‘ፊልም’ የሚመስለው የአጭበርባሪው ወንድሜ ግፍ ፍቅረኛውን ሲያ’ቃ’ጥ’ላት መጠርጠር ነበረብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 87,417

Eyoha Media

Eyoha Media

Ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 405
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl Ай бұрын
ማርያምን ጥርት ያልኩ ደሀ መሆኔን አመሰግናለሁ ። ውጭ አገር ለረጅም ጊዜ ኖሬ አንድም ነገር የለኝም። ከቤት ኪራይ የምት ተርፈኝን ወንድሞቼን አስተማርኩ እነሱ ሲጨርሱልኝ እኔ ልጅ ወለድኩ። በባንኬ አንድ ሽህ ፓውንድ እንኳን የለኝም። አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አልኩ። የማልኖርበትን ቤት ምን አስገነባኝ። የሰማይ ቤቴ እንዲያምር መድከም ይሻላል።
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Ай бұрын
እረ ስላም አልው ተመስገን
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Ай бұрын
ጎበዝ
@BONANZ321
@BONANZ321 Ай бұрын
የኔ እህት አስራትሽን በትክክል ለእግዚአብሔርቤት ካልሰጠሽ ሁሉ ነገር ዜሮ ነው::
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl Ай бұрын
@@BONANZ321 እሺ እህቴ እውነት ብለሻል ። እግዚአብሔር ይርዳኝ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Ай бұрын
that's good
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw Ай бұрын
ሀገሪቷ ያላደገችው እኮ እንደዚህ አይነት ሌቦችችና ሆዳሞችና የስራ ጥራት በሌላቸው ሰዎች ምክንያት ነው። ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ስለ የገደለሽ በላ።
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z Ай бұрын
ትክክል እውነት ተናጋሬዎችን የብልግናው መሬ እብዮት ካሳዬ እሚስሩትንማ እስር ቤት እጉሮ ቶርች እያደረጋቸው ሽኔ እያለ እያሳደዳቸው ነው ታዲያ ሌባ ቢበዛ ለምን ይገርመናል ...???
@meba1792
@meba1792 Ай бұрын
በጣም ትክክል ይህኛው ደግሞ ያው በተረኝነት በግሩፕ የተገኘ የዘረፍ የሌብነት አይነት ያሳዝናል እኮ😢
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 Ай бұрын
Emebirihanin kelal hodam sigibigib
@user-zi3et7bw1x
@user-zi3et7bw1x Ай бұрын
የኛ ሀገር ባንኮች የሚሰሩት ሸፍጥ ነው የሚሠራውን እያቀጨጬ አጭበርባሪውን የሚያበለፅጉት!!
@beckyj6977
@beckyj6977 Ай бұрын
✅✅✅✅✅
@Haregi849
@Haregi849 Ай бұрын
አንዳንድ የሀገራችን ባለሀብቶች የክፋታቸው ጥግ ሰይጣን የሚቀናባቸው ናቸው
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Ай бұрын
Kkkk😂😂
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 Ай бұрын
ፈጣሪ የዋህነትሽን አይቶ ከገጠመሽ ፈተና ያዉጣሽ በጣም ከባድ ነዉ እህቴ!!!
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 Ай бұрын
ይህ ሁል overnight ባለሃብትና ብዝነስ ብፈተሽ ሁሉም በማጭበርበር የተመሰረተ ሃብት ነው😡
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Ай бұрын
"ከእያንዳንዱ ሀብት ጀርባ ወንጀል አለ" ይባል የለ። እነዚህ መከረኛ ባንኮች፣ የመሬት አስተዳደር ቢሮ ፣ etc....ጉምሩክ .....ዋነኛ ተባባሪዎች ናቸው። 😡😡😡😡
@Dallol253
@Dallol253 Ай бұрын
የእርጉማን ምድር ዘላለም አያልፍልንም ዘራፊ ህዝብ
@user-yf5bw5jt3f
@user-yf5bw5jt3f Ай бұрын
እነካዋን.
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Ай бұрын
በትክክል ለዚህ ነው በብር የሚቀልድት 😢
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r Ай бұрын
ወገን ማንን እንመን እኔ ወንድም ቢኖረኝ እል ነበር እሱም 😢😢😢😢 እኔ ያክስቴ ልጅ ነው ከአረብ አገር በምልከው ገንዘብ ቤት የሚሰራልኝ እናማ ላኪ ይሰራልሽ ይላል ለራሱ እየሰራበት ግቤው ነጎደ በስተመጨረሻም በደህና ቀን የገዛልኝንም ቦታ ሸጦ ለራሱ ቤት ሰራ ከዛም ለምን ሸጥከው ስለው ለካ አልነገርኩሽም ቦታውንኮ ወዳው ነው የሸጥኩት አለኝ 😢😢😢 ለምን ስለው አጉል ቦታ ላይ ስለሆነ አለኝ እናማ ይሄው ከዜሮ ሀ ብዬ እየሸቀልኩ ነው ጭራሽ ለምን ጠየቀችኝ ብሎ አኮረፈኝ እናም ወንድም ቢኖረኝ እል ነበር ለካ ያው ነው የሰው ልጅ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Ай бұрын
አንዳንድ ትረካወች ሆን ተብሎ በተራኪወች ተውጣቶ የወጣ አፈ ታሪክ የሰወችን ህሌና ለማስጨነቅ ሰውን ቢዚ ለማድረግ ተፈልጎ የተተረኩ መሆናቸውን መዘንጋት የለብንም የሰማነውን ሁሉ አሚን እውነት ብለን ከተቀበልን ማንም ጋር መኖር ማንንም ማመን አንችልም ስለዚ የሰማነው ሁሉ እውነት እንዳላደለ ማሰብ አለብን😊
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r Ай бұрын
@@user-ej3yq3eu8p የምር እውነት ነው ያስብላል
@fatmah6936
@fatmah6936 Ай бұрын
እኔም በወዲሜ 11አመት ቡሀላ ዜሮ ቀርቸ ቦታ ግዛብል ደክምኝ ከብዙ ጊዜቡሀላ ደላላ ፋልጌ ቦታ ተገኝ ክፍል ስለዉ ሁሉም ብር የለም አሁን አዲ አመቴ ለራሴ ወዲም ኖረ አልኖር ሌባ ሆነዋል ብዙዉ ለኛ አላህ አለን የስራቸዉን ይስጣቸዉ
@hiwotfiker619
@hiwotfiker619 Ай бұрын
ውንድሜ መልካሙ ኑርልኝ በልጆችህ አግኘው ለኔ ምታደርግልኝን መልካም ነገር የ እህትን ቦታ የሸፈነልኝ ወንድሜ አመስግኑልኝ
@fatmah6936
@fatmah6936 Ай бұрын
@@hiwotfiker619 እንኳን ሆነልሺ ደስይላል ከፍይበል በቤተሰብ መከዳት ቁስሉ አይሺርም የኔም የቤታችን ጪዋ መልካም ነበር ግን ገዘብ ይቀይራል አይቅም አያጨስ አገት ደፊ አገር አጥፊ ሆነ
@user-nz2dh4ui1p
@user-nz2dh4ui1p Ай бұрын
መሌ አውነት ነበር እኮ ሀገሪቷን የሚያንቀሳቁስት መሐይሞች ናቸው ያለው ትዝ አለኝ😂😂😂
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Ай бұрын
😂😂😂እሱማአረፈው
@Hiber88
@Hiber88 Ай бұрын
እኔ የገረመኝ ስንት አመት ሊኖር ነው ይህ ያህል ማጭበርበር ? ጌታ ሆይ ድረስልን
@zewditunigatu1292
@zewditunigatu1292 Ай бұрын
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Ай бұрын
ድንገት አንድንድ ሰዎች መጥተው ሚሊየነር ናቸው ይባላል። ከጥቂቶች በቀር በላቡ ሚሊየነር የሆነ የለም ሰው በዚህ ልክ ካጭበረበረ አደጋ ነው
@hebenhailu7924
@hebenhailu7924 Ай бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ልጅ ነው, አንድ ሰው ምንም ያህል የትምህርት እውቀት ሳይኖረው ይሄን ያህል ካጭበረበረ, ዲግሪ ቢኖረው እማ ሀገር ይሸጣል ብቻ ልቦና ይስጠው:
@tt381
@tt381 Ай бұрын
ሲጀምር የተማረ ሰው እኮ ትንሽም ቢሆን ህሊና አለው መሃይም እና ጭስ መውጫ አያጣም
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Ай бұрын
😅😅
@yayahala615
@yayahala615 Ай бұрын
ጭንቅላቱን ለጥሩ ሰራ ቢጠቀመው።። ማፊያ ነው ለማንኛውም
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u Ай бұрын
እውነትም ፊልም የሚመስል ታሪክ መጨረሻው ምን ይሆን
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 Ай бұрын
የመዳህኒያለም ያለህ ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያለው በስማም ጎበዝ ነው ይህን ሁሉ ሰው እንዲህ ማጭበርበር ጭንቅላትህ ይፈንዳ አቦ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
ኪኪኪኪ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z Ай бұрын
😂😂😂
@fyujucctutuihgf6011
@fyujucctutuihgf6011 Ай бұрын
ክክክክ ስለስበው ስቅኩ😂
@yohasethio7669
@yohasethio7669 Ай бұрын
የዚህ ሰውዬ ታሪክ የሚያሳየን ባለሃንቶች ከባንክ ሰራተኞች ጋር እየተመሳጠሩ የህዝብ ብር እየተደበደሩ ሀገራችንን እንዳከሰሩ ነው። የአባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ ምን አይኑት ትውልድ ነው????
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs Ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ያስተምራል ለጥንቃቄም ይረዳል ሰው ግን ጌታንቢፈራ ጥሩ ነው የዚምድርቆይታ ጥቃት ነው ምንምይዞአይሄድ ሲሞት😮😮
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
እንደው ፈጠር ከወደደ አምሮውን የሰተ ወንድ ለጓደኝነትም ለወንድምነትም በተለይ ለትዳር አያጋጥማቹ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
የስው ልጅ ክፋት እንዲህ ጥግ ደርሷል? ትረካ ነው የሚመስለው መጨረሽው ያጏጏል የኔ እህት አንቺም ለራስሽ ፍሪ
@fk3365
@fk3365 Ай бұрын
ይኸ እኮ በማጭበርበር ለመክበር የሚፈልግ ጨካኝ አውሬ ሰው መሣይ አውሬ ነው ።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Ай бұрын
የሰው ቤት የኔ ነው ብሎ በስሙ ካርታ አሰርቶ የሌብነትም አይነት አለው እኮ የዚህ ከፋ በጣም የሰው ቤት የኔ ነው ብሎ ስም አዙሮ በባንክ ብድር አስይዞ ያስገምታል 😢 ምን ጉድ ነው
@medinaali274
@medinaali274 Ай бұрын
እግዛብሄር ሆ እህትቴ ምንጉድ ውስጥ ከቶሽ ይሆን ታሪኩ እስኪያልቅ መስማት ቸኩያለሁ በእየሱሰ ስም ይሄ የዘራው ዘር አንድቅን ሳይበላው ይዞት ይሄዳል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Ай бұрын
ፊልም ነው እውነተኝአ ታሪክ በጣም ይገርማል የሰውዬው ድርጊት ሰው በጨበጣ ኢንቬስተር ይሆናል ባለሀብት ደላላ ማለት እኮ ነው ከዚህም ከዛም እየተበደረ ምን ጉድ ነው ጭራሽ ያልሰራውን የሰው ቤት የኔ ነው ብሎ ያስገምታል 😢 ወይኔ ድፋረቱ አቤት ወንጀል አቤት ሌብነት ዉልና ማስረጃ የሚሰሩ የሰው ቤት ለሌላ ሰው ስም ሲያዞሩ ተባባሪ ሆነው ያሳዝናል ምናለ ይሄ ሁሉ የክፋት ሀሳብ ከሚያመነጭ እውቀት ካለው በሀቅ ቢሰራ ምናለ የአለም አጭበርባሪ ነው ጨካኝ ክፉ ለሚስቱ ካሳ የሰጠዉን ብር ሳታወጣ አሳገደባት ይገርማል መጨረሻው ምን ይሆን
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 Ай бұрын
From this history, I realised that, mostly in Ethiopia, to be rich, there is no need to have knowledge or resources; just be bold.
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Ай бұрын
.....from this history?? This was true for the past 30+ years. You don't need to be educated in Ethiopia to be a business owner. Poor Ethiopia !! አገሬ ኢትዬጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!!😡😡
@yewoineshetyonas593
@yewoineshetyonas593 Ай бұрын
መጀመሪያ 14ሚ ያበደረው ባንክ በምን ኮላተራል ነው ባንኩ ራሱ ተጠያቂ ነው
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Ай бұрын
ብድሩ የገባው ወደ ኢሴክስ ነው፣ከሽያጭ የሚገኘው ገንዘብም ተመላሽ የሚሆነው በዚሁ መንገድ መሰለኝ፣ወደ ሰውየው አካውንት ስላልገባ ወጪ ማድረግ አይቻልም ነበር።እንደሰማነው።
@yewoineshetyonas593
@yewoineshetyonas593 Ай бұрын
@@muluworkteklu7518 ግራ ያጋባል
@ashamohammed7845
@ashamohammed7845 Ай бұрын
Andande Bank le export against Valid exports sales yesetal
@ashamohammed7845
@ashamohammed7845 Ай бұрын
“Against valid sales contract” ka kerebe yefeldal, Gin huletengaw bank sigbigibenet new enji ye andun bank LC lerasu lemdreg bedir “selixun ena bunna merchandize yizo 12 mln setew, bank FCY lamagnyet sesgegebuu
@saraabate1804
@saraabate1804 Ай бұрын
ሠውየው አፍዝዝ አደዝዝነው።በሱዳ ሌሎች ባለዳ ጭራሽ እስራት አቤት ሀገሬ😢የሚቦጠብጥሽ ብዛቱ 😢🙉
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn Ай бұрын
አቤት እግዚኦ የማጭበርበር ጥበብ እንደው በሀቅ ቢሰራ ምናለ ከትንሽ ደረጃ እንዲህ አይነት ትልቅ ደረጃ መድረስ ይችል ነበር ውንብድናውን ቀላቀለበት ያሳዝናል
@tsehaymisganaw699
@tsehaymisganaw699 Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ግን አስባችሁታል ሀገር ቢያስተዳድር ምን ሊያደርግ እደሚችል😳😳🤔🤔🤔🤔🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 Ай бұрын
ማመን ክርስቶስን ነው እናት እና አባትማ ድሮ ቀረ እንደውም ትንሽ ባዳ ይሻላል ለንግግርም ሚያምር ፈጣሪ ይሁንሽ እህቴ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
እውነት ነው ማመን ክርስቶስን ነው የእናት ልጅማ ጠላት ከሆነ ቆየ
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td Ай бұрын
Yep. Amno endebde seyatoketuku lemnore alamenm Belo becha menore melkam new.
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
😢😢😢 ባለፈው ቪዲዮ መጨረሻውን ሳልሰማ ተችቼሽ ነበረ በጣም ይቅርታ ብዙ ተምራለው ❤
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 Ай бұрын
ይሄ አውሬ ነው እንጂ ሰው አይሰለም ያጭበረበረውን ብር በሙሉ አፋ ውስጥ ጠቅጥቆ ባዶ ቂጡን አድርጎ በደንብ መግረፍ ነው እኔን ያየህ ተቀጣ እንዲል ማድረግ ነው ምን ዋጋ አለው ትንሽ ቆይቶ በዋስ ወጣ ሲባል እንሰማለን ለዚህ እኮ ነው ሌብነቶች ብርክት ያሉልን እስቲ እንሰማለን ቀጣዩን ኢሄ ጆሮ አትስማ አይባል ገና ብዙ እንሰማለን። እባክህ አምላኬ ጥሩ ነገርን አሰማን።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በትክክል በቃ አገሪታ በሌባ ተበዘበዘች ኧር ምን አይነት ጉድ ነው እንዴት ያለ ማፍያ ነው አባቱ ልባ ልጁ ቀማኛ እምዬ ኢትዬጲ እግዛብሄር ይድርሰላት
@tisi3500
@tisi3500 Ай бұрын
አቤት ጉድ የሌብነቱ መሰረት የባንኩ ሰራተኞች ናቸው። ሃገሪቱን የበዘበዙ ገና ብዙ ያሰማናል የኢትዮጵያ አምላክ
@zuzu4528
@zuzu4528 Ай бұрын
ባለንበት ዘመን ገንዘብ እናት አባትንም ያሸጣል ይህ ሁሉ ፈረሀ እግዚአብሔር በልብ ውሰጥ ባለመኖሩ ነው ።
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Ай бұрын
ሰው ግን በሰው ላይ ለምንድን ነው ጨካኝ የሚሆነው ? ሰላምስ ያገኛል ወይ ?
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Ай бұрын
ምን በሰው ላይ በሀገርም ላይ እንጂ ክህደት የፈፀመው ባንክ የሚያበድረው ገንዘብ የደሀው ህዝብ እኮ ነው በአደራ ካስቀመጠው
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Ай бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ያው አገር ማለት ሰው አደል መጨረሻውን ማወቅ ነው የናፈቀኝ እንዲያው ህዝባችን ማን እረግሞት ይሆን በሚያሳዝን መልኩ ገበሬው ግብር እንዴት ተጨንቆ እንደሚከፍል እኮ ከዛ ጥቂቶች በዝርፊያ በወንጀል ይበለጽጉበታል 70/80% ህዝብ ግን ውሃና መብራት እንኳን የለውም።
@darwwhuhu
@darwwhuhu Ай бұрын
መልስ የጠፋለት ጥያቄ ቢሆን እሄነው በጣም ግራ የሚያጋባነው ሰው ምን እየበላነው በዚህ ልክ የገንዘብ ፍቅርና ጭካኔ ወገን በወገኑ ላይ አሁን አሁን እሚሰሙ እሚታዩ ነገሮች እሚያስፈሩ ናቸው
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Ай бұрын
ምን አይነት ግዜ ነው ያለነው በጣም ያስፈራል 😢😢
@user-en3tp6mn5j
@user-en3tp6mn5j Ай бұрын
ወይ ጉድ ገና ብዙ እንሰማለን ይገርማል
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
ይሄንን ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም ለዛዉም በክፋት እዉይይ😢😢ከባድ ነዉ በጣም እኔ ለሰማሁት ዞረብኝ ዶላሮቹን ስጠሪያቸዉ ግን😒😒😋😋
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Ай бұрын
😂😂እኔራሱይሄንን ያክልብር በሄልሜምአይቼምአላውቅም😜😜
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
የባለሀብቶች ጭካኔኮ እሔነውአይባልም ሰይጣንነውሚጠናወታቸው
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
ሰው ማመን መቀብር ይሽላል የመጨረሽ ዘመንነው ታማኝነት ጠፋ😢😢😢
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 Ай бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄 እንደዚህ አይነት ማጭበርበር የትም አለም የለም, ደነዞቹ ማሃይሞቹ የባንክ ሰራተኞቺ ናቸው - አንድ ብር እንኳን ማበደር ስንት መለክያ ነው ያለው አየ እትዮጵያ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
ንፁህ ድህነቴ በስንት ጠዓም ሻሂ በፍርኖ በልቶ ቆንጆ እረፍት ተመስገን አምላኬ ብሎ ቅዠት የሌለበት እንቅልፍ መተኛት እያለ ይህ ሁሉ ማጭበርበር ለምን አስፈለገ ይህ ትውልድ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ እናቴ እማማ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የህሊና ወቀሳ የሚባል ነገር አለ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ በስመ አብ በይ በህልምሽ ያድርግልሽ የእኛም ጆሮ ከመስማት አይሞላም በስመ አብ
@cequa4067
@cequa4067 Ай бұрын
❤❤❤ እውነተኛ ጋዜጠኛ ማለት አንት ነህ ወንድሜ ማለትም በአሁኑ ጊዜ ማንን ከሜዳ ተነስቶ youtube ጠቅላላ ጋዜጠኛ ይባላሉ እግዚአብሔር እንግዲ እድሜ ጤና ይስጥልን በየግዜው የምትሰማቸው ነገሮች በእርግጥ ማይንድህንም ጭንቀትም ላንተ እግዚአብሔር ግን እንግዲህ እድሜ ይስጥ ቤተሰብህ ይጠበቃል
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Ай бұрын
Amen yesew chenketen mesemat beras lay chenket yametal egezyabeher yehunew 🙏 🙏
@Haymitubeo
@Haymitubeo Ай бұрын
እውነት እና እምነት ከፈጣሪብቻነው😢
@AminatAbdu-rn2jk
@AminatAbdu-rn2jk Ай бұрын
ኧረ ማነው እንደ እኔ ስደት ምርርር ያለው
@user-ux5kq6qx7h
@user-ux5kq6qx7h Ай бұрын
አብሺሪእማእኔም12አመቴነዉ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Ай бұрын
Ena
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Ай бұрын
​@@user-ux5kq6qx7hዲግሪይሰጥሻ ኡኡኡኡኡኡኡኡ😢እረኡኡስዴት
@user-li7ti6ip8w
@user-li7ti6ip8w Ай бұрын
ነይ ወዳገርሽ እዚሁ የምንሆነውን ትሆኛለሽ እ/ሔር አዋቂ ነው🎉
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Ай бұрын
@@user-li7ti6ip8w ሀገርገብተንምንእንስራ
@yayahala615
@yayahala615 Ай бұрын
ምን አይነት ማፊያ ሰው ነው በጌታ ።።።የሀገር የኢትዮጵያ ጠንቅ ነው ።።ህግ ፍትህ የተ ነው 😪🤔 እሱን የመሰሉ ብዙ አሉ አጭበርባሪዎች
@JesusIsTheLord2012
@JesusIsTheLord2012 Ай бұрын
እንዴት እንዴት አይነት ጨካኝ ግፈኛና አጭበርባሪ ጅቦች ተፈጥረዋል። እግዚአብሔር ይገስፃቸው።
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Ай бұрын
ወይ አገሬ ኢትዮጵያ ከላይ እስከ ታች ያሉት ትንሽ ትንሽ ጉርሻ እየደረሳቸው እኮ ነው ይህ ሁሉ የአገር ንብረት እንደ ጉም የሚያበኑት በጣም ያሳዝናል 😳😢 ሌባ እኮ እንደ ጫጩት የተፈለፈለበት ዘመን 😳... አይ ባንኮች አይ ክቡሩ ሰው...ርካሾች ህሊና የሌላቸው ማህበርተኞች 😳 እግዚአብሔር ለዛ ሚስኪን ህዝብ ይድረስለት :: እመኑኝ እስከ ለተ ሞታችሁ የህሌና እዳ ትከፍላላችሁ 😔 የእናት ጡት ነካሾች አረ ምን ግዜ ደረስን ድራማ እኮ ነው የሚመስለው ወዮ ወዮ... አረ በተሰቀለው ክርስቶስን ፍሩ...😳😔😔😔
@Maryg05
@Maryg05 Ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ የማንም ሰገጤ መሀይም ሌባ ገዳይ መጫወቻ ሆንሸ ሰንት ጨዋ የተማረ ሀይማኖተኛ ባለበት ሀገር ማንም ደንቆሮ ይጫወትባታል እግዚአብሔር ቶሎ ና
@user-jz1jk5wt2z
@user-jz1jk5wt2z Ай бұрын
የዚህ ታሪክ መጨረሻ ጓጉቼያለውውውው
@yeshidessie6956
@yeshidessie6956 Ай бұрын
Enem
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li Ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ በየት በኩል እንደግ እራስ ወዳድና ስግብግብነት 100 አመት ለማንኖርበት እድሜ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ሠውረኝ ለካስ ሚሊኒየር ነኝ እያሉ የሚወራጩት በህዝብ ላብና ኢትዮጵያን እየቦጠቦጡ ነው ለካስ ባንክቤቶችም ወንበዴዎች ናቸው
@rtfdift143
@rtfdift143 Ай бұрын
ሰውየው አማካሪ አለው አንድ ሰው ብቻውን ይህንን ያክል አያጭበረብርምም። በሚሊዬን የሚቆጠርዶላር ማጭበርበር?
@user-le4eh2mb7j
@user-le4eh2mb7j Ай бұрын
ምንአይነትዘመን ደረስን ይች አለም እኮ ኪራይ ቤትናት መቸ ትትናት እደምናሸልብ አናቀዉም ምናለበት ለሂሊናችን ብንሰራ ሀገራችን የትበደረሰች ነበር ትዉልዱም ስደትን ባልመረጠ ነበር
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i Ай бұрын
ምን አይነት ውስብስብ 😢😢😢ውንጀል ኑው በጣም ከባድ ነው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😔😔ኢትዮጵያ ውስጥ ምቸም ስላም ድህነት ጦርነት ምቸም አይለቃትም እመኑኝ ዛሪ ኢትዮጵያ ለዚህ ያበቁአት 😔እንደዚህ አይነት ስውች ጉልበት አለኝ ግንዘብ አለኝ ጠንቁአይ አለኝ ማንም ምንም አያረግኝም ብሎ የሚአስቡ ስውች እስካሉ ድረስ ምቸም ምቼም ካዛም የተበደሉትን እያዩ ዝም ምን አገባኝ 😒😒አረ ስንቱ ውይም ማዳበሪያው ላይ ሚበተን ነግር አለ ስው ኡላ አሪነት ተለውጥዋል 😔እኛ ኢትዮጵያ ለመግባት የሚአስፍራን የ አውሪ አገር ኦናለች 😔😔😔
@yohasethio7669
@yohasethio7669 Ай бұрын
ኧረ ሀገሬ ከውጪ ጠላት የራስሽ ልጆሽ የቦጠቦጡሽ ባሱ ምን ኡይኑት ጉድ ነው።
@habeshacrocheteclub7793
@habeshacrocheteclub7793 Ай бұрын
Wow, she is a wonderful narrator. I can see clearly about people who become richer in a very short time. This is an eye opener.
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Ай бұрын
ባንኮች አዘርፈው አብረው የሚዘርፋ ናቸው። ጥቂት ባለሀብት ብቻ ነው ንፁህ የሆነው። ሁሉም አጭበርባሪ ናቸው። ባለ ሀብት የሚባለው ተስማምቶ የዘረፈ ነው።
@jemo5716
@jemo5716 Ай бұрын
ሥንት አአመት ሊኖር ነዉ አይ ግን እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ይፈርዳል ለአንቺም ምክንያቱም እዉነት የለሽም ተባባሪ ነሽ።።።
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
ባክ እራሱ መጠየቅ አለበት ሰው እያጭበረበረ የሰውን ገዘብ በዜልክ እያወጣ የሜሰጠው የኛገዘብኮነው የሜሰኬን ብር ባኮች ናቸው መጠየቅ ያለባቸው ይሄ አጨበርባሪነውውው😢
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q Ай бұрын
የተዋጣላችሁ ሌቦች ናችሁ የሀገሪቱን ንበረት ሌቦች ደልቀቅ ብለዉ ይኖሩበታል ሰርቶ አደር ደግሞ በርሀብ ይሰቃያል😢
@berhanbekele
@berhanbekele Ай бұрын
በእውነትወደመጽሐፍቢቀየር ሁሌምሠው ይማርበታል እዳዋንም ይከፍልላታል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Ай бұрын
ሰማይና ምድር የፈጠዉ ይጠብቀን
@selam7747
@selam7747 Ай бұрын
አይ ይች ሀገር መቸነው የምታድግ ❤️❤️❤️
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 Ай бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ የባንክ ሰራተኞች ን- ያገር መሪ ተብዮው ማሃይም 7ኛ ክፍል እንደሆነ ከእውቀት ነፃ ስለሆነ ምንም አንሆንም ብለው ነውሽ ግን ያሳዝናል
@samsonethio7880
@samsonethio7880 Ай бұрын
Am always admired his clarification and discussion when ever came to media,I wish if he has his own media platform, many young generation can learn and get more knowledge about ethiopian history, culture and moral.
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 Ай бұрын
እረ ምን የተረገመ ሰው ነዉ
@nike7267
@nike7267 Ай бұрын
ራስሽን ጠብቂ እህቴ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Ай бұрын
Enem yasasebegn yeraswa dehininet new. Kehager litiweta new? eyaliku neber.....
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Ай бұрын
ወይ አገሬ ደሃ ከአፉ ነጥሎ ቤት ይደረሰኛል እያለ ይቆጥባል ባንኮች የበለጸገ ያበረታታሉ ታድያ መቼ ነው
@EliakimDaniel-hx1zj
@EliakimDaniel-hx1zj Ай бұрын
ይቺን እህታችን ታደጓት እባካችሁ ባለ ሀብቶች
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y Ай бұрын
የአገራችን ባለሀብት እንደዚኸ እያጭበረበሩ ነው ባለሀብት የሚባሉት በጣም የሚያሳዝነው ባንክን ያኸል መሰሪያቤት እንዴት ነው በፊርማ ብቻ አሰራአራት ሚሊየን የሚያበድረው ይገርማል
@yeznMamuye
@yeznMamuye Ай бұрын
የሰዉ ላብ ከማጠራቀም ሀብታም ከመሆንጥርት ያለች ገንዘቤ በቂ ነዉ❤
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
እህቴ ከአንች አላቅም ግን ትልቅ ሚስጥር ነው እያወጣሽ ያለው ሚዲያ ላይ ለህይወትሽ አያሠጋሽም አስበሽ ነው ሚዲያ ላይ ያወጣሽው እግዚያብሄር ይሁንሽ😢
@zenayeabate8713
@zenayeabate8713 Ай бұрын
እንደእሱ እያሰብኩ ነበር?! ምክኒያቱም ሰውየው ሌላ ተአምር ማድረግ የሚሳነው አይመስልም!! መጨረሻው ምን ይሆን!? እግዜሩ ይሁንሽ እህቴ
@AyaneBeraso
@AyaneBeraso Ай бұрын
ምን አይነት ሀላፊነት የጎደለው ሰው ነው አለምሰገድ
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 Ай бұрын
አለምሰገድ ምን አይነት ጉድ ነው የምታሠማን? ይቺ ሀገር ወዴት አየሄደች ነው? ሰው ከማን ጋር ነው መስራት የሚቻለው?
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 Ай бұрын
መድሀኒያለም ያውጣሽ አይ ሀገሬ እነዚህ ናቸው እኮ የኢትዮጵያ ፀር 😢😢
@sofiamengesha1375
@sofiamengesha1375 Ай бұрын
ይህ ታሪክ ፊልም ቢሰራ ጥሩ ነዉ
@abexdagnachew1901
@abexdagnachew1901 Ай бұрын
እናትዬ ቢያንስ የሚሊየን ቁጥሮችን አጠራር አስተምሮሻል:: እግዚአብሔር የእጅን ይስጠው::
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Ай бұрын
ለእሷ ምን ጠቀማት ጉዳት ነው የተረፋት ከደህና ሥራዋ አስወጥቶ ምንም እንደማታውቅ አውቆ ተጠቀመባት ፈጣሪ የሥራውን ይስጠው
@bezawitweldeselassie5845
@bezawitweldeselassie5845 Ай бұрын
😅😊😅😅😂😂😂😂😂
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
😂😂😂ዉይይ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Ай бұрын
😂😂ምን ጥቅማልው
@user-er1dj6mh4c
@user-er1dj6mh4c Ай бұрын
Omg 😂😂😂😂
@hiwotfiker619
@hiwotfiker619 Ай бұрын
በሰው ጭንቀት ስቃይ ሚደሰት ሰው ከሰው ይቆጠር ይሆን????
@hayu684
@hayu684 Ай бұрын
በስደት የደከማችሁ እንደ እኔ አይዟችሁ 🎉🎉
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 Ай бұрын
ከዛሬ 7 ዓመት በፊት ኢትዮጵያ የሄደ አንድ አጥኚ ብዙነገር ከተከታተለበኋለ አስተያየት ሲሰጥ የዝሀገር ሀብት አብዛኛወ በተጭበረበረ የተገኘነው አለ ።በትክክለ ህይወት እየመራያለው አለና ትቀየሙኛላችሁ አለን እናንተ የምታውቁዋቸው አለንና እርፍ።
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Ай бұрын
አይ ሴቶች ! ነግ በኔ አያውቁ!!! ሴት ተቃጥላ በወንድ አስታራቂ ደብዳቤ ፀሀፊዋ ሴት😢😢😢😢
@brookebekele612
@brookebekele612 Ай бұрын
The guy is genius and he’s using the system but you?
@beckyj6977
@beckyj6977 Ай бұрын
እህቴ በርቺ በጣም አንቂ እውቀት እየሰጠሽን ነው። አንቺን ጌታ ዬሸፍንሽ
@LemlemGadisa-iw9lt
@LemlemGadisa-iw9lt Ай бұрын
የሀጥያት ስር ገንዘብ! ስንት አመት ሊኖር ነው ግን እንደዚህ የሚታግበሰብሰው! እንዴት በአቋራጭ መክበር እንዳለበት በሚያደርገው ትግል ውስጥ በማጭበርበር በሌብነት በውሸት የተካነ ልምድ ያለው ሰው መሆኑን በሴትዮዋ ንግግር ውስጥ ፍንትው ብሎ ይታያል። የነዚህ ሰዎች ታሪክ አሪፍ ፊልም ይወጣቃል ጥሩ ዳሬክተር ቢያገኝ።
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 Ай бұрын
Amazing history
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
እኛ ሰደትላይ እየሞትን የላክነውን ብር ባክ ዝምብሎ ይሄንን ያህልብር ያበድሬል አረውውውው ይሄከባድነውውው
@TigistWorku-jn9yz
@TigistWorku-jn9yz Ай бұрын
አቤት ጉድ ማመን የሚከብድ ነዉ እግዚኦ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 Ай бұрын
ኮቴነሩ ሲከፈት ምን ተገኝ የሚለውን አልመለሰችም ? ለምን ?
@user-df4td8ul3d
@user-df4td8ul3d Ай бұрын
ድፍን ያገራችን ባለሀብቶች ቢፈተሹ እዲሕ ባንክን በማጭበርበር ነው ጭቅላቱ ጭቅላት አይደለም የባንክ ሰራተኞችን ግን ከእውቀት ነፃ ።
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t Ай бұрын
እረ ይህ ይዝገንናል ከሀይ ላይት ዉጭ መስማቱ ይቅርብኝ እፎ
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 Ай бұрын
Dear Alemsegd please try to exercise ..ገመድ መዝለል ይጠቅማል።
@deborah9291
@deborah9291 Ай бұрын
ይሆ ኢትዮጵያው ማፈያ ነው 😅😅 እረ ጉድ የብድሩን ብዛት ስትናገር በእውነት እልገባኝ እለ😅 ስንት እመት ሊኖር ይህ ሁሉ ማጭበርበር ?እረ እንተ ስው ንስሀ ግባ እገርንም ቤተስብንም ይቅርታ ጠይቅ ልብህን ወደ እግዚአብሔር እንሳ እንኮን ኖሮህ ሳይኖርህ ትንቮን ነገር የሚያበዛ እምላክ እለ አሱም ጌታ እየሱሰ ይባላል ልብህን ስጥው ይቅር ይልሀል
@meazamamo674
@meazamamo674 Ай бұрын
ምን ያክል ዘመን ሊኖር ይህ ሁሉ ልብነት
@zeynebaali8292
@zeynebaali8292 Ай бұрын
Is this a movie or true story, let's watching? 😮 very interesting
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
ይሄማ የተጨበጨበለት አጭበርባሪነው ወይ ጎድድድድ😢😢
@zaitounah6715
@zaitounah6715 Ай бұрын
Ayezosh wagayekefelal❤❤
@penafrica4321
@penafrica4321 Ай бұрын
ይህ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ሃብታሞች ገጽታ ነው። ይህ ታርክ እውነተኛ ፊልም የሚወጣው ነው ።
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b Ай бұрын
አንቺ የማኔጅመንት እውቀት የሌለሸ እሱ ማፍያ የጣሊያን መፍያን ያስንቃል ወያኔ ነው ወደ ሀገራችን ሌብነትን ያመጡት የአሁኑ ግን ከነሱ ይበልጣል
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 Ай бұрын
እንዴት ነው ት ምህርት የሌለዉ ሰዉ የድርጅት አስተዳዳሪ የሚሆነው?
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Ай бұрын
ለማጭበርበር እንዲመች
@selam7747
@selam7747 Ай бұрын
ሌባና ሌባ የሚጣላ ሲሰርቅ ሳይሆን ሲካፈል ነው አሉ አንችም አላውቅም አትበይ በደንብ ታውቂያለሽ
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td Ай бұрын
Wenjel eysra mehonune kaweku keflge dem lemn aweteto ayalksem. Erasen wenjel laye selmn etelalehu. Ehe anchinm nge kemakatel aymelsem . Andande sewoche betam chekaghe leba nachew.
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 Ай бұрын
ዛሬ አደኝ ነኝ ላይክ 😂😂❤❤❤
@zm5638
@zm5638 Ай бұрын
ጉድ
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 18 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 4,9 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 86 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 18 МЛН