የሚደልቡ በሬወች ግዥና መረጣ ከገበሬው ቁ 2

  Рет қаралды 4,338

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@SeyfuWadi-s4n
@SeyfuWadi-s4n Жыл бұрын
ዶክተር ሃይሉ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤ስለ በግ እርባታ video ብትሰራልን በጣም ጥሩ ነው 🎉🎉🎉
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነህ የበጎችን እርባታ በቅርብ ይቀርባል አመሠግናለሁ
@ThofikDaraja
@ThofikDaraja 2 ай бұрын
ዶክተር ባጣም እናመሰግናለን ❤ባርታልን
@tilahunhaile555
@tilahunhaile555 Жыл бұрын
ዶክተር ኃይሉ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ:: በቀጣይ በአማካይ 1 በሬ 3 ወር አቆይቶ ለማድለብ የሚያስፈልገውን feed composition & schedule ብትሰራልን::🙏🙏🙏
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እሺ አዘጋጅቼ አቀርባለሁ
@FikirHmariam
@FikirHmariam 26 күн бұрын
ዶክተር ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነው ተባረክ ነገር ግን ስልክ ሞክሬ አይሰራም
@BirhanAdela
@BirhanAdela 10 ай бұрын
በጣም ጀግና ሰራተኛ ነህ ወዳጄ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Hailuvet
@Hailuvet 10 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@enu8603
@enu8603 8 ай бұрын
Thank you
@devatitube1548
@devatitube1548 3 ай бұрын
ሞላሰስ የት እናገኛለን አድራሻቸውን ብጠቁመን
@ንጋቶ
@ንጋቶ Жыл бұрын
ስለምሰጠው አግልግሎት አመሰግንሀለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እኔም አመሠግናለሁ
@vetservices1
@vetservices1 Жыл бұрын
Lemadlebya kebere yilik kormawochu yeteshalu nachew. Yormawoch siga zikitegna kefat content silalachew lesew tena temerac new. Keleloch hager temokirom yeminreda yiheninu new. Bull fattening is known when we check different studies.
@nefisaaminu1697
@nefisaaminu1697 Жыл бұрын
ዶክተር እስኪ የሆላዲ ላሞች ዋጋ ባሁሰአት ንገረን እርጉዞች እናም ክፍለሀገር ያደርሳሉ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ሰላም ዋጋ ብዙውን ግዜ የተጋነነ ሰለሚጠሩ ለመናገር ይከብደኛል ዋጋን ማበላሸት ይሆናል ብዬ ሰለማሰብ ነው ግን ሰወች በተመጣጣኝ ዋጋ ሲጠረ አሳውቃለሁ
@SolGene-j2w
@SolGene-j2w Жыл бұрын
እኔ የፈረንጅ በሬ ለማለብ አስቤአለሁ ምግቦቹን ብትነግሩኝ
@ንጋቶ
@ንጋቶ Жыл бұрын
ለቻናሉ አድስ ነኝ ለጥያቄዬ ምላሽ ሳስስ ነው ያገኘሁክ ከቻልክ እና ከየከው መልስልኝ 10 ላሞች ማደለብያ ቦታ መግዛት ፈልጌ ስንት ካሬ ይበቃኛል ከግጦሽ ውጭ ማቆያ ብቻ እሚሆን በግም ከዝክ እስገዝክ ብለክ በግምት ምትነግረኝ 🙏🙏🙏
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ሰላም ጥያቄወች ካሉህ ፃፍልኝ ደውልልኝ
@ንጋቶ
@ንጋቶ Жыл бұрын
@@Hailuvet 10ላሞች ማደለብያ ቦታ መግዛትፈልጌ ስንት ካሬ ይበቃኛል በግምት ከስዝ ጀመረሽ እስከዝ ካሬ ብትለኝ ግጦሽ አይጨምርም ለማርብያ ብቻ እሚሆን ቦታ ነው እምፈልገው
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
Selam wendeme betedewelelen Yesalale le maseredate
በከብት ማድለብ የሚገኘው አስገራሚ ትርፍ
34:09
ከብት ማድለብ
19:02
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 20 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
በአቶ ሻንበል ገብሬ የከብት ማድለብ ስራ ምርጥ ተሞክሮ
3:04
Basoliben Woreda Communication Afairs Office
Рет қаралды 4,1 М.
የሚደልቡ በሬወች  በናፊራ እርባታ Part 1
29:01
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 7 М.
በሬወችን ማደለብ በአጭር ግዜ
15:24
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 6 М.
Ферма ҷои кори ман
17:45
Духтури Ҳайвонот дар Олмон 🇹🇯
Рет қаралды 24 М.
በሬወችን በቀላሉ ማድለብ ጀምሩ
32:27
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 21 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН