"የማያዘልቅ ባል ቅንድብ ይስማል ን በስዕል 🤣"..አዝናኝ ጨዋታ ከድምፃዊት ሃሌሉያ ተ/ፃዲቅ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 84,343

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер
@teybadlno
@teybadlno Жыл бұрын
ዉድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን የታላቁ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ
@meseretgirma8425
@meseretgirma8425 Жыл бұрын
እንግዳ ስታቀርቡ ለኢቢኤስ የሚመጥን አለባበስ መሆን አለበት። ምክንያቱም ህፃን፣ወጣት፣ትልቅ ሠው ያየዋል።እባካችሁ ከባህል ውጪ የሆነን ነገር አታለማምዱን
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
በጣም ክበሪልኝ❤🙏❤️
@belalilula6909
@belalilula6909 Жыл бұрын
👍👍👍👍💯👈🙏🙏🙏
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
በትክክል
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 Жыл бұрын
እውነት ነው
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
በትክክል እህቴ ክበሪልኝ❤❤❤❤
@nebiytetasefy1915
@nebiytetasefy1915 Жыл бұрын
ኢብኤሶሽ ተወዳች ኘሮግራማችውን የሚያበላሽ አለባበስ ባታቀርቡ ነጻ ገበያ እንኳን ትውልድ አበላሽ አለባበስ ይቀርብ አጸያፊ አለባበስ በሷ ሳይሆን በናንተ ፈርጃለሁ ነገ ሌላው ገበናውን ከፍቶ በፓንት ይመጣሉ ቅርት ይበል እንደዚህ አይነት እንግዳ አስተማሪነት ሳይሆን አበላሽነት
@zebibakerala918
@zebibakerala918 Жыл бұрын
አለባበሷ ለሚዲያ የሚመጥን አይደለም ከባህላችንም ያፈነገጠ ነውና ከዚህ በኃላ በሚቀርቡ እንግዶች አለባበስ ትኩረት ብትሰጡ!!!!!!!!!!!!!!!!
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
😢😢😢እግዞ እንበል ሴቶች አለባበሳችን እናስተካክል
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
አለባበሷ በጣም ያስጠላል ምንጉድ ነው? ምንተዘርቶብን ነው?
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እንኳን ታዋቂ አልሆንኩ እንኳም በመዳም ቤት የሚውል ወንኩ እውነት አቤት ልብስ. ምን አለበት የመዳምና ቅመም. አለባበስ ብትችሉ. ክፀጉሩ እስካ እግራችን አለበበስ ክብሩን እንተ ውስዱ የመዳም ቅመምች
@Simo-q6j
@Simo-q6j Жыл бұрын
መቅዲ ስወድሽ❤❤❤❤❤
@zaharateshome-zu5ru
@zaharateshome-zu5ru Жыл бұрын
በጣም ይገርሜል የምታቀርቡትን ሰው ለምን ስርዓት አታስተምሩም ልጂቷ ለምን ልብሶን አውልቃ አትመጣም ትውልዱ ከሶ መን ሊማር ነው ስንት ህዝብ ነው የሚያት ያሶዝናል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
መቅዲ፡ሉላ፡አስፊቲ❤❤❤
@zemeta9769
@zemeta9769 Жыл бұрын
Meki asfeti and lula u are the best
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Жыл бұрын
ወይ ህዝቤ አሁንስ አለባበሱንም ገልብጦ መዉጣት ጀመረ እዴ አይን አድስ ምን ያላየነዉ አለግን በሄደት ፍሽንነዉ ተብሎ ባትም ሳይለብሱ ጭጣቸዉን ሳያሳዩን አይቀርም ኦ ልቦና ይስጣቹህ ሞልቃቀዉች በስማም ስጣስጠላ😢😢
@tadesseambaw1859
@tadesseambaw1859 Жыл бұрын
ወይ ሃሌሉያ ቤተሰቦችሽ ያወጡልሽ ስም በምክንያት ነበር እባክሽን እሱን ተከተይ
@burtacanheila1184
@burtacanheila1184 Жыл бұрын
ተው አርቲሥቱቻችን አለባበሳችሁን አሳምሩ ባህላችሁን አትርሱ
@april2031
@april2031 Жыл бұрын
Betam yedeberal albabasesh Haleluya ,
@selamawitgebremeskel6524
@selamawitgebremeskel6524 Жыл бұрын
ሰውነትን እንዲህ ተገላልጦ መቅረብ ምን የሚሉት ነው ግን ኧረ ሴቶችዬ እያሰብን ምነው ፈጣሪን እንኳን ብንፈራ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
😂
@ፅናት-ኈ6ፀ
@ፅናት-ኈ6ፀ Жыл бұрын
መቅዲ እኮ ትለያለሽ ❤
@ghirmayweldeyesus5293
@ghirmayweldeyesus5293 Жыл бұрын
"ብርሌ ከነቃ ኣይሆንም እቃ" የላችሁት ምሳሌ እራቁትዋ ላለች ልጅ የተመሰለ ይመስላል።
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ለአች እኔ ተሣቀኩኝ ዘናጪ ነኝ ለማለት ነው ወይስ ሀብታም ነኝ ለማለት ነው መከበር በከፈር አለ አባቴ
@امعبدالله-ي3ع
@امعبدالله-ي3ع Жыл бұрын
እኔም ከመሳቀቄ የተነሳ አልጨረስኩትም
@birtukangetachew5974
@birtukangetachew5974 Жыл бұрын
አሳፋሪ ነች ለሚድያ የሚመጥን አለባበስ መልበስ እንዳለባት እንዴት አታዉቅም
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
የለበሰችው ብቻ ሳትሆን ዲዛይነሯም ልትታረም ይገባል
@ኡሙሰልሰቤላ
@ኡሙሰልሰቤላ Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰውነት ማንቃት እኝም አገር ሰለተጀመረ በጣም ደስ ይላል
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
መቅዲዬ ስወድሽ ዙረት ፕሮግራም ለምን ተቋረጠ😳
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ቀይ የለበሰችው ግን አለባበሷ ይጨንቃል
@ፈቲያአሰፋ
@ፈቲያአሰፋ Жыл бұрын
ሀሌ ሉያ አለባበስ ዜሮ ነው ኢቤሶች እናተን በጣም እናከብራቸዋለን ግን የዛሬ እንግዳቹ አትነፋም
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
ዛሬ እዬልኝ ያልሽው ገላ 1 ደቂቃ መውደቃችን አትሮሽ ቀይ ለባሿ 🤔🙄መንገድ አትሳቱ ተው ልቦና ይስጠን
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@Mahi-rr8mr
@Mahi-rr8mr Жыл бұрын
መቅድ የኔፈልቅልል ሉላየ
@gruutbvgrgfv5220
@gruutbvgrgfv5220 Жыл бұрын
ምን አለ ከእጅ ላይ ያለውን ልብስ ወደደረቷ የሸፈነው የእውነት ያስጠላል በጣም 😢😢
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 Жыл бұрын
Haleluya betam yemeyamer alebabes...chayew gen balagerun👍👍
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ባህል እንደዚች ባሉ ህገወጦች ይበረዛል ትዉፊቷን የረሳች
@rodasktube2209
@rodasktube2209 Жыл бұрын
ሃሌሉያ (ጃኖ) እግዚአብሄር ልቦና ይስጥሽ
@astkebe1317
@astkebe1317 Жыл бұрын
አሜን 😢
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 Жыл бұрын
ቀሚስ መልበስ ለካ ውበት እና ጨዋ ነት ያጎላል።
@Sarasarasar9
@Sarasarasar9 Жыл бұрын
ይመቻችሁ ዘና ያረጋል
@hggff9535
@hggff9535 Жыл бұрын
እህታችን ሉላና መቅድስን ተመልከች እባክሺሺ ለሌላውቀን
@amyclass5355
@amyclass5355 Жыл бұрын
መቅዲዬ❤
@እሙNHቲዩፕ
@እሙNHቲዩፕ Жыл бұрын
ያአሏህ ቀይ ለባሿ አለባበስሽ ድበር አለፍሽ ምንም ክርስትያንም ብኮኔ
@dtfxyjh6271
@dtfxyjh6271 Жыл бұрын
እኛም ከፀጉር ጀምሮ ተሸፈኑ እንጂ ተገላለጡ አላለም አሥተምሮችን ግን ብዙዎች አይተገብሩትም
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
አረቴ ልጆችም ያዩታል የምታቀርቡትን እወቁ አለባበሷ
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
ዋው አመላለስ
@MoMo-hk4rq
@MoMo-hk4rq Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ዉድያገሬልጆቺ
@duratube
@duratube Жыл бұрын
Wealeykum eselam mariwa
@እሙNHቲዩፕ
@እሙNHቲዩፕ Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته
@hdjt6705
@hdjt6705 Жыл бұрын
ወለይኩም አሰለም ወራህማቱለይ ወበራከቱ❤
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj Жыл бұрын
Wealeykum Selam werahmetulah
@bementfekra4958
@bementfekra4958 Жыл бұрын
አይለያቹ. ታምራላቹ
@tigistmohammed6064
@tigistmohammed6064 Жыл бұрын
Yene konjo haleluya merti demetse
@henokalemayehu2216
@henokalemayehu2216 Жыл бұрын
ይቺ እራቁቷን የቆመችው ኢሉምናት ዞር ብታደርጓት በአለባበሷ የተነሳ ቻናሉን ቀይሬ ነበር አንግዳ ስትጋብዙ ብትመረጡ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ኧረ ልብስ ልበሺ ኤጭ ሉላዬና መቅዲ ምከሯት እንጂ
@hdjt6705
@hdjt6705 Жыл бұрын
ያሰፍራል
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ
@SK-kx6uh
@SK-kx6uh Жыл бұрын
የሚያስጠላ አለባበስ ምነው መቅደስ ሉላ ከእስር ገር ትጫወታላችሁ ማፈሪያ ስንት ልጆች ይህን ያያሉ እባካችሁ ኢቢኤስ እንደዚህ እይነቲን አታቅርቡ ትውልድ እበላሽ።
@solomonmoges-te6hn
@solomonmoges-te6hn Жыл бұрын
Haleluya gbresedomn yemtaramd nech Ebs eyesera yalew yhinn new Ethiopian Ere mn eyeserachihu new
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
አለባበስዋ ቤተሰብ አላት
@zekiethio
@zekiethio Жыл бұрын
ይች የፈረንጅ ባህል አምላኪ ገረድ ምኗን አመጡብን
@nebiyu2997
@nebiyu2997 Жыл бұрын
yseytan 😮Kenfe
@MaryMary-xx9bi
@MaryMary-xx9bi Жыл бұрын
Eneko meshefen yalbten eraqut adergo ej lay yeha hulu kotet mn yilutal egzio mastwalun yisten lehulachen
@yonatangebre5002
@yonatangebre5002 Жыл бұрын
Zmbelachu atenchachu asemesay hula mareg gn tewedalachu weregna...Hale amrobshal
@sabameasho4170
@sabameasho4170 Жыл бұрын
Lulaya kemisish siyamrrrr where did you get it?
@Situnaf
@Situnaf Жыл бұрын
Medhanialem yiskelsh demo haleluya smshn setan yitraw endall
@hayutobe7494
@hayutobe7494 Жыл бұрын
ኧረ አገሬ ወይት እየሄድሺ ነዉአሁን የሄ አለባበሥ ሀገርን ይወክላል ኧረ ዘፋ
@tsegeabebe2926
@tsegeabebe2926 Жыл бұрын
just Put down this girl , We all like you EBS
@tadlucky
@tadlucky Жыл бұрын
menden new yelbesechiw yihem fashin mehonu new? yeman abatewa amora nechi be mariyam. er yizoshe yihede
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
ይቺስ ወላጆቿን አሰዳቢ ነገር ነች አልፋ ተርፋ አገራችንንም ታሰድባለች ምን ይሉታል አሁን እንዲህ መራቆት ነው ወይስ ከዋና ገንዳ ነው ቀጥታ ለቀረፃ የመጣችው። ደሞኮ ስሟ ሃሌሉያ መሆኑ ድንቄም።
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Жыл бұрын
አዳዲሶቹ የት ሄዱ ኢቢኤስ የመጡት ፕሮግራም አቅራቢዎች ???
@sebleworku1279
@sebleworku1279 Жыл бұрын
እምነት ካለሽ በእምነትሽ በኩል ይምከሩሽ
@befikirusewgeday4932
@befikirusewgeday4932 Жыл бұрын
ምን አይነት ብልግና ነው እንደዚህ ራቁት መምጣት
@mimimoges8192
@mimimoges8192 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመልስሽ ወደሽ አይደለም
@bnayewgashaye6045
@bnayewgashaye6045 Жыл бұрын
EBS yebalege sbsb hone ende. Minew le ebs kibr nebergn.
@yeshi7446
@yeshi7446 Жыл бұрын
ውይ ከአማኑኤል ያመለጠች እብድ ነው የምትመሥለው
@Enbabafiori
@Enbabafiori Жыл бұрын
❤️🌻🌻👍
@emmadirissa3577
@emmadirissa3577 Жыл бұрын
Ebs minewu hulunegerachu ye Hager ye Bahil telat hone?? Albabesachu qoshash.. tiwuilid yemayatis Hulu artfcal
@goldcost6035
@goldcost6035 Жыл бұрын
Telfadedachu lijochem yayutal eko
@hafizmohammed389
@hafizmohammed389 Жыл бұрын
በጣም አፈርኩኝ ቆይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ሴቶች ትንሽ እውቅና ስታገኙ ፈጣሪያችሁን በርግጫ ልበለው የምትሉት ምንኛ ቋንቋ ነው አሁን ይቺ ሀሌሉያ አይ ስም ስም አይገዛ ባንድፊቱ እራቁቷን አትሆንም ምን እንደዚህ አምላኳን መሳደቧ ይገርማል
@mdet8849
@mdet8849 Жыл бұрын
ውይ እዳው ባድፊትሺ ራቁትሺን ብናይሺ ይሻል ነበር
@gone245
@gone245 Жыл бұрын
ምድረ ቅናት 😆😆
@dtadiwos
@dtadiwos Жыл бұрын
😮
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ Жыл бұрын
ቀይ ለባሿ አለባበሷ ስታስጠላ በእግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ😡
@newmobile227
@newmobile227 Жыл бұрын
አድሷ አለባበስሽን ካላስተካከልሽ ፕሮግራሙን አታበላሽባቸው የነ ፍልቅልቄን እኔን ጨነቀኝኮ አንቺ ለለበሽው
@shibrechinku1933
@shibrechinku1933 Жыл бұрын
እራቁት መቼም ፋሽን ሊሆን አይችልም,ሰዉነትሽን ሸፍኚው እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ!!
@kokobeayalk
@kokobeayalk Жыл бұрын
men ymiluet albabes new tweld ymiytef new tweled atbelsh
@meserettesfaye3080
@meserettesfaye3080 Жыл бұрын
Ye Asfaw brle figna new mimeslew
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Жыл бұрын
እደናተ ዘና የሚደርግ የለም😂😂😂😂😂😂🥰🥰👍👍👍
@ሰሚረሀምዘ
@ሰሚረሀምዘ Жыл бұрын
አቤት ልብስ አረ የእትዮጵየ አርቲስቶች ተስተከከሉ እዩል እዩልኝ አረ ፈጠሪንም ፍሩት
@ለምለምካሕሳይ-ቘ6ቨ
@ለምለምካሕሳይ-ቘ6ቨ Жыл бұрын
ዋይይይይይይይይ ልብስስስስ😊😊😊😊😊😊😊😊
@mokemoke7946
@mokemoke7946 Жыл бұрын
ኢቢኤስ የሚያቀርበው ለህዝቡ የማይመጥንሰው ነው የምታቀረቡት። ይመስለኛል ይህ አይነት እንግዳ ሲቀርብክፍያ ይከፍላችዋል ?
@emmabethmohammed1502
@emmabethmohammed1502 Жыл бұрын
እረግን አለባበሣችን ወደት እየሄደነው ለማንኛውም ባለቀይዋ ወይዝቅ ወይከፍ አርግው ኢ ት ይሻልሻል
@tadilaalene9406
@tadilaalene9406 Жыл бұрын
አይ መሰልጠን አሁን ይህ ልብስ ተብሎ ትንሽ አታፍሪም በጣም ያዛዝነል
@sultanselamo1374
@sultanselamo1374 Жыл бұрын
ራቁትዋን ልትሄድ ነው እንዴ አሯ ሼም ነው
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
❤️❤️❤️ለሁላቹ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ Жыл бұрын
ኧረ አለባበስ ማነሽ ከነመቅድ ተማሪ በናትሺ
@yibeltalnibret
@yibeltalnibret Жыл бұрын
ashangulit alebabesua siyastela
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ከርዕሱ የአለባበሱ ebs ስንት ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነገር ግን 🤭😡
@tamermuleta7132
@tamermuleta7132 Жыл бұрын
Mekideye zem atebye eski aweri yene tafache
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
.ይሄ፡አሁን፡ምን፡አለባበስ፡ይባላል፡ኤጭ
@mokemoke7946
@mokemoke7946 Жыл бұрын
ይህ ማዝናናት ብሎ ማጉላላተ የንቀት ጥግ ያጣ ነው አሰፋው ግን ግምት ውሰጥ ያስገባ ነው
@samifeleke5829
@samifeleke5829 Жыл бұрын
ሀሌሉያ ብላ ስሟ ግን አለባበሱዋ ይዘገንናል ኢትዮጵያዊ አይደለም አይነፋም
@yw4039
@yw4039 Жыл бұрын
Ethiopiawinet alebabes lay new tiz yemilih😜
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 Жыл бұрын
ምነው ሁላችሁም ደርሶ ኮናኝ ሆናችሁሳ 🤔🤔በየዕለት ተዕለት ህይወታችሁ ስንት እኩይ ሥራ ስትሰሩ የምትኖሩ ሰዎች ምነው ፃድቅ ፃድቅ ባትጫወቱ፤ ባህል ለምትሉት ደግሞ ሰው መግደል፣ መስረቅ እና የመሳሰሉትስ ባህል ናቸው ወይ?? ስንት የሚያስነውር ስራ የሚሰራበት ሀገር ውስጥ እየኖርን ያንን ሳታወግዙ እና ሳትኮንኑ የአንድ ግለሰብ አለባበስ ግን በዚን ያህል ደረጃ ሲያነጋግራችሁ ማየት ፈገግ ያስብላል። ደግሞ ኑና ተንጫጩ አላችሁ😒😏
@numatube2932
@numatube2932 Жыл бұрын
ጡት ማሳዣ ተተወ በቃ እኔ አፍረኩኝ 😊
@danielkebede879
@danielkebede879 Жыл бұрын
Edme le Mekdes debesay!
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
​@@danielkebede879 😂😂😂😂
@duratube
@duratube Жыл бұрын
Mndn new erakuton yemetachihu ye bins bzu ljochi ymeleketalu atym mafeti
@tiruworkhailu2993
@tiruworkhailu2993 Жыл бұрын
Biyans endezih hulum sew yemiyaysh bota Sirat yalew alebabes bitilebshi
@mekonenayehu8796
@mekonenayehu8796 Жыл бұрын
ለምን እሯቁቷን አትመጣም ባለዩ ያሳደጋት 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔👍👍👍👍😏😏😏😏 ምን ተመሰላለች አዞ
@danielbelew1154
@danielbelew1154 Жыл бұрын
Mehon enj memsle men yesrale erakutachun wuddr adrgachut men lteru negr betwodaderu
@buyegetu2142
@buyegetu2142 Жыл бұрын
Abetu yikr belen ayi alebabes koshasha
@Tomtom-li2lj
@Tomtom-li2lj Жыл бұрын
Haleluye ye ene kemem
@assdf4222
@assdf4222 Жыл бұрын
አረ ይቅር ይበለሽ ልብስ አጥተሽ መሆን አለበት😢😢😢
@cxbaha948
@cxbaha948 Жыл бұрын
ብታወልቂውአይሻልም
@mimiworkugetachew3634
@mimiworkugetachew3634 Жыл бұрын
ስሟ እና ስነምግባሯ አይሄድም ትውልዱን ራቁትመሄድ አታለማምዱት
@meryemu3718
@meryemu3718 Жыл бұрын
አይ መቅዲ ሳቅልኝ
@ሀገሬ-ፐ5ቨ
@ሀገሬ-ፐ5ቨ Жыл бұрын
ለምን እራቁትሽን አትሄጅም ከዚህ ሁሉ😂😂😂
ጏደኞቼን surprise አደረኩዋቸው
18:18
Rosiye
Рет қаралды 4,6 М.
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 43( BY BRUNO )
40:01
Awra Tube
Рет қаралды 21 М.