KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከሮም እስከ አርመን ተጉዤ የቅድስት አርሴማን ታሪክ እና መቃብሯን አየሁት
13:58
Ethiopia: የዮዲት ጉዲት ያልተደመጡ አስገራሚ ታሪኮች @eldacorner369
12:00
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
18:28
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
0:15
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙሉ ታሪክ | Ethiopia @Axum Tube
Рет қаралды 455,072
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 291 М.
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 501
@AxumTube
5 жыл бұрын
ውድ የአክሱም ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ? እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል !
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።
@yosefberhe9220
5 жыл бұрын
Amen(3) enkuan aderesen
@genet4801
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@haleemahaleema4519
5 жыл бұрын
እካን አብሮ ያደረስን አሜን
@negusehaile4418
5 жыл бұрын
Amen amen amen enqwan abero adersn
@yonasabegaz7290
5 жыл бұрын
በጊዮርጊስ ቀን እኔም በጊዮርጊስ ጠባቂነት ከምሰራበት ማሽን አጣብቂኝ አደጋ ታድጎኛል፡፡ ክብር ምስጋና ይግባው
@tsionasfaw4191
5 жыл бұрын
Amen
@shemlstmesgenamlake7330
4 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስስስ ይላል የሰማዕቱ በረከትና ተራዳኢነት አይለየን
@ሠላሜነሽድግልሠላሜነሽድግ
4 жыл бұрын
Amen 🙏
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
4 жыл бұрын
አሜን፫
@halimam0hamede991
3 жыл бұрын
አሜን
@AbebayehuHailye
Жыл бұрын
የ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀጋው እና በረከቱ ይደርብን ❤️❤️❤️♥️♥️♥️❤️❤️❤️♥️♥️♥️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️
@sileshiakalu1718
3 жыл бұрын
የልዳው ፀሐይ ሰማዕቱ ቅዱስ ግዮርጊስ ይባርካችሁ አሜን
@bintmensuryoutubeetio9088
5 жыл бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ምልጃ ከኛ ከልጆቹ ጋር ይሁን! ሀገራችንን ይጠብቅልን የአድዋዉ ንጉስ ቅዱስ ጊዮርጊስ🙏
@MaryMary-wq9iy
5 жыл бұрын
Amen Amen💖💖💖💖💖💚💚💚💛💛💛🙏🙏🙏😍😍😍😍
@erwa.gimal.com21
Жыл бұрын
አሚን
@ተስፋ-fv6hx
6 ай бұрын
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ጥበቃው አይለየን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidusbirhanu6614
Жыл бұрын
የጊዮርጊስ ልጅ በመሆኔ እጅግ ደስ ይለኛል❤❤❤
@ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ
5 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገነን ቅዱሱ ሰማእት ያደረገልኝ ብዙ ነው ክብር ምስጋና ለሊቀ ሰማእታት ቅዱስጌዎርጊስ ይሁን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያስምዐልና የሰማእቱ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@abebatafesse1515
4 жыл бұрын
Min aderegelish?
@abebatafesse1515
3 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ብቻ
@abebatafesse1515
3 ай бұрын
የት አግኝቶሽ? በድንጋይ ተወግሮ ሞቶ እንደገና ወፍ ሆኖ በረረ የተባለለት ባለ ትርክት ለራሱ ያልዳነ ለሌላው እንዴት ይተርፋል? እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚሰማሽ
@SeluSelu-h1b
Ай бұрын
የሰማኢቱ ቅድስ ጊዮርጊስ በረከት ረዲኤት አማላጅነት ኣይለየኝ ❤❤❤❤❤❤
@ethiopiahagere7879
5 жыл бұрын
አክሱም ቲዩብ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@adamasfaw8328
5 жыл бұрын
በረከቱ ይደርብን የቅዱስ ጊዮርጊስ አሜን ×2
@saramakonann2332
5 жыл бұрын
እውነት አክሱም ቲዩብ በጣም እናመሰግናል በእናንተ ብዙ ለውጥ በሄውቴ አግኝቻለው እናንተን ስሰማ ኢትዮጵያን ነው የማስበው
@rooza7555
4 жыл бұрын
አባቴ ሠማእቱ እርዳኝ እኔም እንዳንተ በእምነቴ እንድፀና 🙏
@promissekola7854
Жыл бұрын
አሜን(3)
@AaSs-ll9bw
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ያላወቅነው የምታሳዉቁን የተዋህዶ ለጆች ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን ቀጥሉበት
@monaeyayu7505
2 жыл бұрын
እግዚአብብሄር ይመሥገን በሠማአቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ቀን ምጤጤን አቅልሎልኝ ልጀ ሠተኝአል
@afroethio8023
3 жыл бұрын
የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ በኑሮአችን ይቅደምልን አሜን (፪)
@promissekola7854
Жыл бұрын
አሜን(3)
@AdoniyasAskenaw
8 ай бұрын
አሜን የጊርጊስን በረከት ያድለን እግዚአብሔር አምላክ ይህን የህይዎት መንገድ ስለምትከተይ
@rahelgetiye-ko2xq
Жыл бұрын
በበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበልና እምነት የእኔም ወንድም ከህመሙ ተፈውሷል
@እመቤትየድንግልማርያምልጅ
4 жыл бұрын
መዳሜ ልብስ ገዝታ ሞክሪው አለችኝ ከዛም ወገቤ እዳለ ቁስል ወጣብኝ እናም በቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ዳንኩኝ ከአያት ከቅማቴ ከእናት አባቴ ጀምሮ እናከብርዋለን እንወደዋለም ታምሩ ብዙ ነው
@የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ገድሉ ታምራቱ ብዙ ነው እኔንም ከመት አድኖኛል
@abebatafesse1515
3 ай бұрын
የማዳምሽም የአንቺም ያው ናቸው አንዱ ሌላውን ይታዘዛሉ ግን እርኩሳን መናፍስቶች ናቸው😊
@የዋህነቴጎዳኝእኔምበጣምጠ
3 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ታሪኩን አዳመጥኩት ደስ ይላል
@tsegaykahsay4888
7 ай бұрын
በርሜል ጊዬርጊስ እሚባል አለ ሂጂ
@hhutrdBhhutrd
4 ай бұрын
@@የዋህነቴጎዳኝእኔምበጣምጠ ልበ ብርሃን😍😍😍😍😘😘😘
@BelayisateMolla
3 ай бұрын
ሐያሉ ጊዮርጊስ ፍቅሩ ጥበቃዉ ፈጥኖ ደራሽ ነዉ ይጠብቅሽ ከክፉ ሁሉ
@HelenMulugeta-vu1yd
3 ай бұрын
@@የዋህነቴጎዳኝእኔምበጣምጠ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏
@zmzamzmzam9253
2 ай бұрын
@@BelayisateMolla ለራሡ በፈጣሪው ተጠባቂ ሁኖ ሣለ እደት ነው እሧን የሚጠብቃት እሡኮ የተወለደ የሚሞት ሠው ነው
@የማትበላወፍወፍ
5 жыл бұрын
እሠላም እህት ወድሞቼ የሠመአቱ በረክት ይድረሠን 🙏
@yosefberhe9220
5 жыл бұрын
Amen(3)
@wowwow9545
4 жыл бұрын
Amen
@wowwow9545
4 жыл бұрын
Amen
@ተስፋ-fv6hx
6 ай бұрын
አሜን አመነ አሜን
@mekdestizazu7572
4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን። የቅዱስ ጊዩርጊስ በረከት ረደኤት በሁላችን ላይ ይድርብን አሜን አሜን አሜን
@Ehtyoube
2 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትህ ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን እንድንሰማ ለፈቃደ ፡ እግዚአብሔር።
@asfawbono8250
3 ай бұрын
የሴማዕቱ ቅዱስ ጊርጊስአምላክ ይክቤር ይመስገን አሜን
@assegidbelda3991
Жыл бұрын
Amen የሰማህታት አለቃ ቅዱስ ጊዬርጊስ በነፍስም በስጋም አስበን, ዋስ ጠበቃ ሁነን
@ኣቤየተዋህዶልጅ
6 ай бұрын
አፍጣኒ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ ለንስሀ ምት አብቃኝ አባቴ ክብርህን ከፍ ይበል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
3 ай бұрын
በረከቱ ይደርብን የቅዱስ ጊዮርጊስ አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️አገራችንን ሠላም ያርግልን ቅዱስ አባቴ 💒💒💒💒
@KuKu-vd6be
2 жыл бұрын
አሜን ሰመአቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ይድርሰልን ሀገሬ ሰላምሸ ይብዛ
@Shishige
3 ай бұрын
የቅዱስ ጊወርጌስ ፀጋ እና በረከትን ያላብሠን ❤❤❤
@mery2098
2 жыл бұрын
የኔ ኣባት ባለውታዬ ለኔ ያደረገልኝ ለናተም ያድርግላቹ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥰🥰 በረከት ረዴአቱ ኣይለየን🙏🙏💕🥰🙏
@Agsgf-n5o
8 ай бұрын
የሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ ይደርብን👏👏
@enochenoch524
5 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ተቆጥሮ የማያልቅ ቸርነትህ ይቅርባይነትህ ወሠን የሌለዉ በአህዛብ ላይ እንኳን በዝቶ ተትረፍርፎ ያሰማህን/ያሳየህን አቤቱ ጌታሆይ። ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ክብር ፡ ክቡር ፡ ክቡር 🙏🏻🙏🏽🙏🏿
@fatimamhmdhhjuio3789
4 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@fatimamhmdhhjuio3789
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@SelamKiros-y3u
4 ай бұрын
የኣባታች ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ምልጃው ኣይለየን 👑👑🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-በ3አ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት በረድኤት ይደርብን ሃገራችን ኢትዮጵያ ይርዳልን አሜን አሜን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲🙏🙏❤️❤️
@lukmanulhakkeemm2236
3 жыл бұрын
እኔ ወደስደት የመጣሁ የጊወርጊስ ቀነው የገባሁትም በጊወሬጊስ ቀን 😢♥️
@aftatawmamo
3 ай бұрын
ለተደረገልን የበረከት ትምህርት በእግዚአብሄር ስም በቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት በወላድተ አምላክ እናትነት ፀጋውን ያብዛልን የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ ያድርግልን አሜን!!!
@simegnew-sc9cr
4 ай бұрын
በረከቱ ይደርብን የቅድስ ጊዮርጊስ
@muluzeneb8846
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስጊዮርጊስ ተራዳኢነት በአሁኑ ሰአት ከመጣብን መከራና ችግር በምልጃው ይሰውረን አሜን🙏💒🌼
@ahagrabat6367
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ከቅዱስ ጊዮርጊስ እረዳት በረከት ይደርብን 💕🙏💕
@DuhgDugf
3 ай бұрын
እግዛቤር ይባርክልን ❤❤❤ቃለሒወትን ያሠማህን❤❤❤
@muluwondemu7816
3 жыл бұрын
የቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ይደርብን
@HenkEndel
3 ай бұрын
ቅ ጊዮርጊሰ በረከት ይደርብን ጊዮርጊስ አገራችን ጠብቅ
@tegestzaynaba1228ቲጂ
4 жыл бұрын
ቅደስ ጊወርጊስ በረከቱ ያደርብን በወንት ያቅዱስን በርክተችሁ ይደርብን
@جميلهالجميله-ز5ش
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስመዐልና በረከቶም ኣይፈለየና🤲🤲🤲
@eyerusmokonen9493
4 жыл бұрын
የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ በረከት ረድኤት ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁን አገራችንም ሰላሙን ይስጠን
@mohamdalice2206
2 жыл бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏😭😭
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
8 ай бұрын
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳደከኝ የኔ ፈጥኖ ደራሺ❤❤❤
@hanilove3706
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏በረከቱ ይደርብን
@MeronEyasu
5 ай бұрын
አሳዳጊዬ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት ❤❤❤❤
@Alefarega
5 жыл бұрын
I love this channel 🇪🇹❤️
@MaryMary-wq9iy
4 жыл бұрын
Amen Amen💪😍💖
@asnakesema9508
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማን
@NatimanG
4 жыл бұрын
የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት በሁላችን ላይ አድሮ ይኑር
@Mekanintzeblom
2 күн бұрын
አባቴ አደራ ቤተሰቦቼ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አቃለሁ እንደ ማታሳፍረኝ መጥቼ እመሰክራለሁ ዕጣን አልባስ የካሃናት ኢና ካሁን በፊት የተሳልኩት ፍየል አደርሳለሁ በራሴ መጥቼ ነው ምመሰክር አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን 🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@alemgetanehassefa1956
3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln amen yekdus giwergis bereket yasemaln
@Lena-bw6ml
5 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለህይወትያሰማልን፣ፈጣኑጊወርጊስ፣በጪቀቴጊዜ፣ፈጥነህዲረስልኝ
@yosefberhe9220
5 жыл бұрын
Amen(3)
@እግዚያቤርእረኛዬነዉ
4 жыл бұрын
ቅድስጌወርጊስ በያለንበት ይጠብቀን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ።
@ቤዛYouTube-q3g
4 жыл бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@youiblyiteferi6743
5 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
2 жыл бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛ ጋር ታምር ሰርቷል የእናቴ ወድሞች እና እህቶች ተወልደው ከደጉ ቡሀላ ይሞታሉ በጣም ሞት በርታባቸው በጣም በመከራ ተጎዱ አያቶቼ ከዛ የኔን እናት ወለዱ ከዛም ክርስትና የሰጧት ለቅዱስ ጊወርጊስ ነው እናቴን እየጠበቀ አሳደጋት እኛም ተወለድን ዳቢሎስ በበሽታ ባሰቃያህም መግደል ግን አልቻለም ቅዱስ ጊወርግስ አባቴ ለአዘናችሁ ለተጨነቃችሁ ቅዱስ ጊወርጊስ ይድርስላችሁ ይድርስልን አሜን፫ ቅዱስ ለእኔ የእናቴ አባት ስለሆነ እደ አያት ነው የማየው ቅዱስ ግወርጊስየ ምህርትህ ጥበቃህ አይለየን ኣሜን፫
@jehdheidjdie887
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ይደርብን❤❤❤❤❤
@mesertabebe4349
8 ай бұрын
ጊዮርጊስ ለኔ ❤❤❤❤❤ጊዮርጊስ በጣም ነው ደቅ ስማሀትነው አስደጎኜል አሁንም ይጥብቅኜል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጊዮርጊስ አባቴዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህገብረስላሴ
2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነው የቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት አይለየን የፈጣን ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ ማረን ይቅር በለን ቅዱስ ጸባኦት
@YEABSIRAMENGISTU-c8c
10 ай бұрын
ሰማዕቱ አንተ ጠብቀን
@heedasleedas3700
5 ай бұрын
የሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረድኤት በረከቱ ይደርብን በፀሎቱ ይማረን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🤲
@FathimaFathima-b4v
5 ай бұрын
ቅዱሱ ጊዮርጊስ ምልጃህ እና ጥበቃህ አይለየኝ አሜን 🙏🙏🙏
@hgggg336
4 жыл бұрын
የሰመአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ በረከቱ ይደርብን
@fffggg2955
4 жыл бұрын
የቅዱስ ጊወርጊስ ተራዳኢነቱ እና በረከቱ አይለየን አሜን ✝️🥰🥰🥰
@shambleapptube
5 жыл бұрын
axum tube በጣም እናመሠግናለን በእዉነት ቃላት የለኝም በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ የምትለቁልን እግዚአብሄር ይባርካችሁ አሁንም ወደፊት ብዙ ነገር እንጠብቃለን 🙏🙏🙏.
@yonasfikremariam2924
3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከበረከትህ አካፍለኝ ❤❤❤❤ አቀራረብህ እንዴት ደስ ይላል በርታ 👏👏
@Heesum-qw9xg
5 ай бұрын
አባታችን ሰማአት ቅዱስ ጌዮርጊስ በረከት ይደርብን ሀገራችን ጥበቃ አይለየን
@were8721
4 жыл бұрын
በረከት ረድኤታቸው ይደርብንአሜን
@shaikhaalthani2822
3 жыл бұрын
ቃል ሄወት ይሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ
@emebetzewde7492
4 жыл бұрын
የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን
@mahlatsahmbel9400
10 ай бұрын
የቅዱስ ጊወርጊስ በረኩት ምልጃው አይለን አሜን🙏🙏
@የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት
3 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችንና ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏 እንዲሁም ክብር ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን አሜን2️⃣3️⃣🕯❤️
@abebatafesse1515
3 ай бұрын
ማዳበል አይቻልም ፍጡርንና ፈጣሪን! ለዚያውም ያልታወቀውን ስም
@ShdSj-fx5ld
5 ай бұрын
ቅድሰ ጊወርጌሰ አባቴ ክብር ይግባህ የልዳዉ ፅሃይ❤❤❤❤❤
@menbi16tubee
Жыл бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን አባቴ ጠባቂዬ ፈጥኖ ደራሼ ክብርታ ምስጋና ይገባሀል ❤️🙏
@rhamtistore9242
10 ай бұрын
አሜን ቃልህሄውት ያሰማን ጊወርጊስ አተ ጠብቀኝ ❤❤❤
@GebermikalAyalw
5 ай бұрын
ቅድስጊወርጊስ ሁሌምጥበቃውአይለየን አሜን
@makdesswolde3827
4 жыл бұрын
የቅዱሥ።ጊዮርግሥ።በረከቱ።ይደርብንም።አሜን።አሜን።አሜን።
@ሊሊጓልትግራይ-ቨ8ጠ
3 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ባለውለታዬ 🙏❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@sifaan3900
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማእታት አለቃ ቅድስ ጊዮርጊስ በረከቱ ፣ምልጃው ፣ ጣባቀው አይለይን። አሜን
@sarhasiry8280
4 жыл бұрын
እግዚአቢሄር ይመስገን ለዚ ማየትና መስማት ያደልካን ፈጣሪ ጌታየና መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ። የቁድስ ጅወርግስ በረከትና ብርታቱን ከኛጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ShdSj-fx5ld
5 ай бұрын
ቅድሰ ጊወርጊሰ አባቴ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን😢😢😢😢
@meazareda3593
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasemalin bereket ena redat nay semaetu gwergs yderbin
@ሠላምወለየዋ
5 ай бұрын
ሠማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረደት በረከቱ በእኛላይ ይደርብን
@bezaberihun8623
3 жыл бұрын
ቃሊወትያሰማልን
@EyerusAlem301
10 ай бұрын
ሰማዕቱ አባቴ ለመንግሥትህ አብቃኝ አሜን 🤲🤲
@BetebeteBetebete
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊወርጊስ የስማቱ ጾሎቱ ከኛ ጋር ጽቶ ይኑር ⛪️⛪️⛪️✝️✝️🤲❤️
@thomaszeleke5689
2 жыл бұрын
አሜን የሰመሀቱ በረከት እና ፀሎት አይለየን
@tigistfekadu3643
7 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በረከቱ ይደርብን አይለየን አሜን
@ጎዶሊያስ-ቸ1ጘ
4 жыл бұрын
በረከቱ ይደርብን ቅዱስ ጊዮርጊስ
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ
5 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እንዴት ናችሁ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ክብር ባዓላት በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን አሜን እናመስግናለን ዘአክሱም
@ahmada4579
4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ታማኝ የስማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በርክቱ ክሁላችንም ለዘላለም ጸቶ ይኑር በእውነት አሜን አሜን አሜን
@የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
5 жыл бұрын
amen.amen.amen kale.hewate.yasmalen.mamhricen egezabhare.rageme.edema.yestelen
@AlemAdugna-s2k
21 күн бұрын
St kuduse giwergegise ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉yetbakeh
@alemyemodeshlijtube19
2 жыл бұрын
አቤቱ አባቴ ሆይ በረከትህ በኛ ላይ ይደር 🙏አሜን፫
@Mahder-y6k
Жыл бұрын
ቅዱስ ጊወረጌስ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏ቃለሂወት የሰማልን ❤❤❤
@Gvjbeeee
Жыл бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊዮስ በረከቱ ይደርብን ❤❤❤😢😢
@AlemAdugna-s2k
Ай бұрын
St keduse giwergegise ba kant wesetnewu Tibetan yekeyerewu 10Q 🙏 ❤❤❤❤❤
@semarawitsat
5 ай бұрын
የሰመአቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ረከት ረድኤት ይደርብን❤
13:58
ከሮም እስከ አርመን ተጉዤ የቅድስት አርሴማን ታሪክ እና መቃብሯን አየሁት
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 337 М.
12:00
Ethiopia: የዮዲት ጉዲት ያልተደመጡ አስገራሚ ታሪኮች @eldacorner369
Elda Corner ኤልዳ
Рет қаралды 78 М.
43:52
Вопрос Ребром - Джиган
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.
0:15
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
Ospen4iki
Рет қаралды 59 МЛН
52:59
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
22:43
ቅዱስ ገብርኤል ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 85 М.
20:54
ጥልቁ የመላእክት አስፈሪ እና አስገራሚ ሚስጥር | Ethiopia #AxumTube
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 294 М.
41:25
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
selihom Tube
Рет қаралды 582 М.
11:17
የንጉስ ሰለሞን ሚስጥራዊ ቀለበት | king solomon's secret ring
Sub Tube
Рет қаралды 1,2 М.
29:34
ቅዱስ ሚካኤል ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 171 М.
11:38
Ethiopia ሰበር ቪዲዮ ታገሰ ጫፎ እና አብይ ያገዱት የዛሬው የጀግናው የፓርላማው ቪዲዮ ተሰርቆ ወጣ/"ፓርላማውን አንጠባ**ጠ የአብይ አጨብጫቢ ናችሁ
Ethio Daily ኢትዮ ደይሊ
Рет қаралды 14 М.
1:38:03
የቅዱስ መርቆሬዎስ ታሪክ The Story of ST. MERKORIOUS / Abu-Seifein / Martyr Philopator
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 240 М.
12:33
"አጋንንት ወይስ መላእክት፣ ምንድን ናቸው?" Mysteries of Nephilims | Dr. Rodas Tadesse | Ampol
AMPOL - አምፖል
Рет қаралды 1,7 М.
10:54
አንድ ታዳጊ ግዙፉን ያሸነፈበት አስደናቂ ታሪክ/የድፍረት እና የእምነት ታሪክ
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 61 М.
3:18:26
ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 19 October 2023
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 459 М.
43:52
Вопрос Ребром - Джиган
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН