የሚገርም ለዉጥ ያየሁበት የፀጉር ዉህድ 👉የግድ መጠቀም አለብሽ You must use this hair mask ተልባ ማስክ ተጠቀሙት!!!

  Рет қаралды 1,899

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@aklilnews
@aklilnews 4 ай бұрын
የመንዝዬ እህታለሜ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባሚም ይሆናል ቅርፍድ አብሽ ከዛ ትንሽ ማብሰል እስቲ እኔም እሞክረዋለሁኝ ስለአካፍልሽን እናመስህናለን❤❤❤
@rahmettube
@rahmettube 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣች አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ
@hanichotube
@hanichotube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ውህድን ነው ያሳዬሽን አስራሩም ተልባ ባሚያ የቅርፍድ ውሀ ከዛ ውሀ መጨመር እና ለስላሳ ደቂቃ ማብሰል ባሚያ ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ እናመስግናለን በርችልኝ ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 4 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የመዝዬ በጣም የሚገርም ውህድነው የሠራሺው ባሚያ በጣም ምርጥ ነው ተጠቅሜው አላቅም ግን ብዙዎች ተጠቅመውት መሥክረውለታል ተልባ ቆርፍድ ዋው ነው የምር ፀጉሬ ለውጥ እያየውበት ነው እነዚህ ውህዶች መጠቀም ከጀመርኩ በዋላ እናመሠግናለን በርቺ❤❤❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ የመንዝዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የፀጉር ውህድ ነው ግብአቶቹ ደግሞ ለፀጉር ጠቃሚ የሆነ ነው ሼር ስላረግሽን❤🙏
@ZUZUHAYIK
@ZUZUHAYIK 4 ай бұрын
ሰላም🎉🎉 ሰላም🎉🎉 ለዚህቤት ማሻአላህ🎉🎉 ጡሩቆይታነበር እናመሰ ግናለን የኔባለሞያ❤❤
@Chereqa1357
@Chereqa1357 4 ай бұрын
የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ እህት ማሻአላህ ደስ ይላል የምትሰሪያቼው ነገሮች ሁሉ በጣም ደስ የሚሉ🎉🎉🎉🎉
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ ኦክራ ፣ ተልባ ፣ ቅርንፉድ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው በርቺሶስቱም ጠቃሚና ከኬሚካል የፀዱ ውህዶች ናቸው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤
@hanytwin
@hanytwin 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ እንኳን ደና መጣሽ ተልባ ባምያ የቁርንፉዱ ውሀ አድርገሽ ቀስ ብሎ አብስሎ የሚገርም ለውጥ የሚያመጣ ውህድ ነው የባምያውን ሞክሬ አላውቅም ቁርንፉድ እና ተልባ ግን በጣም ምርጥ ነው በቤት ውስጥ የሚሰራ ነገር ሁሉም ምርጥ ነው ፈጭተሽ አጥልልለሽ ቆንጆ ሆኖ ወቶልሻል ሎሚ የሮዝመሪን ዘይት ኮከናት ኦይል አድርገሽ ምርጥ አድርገሽ ነው የሠራሽው ትግስት ያስፈልጋል ውጤት ለማየት እጅሽ ይባረክ አንቺ ወደሽ ለኛ ስላካፈልሽ በርቺ ❤❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 4 ай бұрын
ሰላም ሽይብዛልኝ መንዝዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የፀጉር ትርትመንት ነው ጠቃሚ ነሀር ነው ያጋራሽን በተለይ የቁርፈድ ወሀ ዋዉ
@Selamawit
@Selamawit 4 ай бұрын
የመንዝዬ ውዴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ፀጉራችንን ለማሳደግ ብዙ እንደክማለን ግን እሚሆነንና እሚጎዳንን ስለማንለይ ለውጥ አናይም እና ለቆዳችን ለፀጉራችን እሚሆነውን ለይተን ማወቅና መጠንቀቅ ለፍጣን ፀጉር እድገት ይረዳናል እና የሰራሺው ውህድ ላንቺ ፀጉር ምርጥ ነው አጠቃላይ ለብዙ ፀጉር እሚሆን ውህድ ነው
@shegeralmazk
@shegeralmazk 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ውህድ ነው ለፀጉር ቫሚያ ለልስላሴም ቆንጆ ነው እናመስግናለን የኔ መልካም
@fentaye9663
@fentaye9663 4 ай бұрын
የኔ ጀግና እህት በቸልኛ እሽ ብዙ እጠብቅ አለን 🎉🎉🎉🎉
@eto6852
@eto6852 4 ай бұрын
እንካን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ዋዉዉ በጣም ሀረፍ ነዉ እስኪ እንም እሞክረዋለዉ እናመሰግናለን ዉደ
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝ ወርቅ ባምያም ለፀጉር ጥሩ ነው ግን ተልባ በይ እኮ እናመሰግናለን
@Etagegn2124
@Etagegn2124 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ በርቺ እህቴ
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
የመንዝዬ እህቴ ዋዉዉ ባሚያ ተልባ የቁርፍድ ዉሃ ምርጥ ዉሃድነወ ያሳየሽን እናመሰግናለን❤
@kershfood8611
@kershfood8611 4 ай бұрын
Like 👍🏻👍🏻👍🏻29❤ Welcome good morning Very good ❤
@konjonesh
@konjonesh 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ልክነሽ የቀረፉድ ውሃ በጣም ቆንጆ ነው ሽታው እራሱ እንዴት ደስ ይላል ባሚያም እድዛው ተልባም ሁሉም ገባቱች ለፀጉራችን ጠቃሚ ናቸው እናመስግናለን ስላጋራሽን በቀድም ቪዲዮውን አይች ኮሜንት ሳላስቀምጥ ምሳ አየስራሁ ነበር ውድ ❤❤
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 4 ай бұрын
ሰላም አለሽ ማር❤❤❤እጁሽ ይባርከ❤❤❤ማሻአላህ❤ገበዘ❤❤ በላይክ❤
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም የመንዝየ ወርቅየ እንኮን በሰላም መጣሸ ማሬ❤❤❤❤
@makiyastube483
@makiyastube483 4 ай бұрын
ማሸ አላህ ጎበዝ
@rehimaethiotube
@rehimaethiotube 4 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ የመዝየ ዋዉዉዉዉ ዋዉዉዉ ማሻአላህህህህ ማሻአላህህህ ዉብ የሆነ የጸጉር ዉህደት ነዉ አዉቀሽ ስላሳወቅሽን ከልብ እናመሰግናለን አድናቂሽ ነኝ የኔ ሁሉገብ ቀጥይበት የኔ ባለሙያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 4 ай бұрын
ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የፀጉር ውህድ ነው በቤት ውስጥ በቀላሉ የምናዘጋጀው የፀጉር ምግብ ነው ግባቶቹም በቀላሉ የሚገኙ ናቸው ሎሚውም ለፎሮፎር ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ
@ytube9055
@ytube9055 4 ай бұрын
የመዝየ እዴት ነሼልኝ የኔ ዉድ እናመሰግናለን የተለባዉ አሪፍ ነዉ ሞከሪዋለዉ
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ 4 ай бұрын
ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ባለሙያ ውዋ እስኪ ላኪልኝ ❤❤❤❤🎉😂
@ሀምዲያቢትከማል
@ሀምዲያቢትከማል 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ
@እራህመት
@እራህመት 4 ай бұрын
ሰላም የመዝየ እኳሰላመጣሺ እቴ👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@yebabowa
@yebabowa 4 ай бұрын
ሠላም ሠላም ጤናይስጥልኝ እንኳንዴህናመጣሽ የመንዝየ ውዷ በጣምሀሪፍነው የኔ አስታወይ እኔም እጠቀመውነበር ዩቱብ ሳልከፍት አሁንግን ወፍየለም ክክክክክክክክ
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 4 ай бұрын
selam Yemenzye Enkuwan Dehna Metashi Hulachihum Selamachihu Yibzalign wow Haref New Hulum Tefetrowi silehone Enameseginalen Enmokralen❤❤
@kinemedia4844
@kinemedia4844 4 ай бұрын
አሁን ልሞክረዉ ነው ። በጣም አመሰግንሻለሁ ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
@@kinemedia4844 የኔ ዉድ ሞክሬዉ በጣም አሪፍ ነዉ አመሰግናለሁ እህቴ ❤🙏
@zeyada12
@zeyada12 4 ай бұрын
ሰላምሸን ይብዛ የመንዜ እዴትነሸ እህት ጉዞ ወደፊት የዛሬ ልዩነው
@እሙቢላልAil
@እሙቢላልAil 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ቆጆ ዋዉዉዉዉ በርች ሰብ አደርጉን ዉዶቺ🎉❤
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube 4 ай бұрын
Wwwwwwww Goood job keep up❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌺🙏
@TomiHodiye
@TomiHodiye 3 күн бұрын
ባሚ የኔዋ መዳም ደሞ አታመጣም
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 4 ай бұрын
ሠላም ብያለሁ
@saratube1538
@saratube1538 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
ለፎረፎር  ለሚነቃቀል አላድግም ለሚል ጸጉር
12:01
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 235 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН