የአሜሪካ DV ከደረሰው በኋላ ዱዳ የሆነው ወንድም ። እንጀራ እናት ሚስጥሩን ዘረገፈችው !!

  Рет қаралды 100,350

Gojo Tube

Gojo Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@gojotubee
@gojotubee Ай бұрын
እናንተ ወርቅ የሆናችሁ ተከታታዮቼ ከልብ አመሰግናለው ። ለእናንተ ቃል የለኝም ። ፈጣሪ ያክብርልኝ ውድ ቤተሰቦቼ
@gddfds520
@gddfds520 Ай бұрын
አንተም ጀግና ነህ ተባረክ
@redaehadish
@redaehadish Ай бұрын
የኔ ጀግና ወርቅ
@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ Ай бұрын
ሚኪየ አባቱ አጋታቸው ይሆናሉ በቅናት የተነሰ አጣራ አደራ ሚኪ ጅግና
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ Ай бұрын
ሚኪ ከዚህ የባሰ እዳይጎዱት እባክህ እርዳዉ ደግሞ ስሜነሽ ኪዳነምህረት ወሰደዉ
@EmebetEe
@EmebetEe Ай бұрын
በረታልን ወንድም ከክፍዎች ከሴረኞች ቅዱስ መረቆሪዎስ ይጠብቅህ ❤❤❤
@redaehadish
@redaehadish Ай бұрын
ያባቱን ድርሻ ሙሉ በሙሉ ያገኛል በነካ እጅህ ሚኪየ ጀግናየ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
እኮ
@ሰላም-ንኩሉ-ፐ5የ
@ሰላም-ንኩሉ-ፐ5የ 17 күн бұрын
@JdhKdf
@JdhKdf Ай бұрын
የሆዳቹን አይቶ ፈጣሪ ፍላጎታቹን ነሳቹ መቼም በዚ ክፋትሽ አሜሪካ አትሄጂም ያንቺ አሜሪካ እስር ቤት ነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Ай бұрын
አሜንንንንንንን😢😢😢😢
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
በጣም ወላሂ አቤት የወንጀል ብዛቱ ሀገራችን 🤔🤔አቤት አቤት
@sarakebede3234
@sarakebede3234 Ай бұрын
ማርያምን እንዙማ እስሪም ሳንሳችው ነው😢😢😢😢😢 ኩፋታችው
@asterdesta312
@asterdesta312 Ай бұрын
💔💔💔betam inji
@ZnatZnat-e9k
@ZnatZnat-e9k 2 күн бұрын
ሳህ
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo Ай бұрын
ሚኪ አባትዮንም ፋልግ የምትሉት 👍👍👍
@geta9722
@geta9722 Ай бұрын
እናትና ሴት ልጅ የሰሩት ተንኮል ይኖራል በተለይ ልጂቱ በደንብ መርምራት።
@seadapp50seadapp50
@seadapp50seadapp50 Ай бұрын
እኔ
@sarakebede3234
@sarakebede3234 Ай бұрын
እኔም አሳቢ ነው😢
@ستارةالمطبخ
@ستارةالمطبخ Ай бұрын
Enem mariyam
@bezalove558
@bezalove558 16 күн бұрын
gelewt ynohal
@Serki19
@Serki19 Ай бұрын
የሚኪ ወዳጆች እስኪ 100K እናስገባው
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Ай бұрын
ምናለ ሂዶ ቢለወጥ የተረገሙ ድሮሥ እንጀራ እናት ለባል ልጅ ጥሩ ነገር አይመኙም ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ አቦ ሚኪ በርታልን ጀግናው❤❤
@Noora-i7w
@Noora-i7w Ай бұрын
ኡፍፍፍ የጀቸውን ይሥጠቸው የነሡማ ነገር አይጠየቅም
@WassihunGetu
@WassihunGetu Ай бұрын
አባቱንም እነሱ ናቸው ያጠፉት በመተት።ሚኪ ባንተ ምተማመነው።ወንጀለኛን ሰው በህግ ስለምታስጠይቅ ነው።ፍትህ እንፈልጋለን ሚኪ።
@Mozahamdan1988
@Mozahamdan1988 17 күн бұрын
Awo lnezy betam kfu nachew igziyo 😢
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw Ай бұрын
አያችሁ. በመተት ነው አደበቱን. የዘጋችሁት. እቦ. እናተንም የሚዘጋ. ነገር. ከላይኛው. ጌታ. ይላክባችሁ. ምን አይነት ክፉ ናችሁ ሚኪየ. እግዛብሄር. ያግዝህ. እነዚህ. ሰወች አባትየውንም ያገቱቱ. እነሱ ናቸው. በተቻለህ. አቅም በደብ. አጣራ ልጅንማ ይሄው. ልጂቱ መሰከርች. የሰጠነው. መዳኒት አልሰራምደ. አለች. እቦ እዲሜሽን. ያሳጥርው
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz Ай бұрын
አሜን
@MillionBekere
@MillionBekere Ай бұрын
ወይ ሴቶች ወይ እንጀራ ናት ልጁ ፈልጎ አልተወለድም ለቀቅ አድርጉት የአባቱን ድርሻ አካፍሉት
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Ай бұрын
እኳ የብቸዋን መሠሎት ወጣ ስትል አተር....ደናዞች
@אננייהשפראו
@אננייהשפראו Ай бұрын
አረ ባካችሁ ገንዘብ እኮ ሰዉ ነው የሚያፈራው በኛ እጅ እስኪ ሰውን አትጉዱ እንዳይነሳ አድርጋችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ 😢😢
@sarakebede3234
@sarakebede3234 Ай бұрын
ውይ የእንጀራ እናት እህቴስ ምን አይንት ኩፋት ነው😢😢😢😢 ፈጣሪ ይእጃችሁን ይስጣችሁ😢 ውይ ኩፋት
@SeLam-o3k
@SeLam-o3k Ай бұрын
ተው ሁሉም የጀራ እናት አንድ አይደሉም የኔናት ወርቅ ናት አራት ልጆችን ለወግ ለማርግ አብቅታለታለች ማርያምን❤❤❤❤
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص Ай бұрын
​@@SeLam-o3kእድሜዋን ያርዝምልሽ ልክ ነሽ ሁሉም እድ አይደለም ወላጅ እናትን የምታስንቅ እጀራ እናት አለች
@gddfds520
@gddfds520 Ай бұрын
ለየትኛው ጊዜ በእውነት እኔ የእንጀራ እናት ነኝ ግን ልጆቹን ከልጆቼ ፍፁም አለያቸውም ምክንያቱም ታዳጊ ናቸው ነገ ጥሩ ደረጃ ይደርሳሉ ይህንን ነው ማወቅ መጥፎ እጀራ እናቶች ተጠንቀቁ ነገ ያድግና ቂም ይይዙባችሆል
@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ Ай бұрын
እግዛአቢሔር ይባርክሽ ❤❤
@Zulyeka-kc9jo
@Zulyeka-kc9jo Ай бұрын
ዉነት እንደ ኮመንትሽ ሁኚ ዘሬ የዘረነዉ ነገ እነጭደወለን❤
@zeharadiyau
@zeharadiyau Ай бұрын
ክበርልኝ
@Serki19
@Serki19 Ай бұрын
❤❤❤
@FbhcfcBhgfv
@FbhcfcBhgfv Ай бұрын
አላህ ይጨምርልሺ ዘር ማዘርሺን ከእናት እጀረ ይጠብቀልሺ🎉🎉🎉🎉
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 Ай бұрын
ሚኪ ሰላምህ ይብዛ እያልኩ አባትየውንም ጥፋት ያሉት እንትን ልጅ አሳግተውት ሊሆን ስለሚችል ሚኪ እነዚህን መሰሪዎች ስለ ፍጥረት ብለህ እስከመጨረሻው እንዳትፋታቸው በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳህ ። በርታ
@zebibtesfaye9639
@zebibtesfaye9639 Ай бұрын
ሚኪየ አንተ ጀግና እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይጠብቅህ 🙏❤️❤️❤️
@K1L2W3
@K1L2W3 Ай бұрын
ምን አይነት ሴይጣኖች ናቸው ከእናትየው የልጅቷ አደራ ሚኪ እስር ቤት ክተትልን ሰው በላ እናትና ልጅ!!!! ጀግናችን በርታ ለልጁም እርዳው ከቻልክ እነዚህን እባቦች ትቶ ዲቪውን እንዲጠቀምና እንዲርቃቸው ይረዳዋል!!!😊👌🏽💚💛❤️
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز Ай бұрын
ማፈሪያ ነወት ሴት ልጅ እያለወት ዲቃላ እሚለዉን ቃል መናገረወት ነገ ልጀወት ይዛ ያለመምጣቶዋ ምን ዋስትና አለወት እንጀራ እናቶች አላህን ፍሩ ጥሩ ነገር ብትሰሩ ለእራሳችሁ ነዉ እኔ የተወለድኩት አገር ማለት ሁለት ጎረቤታሞች ነበሩ ማለት ሁለቱም ለእኛ ጎረቤቶቻችንን ናቸዉ እንደዉም ያሳደጉኝ ናቸዉ እና ሁለቱም የእንጀራ ልጅ አሉዋቸዉ እና አንደኛይቱ ከልጆቾዋ አስበልጣ ነዉ እምትከባከባት አንደኛይቱ ደሞ በጣም ትበድላቸዋለች እንደዉም አንዶዋ ብዙ ልጆች ነዉ ያሉዋት እና ልጆቸ ብዙ ናቸዉ ብላ እንኳን የእንጀራ ልጆዋን ከመጠን በላይ ነዉ እትንከባከባት አንድዋ ግን የወለደችዉ አንድ ብቻ ነዉ ግን በጣም በዳይ ስለነበረች አንድ ልጆዋን እራሱ አጣችዉ ያችኛይቱ ግን በጣም ስለምትወዳትና ስለምትንከባከባት ልጆቾዋ በሙሉ መሽ አላህ ሁሉም ልጆቾዋ ጥሩ ደረጃ ላይ ናቸዉ እና ጥሩ ስራ ብንሰራ ለእራሳችን ነዉ መልሶ ይሚጠቅመን እኛ በከፋን ቁጥር ይበልጥ አላህ ይከፋብናል ስለዚህ መጠንቀቅ አለብን
@SeadaSeid-fv4tt
@SeadaSeid-fv4tt Ай бұрын
አባትዬውማ ሊኖሩ ይችላሉ ሴትዮዋ ከባድ ናቸው
@dhhdhdhddjjdjf7407
@dhhdhdhddjjdjf7407 Ай бұрын
Awo
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Ай бұрын
በትክክል
@sarakebede3234
@sarakebede3234 Ай бұрын
እውነት ነውአባቱም ይኑረል መጠረጠረ አይኩፋም😢😢
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Ай бұрын
አልሰራም ማለት ነው የሰጠነው ነገር አላለችም😂😂😂😂😂አፈር ያስበላችሁ እናትና ልጅ 😢😢😢ሚኪዬ እነዚህን አስመሳዮች ወደ ህግ 😢ሚኪዬ አባትየውንም ሊኖሩ ይችላሉ በደንብ አጣራ
@abebabelay3021
@abebabelay3021 Ай бұрын
ሚኪ በደንብ መርምር አንተ ጎበዝ ነህ ሴትዮዋ ላይ የሆነ ነገር አለ
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 Ай бұрын
ሚኪ ብለህ ይብዛ እያልኩ አባትየውንም ጥፋት ያሉት እንትን ልጅ አሳግተውት ሊሆን ስለሚችል ሚኪ እነዚህን መሰሪዎች ስለ ፍጥረት ብለህ እስከመጨረሻው እንዳትፋታቸው በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳህ ። በርታ
@bebebebe9328
@bebebebe9328 Ай бұрын
የተረገሙ እናት እና ልጅ ጀግናችን ሚኪዬ❤❤❤❤
@almazz-u6w
@almazz-u6w Ай бұрын
❤❤🤲🤲🙏👏
@netsolo8225
@netsolo8225 Ай бұрын
ሴትዬ ሚኪን ስላላወቅሽው ነው እንኳን እናንተንና ቤተሰቡንም አይምምምምምርርርምምምም ❤❤❤❤
@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ Ай бұрын
አባቱ አጋታቸው ትሆናለች ሴትየዋ ቅናት አላት
@DASOMadamo
@DASOMadamo Ай бұрын
Like nshe 😢😢😢
@makyamd6204
@makyamd6204 Ай бұрын
ትክክ
@SenuGalkeshi
@SenuGalkeshi Ай бұрын
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Ай бұрын
ሚኪዬ በመጀሪያ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ልጁን በጸባይ ያዘውና አባቱንም አግተውት ይሆናል በርታ የእውነት አምላክ ይርዳህ
@HaiteMm-o4o
@HaiteMm-o4o Ай бұрын
አተኮ ጀግና ልጅ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya Ай бұрын
እናትና ልጅ መተት አሰርተውበት ነው ሚኪ በርታ አተ ጀግና እራስክን ጠብቅ
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV Ай бұрын
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ❤❤
@Sofia-uk1rn
@Sofia-uk1rn Ай бұрын
የኛ ጀግኖች ወላሂ ለነዚህ ጀግና ወንድሞቻችን ቃላት ያጥረኛል ለሚስኪን ደራሽ የድሆች አባት ከተበዳይ ጎን የሚቆሙ ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም❤❤❤❤
@SenuGalkeshi
@SenuGalkeshi Ай бұрын
@AyaneTufaKenea
@AyaneTufaKenea Ай бұрын
የአባቱን ሃብት ይካፈል ሚኪ አደራህን ይህን ልጅ እርዱት ከነዚህ ሰዎች እንድርቅ አድርጉት
@zeharadiyau
@zeharadiyau Ай бұрын
ዘንድሮ ማንሰማው ማናየው የለም ሀገራችን ከመልካሙ ክፉውን ነው ሚበልጠው
@SleepyDreamCatcher-lp6vz
@SleepyDreamCatcher-lp6vz Ай бұрын
የአባቱን ድርሻ በፍርድ ቤት ይካፈል ።አብረው ከሆኑ ይገድሉታል
@فاطمهفاطمه-ح9ص
@فاطمهفاطمه-ح9ص Ай бұрын
ጠክር ወንድሜ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ይቁምልህ እራስህን ጠብቅ ጠከር በል እሺ
@UftGfy
@UftGfy Ай бұрын
ሚኪ የእኛ ጀግና ❤🎉 እናትና ልጅ የስይጣን ቁራጭ ናቸው ፈጣሪ የዘራችሁትን ያሳጭዳችሁ ባለጌዎች በመተት ነው እንደዚህ ያደርጉት 100%100 አባቱንም አግተዋቸው ነው እሚሆነው የአባቱን ንብርት አስጠው
@mulunehta22
@mulunehta22 Ай бұрын
እህቱ ምቀኛ መተተኛ ነች ። ፊደል ቆጥራ በገዛ ወንድሟ መጨከኗ ይገርማል ።
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Ай бұрын
በጣም ብሄድ ልጅ ልወስደት ይችላል እኳ😢😢😢😢😢😢😢😢 እድሜሽ ይጣር መቼም እንጄራ አይወጣሽ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Ай бұрын
ለዛ ነው ሊደርሳት ያልቻለ
@AzebAyele-p1n
@AzebAyele-p1n Ай бұрын
ሚኪ በጣም ይገርማል እረ ምንጉድ ነዉ ራስህን ጠብቅ
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n Ай бұрын
ሚኪ ወንድሜ እግዝብሔር ይጠብቅሕ ❤❤❤ልጅ አደጋእዳያደርሱበት ይጠንቀቅ መቸይሆን ጥሩነገር የሚንሰማው😢😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Ай бұрын
የአባቱ ድርሻ ይቀበልና ከነዚህ ቤተሰብ ይራቅ
@genetseyum8190
@genetseyum8190 Ай бұрын
ሚኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ነህ የተበዳዮችን እምባታብሳለህ የካፒቴኑን በደል ወደደስታ ለውጠሃል አሁንም በርታ አነጋገራቸው ክፋት የሞላበት ነው የአባቱም ጉዳይ ይጠና
@MatiWolde-e3y
@MatiWolde-e3y Ай бұрын
እውነቱን ስለምታወጤ ፈጣረ ከናተጋር ይሁን❤❤❤❤❤
@meklit4262
@meklit4262 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሚኪዬ❤❤ ጆሯችን ጥሩ ነገር መሰማት አቁሟል ሰው ሁሉ ክፉ ከማሰብና ከማድረግ ውጭ ለላ ስራ የለሁም
@beletechmelaku2847
@beletechmelaku2847 Ай бұрын
እንኳን ቀረሽ ፈጣሪ የልብሽን አይቶነዉ ያስቀረሽ ጠማማ አባትየዉን ይፈለግ እነሱናቸዉ ያስመተቱን ሰይጣን ወደህግ
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo Ай бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
@AliMohamed-vw2th
@AliMohamed-vw2th Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Murshida.KadirShukre
@Murshida.KadirShukre Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 Ай бұрын
በኢየሱስ ስም ሰውና አጋንት ተዳቅለው የተወለደ እስኪመስል ድረስ ሰዎች ከአጋንት በላይ ተንኮለኛና ክፉ ሆነዋል እግዚአብሔር የስራቸውን ይሰጣቸዋል በምድርም ደግሞ ወደ ህግ መሄድ አለባቸው ሚኪዬ ተባረክ በርታ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Ай бұрын
አባቴም አለ ስትል እናትየዋ ድንግጥ አሉሳ??አባትየውንም በመተት ይሆናል ያራቁዋቸው ጀግናችን አጣራልን
@AlmZ-r7g
@AlmZ-r7g Ай бұрын
እነዚህ ግን አባትየው የኔ ነገር ሳያደርጉ አይቀርም እነዚህ ሰዎች ጠይቃቸው አባታቸው የት እንደሆድና እንትን አፈላለጋችሁ ነገር አለባቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbdulhakimAdera
@AbdulhakimAdera Ай бұрын
ሚኪየ በጣም ወደድኩህ
@AnshaSeid-gi7ei
@AnshaSeid-gi7ei Ай бұрын
አባቱየዉንም አሣግተዉ ይሆናል አጣራልን እኔ ላንተ ቃላት አጠረኝ መጨረሻዉን አሣየን❤❤❤❤❤❤❤
@DhhxGzgx
@DhhxGzgx Ай бұрын
ሚኪና፣ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አጠበቀው❤❤❤❤❤❤
@berryberry2124
@berryberry2124 Ай бұрын
እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው ፈጣሪ ሲጀመር የልብሽን አይቶ ነው የማይደርስሽ በቅናት መተታችሁበት እናትና ልጅ መተተኞች ክፉዋች ናችሁ ልጅሽ መቸም ደስተኛአትሆንም ልትሆንም አትችልም የስራችሁን ይስጣችሁ ግን ፈጣሪ ሁሌም ከተበዳይ ጎን ነው ስለዚህ ጠቃጠሉ ልታሰናክሉበት ልሳኑን ዘጋችሁበት ሴጣን ግን ከፈጣሪ በታች ነው ተቃጠሉ እንግዲህ በመናገሩ አንቺም በሂወትሽ ዘመን አይቀናሽም እናትና ልጅ ንሰሀ ግቡ ሲኦል እንዳትወርዱ
@redaehadish
@redaehadish Ай бұрын
አይ ጊዜ አልሰራም ነበር የሰጠነዉ ነገር አላለችም ይቺ መርዝ ሚኪየ ብዙ ሆነህ ብትወለድ መልካም ነበር ቅዱስ ሚካኤል ጀርባህን ይጠብቅልህ የፊትህን የብርሀን እናት ታብራልህ
@EyobLidiya
@EyobLidiya Ай бұрын
ሚኪ የአባትየውን ጉዳይ እንዳትፋታቸው ከእነሱ እራስ አይወርድም ልጁ ንብረት እንዳይካፈላቸው እራሱን እንዲስት አድርገው ጥለውት ይሆናል አባትየውን አይወዱትም ፈልጉት 😢😢😢
@fevenmesele1495
@fevenmesele1495 Ай бұрын
በጣም የሚገርመው እናት ልጅ በጊዜው የምንሰማው የሰው ልጅ ከፋትና ተኮል ምን ኃይል ወደ ሰይጣን መለወጥ ያሳዝናል ። እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ ግፍና በደል በፍጥነት ፍርድን ሰጣቸው ።
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን Ай бұрын
አረረ ወገን ሰዋችን ወዴት እየሌደነው😢😢የአባ ገዳ ቃሊቻ መፈስ የተወጋ ይሁን።
@VlogswithDavid
@VlogswithDavid Ай бұрын
በሰው ደስታ ለማይደሰት ሰው መቼም አይሳካለትም ንስሐ ግቡ እናትና ልጅ, የዝን ዓመት ዲቪ ሙላ ወንድሜ አግዚአብሔር ይረዳልሃል 🙏
@solomon9058
@solomon9058 Ай бұрын
አባታቸውን ያጠፍት እነሱ ናቸው ብዬ አምናለሁ
@HagosLemlem-s9p
@HagosLemlem-s9p Ай бұрын
እናት ምንአይነት ዘመን ነው እናት እኮ እናት ነች ግን ለምን እንዴት አስቻለሽ ኧረ እግዚኦ እንበል
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb Ай бұрын
ሚኪዬ ተባረክልኝ ፈጣሪ ከእንዲህ ያሉ እርጉሞች ይጠብቅህ ለህግ አሳልፈህ ስጣቸው የልጁ እድል እንዳያመልጠው ፕሊስ ሚኪዬ አግዘው ፕሮሰሱን እንዲያደርግ በፈጣሪ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Ай бұрын
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤. አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤ ሚኪ አባቱም ሊኖር ይችላል በሂወት በደብ አጣራ የኛ ጀግና ❤❤❤❤. እናት ልጅ መርዝ ናቸው. በጣም ተንኮለኛ ናቸው 😢😢😢😢
@eshetetegegnmr-df1ky
@eshetetegegnmr-df1ky Ай бұрын
ሚኪ.! የአባቱም ሁኔታ.በእናት እና ልጅ የተፈጠረ ይሆናል..ይጣራ.! በልጁም ጉዳይ እንደዚህ ማድረጋቸው በህግ መጠየቅ አለባቸው :: ሚኪ ጎበዝ ጀግናችን አንድ ነገር ይዘህ አናዘህ እንደምታስጨርስ አምናለው
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 Ай бұрын
ሚኪ ጀግናው ፈጣሪ ይርዳህ በርታ
@aberashayele66
@aberashayele66 6 күн бұрын
ሁለቱም እናትና ልጅ እድሜ ልክ መታሰር አለባቸው ስቀጥል የአገር ሸክም ናቸው።
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Ай бұрын
አበትዬዉማ ሊኖሩ ይቻላሉ ሰትየዋ ከባድ ናቸዉ ሚኪየ ነገሩ አጣራት ታግቶ ናዉ አባታቸዉ😢
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Ай бұрын
ልንሆን ይችላሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
አው
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ወንጀለኞች እንዴት እንደሚጋለጡ የሰጠነው መድሀኒት አልሰራም አለች እኮ እናትና ልጅ ክፏ ናቸው ልጅ ይህ ሁሉ ዘመን እንዴት እንኖረ አሰብኩት አገብግበውታል አባትየውም የሆነ ፍንጭ ይኖራል ሚኪየ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yalemadara2107
@yalemadara2107 Ай бұрын
❤❤❤አተ በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@TffGfyy
@TffGfyy Ай бұрын
በጣም ❤❤❤ከክፍ ነገር ይጠቡቅህ
@frewenygebreyesus4579
@frewenygebreyesus4579 Ай бұрын
Thank you, brother for everything. God bless you wherever.🙏🏻❤️💯💯
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 Ай бұрын
የደሮ እናት ፈጣሪ ይፈራሉ የዛሬ እናቶች ደሪዬ ጥቅመኛ ናቸው እንካንም በዚህ ግዜ አልተፈጠርኩም
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 Ай бұрын
ሚኪዬ፣ጀግናችን፣ጠክር፣አላህ፣ካተይሁን፣ከፊት፣ይቅደምህ፣ከሓላ፣ይከተልህ፣ጠክር፣ጎበዝእናተብዬዋ፣አደገኛ፣ነች፣አባትዮም፣ይኖራል፣❤❤❤❤
@Fullnessperson
@Fullnessperson Ай бұрын
ሚኪዬ ኧሬ! ምን ጉድ ነዉ ይህች ሴትዮ ከበስተጀርባዋ ከባድ ነገር ያለ ይመስለኛል አባትዬዉንም የሰወረችሁ እሷ ሳትሆን አትቀርም በደንብ ጠይቃት በጣም ጉደኛ ሴት ናት የሚትናገረዉ ሁሉ ግራ የገባ ነዉ፡፡
@yeshaayfokru4480
@yeshaayfokru4480 Ай бұрын
ስንት አይነት ሰው አለ አንተን እግዚአብሔር ጨርሶ ይምርህ ለሕግ ይቅረቡ ባለጌ ያባቱን ጥፋይ እሱላይ መልካም አርገው ብያሳድጉት ከናንተም በላይ በተስርብ የለውም ነበር አሳፋሪ ናቸው
@alemalem2380
@alemalem2380 Ай бұрын
ሚኪዬ ጀግና ጠንክር ወንድሜ ከጎንህ ነን አባቱንም አግተዉት ነው የሚሆነው
@Rozy.Tubee12
@Rozy.Tubee12 Ай бұрын
እናመሰግናለን ሚኪ. እንጀራና በጣም ክፉ ናት ታስታውቃለች. አባታቸውም እርግጠኛ ነኝ አልሞተም ይሆናል ደብቆአቸው ይሆናል የሆነ ቦታ.. በጣም በጣም ኢንጂነር ናት ልጅ ክፉ 😢
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
ሚክዬ ምርጥ ዋንድማቺን ቤርታ አምበሳቺን 🙏🥰🥰🥰🥰
@ApostleTeddyTsegay
@ApostleTeddyTsegay Ай бұрын
አልሰራም መማለት ነዉ የሰጠነዉ ነገር ብላ አረፈችዉ
@Meri-rg7hp
@Meri-rg7hp Ай бұрын
አባቱም የሆነ ነገር አርጎታል በደንብ ይጠየቁ😌
@RithaRitha-e7c
@RithaRitha-e7c Ай бұрын
ሚኪ ጀግና የአክስትክን ልጅ እዴትአረክለት እባክህ አትርሳቸው
@samrihaylay6720
@samrihaylay6720 Ай бұрын
ሚኪየይ የኛ ጅግና ❤
@AsratTelila
@AsratTelila Ай бұрын
አምልጦት ተናግራለች የሆነ ነገር አድርገውበታል እንዳትለቃቸው በእግ መጠየቅ አለባቸው
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 Ай бұрын
እናንተጀግኖች ተባረኩ እድሜናጤናይስጥልኝ
@ጀምቲዮብ
@ጀምቲዮብ Ай бұрын
እናትና ልጅ ወደህግ ይወሰዱ የልጁን እድል አበላሽተውበታል አሁንም እሱ ቤት ከተቀመጠ ይገሉታል ሚኪ
@mehdyasman7604
@mehdyasman7604 Ай бұрын
ለህግ አቅርባቸው ሚኪ
@ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ
@ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ Ай бұрын
ጀግናችን💝💝💝💝💝ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅሕ
@amaneamane-yd8eg
@amaneamane-yd8eg Ай бұрын
አባቱንም አግቷዋታል እነዚህ አረመኔ 😢😢😢😢😢
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Ай бұрын
አለ አለች እኳ ልጅቱ
@amaneamane-yd8eg
@amaneamane-yd8eg Ай бұрын
@@bafanamemehiru6442 እኮ በ ተገተ ቦታ ነው የ አለው
@seblegebre3125
@seblegebre3125 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ይገርማል ስንት መጥፍ ስዎች አሉ ጎበዝ እትልቀቃት 😊
@tru1614
@tru1614 Ай бұрын
ሚኪ ልጅን እባክህ ለነሱ ትተኸው አትሂድ ይገሉታል እባክህ እርዳው አግዘው
@nanatefera6610
@nanatefera6610 Ай бұрын
ሚኪ የአባትየዉም መጥፋት ሴትየዋ ነች ተጠያቂ ስለዚህ ይቺ ሴት በደንብ መመርመር አለባት ፈጣሪ የእጇን ይስጣት
@NN-kq8ty
@NN-kq8ty Ай бұрын
የኔ ጀግና ወድም አላህ ይጠብቅህ እደው ሺ አመት ላንኖር እደይህ ግፍ
@ספרזאודה-נ3ד
@ספרזאודה-נ3ד Ай бұрын
ሚኪዬ የእኛ ጀግና በርታልን የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ የአባትዬውን ሁኔታ እንዳትተዋቸው ሴረኞች ናቸው
@GeniMar-l6b
@GeniMar-l6b Ай бұрын
ሴትየዋ በጣም አደገኛ ነች ሚኪ በቀላል አይፋታትም አሮጊቷ አደገኛ ነች እንዳትለቃቸው እውነቱን የሚያውቀው አላህ ነው
@senaitasmare
@senaitasmare Ай бұрын
ሚኪ ጀግናው የኛ አለኝታ እንወድሀለን 🙏 እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@burukburuk3241
@burukburuk3241 Ай бұрын
እንጀራ እናት በገታ በኢየሱስ ይደረስ ሰው ያቃል😢😢😢 እግዚአብሔር አንደ በታቹ ይዘጋቹ
@sarakebede3234
@sarakebede3234 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እንሱ በኩፋት ስህዲ ፈጣሪ ሚሲኩንን እሪዳው❤ እንዚ ክፋታችው እናትና ልጅ የእጃችውን ይስጣችው መደናልም ይስጣችው😢😢😢 አባቱም ኑም እንሱ የውናል ያጠፉት በመትት መፈልገ ነው አባቱን ሲቶየዋ መጠየቅ አልባት😢😢😢😢😢ውይ ኩፋት
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 Ай бұрын
ይችን የምታክል ሴትዬ በመቁረቢያ ሰዓቷ አጋንንታዊ ስራ ስትሰራ አይ የእንጀራ እናት የተረገመች እናት ልጅ ፍሬዋም በልጇ ይታያል ይቺን ያገባ የወንድሟ ዕጣ ይደርሰዋል ንሰሐ ግቡ ጠማማ እድልሽ ገደል ይዞሽ ይገባል የሰይጣን ልጅ
@maryameth3006
@maryameth3006 Ай бұрын
አቤት ምቀኝነት ክፉ ።ምንም አይጠቅማ ቸዉን ም ክፋት አላህ ሂዳይስጣቸዉ አላህ ንመፍራትቀረእኮ ጉድ ።ስራዉጀምሮ እራሱን መቻል በጣም ጥሩነበር ።ምቀኛከለ
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 Ай бұрын
ባለጌ ዲቃላ ትላለች ግፈኛ አባትየውን ነዝንዛ ያአሳደደችው እስዋ ናት በመተት ልጁን አንገላታችው እድሜ የማያስተምራት ቅናተኛ ዲቢ ቢደርሰው ለሷም ነው የሚተርፈው ወይ ክፋት መቼም አያልፍላችሁም ሚኪ ተባረክ ለተጎዳ ከ አባቱም ይፈለግ ለህግ ይቅረቡ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
በጣም😭
@abebaergendo2567
@abebaergendo2567 Ай бұрын
Wow ሚኪ አንባሳ ጃግና ነህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz Ай бұрын
ሚኪዬበርታልኝእወድሀለሁ❤
@zeytunaamohammad9004
@zeytunaamohammad9004 Ай бұрын
አላህ ይርዳህ በጣም ነው የምንወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemalem2380
@alemalem2380 Ай бұрын
አባቱንም አፈላልግ አግተዉት ነው የሚሆነው ጠፍቶ አይሆንም
@halimawallokamise7825
@halimawallokamise7825 Ай бұрын
አባታችዉንም አግተውት ነው አስወጣችዉ ጀግናው
@امينهامينه-د3ف
@امينهامينه-د3ف Ай бұрын
ጀ ግና ዉ አላህ ይጠብቀህ
@EyobLidiya
@EyobLidiya Ай бұрын
መግደል ነበረብን አለች እኮ ይቺ የእንጨት ላይ ሽበት
@NNn-x2u
@NNn-x2u Ай бұрын
ልጂን ከልጂ ቢለይ አመትም አይቆዬ የተሰገመች አሮጊት እድሜሽ ይጠር አችም ማች ነሽ
@Sara-n8f6j
@Sara-n8f6j Ай бұрын
በርታ ወንድማችን ከእግዚአብሄር በታች የታፈኑ እውነቶች እያወጣህ ነው
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 148 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,9 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 119 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 148 МЛН