Рет қаралды 3,193
በሬወችን ማድለብ እጅግ በጣም አዋጭና ጠቃሚ ሲሆን አብረው መኖር ያሉባቸው ነገሮች
1, የተለያዮ በሸታወችን የሚያመጡ viral, bacterial, parasitic ,ሰለሚኖሩ እነዚህ በሸታወች ከመከሰታቸው በፊት አሰቀድሞ የሚሰጡ ክትባቶች ናቸው
እነዚህም A, ህይወት ያላቸው ክትባቶች በማቀዝቀዣ የሚቀመጡ
B, ህይወት የሌላቸው ክትባቶች ናቸው
2,የሚደልቡ በሬወች የአመጋገብ ሰርአት በተመጣጠነ መልኩ
3,የውሰጥ ጥገኛ ማሰወገጃ መደሀኒቶች
A, በአንጀት ውሰጥ
B, በጉበት
C, በሳንባ
D,በኩላሊት እንዲሁም በተለያዩ የሰውነት አካል ውሰጥ ሰለሚገኙ እነዚህን በማከም ወደ ጤናማ እንዲመለሱ በማድረግ በአጭር ግዜ ሰውነታቸው እንዲወፍርና ለማህበረሰብና ለአገር የሚጠቅሙ በሬወችን ለማቅረብ ያሰችላል
3,በተጨማሪ ተላላፊ ከሆኑ በሸታወች እራሰንና ማህበረሰብን ለመጠበቅ ያሰችላል Tuberculosis ,Brucellosis ,dermatology ,ወዘተን እንድንከላከል ይጠቅመናል
የእንሰሳትን በሸታወች ክትባቶች በወቅቱና በሰአቱ መከተብ እየደረሰ ያለውን የገበረውን, የአርብቶ አደሩን እንሰሳ ህይወት በዘለቄታ ለማቆየትና ጤናማ እርባታ እንዲኖር ይጠቅማል