የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 79 | ከተራራው ግርጌ | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 79 | By Gash Niguse Bulcha

  Рет қаралды 11,259

Equip Media

Equip Media

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@Amenyihun-ir6qr
@Amenyihun-ir6qr 3 ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ የተወደዱ መምህር ኖት እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ እግዚአብሔር በቃሉም ማለዳ ማለዳ አዲስ ስለሆነ ዘወትር ያነበብኩትም ሆነ የተሰበከዉን ያንንኑ ቃል ሰሰማዉ መደነቅ ይሞላብኛል አመሠግናለሁ ጋሽ ንጉሴ ዶ/ር ማሙሻ ዶ/ር አብርሃም እንዲሁም ከናታኒም አገልጋዮች ከፀሎት አገልጋዮች ከሙዚቀኞች እና ዘማሪያን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን አሜን
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 ай бұрын
ይሄንን ኮመት የምታነቡ ፀልዬልኝ ከቤተሰቤጋር ቋንቋዬ ተደባልቆዋል ምንም አልረዳ አሉኝ በጌታ ፀልዩልኝ😢
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 ай бұрын
የሰላሙ ንጉስ ጌታ እየሱስ ክረስቶስ በድነቅ ጉብኝት ይጎብኛችሁ
@hermellagirma-s8s
@hermellagirma-s8s 3 ай бұрын
Always God be with you don't loss ur heart
@AzebAb
@AzebAb 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ ህ ዘመንህ ይባረክ ልክ ልካችንን ጌታ በአ ንተ አልፍ ስለተናገረን ጌታ ይባረክ አሁንም ይጨምርልህ ዘርህ ይባረክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 3 ай бұрын
ከተራራው ግርጌ ...አሜን ቢሆንልን እዛው በቀረን ..ነግር ግን መውረድ አለ.... ወደተወዛገበች ምድር .... ከመገለጥ ተራራ ግርጌ.. ከጋኔን የሚፋለሙ የደከሙ ደቀመዛሙርት... ዲያቢሎስ ቁም ስቅሉን የሚያሳየው ብላቴና አንድ ልጁን የሚያስታምም አባት ሰቀቀን ያፈጠጠ የሰቆቃ እውነታ (የእኛ አበሳ ምንድነው? ) ቀለሙ ሁሉ አንድ አይደለም የምንፋለመው ትልቅ ፍልሚያ አለ ..ግን ደግሞ የተገለጠ ክብር አለ.. ክፉ ጠማማ የማታምን ትውልድ... ጌታ በእምነት ደስ እንደሚሰኝ በአለማመን ያዝናል አምናለሁ ...አለማመኔን እርዳው እምነቴት አጽናው... ከሰማይ ጋራ በትህትና መነካካት ነው እምነት.. ይህ አይነቱ ግን..ለምንድነው ያልቻልነው ..?? ስለእምነታችሁ ማነስ ...ከጾም ከጸሎት በቀር... ጾምና ጸሎት ...የምር ንግግር ...ራስን መግዛት የልቡና መሰብሰብ.. የገሃነም ደጆች የማይቋቋሟት ማኀበር ...(የኛ ጦርነት ምንድነው?)...ከሀዲነት...ተግባራዊ ከሀዲነት ...በባህል የተጠለለ ባዕድ አምልኮ.... ኃይማኖታዊ ጭፍን ጥላቻ .. አክራሪነት...ስመ ክርስትን (እምነት እውቀት ንጽህና የሌለበት)....አሉታዊ የልቡና ውቅር (ከባድ በሽታ)....ይሄ አይነቱ የተባለ አለ ፍልሚያው ብርቱ ነው.....በመንፈሴ እንጂ በብርታት አይደለም...ክርስትያን መሆን መልካሙን ገድል መጋደል ነው ....ሽልማት ያለው ኢየሱስ አዝማቻችን ድል ነሺ የሆነበት .. አሜን አሜን መንፈስ ቅዱስ ይቀስቅሰን ነቅቶ መዋጋት ይሁንልን የእቃ ጦራችንን ማንሳት መታጠቅ ይሁንልን በተለቀቀልን እውነት ልክ ማፍራት ያድርግልን ጌታ 👏🏻👏🏻👏🏻🩵🩵🩵ጋሽ ንጉሴ እጅግ በጣም የምንወድዎ የምናከብሮ ውድ ወንድማችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ኑሩልን ቤተሰብዎን ልጅዎን🩵 እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ👏🏻🩵👏🏻 ዶ/ር ማሙሻዬም ብሩክ ሁን ዘመንህ ይለምልም የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ👏🏻🩵👏🏻 ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ በጣም እንወዳችሗለን👏🏻🩵👏🏻
@newlifejoy8786
@newlifejoy8786 3 ай бұрын
Thank you
@newlifejoy8786
@newlifejoy8786 3 ай бұрын
ህይወት የሆነውን ቃል እንድንወደው እንድንከተለው ስለምትተጉ ጌታ ለ እናንተ በሁሉ ይትጋላችሁ !!!!
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 3 ай бұрын
ውይ ጋሽ ንጉሳ ልጄ ሲሉ ደስ ሲል አብና ወልድ ስለኔ ልጄ ያለችውን እያሉ ቢያወሩ ብዬ ተመኘው❤ አሜንቃሉን በልቤ ያሳድርብኝ❤❤🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤
@eddieginnore5104
@eddieginnore5104 2 ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ስላንተ ጌታን ኢየሱስን አመሰግነዋለሁ!
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 2 ай бұрын
ጋሽ ንጉሤ ተባረክ! የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!🎉❤🎉❤🎉❤
@Selam-dj8wm
@Selam-dj8wm 3 ай бұрын
አሜንንንንንንኖ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ጌታ ሆይ እምነት ጨምርልይ እግዚአብሔር ይባርክት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetuMarkos-s7k
@GenetuMarkos-s7k 3 ай бұрын
@kokobeabebe7714
@kokobeabebe7714 3 ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ፣ ከቃሉ ጥፍጥና በተጨማሪ የርሶ አገላለፅ፣ ቃላት አጠቃቀም ሞገስ ተጨምሮበት ፣ ትምርትዎ ውስጥ ዘልቆ ይገባል። ጌታ ዘመንዎን ይባርክ።
@ምህረትየበዛላትነኝ
@ምህረትየበዛላትነኝ 3 ай бұрын
አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ጋሽ ንጉሴ ❤🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንኳን በስላም ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ። ተራራው ጌታን የምናይበት ከተራራው ስንወርድ ብዙ ሥራ ስላለ በጸሎትና በጾም የምንገኝበት ሥፍራ ለሁላችን ይሁንልን የዚህ ቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችም ፓስተሮችና ዘማሬዎች ሁላችሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። Thank you so much 💕🙏❤️🙏🙏👏🙌
@serguttilahun2443
@serguttilahun2443 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ምን እላለሁ አምላኬ ሆይ ልቤን ክፋት አግዘኝ ከዚህ በላይ እንዴት ትናገረኝ ተባረኩልን ወንድማችን
@addismebaratu216
@addismebaratu216 3 ай бұрын
እምነትም ድጋፋ ይሻል ጌታ ሆይ አለማመኔን እርዳኝ
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 3 ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ ጌታ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርኮት!!, .
@WalelignAyele
@WalelignAyele 3 ай бұрын
ሙሴም ከተራራ ሲወርድ የገጠመው ተመሳሳይ ክስተት እምነትም ድጋፍ ይሻል አሜን❤🌟
@WalelignAyele
@WalelignAyele 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ጋሽ ንጉሴ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ታጋዩን መንፈስ ይቀስቅስልን❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 ай бұрын
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ለምንወዳቸዉ ለጋሽ ንጉሴ ቡልቻ እንዲበዛላቸዉ እፀልያለሁ የበሰለ ትምህርት ነዉ ጠቅሞኛል
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 ай бұрын
የዛሬው ትምርት አይለኛ ነው ጌታ እኔራሴ ፈውስ ይሻኛል ቀድመክ በግሌ ፈውሰኝ🙌🙌🙌🙌🙌🙌😢
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 3 ай бұрын
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤ GOD bless you all ❤❤❤
@WalelignAyele
@WalelignAyele 3 ай бұрын
ተራራ አልነሳ ያለ ከባድ ችር በእምነት መንቀል ይቻላል አሜን
@Zion-y5h
@Zion-y5h 25 күн бұрын
Wow what a powerful message ❤
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 3 ай бұрын
💚💚♥️♥️💚💚
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 3 ай бұрын
Thank you Lord God bless be to this preacher and your mighty word in Jesus name amen 🙏 🙌
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 3 ай бұрын
Amen 🙏🏾
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥💝
@lidetmesfin8114
@lidetmesfin8114 3 ай бұрын
የምር ጌተ ተናግሮኛል 🙏🙏🙏🙌🙌
@senaitsahlu1984
@senaitsahlu1984 3 ай бұрын
AmenAmenAmen hallelujah ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@zewditesfatsin7114
@zewditesfatsin7114 3 ай бұрын
Halelujah geta erdan
@afeworkitekeste
@afeworkitekeste 3 ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskidessie6389
@meskidessie6389 3 ай бұрын
P P 😊
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ልጄን አገኘሁት
11:48
CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ
Рет қаралды 154
የማቴዎስ  ወንጌል || ዶ/ር አብርሃም || Dr. Abraham  @ARC
1:25:03
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 5 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН