የሰይጣንን ሀሳብ አትሳት // ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ // Preaching 20162024

  Рет қаралды 28,182

Ayat Mekane Yesus Church

Ayat Mekane Yesus Church

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@tamiratdesta-fu8pm
@tamiratdesta-fu8pm 4 ай бұрын
ፋጨትና ጭብጨባ የሌለበት ነገር ግን የእግዚአብሔር መንፈስ የነገሰበት ሰላማዊ ትምህርት። ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሁሌ የአንተን ትምህርት በጉጉት ነው የምጠብቀው። ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
@lemlemdemissie3078
@lemlemdemissie3078 3 ай бұрын
ቄስዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ🙏 በእዉነት በትምህርቶች በስብከቶችህ ከሚባረኩት ከሚጠቀሙት ከብዙዎቹ አንዷ ነኝ ጌታ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏❤❤❤❤❤❤❤
@tadeleyohannes7634
@tadeleyohannes7634 Ай бұрын
ቄስ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ። ከጌታ የተሰጠህልን በረከታችን ነህና።
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ቃሉን የምታስተምርበት ዘዴ ለየት ያለ መንፈስ ቅዱስ አብሮህ በጥበብ ነዌና ይብዛልህ ተባረክ ጌታ ብቻውን የሚከብርበት ጉባኤ 🙏🙏🙏
@bekelegirma9787
@bekelegirma9787 2 ай бұрын
ወንድማችን ብዙዎችን ገና ለማገልገል ዘመንህ በቤቱ ይለምልም: ተባርኬያለሁ። ሰይጣን የጌታ ባርያዎች የሚዋጋበት ሶስቱ መንገዶች 1) አንደ አንበሳ በመጮህ በማስፈራራት 2) እንደ እባብ ሳይለንት ሆኖ 3) እንደ ተኩላ ምድብን ስፍራን በማሳት። ደግሞም በህይወታችን ስናየው እውነት ነው ትምህርቱ። ግን ይህንን የጌታ ቃል በመያዝ ጦርነቶች አናሸንፋለን። ኢየሱስ ጌታ ነው።
@AmyBerhe
@AmyBerhe 4 ай бұрын
ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርክህ ቄስ!! ድምፅ ምታስተካክሉ ወገኖች ድምፁ ጥሩ ሆኖ ሳለ በመሃል አትንኩብን. Please God bless!!
@Roza-Kebede
@Roza-Kebede 4 ай бұрын
Amen. I am blessed by this preaching.
@HanaShamero
@HanaShamero 22 күн бұрын
Amen Kes zemenh yibarek
@BirukWondimu.K50
@BirukWondimu.K50 3 ай бұрын
ቄስ ትዕግስቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በአንድ ወቅት በአንድ የመንግሥት መስሪያ ቤት ውስጥ አብረን ሰርተናል ጥሩ አለቃዬ ነበርክ አሁን ደግሞ በእግዚአብሔር መንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ ስለተገናኘንና በአገልግሎትህ ተጠቃሚ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@tamirufunte1498
@tamirufunte1498 23 күн бұрын
Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰
@GeshaAde
@GeshaAde 4 ай бұрын
በዝህ ዘመን እናንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን
@HeavenBekle
@HeavenBekle 4 ай бұрын
የምወደው ቄስ ትግስቱ በብዙ ተባረክ
@eyerusbb
@eyerusbb 4 ай бұрын
God bless you kese Tigestu! God bless you
@Indyka23
@Indyka23 3 ай бұрын
Belss you pastor tegestu amazing message .
@azebderege5393
@azebderege5393 4 ай бұрын
በጠሰም አሰደና ትምህርት - እኔ መሰማ እንዳለብኝ ተገነዘብኩ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በሙሉ ልቤ ለዚህ መልክት
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 3 ай бұрын
እዉነት ና ለአማኞች መንፈሳዊ ተጥቅ ነዉ ተባረኩልኝ።
@jesus-lp8vn
@jesus-lp8vn 2 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ. ድንቅ ትምህርት.
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 3 ай бұрын
አሜን አይ ቴክኖሎጂ ለመተናነጽ ብርቱ አለምንም ለወንጌል መዳረስ ረጂ ቴክኖሎጂ በእየሱስ ሥም ለአገልግሎታችን ማረክነዉ አሜን ድሬደዋሙወአጥቢያ ለገሐሬ ታምራት አብሬያችሁ የወነጌል ሠራተኛደ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka Ай бұрын
ፀጋ ልዩ ልዩ ነው
@jamalmelhem3951
@jamalmelhem3951 4 ай бұрын
❤አሜንንንንን አሜን እድሜ እና ጤና የጨመሪል ብብዝ ተባርክህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዘመን ይባርክህ ሕይወት ይባርክህ ሞገስ እና ጸጋ ኃይል መንፈስ ቅዱስ ሙላት ያግን አሜንንን
@teshomechalchisa
@teshomechalchisa 2 ай бұрын
GOD BLESS
@EbiseLemma
@EbiseLemma 20 күн бұрын
ቄስዪ የጌታ ፀጋ በእጥፍ ይብዛሎ የሚያስተምሩት ትምህርት ህወትን ከፍ የሚያደርግ ስለሆነ ማስታወሻ እየያዝኩ መማር አስፈላጊነቱ በጣም ከፍ ያለ ስለሆነ ጥቅሶቹ የሚገኙበትን እየነገሩን ቢሆን ደስታዪ እጥፍ ይጨምራል የተወዱ ቄስዬ የጌታ ፀጋ በእጥፍ ይብዛሎት
@yiftubihonegn9454
@yiftubihonegn9454 4 ай бұрын
አሜን አሜን ቄስ ጌታ ይባርኮት
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 4 ай бұрын
ዋው ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 4 ай бұрын
አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 3 ай бұрын
የተወድክ አገልጋዬ ጭሰ የለ ጬህት የለ ጌታ እየሱሰ ይባርክህ።
@Brekenesh
@Brekenesh 4 ай бұрын
Amen Amen amen amen
@TsehayGehana
@TsehayGehana 4 ай бұрын
ተባረክ,ቄስ,ጌታ,ክብሩን,ሁለ,ይውስድ
@WolduGebrekidan
@WolduGebrekidan 3 ай бұрын
Amen 🎉
@KelemAbayneh
@KelemAbayneh 4 ай бұрын
May God bless you.
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@naomiberhanu7147
@naomiberhanu7147 4 ай бұрын
ተባረክልን ይብዛልህ
@asheyirga6109
@asheyirga6109 2 ай бұрын
AMEN
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!
@meazaadhanom6678
@meazaadhanom6678 4 ай бұрын
ተባረክልን ቄስ ትግስቱ
@HayaAal-q8g
@HayaAal-q8g 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ameni anferami geta ale
@nansin4739
@nansin4739 4 ай бұрын
❤❤❤ተባረክልኝ ፓስተርዬ
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 4 ай бұрын
God bless you Kes
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 4 ай бұрын
geta yebarekeh kes
@tamirug.tolessaofficialpag3385
@tamirug.tolessaofficialpag3385 2 ай бұрын
OMG ❤❤❤
@elsaejigu9630
@elsaejigu9630 4 ай бұрын
Blessings !!!❤
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 4 ай бұрын
geta yebarekeh
@hiwota4985
@hiwota4985 4 ай бұрын
Amen Amen Tebarek kes 🙏
@MestuJeses
@MestuJeses 4 ай бұрын
wooow Geta Yibarkeh❤❤❤❤
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 4 ай бұрын
God bless you!
@የእውነትመንገድ-ተ9የ
@የእውነትመንገድ-ተ9የ 4 ай бұрын
Amin
@TilahunNecha
@TilahunNecha 4 ай бұрын
Ammmmmmmmmmmmmen❤❤❤
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
@wubitbenti9075
@wubitbenti9075 4 ай бұрын
Ammeeen! kes tigistu tinirtot hiwet alebet enen lewutognal
@ruthmekonnen2192
@ruthmekonnen2192 4 ай бұрын
Bless you ቄስ
@Proquality69
@Proquality69 4 ай бұрын
ተባረክ ቄስ
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 4 ай бұрын
amen amen
@SamsonTeferi-c2k
@SamsonTeferi-c2k 4 ай бұрын
ተባረክ
@HeavenBekle
@HeavenBekle 4 ай бұрын
Amennn
@selamawitbeyene1355
@selamawitbeyene1355 4 ай бұрын
❤❤❤
@destagezahegn2396
@destagezahegn2396 4 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeeen
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 ай бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቄስን ይባርክልን
@Desu-z2j
@Desu-z2j 4 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤🙏💕🙏
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@youtub800297
@youtub800297 4 ай бұрын
Kes tolo tolo timihirit likekilin
@EliasLale-n8c
@EliasLale-n8c 4 ай бұрын
Amen
@hanageremew5823
@hanageremew5823 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@youtub800297
@youtub800297 4 ай бұрын
Kes tolo tolo timihirit likekilin
@christoshiwote3351
@christoshiwote3351 2 ай бұрын
Amen Amen
@zewdugonte7331
@zewdugonte7331 4 ай бұрын
Amen
@elsbethabare6369
@elsbethabare6369 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@BiraraBira
@BiraraBira 3 ай бұрын
Amen
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
#እግዚአብሔር_ያያል_ይፈርዳል የቃል ጊዜ // ፓስተር መስፍን
26:25
Niser Reformed international church // Niser Tv
Рет қаралды 5 М.