የሚሊየነሯ ሴት ያልተለመደና አስገራሚ የፍቅር ታሪክ || ምንይሆን ይቺን ሴት የጨነቃት? | የሰላም ገበታ | Ethiopia

  Рет қаралды 80,675

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

ይቺ ሴት ምንድነዉ የጨነቃት? ያልተለመደና አስገራሚ የፍቅር ታሪክ። በሬን ዘግቼ ነዉ የማለቅሰዉ!#Ethiopia #የሰላም_ገበታ #የእርቅ_ማእድ
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ዛሬ ደፍሬ ተነፈስኩት! የባለሀብቷ ሴት የፍቅር ታሪክ። ሌላ ባል አምሮኝ ወይም መዝለል ፈልጌ አይደለም! ታሪኬን ስሙና እናንተ ፍረዱኝ? እባካችሁ ከባሌ አፋቱኝ? በሰላም ገበታ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
sami studio | ሳሚ ስቱድዮ | samuel woldetsadik | ሳሙኤል ወ/ፃዲቅ | erk mead | የእርቅ ማእድ | amharic music | abol tv | tiktok ethiopia | adey drama | ethiopian music new | ethiopia today | ethiopian movie new | አዝናኝ | አስቂኝ | ፍቅር | አስገራሚ | የፍቅር ታሪክ | habesha | love story | addis ababa | famous | comedy | drama | funny | eyoha | comedian | seifu | amharic | music | prank | love | ሀበሻ | መዝናኛ | ድንቅ | ልጆች | ዜና | ሰርግ | እሸቱ | ቪድዮ | አማርኛ | ፕራንክ | ታሪክ | የቤተሰብ | ኮሜድያን | ሰይፉ | እዮሀ | shall | marry | her | she | me | shorts | fani samri | ዘጠነኛው ሺህ | miko mikee | brex habeshawi | wub alem entertainment | saq terra | dink lejoch | donkey tube | ebs tv | ethiopia | ethiopian movie | ethiopian music | saron ayelign | seifu on ebs | ድንቅ ልጆች | ክህሎት | ሰይፉ በኢቢኤስ | ethiopian news | ethiopian tiktok | ale tube | habesha tiktok | ethiopia reaction | ethiopian artist | ebs tv worldwide | Instagram | Telegram | bitcoin | bitcoin mining | cryptocurrency | crypto | bitcoin today price | bitcoin today news | amharic comedy | habesha couple prank | unexpected prank | ethio comedy | music video | ethiopian funny video | ethiopian drama | ethiopian reaction | ethiopia today | abrelo hd | abrelo hd new | የኢትዮጵያ ፊልም | habesha tiktok videos | ebs drama | ethiopian movie | dallol entertainment | tiktok ethiopia | ቲክቶክ | mereja | maed | wedding | seifu fantahun show | eregnaye | sheger info | abrelo hd gaming | vlog | seifu on ebs today | seifu fantahun new | ethiopian music | donkey | comedian eshetu | zehabesha | ethio forum | breaking news | gege kiya | gigi kiya | yoni magna | jiji kiya | teddy afro | minew shewa | dallol entertainment | Frash Adash | ale tube | ethiopian | ethiopian music oromo | ethiopian news agency | adey | ethiopian news today live | ethiopian news today zehabesha youtube | storytelling | ArtsTvWorld | EthiopianEntertainment | ፍራሽአዳሽ | ጦቢያግጥም | love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation | Africa | Group | Incredible | Episode | Insane | Youth | Live | Life | Wonderful | Epic | Intense | Cool | Great | Retreat | Extreme | abel birhanu | genet nigatu | egna legna | ashruka | fana lamrot | Andafta | Hana Yohannis | Rakeb Alemayehu | Feta Daily | Ethio Tube | Mereja Today | እማማ ዝናሽ | Zemedkun Bekele | Genet Nigatu | Egna Legna | teshager tassew | አረብ ሀገር |
| love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation | Africa | Group | Incredible | Episode | Insane | Youth | Live | Life | Wonderful | Epic | Intense | Cool | Great | Retreat | Extreme | Ethiopian_Wedding | online_couples_therapy | virtual_marriage_counseling
Sami Studio,Ethiopia (Country),ኦሮሞ,habesha,ሀገር,seifuonebs,artist,show,Donkeytube,eritrea,Live,oromo,amharic,drama,EBS,Abrelo,fetadaily,Retreat,Extreme,Boot,Shall,insane,Life,
Cool,today,Pig,Crazy,South,Youth,Came,Seen,Cover,Haiti,Summer,Grace,sad,የእርቅ ማእድ,Vlog,media,Breaking,Week,Episode,new,how,Incredible,Africa,Person,counseling,Intense,
Marriage (Quotation Subject),Story Part,After School,love (Quotation Subject),Amazing (Composition),Television (Invention),(TV Genre),Amazing Race,online,couples,Wonderful,
Epic,Storytelling,Jack,her,she,me,shall,
#virtual_marriage_counseling #Wedding #online_couples_therapy

Пікірлер: 249
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV Жыл бұрын
ይቺ ሴት ምንድነዉ የጨነቃት? ያልተለመደና አስገራሚ የፍቅር ታሪክ። ታሪኬን ስሙና እናንተ ፍረዱኝ? በሰላም ገበታ
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 Жыл бұрын
Betame ke mewodew program now bertu ewdachuhalhu holem new yemadamtachu ke arib hager😍😍😍
@gebeyehubnegatu-jk2yh
@gebeyehubnegatu-jk2yh Жыл бұрын
​@@gojjamfenta6800 See see
@eduhosi5995
@eduhosi5995 Жыл бұрын
Are tewu Alex bemn lagnh....address pls ...yemwedew program... Keep it up🎉
@tsiged6271
@tsiged6271 Жыл бұрын
@@gebeyehubnegatu-jk2yh 😊
@SEP2922
@SEP2922 Жыл бұрын
አዘጋጁ ጌን አንደበትህን ይዝጋዉ። ልጅቷን ባለታሪኩአን አላስወራ አልክ እኮ🙄ጠይቅ ስማ።።።።
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
ሌላ ህይወት እያለው ገንዘብ እንዳላት አውቆ ለጥቅም የገባው አሁንም የሚደርሰውን ይዞ ከልጅሽ ጋር በደስታ መኖር መብት አለሽ ሰውዬው ሲጀመር ሆዱ አይገኝም ድብቅ ነው አንቼ መልኳምና ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ከንደዚህ አይነት ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቀን
@abaynehwakene7723
@abaynehwakene7723 Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ይህም ያልፋል በፀሎትሽ በርቺ የተሰበረ ልብሽም ይጠገናል ሀዘንሽም ወደ ደስታ ይለወጣል ስጋትሽ ሁሉ ይወገዳል በውስጥሽ ያለው የማደግ ህልምሽም እና ምኞትሸም አንድ ቀን እውን ይሆናል እህቴ ሆይ አንቺ ብ ቻ በርቺና ፀልይ እግዚአብሐር አምላከ ይረዳሻል በጎ ሴት ነሽ በ እውነት እውነት ደግሞ አሸናፊ ናት
@yeneneshdebashu2483
@yeneneshdebashu2483 Жыл бұрын
እንዳልክ የእናቶች ጠበቃና የመከራ መፍትሔ ሰጭና እንባ አባሽ ኮከብ ነህ በርታ እግዚያብሔር ከፊትህ ይቅደምልህ እናከብርሃለን።
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
በጣም ተንካራ ታጋሽ የፍቅር ሰው ትሁት ሴት ናት በእውነት ስንቱን ችላ እንዳሳለፈች ህመሟ አሞኛል ግን እግዚአብሔር ያውቃል አንች ጠንካራ ሴት ነሽ የልብሽን ይሙላልሽ እንዳልክ እና ክሩዎቹ በጣም ነው እማደንቃችሁ እመወዳችሁ ይህን ፕሮግራም ከአስር አመት በላይ እየተከታተልኩኝ ነው ምን ያልተማርኩት አለ አ ድ አያልፈኝም
@michealghetachew3262
@michealghetachew3262 Жыл бұрын
በጣም ጠንኻራ ሰው ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ፡ ያንዳንድ ሰው ትቢት ፡ወይም ድንቁርና ግን ይገርማል ፡
@grssessegizaw9805
@grssessegizaw9805 Жыл бұрын
አፍቃረ መፈቀር ይገባታል።She deserves to be LOVE.
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Жыл бұрын
አቤት ትግስትሽ እህቴ በጣም መልካም ሴት ነሽ ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም ፈጣሪ በሰላም ይገሊግልሽ የምትፈልጊወን ሰላም አግኝተሽ ከልጅሽጋ በጤና በፍቅር ያኑርሽ እህቴ
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ ነው። ይህ መልእክት ለተጎጂዋ ብቻ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር። በእርሷ(ጓደኛ) በይበልጥ በእርሱ በኪል የመጣና የማደግ ፍላጎታቸውን ለመግታት ከመንፈስ ጋር የተያያዘ ችግር ነው ብዬ አምናለሁ። ሰለዚህ የመምህር ግርማ ወንድሙን ወይም የመምህር ተስፋዬ አበራን ፕሮግራም (ዩቲዩብ) የመመልከት እድል ብታገኝ ችግራቸው በሰሰላም ይፈታል ብዬ አምናለሁ። እግዚአብሔር ይረዳሽ እህቴ!!
@JKGedlu
@JKGedlu Жыл бұрын
Girma is a witchcraft.
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
በጣም ወሳዛኝ ታሪክ ነበር የገጠማት እግዚአብሔር በሰላም ይለያይትት እግዚአብሔር ይርፋሽ እህቴ💚💛❤💕🙏🌹🌷🌸🌺😊😊
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ነው ምልሽ በጣም ታጋሽ ነሽ ለታገሱ ደሞ እግዚአብሔር መልስ አለው አይዞሽ የኔ እህት ገና ለአንድ ዱርዬ ወንድ ብለሽ የህይወትሽን ምዕራፍ አትቋጪ አትዝጊ በጣም መልካም ህይወት ይገጥምሻል ግን በህይወትሽ ላይ ሳካ ነቀርሳ የሆነውን ሰው ንቅል አድርገሽ ስትጥይው ነው ያን የጨለማ ህይወት ጥለሽ ስትወጪ እግዚአብሔር ደሞ አዲስ ብርሃን ይሰጥሻል ብርቱ ሁኚ እሺ እራሴን አልጥልም ያልሽው ነገር በጣም ደስስስ ብሎኛል በርቺ እሺ ትናንቱን ትተሽ ነገር ከፈጣሪሽ ጋር እንደምታይ ተስፋ አድርጊ
@elizabethtirfie9651
@elizabethtirfie9651 Жыл бұрын
የምትለው ነገር ግራ ነው የምታጋምባው
@waliatube9583
@waliatube9583 11 ай бұрын
እግዝሐብሄር ይጠብሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ለልጅሽ ያለሽ ፍቅር አንች ብትጎጅም ለልጅሽ ያለሽ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል በርች
@LidiaNigatu
@LidiaNigatu Жыл бұрын
አይዞሽ አህቴ ምንም እንዳትፈሪ አንች መልካም ሴት ነሽ ብዙ እድል ሰጥተሸዋል ለመለያየትም ሆነ ለመስማማት ፀሎት ያስፈልገዋል እምነትሽን አላውቅም ነገር ግን በእምነትሽ ፀሎት አድርጊ ፈቃደኛ ካልሆነ መለያየት መብትሽ ነው እንዳልክ ብዙ ነገር ስለሚያውቅ ያግዝሻል አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ እራስሽን ጠብቂ ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ ህይወት ይቀጥላል መቀጠልም አለበት እርሱ ምንም ሊልሽ ይችላል አንች ግን የአላማ ሰው ሁኚ ከታሪክሽ እንደተረዳሁት የጠንካራ ሴቶች ምሳሌ ነሽ ውጤቱ ከእግዚአብሄር ጋር መልካም ይሆናል፡፡
@zeleke3635
@zeleke3635 Жыл бұрын
God bless you for helping women 👏👏👏👏👏👏👏
@fikir8364
@fikir8364 Жыл бұрын
ውድ እህቶቼ ከሚሆነው ነገር እንማር በተለይ ያላገባችሁ ባለቤታችሁ የናንተ ምርጫ ነው አንዴ ከገባችሁ በኃላ ማንንም መውቀስ አይቻልም ስለዚህ ጊዜ ወስደን መጀመሪያ እራሳችንን እናሳድግ በገንዘብ በአመለካከት በውሳኔ አሰጣጥ ስሜታችን በመቆጣጠር በእምነት ከዛ የሚቀርበንን ሠው ከፍቅር ባሻገር በደንብ ለመመዘን እንችላለን ገብተን እንኳን ባይሳካ እንኳን ጥሩ ውሳኔ ለመወሰን እና ሳንጎዳ ለመውጣት ይረዳናል
@nejathussein2038
@nejathussein2038 Жыл бұрын
እዳልክ. አላህ እድሜ ጤና. ከነቤተሠብህ ይስጥህ
@onedaygoodjob3325
@onedaygoodjob3325 Жыл бұрын
ከእንደዚህ ያሉ ጭራቅ ወንዶች ይሰውረን የኢትዮጲያ ሴቶች በሙሉ እስከ መቼ ሴት ልጂ ትበደል እፍ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
ወንዶች እኮ እንክብካቤ አይወድላቸውም እህታችን እግዚአብሔር ይገላግልሺ ለሱ ደግም እሺት የምታደርገውን እርቃኑን የምታስቀረውን ሴት ይስጠው
@meronabebe99
@meronabebe99 Жыл бұрын
Ayzosh ehte yahun wendoch betam aschegari nachew egziabher yerdash
@mimiaaron4713
@mimiaaron4713 Жыл бұрын
She make me cry🥰 be strong sister tomorrow different day 🥰
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 Жыл бұрын
She is very innocent, difficult to judge without hearing from the other side seems he is using her, please Endalk help her she was dreaming the last eight years for ur support! !
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ይዘገያል እንጂ እግዚአብሔር ዋጋውን ይከፍለዋል አንቺ ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አሁንም በርቺ እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
አውቃለሁ እድሜ ቢሰጠኝ ጧሪ ልጅ እንደሚያስፈልገኝ አውቃለሁ ብታመም አስታማሚ ልጅ እንደሚያስፈልገኝ ግን እንዴት ነው የዚህን ዘመን ወንድ ለልጅ ብዬ ተጠግቸ የምወልደው?????? ጭራቅ መስለው ነውኮ የሚታዩኝ ደግሞ ስጠላቸው ኡፍፍፍ
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
አንች ነሽዴ ባለታሪኳ😢
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
እህታለም ተሳሰተሻል አንዳንድ መጥፎ ወንድም ሴትም እንዳሉ ሁሉ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ እናም ባል ደግ ነው ልመጅ እላለው እህቴ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
​@@zehara605 no እኔ አይደለሁም። አላገባሁም ግን ማግባት ፈራሁ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
​@@selamabera5185 ውሸት። በዚህ ዘመን በሴት ላይ ግፍ የማይሰራ ወንድ የለም።
@azizakumari5634
@azizakumari5634 Жыл бұрын
⁸ì⁸
@mohammedmohamee7778
@mohammedmohamee7778 Жыл бұрын
Thank you arefe hasabe newe yesetachwat
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ Жыл бұрын
ወንዶች ጠላሁ ግን ዴግሞ ብዙ ጥሩ ወንዶች አሉ ለምሳሌ እንዴነ እንዳልክ ያሉት እያሉ ወንዶችን በሙሉ ለመሳዴብ ይከብዳል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
እንዳልክ ለሚስቱ ምን እንደሚመስል ታውቂያለሽ?
@woldaitekola4986
@woldaitekola4986 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኣጏደኛዋ በምን ምክንያትተለያዩ?
@zinettube7811
@zinettube7811 Жыл бұрын
ወንዶች እየባሰባቸው ነው የሚሄደው ወልደው እናት እደታሳድግ ነው የሚረጉት እነሡ እደልቅ ፈረሰ ሲዘሉ ለመኖር እር ልብ መጀመሪያ ብቻየን መኖር እፈልጋለን ብለን ሰንወሰን አያሰቀምጡ ሞኩልሺ በፍቅርሺ እቢ ስንላቸው በሀይል በጉልበት እሺ ካላልሺ ነውጨእሺ ተበለው ሲገቡ ወሰላጣ ለሚሰታችው ምርጥ ባል የማይሆነለ ለልጃችው አባት የማይሆኑ ከዛ በሴቶ ብቻ ተክሻ መኖር ነው የሚፈልጉት
@kalabsyum2869
@kalabsyum2869 Жыл бұрын
እግዚያብሔር የሚያለቅሱትን ሁሉ ሰወች እንባ ያብስ እህቴ ፈጣሪ የጎደለሽን ይሙላልሽ
@fish618
@fish618 Жыл бұрын
መጀመሪያ ጥለሽው የመጣሽው ቦይ ፍሬንድሽ ግፍ ለዚህ ዳረገሽ.....ፈጣሪ ያበርታሽ....ነገር ግን ጤነኛ ልጅ ስላለሽ ብቻ ፈጣሪሽን አመስግኚ...በእድሜሽ ቢያንስ ልጅ አለሽ...አይዞሽ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ትክክል....
@great8824
@great8824 Жыл бұрын
ትክክል በጣም ከባድ ነው
@uaealain9484
@uaealain9484 Жыл бұрын
ዉይ ከባድ ነዉ እግዜአብሄር ይርዳሺ እህታችን
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын
You are an amazing person. One day you will get your true lover. Don't stress yourself God is always there for you be strong.'
@ragasingten3383
@ragasingten3383 Жыл бұрын
😭😭😭 እንደው ባወራዋት😭 ከኔ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነው
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 ayezoshi ehti
@Ethioselamy
@Ethioselamy Жыл бұрын
Ayzoche, be strong, you make me cry 😢 😭 😪 you just tell half of ethiopian women stories. Most of them live with their husband because of the kids it painful be stronger .get devoirce faster and get your life back.
@YaAb2016
@YaAb2016 Жыл бұрын
Egezabhar kanchi ga yehune destashen ke lejeshe ga be selam yemetasalfebet gezi yehunelshe ayzhoshe hulme yalfal 🙏 🙏🙏
@ndbbdb5262
@ndbbdb5262 Жыл бұрын
በጣም ነው ያሥለቀሸን ፀባይሸ በጣም ደሥ የሚል ነው ግን ከባድ ሠው ነው ግን ይብቃሸ ሕይወትሸን ምሪይ
@tgtg4600
@tgtg4600 Жыл бұрын
እህቴ በጣም ቅንነት አለሽ !ብትፋችም ሰውዬው ሌላ ቦታ ግንኙነት ካለው ምንም ንብረት መካፈል የለበትም ውልቁን የማስወጣት መብት አለሸ እንዳትሞኚ ይሄ ሰውዬ እንዳልሸው ከሆነ ካንቺጋር አልነበረምም አሁንም አይደለም ስለዚህ ንብረትሸን ይዘሽ ልጅሸን በሰላም አሳድጊ ❤
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
አይ ከተፋቱማ አብረው ያፈሩትን ንብረት ይካፈላል ። እሱም ይሄን ነው የሚፈልገው ።መጀመሪያም ለጥቅም ነው የቀረባት ።
@tigistyen8266
@tigistyen8266 Жыл бұрын
56:32 የተመሳሳይ ፆታ ህይወት ያላቸው ሠዎች ለሚስታቸው የሚያሳዩት ምንም ፍቅር ቁርኝት አክብሮት ጥሩ አመለካከት በጭራሽ የላቸውም።
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
