የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 81 | ከሁሉ የሚበልጥ ማን ይሆን? | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 81 | By Mamusha Fenta

  Рет қаралды 5,698

Equip Media

Equip Media

Күн бұрын

#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ከሁሉ የሚበልጥ ማን ይሆን?
📖 ማቴ 18፡1-5
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta

Пікірлер: 28
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይህችን ቤተ ክርስቲያን ይባርክ የክርስቶስ ቤት ናትና ሀገሬ ስገባ ላያት የምናፍቃት ቸርች ናትና ጌታ ሁላችሁንም ይባርክ አሜን አሜን Thank you, Dr. Mamusha and God bless you 🙏 ❤️
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 2 күн бұрын
ወንድሜሜሜሜ ዘመንህን ይባርከው የውሰጤን ጩኽት ኡፉፉፉ ብርክ በል እድሜህን ያለምልመው❤❤❤❤
@WalelignAyele
@WalelignAyele 2 күн бұрын
Thank you❤🙏 amen ጌታ ፀጋውን ያብዛልን ትሁት የምንሆንበትን ተባረኩልን❤🙏
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 2 күн бұрын
እ/ር ብርክ ያርግህ Dr ማሙሻ ሁል ጊዜ ስለ እየሱሰ ትህትና ስማር ልቤ ይነካል ። ትሁታን ሆነን እ/ር ከፍ ቢያደርገን ይበልጣል ሰው ፊት ከፍ ብለን እ/ር ዝቅ ከሚያደርገን ። ተባረኩ from Canada!❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 күн бұрын
ምድራዊ ማንነታችንን ካላረገፍንና እንደ ህጻን ንጹህ ሆነን ካልተለውጥን ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት አንችልም ይህን ማድረግ የሚችል የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነዉ። የዚህ ቤተ ክርስቲያን አስተማሪዎች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። አሜን🙏 አሜን🙏👏🙌
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 2 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉
@Amenyihun-p3x
@Amenyihun-p3x 21 сағат бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እናመሠግናለን እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ይባርክህ ። እዉነት ነዉ የእግዚአብሔር ቃል ማለዳ ማለዳ አዲሰ ነዉ ሆኖም ግን በአርቡ የትምህርት ጌዜ ግን ለኔ ይለኛል በድጋሚ ዶ/ር ማሙሻ አንተና አብረዉ ዘወትር የሚያገለግሉንን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን አሜን 🙏 🙏
@DawitSeyoum-z5g
@DawitSeyoum-z5g Сағат бұрын
እጅግ መልካም ነው ቀጥታ ስርጭት ጀምር እጅግ ተባረክ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 10 сағат бұрын
Amenn.Amenn.geta yibarek 🙏🙏 dr mamushaye.tebarek
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 2 күн бұрын
ግሩም ትምህርት ተባረክ ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ
@yodittekie9265
@yodittekie9265 Күн бұрын
Amen amen bless the lord God bless
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 2 күн бұрын
አሜን አሜን ማሙሻዬ ተባረክልኝ❤❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን😢
@gashahungezehagn
@gashahungezehagn 2 күн бұрын
ልዩ ስጦታችን ዶ/ር መሙሻ❤
@hannajena8924
@hannajena8924 3 күн бұрын
God bless you Pastor
@mulugetamengesha892
@mulugetamengesha892 3 күн бұрын
Dr, thanks!
@MihretKidane-x3n
@MihretKidane-x3n 9 сағат бұрын
D.r thank u
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 3 күн бұрын
ዶ/ር ማሙሻዬ የምታስተምርበት ምሳሌ ሁሉ ልብ የሚነካ ነው ተባረክ.....! ❤🎉❤🎉❤🎉
@teek5304
@teek5304 Күн бұрын
God bless your heart my dear brother 😇
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 3 күн бұрын
Dr GOD bless you and your family 🙏
@EyoaleThomase
@EyoaleThomase 3 күн бұрын
Wendmchen Mamush gta abztu Yebrk ant Yesten gta Yemasgen 🙏🙏🙏🙏🙏
@mememalase-wk8kv
@mememalase-wk8kv 8 сағат бұрын
@HenokFayera
@HenokFayera 3 күн бұрын
ለዘመኑ የሚሆን ትምህርት፣ ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 3 күн бұрын
💚💚♥️♥️💚💚
@yalfaltarekegn
@yalfaltarekegn 2 күн бұрын
Equip Medias May God bless you more. Make a worship time videos. That help you be enlarge your service and more subscription.also you bless with it us. I asked a lot of time this may be not seen by you. I think it nice idea. We love all of yof. God bless you more❤
@ruthmekonnen1687
@ruthmekonnen1687 Күн бұрын
የኔ ወንድም ማሙሻዬ ያባቴ ልጅ አንተ በተራህ ለአገልግሎት ስትቆም ላባቴ በግንባሪ ወድቄ እሰግድለታለሁ ይገባዋልና ወንድማችንን መልሶልናልና ለዚህ ለውለታው ሲያንሰው ነው ለኛ እራራ
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 күн бұрын
የእግዚአብሔር መንግስት (የእርስ በእርስ ግንኙነት) እንዲህ ይኑር ..በትህትና መቀባበል ነው ዋና መገለጫዋ ...አንዱ ለሌው በመጠንቀቅ ..የእግዚአብሔር መንግስት በትህትና የገባንበት በትህትና የምንቀጥልባት የምንጨርስባት ናት የፉክክር የውድድር የእኔ እበልጥ እበልጥ አይደለችም..ከመብለጥ ተለይቶ ከመታየት ሰሜት ያድነን ይፈውሰን ...መገለጫዋ ትህትና መቀባበል ልጅነት ነው ልጆች ነን ሁላችን ዋናው ኢየሱስ ነው አሜን👏🏻🩵👏🏻🩵👏🏻 ካልተመለሳችሁ(ካልተለወጣችሁ)..የእግዚአብሔር መንግስት ለፉክክር አትመችም ....ተራግፈን ነው የገባነው ....በተሳሳተ መንገድ ስላደግን ነው የምንፎካከረው...ትህትና የሆነውን መቀበል...ትዕቢት ባልሆነው መወጠር ..ጌታ ይጠብቀን ያድነን ከትዕቢት...ትህትናም ትዕቢትም ስራ ይጠይቃል ...ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ...ራሱን ከፍ የሚያደርግ ... ትህትና ከኢየሱስ የምንማረው ነው ... እውነተኛ እውቀት ጸጋ አያስታብይም እውነተኛ እድገት የሚለካው በትህትና ነው ....መቀባበል እንጂ መበላለጥ የለም ....አሜን አሜን በመቀባበል በትህትና ይሙላን.. ከኢየሱስ መማር በእውነት ማደግ ይሁንልን👏🏻👏🏻👏🏻🩵🩵🩵ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻዬ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን👏🏻🩵👏🏻🩵👏🏻 ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋም ይብዛላችሁ 🩵🩵🩵👏🏻👏🏻👏🏻ኑሩልን
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 96 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,7 МЛН
🛑የመለወጥ ምርጫ አለህ || ዲያቆን ዘላለም ታዬ ||
1:12:46
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 96 МЛН