የሜክሲኮ - ሳር ቤት ልማት በነዋሪዎች እይታ

  Рет қаралды 16,804

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 57
@madotube3523
@madotube3523 3 ай бұрын
ለዉጡ መቀጠል አለበት በወረኞች እና በቅናተኞች ልማቱ መቆረጥ የለበትም እኛ ወደነዋል ነዋሪቹ
@ah6121
@ah6121 3 ай бұрын
Waw!!
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 3 ай бұрын
ሙሉ አዲስ አበባ መሰራት አለበት በዚህ መቆም የለበትም እንዲሁም በክፍለ ሀገራትም ጭምር
@eagle4452
@eagle4452 3 ай бұрын
ይችን ደሀ ሀገር ለመቀየር ሆላችንም ሀላፊነት አለብን ዲያስፑራውም ውጭ ተቀምጡ ለጡርነት የሚሰጠውን ለሀገር ልማት ቢያወጣ መልካም ነው
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 3 ай бұрын
@@eagle4452 True
@ah6121
@ah6121 3 ай бұрын
Markato, please!!😢 I used to stay in Markato when I use to come from country side and it was horrible to walk and very dirty. Hope Abiy or Adanech will visit Markato and make changes🙏
@ah6121
@ah6121 3 ай бұрын
This is what we call work and show. No talk and talk only. Thanks Abiy!!
@ambessashield9360
@ambessashield9360 3 ай бұрын
Merkato needs a miracle 😂
@askme7620
@askme7620 3 ай бұрын
ለዛች ቀልጣፋ ሕፃን 👉 👏👏👏👏 እኔ የሳር ቤት ልጅ ነኝ ሁሌ የምሄድበት መንገድ እንደዚህ ሆኖ ማየቱን ሳላደንቅ አላልፍም ! ሕዝቡ ማወቅ ያለበት ንፅሕናን መጠበቅ ላይ ነው ። በርቱ በጣም ደስ ይላል ።
@ggvideonow1
@ggvideonow1 3 ай бұрын
ወጣቷ ልጅ ፣ ደስ ብሏታል። ሃገሩ የሷ ነው። ደስ ይላል፣ ትልቅ ተስፋ ነው።
@abimulugeta9209
@abimulugeta9209 3 ай бұрын
የሰው አይምሮ ምንያህል ከሚያየው ነገር የትንሳ ጥሩ ሃሳብ አምንጪ በመሆን ላገራችው አስትዋፆ የሚአርጉ ናቸው . ጥሩ መሪ ሰላልን አብቾን ከጎኑ ሆነን ማግዝ ትግቢ ነው. ወጣቱን ልማነፅ የሚጠቅሙ ሥራ ለምስራት አብረን በመልካ ከአቢችኦ ጋር እንትጋ. 🙏🏾🙏🏾
@abdulali3522
@abdulali3522 3 ай бұрын
The little girl is an amazing , speak very well and she might be the feature journalist or prime minister of our country.
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 3 ай бұрын
a phenomenal reporter for sure፣!!!!❤❤
@yareds265
@yareds265 3 ай бұрын
Smart young girl 👏
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa 3 ай бұрын
I like the way young girl talk and pick the words
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 3 ай бұрын
ትንሿ ልጅ በጣም ተናጋሪ ናት
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 3 ай бұрын
ዋው ያምራል 🥰🥰❤️❤️❤️
@natnaeltazath2816
@natnaeltazath2816 3 ай бұрын
Wow, Abby Ahmed and his team. Well done.
@azeezaibrahim6570
@azeezaibrahim6570 3 ай бұрын
Tinishua lij gobez. You’re smart
@IvaTaiwan-u8z
@IvaTaiwan-u8z 3 ай бұрын
ወደፊት ወደፊት ሂጂ ሂጂ ኢትዮጵያ ❤❤ እንዳትቆሚ ኢትዮጵያ ሂጂ ሂጂ ወደፊት ❤❤
@mimimulu2295
@mimimulu2295 3 ай бұрын
አነቺ በልህ በርቺ እውቀተ ሰብሰቢ መድነቅ የሚችል ኑሮውን ያሸንፋል የልጅ ልብ የደንቃል 👌👍🌷🌷🌷
@IvaTaiwan-u8z
@IvaTaiwan-u8z 3 ай бұрын
ገና ወርቅ ትሆናለች ኢትዮጵያ ❤❤❤
@maicelmic8144
@maicelmic8144 3 ай бұрын
በረቱ ፍጥሪ የጊዘቹ
@NegasurafelHaile
@NegasurafelHaile 3 ай бұрын
በሚቀጥለው፡ምርጫም፡ጠቅላይ፡ሚኒስትሩንና፡ፓርቲያቸውን፡ምረጡ።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 3 ай бұрын
መርቀነዋል ለአገልግሎት ክፍት አድርገነዋል አያሉ ተመልሰን ስንሄድ መንገዱ ዝግ ነው።ለምሳሌ ከቴድሮስ አደባባይ ፒያሳ።የአራት ኪሎ ፒያሳም።ዝግ ነው።
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 3 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ከዱባይ መልስ ከሜክስኮ ጀሞ2በግሬ ምነካው ዋውውው ❤❤❤❤ብያለው ብዙ እጋጣሚ የቤት ችግርም ቢቀረፍ ብይ ነኝ የቤት ባለቤት ብሆም ለወገን ቢታሰብበት እላለው
@SisayGebre-k4i
@SisayGebre-k4i 3 ай бұрын
ህፃኑንም ያየዉን በመናገሯ ምኗ ነዉ ፖለቲኪኛ ያረጋታል ስለበለጠችህ ይመስለኛል
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 3 ай бұрын
ትንሿ ልጅ ልትመጣ ያለችውን ኢትዮጵያን ትወክላለች፡ ቀልጣፋ፡ ቀና ያለች፡ ቅን፡ ኩሩ፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ ፍቅር ናት!!!❤❤🎉🎉
@EteneshAlemayehu-id1my
@EteneshAlemayehu-id1my 3 ай бұрын
የህንን ስራ እያየ የማያደንቅ ቆሻሻን የሚወድ ምቀኛ ነው ፖለቲካ ሌላ ጉዳይ ነው የምትኖረው ባገርህ ላይ ከሆነ አይምሮህን አጽዳ።
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 3 ай бұрын
Wow memiye
@halemtessema9256
@halemtessema9256 3 ай бұрын
በእግር መሄድን መልመድ ለጤንነት ጥሩ ነው። አሁን አለምን እያጥለቀለቀ ያለው፣ በኢትዮጵያ ውስጥ እየጨመረ የመጣው የስኳር በሽታ፣ የልብ ህመም፣ ደምብዛት በሙሉ ፊሲካል ስራ ካለመስራት ጋር የተያያዙ የጤና ችግሮች ናቸው።
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 3 ай бұрын
Abbch Anbsaw working hard for the coming generations brightest future and you see the young girl is happiness it tells everything. Very humble and smart girl. ❤❤❤❤❤. Sweetheart.
@tameratmitiku9732
@tameratmitiku9732 3 ай бұрын
እሺ የታክሲ ሹፌሮች ምን ሰርተው ይብሉ ህዝቡ በእግር ከጀመረ😂
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 3 ай бұрын
ሌላ የሥራ ዕድልን ይፍጠር።
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 3 ай бұрын
አንተን ይብሉ
@BravoViva-ek3pb
@BravoViva-ek3pb 3 ай бұрын
🎉 I really love 💕 that comment of small girl she is so brilliant
@GloryPrintingsolution
@GloryPrintingsolution 3 ай бұрын
good job bravi
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 3 ай бұрын
ትነሾ ልጅ ጥሩ ፖለቲከኛ ነች ወሬ ለምዳለች😂😂😍
@Yayaya.45
@Yayaya.45 3 ай бұрын
በራስዋ የተማመነች ናት ጎበዝ
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 3 ай бұрын
እረ ምን ይሻላችኋል ወጣት አትሉ ሽማግሌ አለቃ አትሉ ምንዝር ከማበረታት ይልቅ መቅበር ከማር ይልቅ ሁሉን ከፓለቲካ ጋር ማጣመር በነገር በጥይት ህዝቡ ተገድሎ አለቀ አስኪ መጭውን ትውልድ እነኳን በቃል በነገር ጥይት ከመግደል እንታቀብ ከመርገም ይለቅ መመረቅ ከማሰናከል ይልቅ ማሳለፍ ከመቅበር ይልቅ ማድመቅን መለማመድ ይሁንልን ለነዚህ ወጣቶች ተስፋ ነው ራእይ ነው።ነገ ትወልዳላችሁ ከላወለዳችሁ ከወለዳችሁም ለልጆቻችሁ ስትሉ መልካም ንግግር መልካም እሳቢ ዝሩ ነገ በነሱ እንድታጭዱ ዛሬ እኮ እኛ ትላንት የተዘራውን ነው እያጨድን ያለነው።
@tsehaydemeke5795
@tsehaydemeke5795 3 ай бұрын
ከተወለደበት ጊዜ አንስቶ በትችት ካደገ ጥሩ ነገር ለማየት ችግር ነው ተች ደግሞ ለመምረጥ ይከብደውል መደበኛ ሥራው ነው
@ColeFire
@ColeFire 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@noahnoah6012
@noahnoah6012 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@RRuth8852
@RRuth8852 3 ай бұрын
❤❤❤
@Eyaasu
@Eyaasu 3 ай бұрын
ድሃን እያፈናቀሉ : ከተማን ማሳመር : በጣም ይከብዳል
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 3 ай бұрын
ገና ደም እንባ ታለቅስላቹሁ :: አናትህ ይፍረስ ኮንዶሚኒየም ሲሰጣቸው አላየህም ወይስ አይታይህም ።
@cr7fansport845
@cr7fansport845 3 ай бұрын
መች ነው ግን ምክኒያታዊ አስተያየት የሚሰጠው ጨለምተኛው
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 3 ай бұрын
ከድህነት አያውጣህ አንተ የለማኝ ልጅ
@Eyaasu
@Eyaasu 3 ай бұрын
ጠያቂዋ ትግሬ : የምትጠይቃቸው ኦሮሞዎችን : ተፈናቃዮቹ አማራዎች ናቸው :: ፋኖ ሲመጣ : ሁሉም ፍርዱን ያገኛል
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 3 ай бұрын
ሞኝ እንዳይሞት እንዲያጫውት አሉ :: አሁንም ፋኖ ትላለህ አሁን ጥሉ ከአ/አ ህዝብ ጋር ነው የሚሆነው ገና ጨጓራ ይላጣል ። አሁንም ከ 2 ሳምንት በኋላ አለ ምርቃት ጨጓራ መመለጡ ነው
@AbdulbastAhmed
@AbdulbastAhmed 3 ай бұрын
ተቀደማችሁ እኔ ምለው መች ነው የሚመጡት ስንጠብቃቸው ቀሩ😅😅😅
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
@@AbdulbastAhmed😂😂😂😂😂
@cr7fansport845
@cr7fansport845 3 ай бұрын
ይሄ ፋኖ ፈረደበት መች ነው ምትመጡት ግን ብትመጡም ከተሟዋን አልፋቹ እንደምትሄዱ እርግጠኛ ነኝ
@lemmafeyyessa5351
@lemmafeyyessa5351 3 ай бұрын
Kolxam shuxam
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,1 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 72 МЛН
አሻራ
35:43
Fana Television
Рет қаралды 55 М.