የዘመኑ ሰዎች አዲሱ ሰይጣን ነው ሁለት ይይዛሉ አንዱንም ያጣል በየቤቱ በስደት ላለፋቸዉ የደሀ ልጆች ሁሉ ነገር ያምራቸዋል የያዙትን አያዉቁም አያከብሩም ሽርሙጥና ያመለጣቸው ይመስላቸዋል የአብዛኞቹ የድሀደሀ ልጆች መለያ ነው በሁለት እጅመብላት ስደት አገር ቤት ትዳር ውስጥ ሳያስቡ ብቻ ፈጣሪ ይለየዉ ብዙዎች እንደዚህ እየሆኑ ነው።።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ❤ አታልቅሺ
@Ethioselamy
@Ethioselamy Жыл бұрын
Endalek, you are an amazing journalist 👏 at the same time you gave them therapy. Make them talk to whatever they don't want to talk about.make us to understand everything every detail 💯 👌
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 Жыл бұрын
የጋብቻ ዋናው መሰረቱ ፍቅር ነው ። አንች እንደማይወድሽ እያወቅሽ ለምን አገባሽው? መጀመረመያ ላይ ፍቅር ባይኖራቸው እኮ እየቆዩ ፍቅር ውስጥ የሚገቡ ሴቶች ናቸው እንጅ ወንዶች አይደሉም። እንዲያውም ወንዶች እየቆዩ እየጠሉ ነው የሚሄዱት። ሲጀመር ያልነበረ ፍቅር ቆይቶ ከየት ይመጣል ብለሽ ነው።
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 Жыл бұрын
Endalik you are a good listener It’s a great privilege to have you , thank you brother 🙏
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
የኔ ቆንጃ አይዛሺ አንቺ ሚሰኪን መሆንሺን አይቶ ነው አሁንም ገንዘብሺን እንጂ አንቺን አይፈልግም እሱ ከሴት ሴት እያማረጠ ገንዘብ ሰላለው አንቺ እንደ ሰራተኞ ወይም እንደቃ ነው የሚያይሺ ሰለዚህ አንቺ በምታምኝው ሀይማኖት አሰፀልየሺ ሂወትሺ ያማረ ይሆናል ወንድ ማለት እንሰሳ ነው
@kidistasefa8138
@kidistasefa8138 Жыл бұрын
የኔ እህት በጣም ነው ያሳዘነችኝ ውነት በጣም ነው መስዋት የከፈለችው አይዞሽ።
@hananbah9486
@hananbah9486 Жыл бұрын
ትንሽ ወሬ ብትቀንሱ አሪፍ ነበር... ሃሳብ ትሰርቃላቹ ብዙ ስታወሩ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
​@@AlAn-sy6mw ኧረ ጉድ የምን ዋጋ ነው የሚከፍለው
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 Жыл бұрын
Yene konjo Betam New Yewa Nate Lijishin Allah Yasadigelish Betam new Yetesemage Ayizosh Etalemye Yesew Lije Endemejemeriya Lemindinw Mechereshaw Mayamrew 8 Amete Mulu Chila Mekemeta Jegina Sete Nate Yelijish Amlak Kanchi Gar Yihun Allah Yitebkish ________
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 Жыл бұрын
እህቴ የሌላ ሴት ወንድ ነው ያገባሽው ፣ አጭበርብሮሻል ያሳዝናል
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ሴትዬዋ የአእምሮ ህክምና ብታረግ ባይ ነኝ
@selomeabebe75
@selomeabebe75 Жыл бұрын
ንብረትሽ ከጋብቻ በፊት ነው ያፈራሽው ወይስ አብራችሁ ነው ንብረትሽ በፊት ያፈራሽው ከሆነ ግን እሱን የሚመለከተው ከጋብቻ በሁዋላ ያፈራቸሁት ብቻ እንጂ ከገፊረማችሁ በፊት ያለው ንብረትሽ ያንቺ ብቻ እንጂ እሱን እይመለከተውም ትክክሉ የህ ስለሆነ አሪፍ ጠበቃ ያዘዢ ህግ አዋቂም አማክሪ እንዳተሸወጂ እህቴ
@ndbbdb5262
@ndbbdb5262 Жыл бұрын
የሚገርም ነው እሡም የሚፈልገው በቀላሉዎ ጥለሸ እንድትወጪይ ነው
@truetrust8216
@truetrust8216 Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ😢😢😢😢😢 አይዞሽ!!! ሁሉ ነገር መልካም ይሆናል ከእግዚአብሔር ይረዳሻል !
@alemutegegn1901
@alemutegegn1901 Жыл бұрын
እህታችን በርቺ እግዚሕአብሔር ከአንቺ ጋር ነዉ አንቺ እስካልበደልሺዉ ድረስ የስራውን ያገኛል
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 Жыл бұрын
እንዴት ታሳዝናለች ጎብዥ ጠንክሪ ኮስታራ ሴት ብቻ ናት የምታሸንፈው
@izakkebede-fp2gb
@izakkebede-fp2gb Жыл бұрын
የፍቅር ቀጠሮዎች አዘጋአጆች በጣአም ነው የምወዳአቹ እግዚያአቤር ፀጋአቹን ያአብዛአላአቹ ከልቤነው የምወዳአቹ
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 kefu bsemab wiy aweri
@chefgeni7700
@chefgeni7700 Жыл бұрын
እንዳታካፍይዉ አፈር አባቱ ይብላ
@izakkebede-fp2gb
@izakkebede-fp2gb Жыл бұрын
በጣአም ከባአድነው እግዚያአቤር ያአግዛአቹ ወደስላአም ህይወታአቹ ይመልሳአቹ በሱበኩል ምን አብን እዳአደርገ ማአወቅ ቢቻአልናአ ግልፆቢሆን እግዚያአቤር ይድርስላአቹ የምለው የለኝም
@TSEGABHABTOM-cp5yt
@TSEGABHABTOM-cp5yt Жыл бұрын
በአጠቃላይ ሴትዬዋ የዋህ ናት
@topnursinghome
@topnursinghome Жыл бұрын
Endalk you are amazing person!
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga Жыл бұрын
thank you endalk
@saramekonen6760
@saramekonen6760 Жыл бұрын
እንዳልክዬ እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም ከባድ አደራ ነው የሰጠችህ እርሷንም አምላክ ይርዳት ።
@asseb9842
@asseb9842 Жыл бұрын
ግልፅ ነው ትዳር እያለው የቀረባትና ያገባት ለሃብቷ ሲል ነው። በትዳር ላይ ትዳር እንደ ወንጀል ታይት የሚስኪኗን አረብ በገር የለፋችበትን መካፈል የለበትም።
@yohannesmekuria4991
@yohannesmekuria4991 Жыл бұрын
ታላቁ መጽየፍ " ፍቅር ከሌለ እንደሚሿንሿሿ ጽናፅን ነው ። ይላል ስለዚህ ትዳር ያለፍቅር ዋጋ የለውም ። ይህች ሴት በጣም ተበድላለች አይዞሽ የሚላት ስሌላት ከላ እየፈለገች ነው ። የመኖር ነፃነትዋ ከሁሉም በላይ መከበር አለበት ። ከባልዋ ጋር አብራ ከመኖር መፋታት ነፃነት የሚሠጣት ከሆኘነ ትፋታ !!!
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 Жыл бұрын
Wiy😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 mariamen asaznchign yet dresa yehon gen ufffff lebi seber al bnateh yet eneddrshchi asaweken❤ pls
@selomeabebe75
@selomeabebe75 Жыл бұрын
እወቂ እህቴ ከፊርማ በፊት ያለሽን ንብረት አሳልፈሽ እንዳትሰጪው እሱ ብልጥ ሲሆን አንቺም ብልጥ ሁኚ
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 Жыл бұрын
ሲጋቡ በፅሁፍ ኬለስቀመጡት ያኔ የሚቻል አይመስለኝም።
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g Жыл бұрын
እረ አላህየ ሰላም የሚነሳን ሰው አርቅልን😢😢😢😢😭
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
አይ ወንዱች እውነት ያማል እኔም እያለቀስኩ ነው ግን እግዚአብሔር ለአገሬ አብቅቶይ እንዳልክን አወራችው የልቤን ክዛ ገንዘቤ ባልስጥም አይቄጨይ.
@seifeselassiealemu7252
@seifeselassiealemu7252 Жыл бұрын
አይዞኝ የኔ እህት ሀላችንም አንድ አይነት አይደለንም።
@pinkflower5245
@pinkflower5245 Жыл бұрын
ውይ እንዳልክ መጥኔ ለሚስትህ እና ለስራ ባልደረቦችህ። እኔ ብቻ ላውራ የምትለው ነገር ይደብራል ከቻልክ እስኪ ተረጋጋ ።
@semereze7064
@semereze7064 Жыл бұрын
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ያመልካም የመጀመርያው ጓደኛሽ ክደሽ እንዴት ጥሩ ነገር ይገጥመኛል ብለሽ ታሲቢያለሽ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ሰውየው ትልቅ የሆነ ንቀት እና ማንአለብኝነት አለበት ሰልችቶአት እሱ እንዳለው ለቃ እንድትሄድ ነው የፈለገ ።ብዙ በሚባል ደረጃ ባለትዳሮች ሲናገሩ ከምሰማው ሚስቶች "እስኪ ቁጭ ብለን እንነጋገር ፣ችግራችን ምንድነው ?፣መፍትሄውስ " ሲሉ ያሾፋሉ ይሳለቃሉ አሁን ደግሞ ሶሻል ሚዲያው ስለበዛ "እሺ ባክሽ ከየት እየሰማሽ ነው " በማለት ይሳለቃሉ እነሱ ያሉት ካልሆነ ማንንም መስማት አይፈልጉም።ግን ለልጆች እያላችሁ አትጎዱ ቢዘገይም ውሳኔሽ መልካም ነው። ምናልባት ሌላ ትዳር ይኖረዋል አንችን የሚፈልግ ንብረቱን እንድትሰጭው ነው። ጥሩ አድርገሻል ቀጥታ ወደዚህ መምጣትሽ። ግን ትንሽ ብትጠይቁአት ብዬ ያሰብኩት ሰውየው የጤና ችግር አለበት ወይ? ምናልባት እንደ እህት እና ወንድም የሆናችሁት .... የጤና እክል ገጥሞት እንደሆነ ?ችግር እንዳለበት እና እንደሽንፈትም ስለሚቆጥረው አንችን በኢኮኖሚም (ወጭ ባለ መስጠት)፣ አምሽቶ በመምጣት ፣በመሳደብ አሰላችቶሽ ጠልተሽው እንድትሄጂ ፈልጎ ይሆናል ። ስለዚህ የጤናው ጉዳይ ቢጠየቅ እላለሁ👏 በርቺ መልካም እና ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ 👏 እንዳልክ እና ሄዊ እናመሰግናለን👏👏 ሣሚ 👍💚
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
ኧረ ጤና ሰው እያሰቃዩ ጤና
@hilinakinfegebregiorgis1521
@hilinakinfegebregiorgis1521 Жыл бұрын
አይወደኝም ብሎ ማሰብ በራሱ ከባድ ነው እኮን እየተሰደቡ መኖር ግን እዴኔይ ለልጅ ብሎ እዲ መስዋት መክፈል ተገቢ አደለም ባል ለሚስቱ ፍቅርም ክብርም ከሌለው አብሮ መኖር ተገቢ አደለም ጠንካራ እናት ካለች እናትም አባትም መሆን ትችላለች ልጅ በዚ ሁኔታ ቢያድግ ነገ ምን አይነት ስብእና ያለው ልጅ ይሆናል? ወይ አባቱን እየጠላ የሚኖር ልጅ ይሆናል ወይ አባቱ የሰራውን እሚሰራ ሌላ መጥፎ ባል ይሆናል እህቴይ በሰላም ተፋተሽ ልጅሽን ይዘሽ በሰላም ኑሪ እደውም ዘገየሽ
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 Жыл бұрын
ተጠቀመብሽ ልጁን የምታሳድጊለት መሆንሺን አውቆ ንው የሚጫዎትብሽ ፈጣሪ ግን ይከፍለዋል፣ አይዞሺ ጌታ ይክስሻል ተጽናኝ።
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga Жыл бұрын
Amen
@fantayegkristos1974
@fantayegkristos1974 Жыл бұрын
እባካችሁ እርዷት በጣም የምትገርም ጎበዝ ሴት ናት እንዳልክ መስመሩን አሳያት እርዳት
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 Жыл бұрын
አፋቱዋት እባካችሁ ግልፅ ነው እየተጠቀመባት ነው:: ሊበቃው ይገባል ለልጁ ካልሆነ ለቤቱ ካልሆነ ለትዳሩ ካልሆነ ለምንድን ነውሌሱን እየቀለበች የምትኖረው???
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ይሄ ባለጌ ነው ስልክ ክላነሳላችሁ ምን ሰው ነው? እሷ ስለሟን ማግኘት አለባት።
@birhanekasee7723
@birhanekasee7723 Жыл бұрын
የኔናት እናትነት ከባድ ነው አይዞሽ ልጅሽ ን አላህ ያሳድግልሽ የነገው ተስፍሽን በለጅሽ ታያለሽ
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
እንዳልክ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ በእውነት መታደል ነው ለትውልድ መፍትሄ መሆን እድል ነው አገልግሎት ነው ወደዚህ ሙያ ሲያስገባህ እግዚአብሔር አውቆ ነው ለገንዘብ ብቻ ብለህ ሳይሆን ከልብ ደስ ብሎህ ተሰጥተህ ስለምትሰራ ይኸው ምላሹን ስምንት አመት በተስፋ እያነባች የጠበቀችህ ሴት ረፍት ከለላ ትሆንልኛለህ ስትልህ በእርግጥ ሀላፊነቱ ቢከብድም እግዚአብሔር የሰወችን ልብ እንድታሳርፍ ስለመረጠህ ግን ጌታን ባርክ ወደ ባለታሪኳ ስመጣ ህይወት አስተምሮሻል እኔ ፍችን ከሚቃወሙት አንዷ ነኝ ግን በአንድ በኩል ፍቅር ባንድ በኩል ፍላጎት ትዳር አይቆምም እና ፍች በግልፅ የጠየቅሽው አሁን ይሁን እንጅ ከተፋታሽ ቆይተሻል ለልጅሽ አባት ፈጣሪ ይከፍለዋል አንች ግን ደስተኛ መሆን አለብሽ ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ በፈጣሪሽ ታመኝ ተጠጋጊ እግዚአብሔር ለቅሶሽን ወደ ሳቅ ይለውጠዋል
@Eleni207
@Eleni207 Жыл бұрын
Yelela sew bal new sewyew
@ruthfisha1247
@ruthfisha1247 Жыл бұрын
እንዳልክ ጌታ ይርዳህ።አንተን ርስፔክት ማድረግ ነበረበት።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
እስከ መቸ ነዉ የኢትዮጲያ እናቶች እያለቀሱ የሚኖሩት ?
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@emebetgeleta4525
@emebetgeleta4525 Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ፍቺ ለማድረግ ፍቤት አይደለም ወይ የሚኬደው ታሪክን ማውራት ለሌላው መማማሪያ እንዲሆን ነው ወይስ ይሄ ፕሮግራም ያፋታል
@wubishettadessetekaligne8670
@wubishettadessetekaligne8670 Жыл бұрын
በዘበዛ የሆነች ነች በጣም የምትገርም ሰው ነች
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Жыл бұрын
ችግሩ የሰውዬው ብቻ አይደለም ችግሩ የውጭ ሃገር የወንድ እንክብካቤ የለመደች ሃገር ውስጥ ካለ ወንድ ጋር በብዙ ነገር ሴቶች ከፍተኛ ክብር ይፈልጋሉ ሃገር ውስጥ ያሉ ወንዶች ደግሞ ባብዛኛውን አይመቻቸውም ለዚህ ደግሞ ጥሩ ሰው ነው ትላለች በሌላ በኩል ደግሞ ሌላ ነገር በቃ እነኝህ በመሃል ልጅ አለ ለብዙ አመት አልጋ ለይተዋል ስለዚህ ብቸኛ አማራጭጩ ያለችው ነው
@SelamDelelegn-e8m
@SelamDelelegn-e8m 11 ай бұрын
Yena enattttt
@truetrust8216
@truetrust8216 Жыл бұрын
አንች እመቤት ነሽ!! ከንግግርሽ በጥሩ ስነምግባር ያደግሽ መሆንሽ ያስታውቃል አይዞሽ እሱ ባለጌ የመንገድ ሠው ነው ትንሽ ሰው ትንሽ ነው እህቴ ::
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 Жыл бұрын
ፈጣሪ የላቅሽ ኢሔ ዱርዬ ነው ባለጌ አይዞ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
@ejigayehuzerfu5074
@ejigayehuzerfu5074 Жыл бұрын
እንዳልክ እግዚአብሄር ያለምልምህ ክበር ክበድ ስንት ነገር ውስጥ እያለፍክ እንደሆነ ሣይህ ይገርመኛል ስለዚህ ይህን ሰውዬ እንደምንም ገላግሏት እርሱ የቀረባት ስለሆነ ነገር ነው እሷም በጣም አጥፍታለች ኤኒዌይ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ይገርማል ሰው የሚፈላለግ ሰው አይገናኚም ሰውይገርማል እኔባለቤት አለችኚ አንድም ቀን ተደስቸ አላቅም ግን ለ ልጆቸ እየኖርኩነው 10 ሆነ ን ግንበይሉኚታ አለን ይገርመኛል ወይዘንድሮ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
አችበስራትያደግሽ❤❤❤ምናልባት፡ሌላሴትብትኖረውስ😭😭
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 Жыл бұрын
አፋቱዋት እባካችሁ ግልፅ ነው እየተጠቀመባት ነው:: ሊበቃው ይገባል ለልጁ ካልሆነ ለቤቱ ካልሆነ ለትዳሩ ካልሆነ ለምንድን ነው እሱን እየቀለበች የምትኖረው??? ፈጣሪ ደስተኛ ሆነሽ እንድትኖሪ ይርዳሽ🙏🏽
@izakkebede-fp2gb
@izakkebede-fp2gb Жыл бұрын
በስማአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስአህዱ አምላአክ
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga Жыл бұрын
its ok
@yonasgede7258
@yonasgede7258 Жыл бұрын
ኤረ እባካችሁ ብዙ ታሪኮች ሰምተን እናውቃለን ነገር ግን እንደዚህ ዓይነት እጅግ የተድበሰበሰ ታሪክ ግን ተሰምቶ በጭራ አያውቅም:: ታሪክዋ ከመጀመርያ አመጣጥዋ ይሁን ውጭ ከነበረው Boy Friend ከዛ ሁሉ ውለታው ጋር በአንድ ሳምንት ትታ ሌላው ሰው ለማግባት መወሰን ካገባችሁ ሰው ለመለያየት የሚያበቀ በቂ ጉዳይ ግልጽ ያለመሆን በደምብ ተመልከቱት ሰውየውስ ምን ይላል ጠይቁት ፍርድ ለራስ ነው:: ደግሞስ እናተ ፍርድ ቤት ናችሁ ወይ?
@tititigist1484
@tititigist1484 Жыл бұрын
ሌላ ሒወት እንዳይኖረው
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 Жыл бұрын
Sejemere lebereshe belo new yagebshe eso fekere aywekeme bafekereh noro telshe hije aylme nbere yehi tekemena
@semirahabi
@semirahabi Жыл бұрын
Iko 🤣
@josephjames7377
@josephjames7377 Жыл бұрын
አንቺ ልዩ ነሽ በመልካምነትሽ ተጎዳሽ
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
ከዚ ሰው እረ ለይዋት አይዞሽ እህቴ!!!!
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,7 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 567 М.
ጣሊያናዊው ተሳደበ                      እጅ እግር የሌለው ትዳር
27:44
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 17 М.
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН