No video

🔴የሚገርም ታሪክ ነው |“የእመቤታችን የድንግል ማርያም ስዕለ አድኖ የሰራው ተአምር”|በዘንዶ የሚጠበቀው....|ኤልዳ ሚዲያ

  Рет қаралды 5,926

ኤልዳ ሚዲያ

ኤልዳ ሚዲያ

Күн бұрын

#ኦርቶዶክስ #ጸበልስፍራ #Tewahido
እንኳን ወደ ኤልዳ ቲዩብ መንፈሳዊ ቻናል በደህና መጡ።በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር የሚነገርበት ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችን ትምህርቶችን የገዳማት ጉብኝት እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ መርሐ ግብር ወደ እናንተ እናደርሳለን። ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቪድዮ ስንለቅ ደሞ እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቷን መጫን አይዘንጉ። ለሌሎች ምዕመናን እንዲደርስ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾዎ ላይ ሼር በማድረግ አገልግሎቱ እንዲሰፋ የበኩሎን ያግዙ። አቅሙ ያላችሁ ደግሞ ፕሮግራሞቻችን እንዲቀጥሉ እንድንበረታ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000523866137 Endasegnew Birhanu መደገፍ ትችላላችሁ። እናመሰግናለን!

Пікірлер: 65
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ
@user-sv7xt5dd4x
@user-sv7xt5dd4x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆን በጣም ደስተኛ ነኝ እውነት ማነው እንደኔ በእምነቱ የተደሰተዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@titibrhane-1993
@titibrhane-1993 Ай бұрын
Amen Amen Amen Telefoon ale
@negedehaile7244
@negedehaile7244 Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመሰገን
@makerma3853
@makerma3853 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አንቺን አውቄ ከኃጢአት መንደር ሰለወጣው አመሰግንሻለሁ
@raharaha7818
@raharaha7818 Ай бұрын
❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ሀገረ ህይወትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ይቀድስልን
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl Ай бұрын
አሜን ስራው ድንቅ ነው እመቤቴን ቅድስት ቅድስ ት ድንግል ማርያም አማላጅነቷን አይለየን የሁሉም የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን
@raharaha7818
@raharaha7818 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ🤲🤲🤲🤲 ቃለ ህዎት ያሰማልን🙏 እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
@user-iw6db6df4z
@user-iw6db6df4z Ай бұрын
የኔ እናት ድንቅ ናት እኮ
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Ай бұрын
እመቤቴ የጭንቅ አማላጃ ክብር ምስጋና ይገባሻል ❤❤❤
@Elda16
@Elda16 Ай бұрын
❤ ከጎናችን ሆናችሁ ስለምታግዙን ከልብ እናመሰግናለን
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የጨንቅ አማላጅ እበርሃን የሁላችንም ትደርስልን
@sifantube7234
@sifantube7234 Ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 Ай бұрын
Amen 🙏
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 Ай бұрын
እኛኮ የድንግል ልጆች የተመረጥን ነን❤! በመ_ብዙሀን የተወደድን ነን👏👍💪💪ክብር ለድንግል ልጅ ክርስቲያን እንድንባል ስላደረገን እልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h Ай бұрын
ወንድማችንበርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zwde-xk7zf
@zwde-xk7zf Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-iw6db6df4z
@user-iw6db6df4z Ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን እኔ አልወደውም
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th Ай бұрын
እዉነት ነዉ የጋሿባ መርቀሬወስ ይዘላል እመቤቴም ለደጇ ታብቃን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስር ድንቅ ነው. ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የአባቶቻችን በርከት ይድርብን አሜን.
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Aye-dk8pg
@Aye-dk8pg Ай бұрын
❤❤❤
@user-gb6ne4ev5g
@user-gb6ne4ev5g Ай бұрын
እመ ቤቴ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፅሃን ርህርህተ ህልና ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም እምዬ ምልጃሽ አይ ለየን እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@damadama6248
@damadama6248 Ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwethin yasemalin ❤❤❤
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 Ай бұрын
7ጠበል ያለበትን ቦታ አድራሻውን አልተናገርክም በተረፈ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርበው ዘማሪ ዳዊት በርታ እመብርሀን አትለይህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yordanosgebremichae8339
@yordanosgebremichae8339 Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን, ውንድሜ ዝንዶ በጣም ይስፍራል,
@user-iw6db6df4z
@user-iw6db6df4z Ай бұрын
ፈጣሪ የሰጠን ተፈጥሮ ድንቅ ነው
@user-qo9th4dk3j
@user-qo9th4dk3j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ✝️✝️✝️
@BodourOraif
@BodourOraif Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤amennn
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 Ай бұрын
ዘንዶ እንደጥሩ መንፈሥ ተቆጥሮ ጠባቂ የሚለዉን አላምንበትም
@eadendassy2860
@eadendassy2860 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbrashSadga
@AbrashSadga Ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Ай бұрын
ቀሲስ ሄኖክ ቃለህ እይወት ያስማልን
@AkezaRaya10
@AkezaRaya10 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ደምሩኝ ቀሞሞቼ
@user-ls7su5ib1k
@user-ls7su5ib1k Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uzeruzer-hf6yf
@uzeruzer-hf6yf Ай бұрын
አሜን አሜን ምልጃው አይለየን 😅
@user-sv7xt5dd4x
@user-sv7xt5dd4x Ай бұрын
ይቅርታ ይህ ድንቅና ታህምር የሆነው ቦታው የት ንው
@Engudaytube21
@Engudaytube21 Ай бұрын
ኤልዳ ድንቅ ሚዲያ እግዚአብሔር ያግዝህ
@alain647
@alain647 Ай бұрын
Abetachi kaliwoten yasemalin zemari dewit kaliwoten yasemalin be unate egizabehri yimazigen
@lomilomi1300
@lomilomi1300 Ай бұрын
Waaqayyoo sagalee jirenyaa isni haa dhagesissuu barasisaa keenyaa ❤❤❤❤ Eebbimaa 🙏🙏🙏🙏
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 Ай бұрын
የኔ ወንድም ፀበሉ የሚገኘው የት አካባቢ ነው ?
@user-bk1kd5go4m
@user-bk1kd5go4m Ай бұрын
Emeberan baselam wade agarachin malishinina ladajushi habeken ameeeeeeen
@getnetreda676
@getnetreda676 Ай бұрын
KeShola Sir Yemifelkew Tsebel Botaw Yet Newe?
@getemetaferya1924
@getemetaferya1924 Ай бұрын
እመብርሀን ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ
@user-gr3xw5xr8e
@user-gr3xw5xr8e Ай бұрын
Eeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeef❤❤❤❤❤❤❤❤👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@b4p2max82
@b4p2max82 Ай бұрын
WUSHET ADAGNE EYSUS KIRSTOS NEW DEMO ZENDO YEMIN TEBAKI NEW GIRA ATGABU KIDSNA LE HAYALU EGZIABHER NEW ENJI LE ZENDO AYDELEM
@user-fy3zb3xd2c
@user-fy3zb3xd2c Ай бұрын
የፀበሉን ቦታ ለምን በደንብ አትገልፁም
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Ай бұрын
ይህ፡ ፀበል፡ ቦታውን፡ ብትነግረን??? ስንት፡ የአልጋ ቁራኛ አለና፡ ለመውሰድ ይመች ዘንድ አድራሻ፡ አስቀምጥልን
@user-iw6db6df4z
@user-iw6db6df4z Ай бұрын
ዴብይህ ቦታ ዝንዶ አስራ ባታ ሜሪያም ናት
@aselefechsolomon2556
@aselefechsolomon2556 Ай бұрын
ቦታየትነወ
@minasautotapiceria8575
@minasautotapiceria8575 Ай бұрын
ፀበሉ የት ሠፈር ነው?
@natnaelalem270
@natnaelalem270 Ай бұрын
የት ነው ቦታው
@ShetuMulate
@ShetuMulate Ай бұрын
ከ ብራዚልስ ቤሆን ???
@user-ds9nt7wc2c
@user-ds9nt7wc2c Ай бұрын
ዘንዶ እንዴት ፀበል ይጠብቃል ዘንዶ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ አይደል እንዴ
@Aye-dk8pg
@Aye-dk8pg Ай бұрын
❤❤❤
@user-ok1qf1zh7s
@user-ok1qf1zh7s Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@minasautotapiceria8575
@minasautotapiceria8575 Ай бұрын
ፀበሉ የት ሠፈር ነው?
@minasautotapiceria8575
@minasautotapiceria8575 Ай бұрын
ፀበሉ የት ሠፈር ነው?
@minasautotapiceria8575
@minasautotapiceria8575 Ай бұрын
ፀበሉ የት ሠፈር ነው?
@minasautotapiceria8575
@minasautotapiceria8575 Ай бұрын
ፀበሉ የት ሠፈር ነው?
@minasautotapiceria8575
@minasautotapiceria8575 Ай бұрын
ፀበሉ የት ሠፈር ነው?
@minasautotapiceria8575
@minasautotapiceria8575 Ай бұрын
ፀበሉ የት ሠፈር ነው?
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 11 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 199 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН