮ ለመኖር ነው። - በሰፊው ጎዳና ተቀላቅሎ ወደ ጥፋት በመሔድ፤ ለብቻ ቆሞ እግዚአብሔርን አስከብሮ ማለፍ ይሻላል። - ህይወት በደቦ አይሠራም፣ በትብብር አዮሰራም። ህይወት የግል ውሳኔ ፈላጊ ናት። - የአለምን ድግስ እየበሉና እየጠጡ፤ ብፌዋን እያነሱ ወደ ጥፋት ከመሔድ ጨክኖ ለኢየሱስ ኖሮ ማለፍ በጣም ይሻላል። - በዚህች አለም ስንኖር ራሳችንን ገዝተን በጠባቧ ጎዳና እየኖርን እግዚአብሔርን ከሚያስከብሩት መካከል ያድርገን። - ማህበረሰብ ተቀላቅሎ በሰፊው ጎዳና ከመጓዝ ለብቻ ሆነን እግዚአብሔርን አስከብረን አንኑር። - በሰፊው ጎዳና ህብረተሰብ እንደሚኖር ብንኖር ብቻችንን ነን፤ በጠባቧ መንገድ በቀጭኑ ጓዳና እግዚአብሔርን አስከብሬ እኖራለሁ ብለን ስንኖር ህይወት ትከብድ ይሆናል እግዚአብሔር ግን ከእኛ ጋር ነው። 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ11:00 ጀምሮ አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 📱+251-938-859999 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 #EQUIP_MEDIA_PRODUCTION 👑 kzbin.info/door/OKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 facebook.com/EquipMediaMamushaFenta
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 Жыл бұрын
Thank you so much for the side note. It's very helpful.
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 Жыл бұрын
- በሰፊው ጎዳና ከሚኖሩ ከህብረተስብ ጋር ስንኖር እኛ ብቻችንን ነን፤ በጠባቧ መንገድ በቀጭኑ ጓዳና እግዚአብሔርን አስከብረን እኖራለን ብለን ስንኖር ህይወት ትከብድ ይሆናል፥ እግዚአብሔር ግን ከእኛ ጋር ነው! - ብዬ አስተካከሉኩት የመጨረሻው sentences ግልጽ አልሆንልሽ ስላለኝ ነው፤ But I like how you summarized It. Thank you again & God Bless You!!
@mesiguremu4208
@mesiguremu4208 Жыл бұрын
Amen amen 🙏 🙌
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነተኞዉን ወንጌል ሰለምታሰተምር አገልጋይማሙሻ።
@tseganeshsmith2313
@tseganeshsmith2313 Жыл бұрын
አሜን ትምህርቱ ስጣፊጥ
@HanaAlemu-l6u
@HanaAlemu-l6u Жыл бұрын
አሜን.ተባረክልን❤❤❤❤❤
@selamawti531
@selamawti531 Жыл бұрын
Hule sesame Yaten temirt Betam Dase yelyhle taberki D r mamushaye 🍇🍇🙏
@meroni3657
@meroni3657 11 ай бұрын
Mamushaye, How I love you. May God bless you.
@marthamule9997
@marthamule9997 Жыл бұрын
እግዛብሔረ ዘመንህ ይባረክ ዶከተረ ማሙሽ በጣም ነው ህምወድህ ይህን የህይወት ቃል ባተ ስለሜጠቀመው ጌታ ይባረክ አሜን እግዛብሔረ ፈጳሜን ዘመኔ ቤትህ እንድኖረ ጰጋ አብዛልኝ ❤❤
@selamawti531
@selamawti531 Жыл бұрын
Amen Amen Amen taberki Abetchen mamusha 🙏🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇
@kidy2988
@kidy2988 Жыл бұрын
mamusha zemenih yibarek.
@sisayadmasu2416
@sisayadmasu2416 Жыл бұрын
ተባረኩ❤❤
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
አሜን ህይወት የሚለውጥ ትምህርት
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel Жыл бұрын
Egziabiher yibarikih wendime mamusha.
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 Жыл бұрын
አሜን🙏🏾
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
God bless you more sir!
@kaleabbelachew9585
@kaleabbelachew9585 11 ай бұрын
❤❤❤ wow
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta Eysus hoye temsgm 🙏❤️❤️❤️
@Rosei870
@Rosei870 Жыл бұрын
AMEN እግዚአብሔር ፡በመንገዱ፡ እንድንኖር፡እና፡በጠባቧ፡ በር፡ እንድንገባ ፡ ይርዳን።🙏🙏🙏
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Yes, There is another one in the fire! Amen 🙏
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 Жыл бұрын
@ 59:40 ህይወት የራስ የግል ወሳኔ ፈላጊ ናት፤ የመለየት ዘመን ያርግላችሁ! አሜን!
@endashawtsige7966
@endashawtsige7966 Жыл бұрын
ጠንካራ ትምህርት ነው ለስሜት ባይመችም የእውነት መንገድ የሚገኝበት ዘላለምን የሚወስን ወርቅ የጌታ ቃል ነው። መጋቢ ማሙሻ ረጅም ሰአት ወስደህ ስለምታስተምረን ፀሎት ላይም ስለምታቶክር አመሰግናለሁ ጌታ ይመስገን በነገር ሁሉ ለአንተም ፀጋ ይብዛልህ!
@adanechsolomon8589
@adanechsolomon8589 Жыл бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮..,. Mlm.....................😢😢................................ .. n😅😅........? 😢😢😢e
@user-oh7op6vi5m
@user-oh7op6vi5m Жыл бұрын
Zemnhe yebrke wendme Dr. Mamshe bewnet bezhe kale ewnet endnenor Geta yerdan Geta abzto abzto tegawen yetemrlhe betam tebrkylhe antena betsbhhe ahnem elalhe lezlalm tebrke kere mulu from Canada.
@gerbremesekelgiotom8793
@gerbremesekelgiotom8793 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ጸጋዉን ያብዛልህ ተባረክ
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y Жыл бұрын
አሜንንንንንን ፀጋን ስጠኝ አባ❤ ❤🙏🙏🙏🙏🙌
@TigistSlewondm
@TigistSlewondm Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@enkenyeleshlegesse7756
@enkenyeleshlegesse7756 Жыл бұрын
Tsegawen Geta ybizaleh Dr mamusha amen
@merondebele4217
@merondebele4217 10 ай бұрын
❤❤❤
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም የምንወድህ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ! ሌሎቻችሁም የምታስተምሩት ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ:: ዶ/ር. ማሙሻ እውነትህን ነው እኛ የዘመኑ ምድር ተኮር ቅምጥል ክርስቲያኖች መከራ ለመቀበል፤ በጠባቧ ደጅ ለመግባትና በቀጭኗ መንገድ ለመጓዝ ጨርሶ የተዘጋጀን አይደለንም! ስለዚህም ዓለም ከምትሰጠን ሲስተም ጋር በሁሉ ስለተስማማን መከራ እኛን ከቶ በየት በኩል ያገኘናል? ነገር ግን ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው! - አውሬውም ዘመኑ እንደደረሰ አውቆ ዓላማውን ተግቶ ለመፈፀም እየተጣደፈ ነው - ታዲያ የክርስቶስ ቤተክርሰቲያንስ የት ነች ? ምንስ እያደረገች ነች ??? በዚሀ ዘመን በዓለም ላይ ከጥቂት ቅሬታ አብያተ ክረሰቲያናት በስተቀር ከ90% በላይ የሚሆኑት አብያተ ክረሰቲያናት ጥንት ያልነበረ ጌታ ኢየሱስም ሆነ ሐዋርያቱ ያላስተማሩትን:- "ቤተክርስቲያን በታላቁ መከራ ውስጥ አታልፍም! ቤተክርስቲያን አውሬውንና የአውሬውን ምልክት አታይም ከታላቁ መከራ ቀድማ ትነጠቃለች " የሚለውን ሁለት መቶ ዓመት እንኳን ያልሞላውን የዘመናዊውን ቲዎሎጂ "የቅድመ መከራ ንጥቀት" የስህተት አስተምህሮ እየተቀባበሉ እያስተማሩ ናቸው! ጌታ ኢየሱስ ግን በማቴዎስ 24 : 21-31 ምፅዓቱና ንጥቀት ከታላቁ መከራ በኋላ እንደሚሆን በግልፅ. በቅደም ተከተል አስቀምጦልናል! ይሁን እንጂ እንደዚህ ነገር ሁሉ ወደፍፃሜው እየቸኮለ የአውሬው ምልክት ሳንነጠቅ በፊት ፤ እዚሁ እያለን በዙሪያችን ከብቦን በግልፅ እየታየ ባለበት በዚህ አሳሳቢ ዘመን ቤተክርስቲያን በአውሬው ስውር የማሳት አጀንዳው ለይ ቶሎ እነዳትነቃ ሆናለች! ስለሆነም በዙሪያችን ከብቦን ካለው ሲስተሙ ከሚያቀርብልን ነገር ቃሉን ይዘን በመንፈስ የምንመረምረውና እምቢ የምንለው አንድም ነገር የለምና አደገኛ ነው! ምከንያቱም በዚህ አስተምህሮ ምክንያት እኛ ሳንነጠቅ በፊት አውሬውም ሆነ ምልክቱ አይኖርም ስለዚህ ይህ እርሱ አይደለም በሚል የተሳሳተ አመለካከት በመታለል ምልክቱን ለመውሰድ ስለሚያደፋፍር ነው ተዲያ በዚህም ጉዳይ ዙሪያም በቤተክርስቲያን ርዕሱ ጨርሶ አይነሳም! መነጋገርም መወያየትም የለም ተዝናንተን ተኝተናል! ጭራሽ ጌታ ሊመጣ ነው ሲባል የሚደነግጥ ክርስቲያን የበዛበት ዘመን ነውና ምን ትሉናላችሁ?
@LishanBirtework
@LishanBirtework Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni
@idhdudga7544
@idhdudga7544 9 ай бұрын
Tebreke bebzu❤❤❤❤❤
@berakasnosely5749
@berakasnosely5749 Жыл бұрын
1.ምላሾች የዘላለም ቢድራት አላቸው 2. የእግዚአብሔር መንግስት ፍፃምአቺን የሚወሰነው በመስማታቺን ሳይሆን ቃሉን ለማድረግ በመትንቀቀ new 👉ሁለቱ ደጆች ከሁለት ጎዳና ጋር 👉ሁለቱ ዛፎች ከሁለት አይነት ፍሬ ጋር 👉ሁለት አይነት እምነቶች ከሁለት አይነት ዉጤት ጋር 👉ሁለት አይነት ቤቶች ከሁለት አይነት ፍፃሜ ጋር የሁለቱም መድረሻቸው ለየቂል ነው
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amenn.Amenn yehiwet ber eyesus simu yibarek dr mamusha tebarek
@sosinayirga5993
@sosinayirga5993 Жыл бұрын
❤❤❤❤ I love it
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz Жыл бұрын
May the Lord continue to bless you ❤ Dr Mausha
@natyyie
@natyyie Жыл бұрын
I was asking this in my life i got the answer gob bless you mamusha🙏
@bereketgebregziabher444
@bereketgebregziabher444 Жыл бұрын
የአምላኬ ፀጋ ይብዛላቹ
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 Жыл бұрын
ውይ ዶክተር ማሙሻይ ተባረክልኝኝኝኝኝኝ❤❤ ሚገርም ትምህርት ነዉ ዘመንህ ይባረክ ለኛ እንዲደርስ የተጋችሁ የካሜራ ባለሙያዎች ተባረኩልኝ❤❤❤
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 Жыл бұрын
አሜንንን 😢🙌🙌🙌Egzabiher ybarkot🙏
@fikeralemu4290
@fikeralemu4290 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!!
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
አሜን የፀጋ ሁሉ አምላክ ፀጋወን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏❤
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 Жыл бұрын
አሜን አሜን ዶክተር ተባረክ ቃሉን መኖር ይሁንልን
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Tebareku gate yebarkh ❤
@seifubadiye8447
@seifubadiye8447 Жыл бұрын
I have no talk to tell about this service. I only say may God bless Mamusha and his friends to this service. I am blessed with this service.
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv Жыл бұрын
ማሙሻዬ እንደአባትህ ትርፍርፍ በል
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 Жыл бұрын
May God bless you more wonderful 🙏 ❤️ I missed you on those past Fridays 🙏
@AnNaas-eo8im
@AnNaas-eo8im Жыл бұрын
እኔ ትምህርቶቹ ስሰማ ሁሌ ይገርመኛል
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏 amazing God bless you and uses more 🙏
@lilybehailu3042
@lilybehailu3042 11 ай бұрын
በጣም ከሚገርመኝ ነገር አንድ ሁሌ ስታስተምር እራሴን እንዳይ ነው ምታረገኝ
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 Жыл бұрын
እኔ ምንም ቃል የለኝም ይሄ ሁሉ አመት ከጌታ ጋር ኖሬ ስመረምረው ግን በጠባቡ መንገድ እየሄድኩ አልመስለኝም,😢
@SirgutTamene
@SirgutTamene Ай бұрын
እውነት አስተሜርክ ዶ/ር ማሙሻ ህይወቴ ይሄ ነው አንዳዴ ልክ ነኝ ወይ ? ያስብለኛል
@demekezewdie1894
@demekezewdie1894 Жыл бұрын
Doctor, How do you recocile the two paradox of the protestant faith Man saved when man is saved when man receives Jesus Christ and he entered into the kingdom of God by repeating the voice of a person who stands on the pulpit Man must follow the strait path to enter into the kingdom.
@amenkal8562
@amenkal8562 Жыл бұрын
Dokter mamusha cherch alew ende metche lemegelgel neber
@equipmedia2577
@equipmedia2577 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ ከ11:00 ጀምሮ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ትምህርት ነው። አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 📱+251-938-859999 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
@naolt4279
@naolt4279 Жыл бұрын
Botaw ena kenu meche ena yet new ebakachihu asawkun
@equipmedia2577
@equipmedia2577 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ ከ11:00 ጀምሮ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ትምህርት ነው። አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 📱+251-938-859999 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
@naolt4279
@naolt4279 Жыл бұрын
Amesegnalehu tebareku
@zemenmelesse7659
@zemenmelesse7659 7 ай бұрын
😂
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Жыл бұрын
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 Жыл бұрын
አሜን አሜን❤
@RozaTilahun-e6b
@RozaTilahun-e6b Жыл бұрын
AMEN
@messengerofjesus-sw9yp
@messengerofjesus-sw9yp Жыл бұрын
Amen
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 12 МЛН
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 42 МЛН
የእግዚአብሔርን ክብር ማየት
1:26:17
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 64 М.
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 12 МЛН