🔴 " የሚጠብቀኝ አይተኛም " | Yemitebekegn Aytegnam | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

  Рет қаралды 2,461,978

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 441
@Eyobgeberkerstos
@Eyobgeberkerstos Ай бұрын
ይህን ኮሜንት እምታነቡ ጌታ ፀሎቴን ሰምቷል አመስገኑልኝ የኔን ፀሎት የመለሰልኝ አምላክ እናንተንም ይስማቹ ይመልስላቹ❤
@nahomassefa6593
@nahomassefa6593 Ай бұрын
🙏 🙏 🙏
@dereje-p1u
@dereje-p1u Ай бұрын
Amen amen
@samsomtesfa
@samsomtesfa Ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን . እድለኛ ነህ ወንድሜ ተንከባከበው ስጦታህ
@WasKan-m5b
@WasKan-m5b Ай бұрын
Amen amen amen
@LuYo-ik8pm
@LuYo-ik8pm Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@tenugebru6315
@tenugebru6315 Жыл бұрын
በእውነት ነብስን የሚጠግን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬነው ለወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@Mebrate99
@Mebrate99 4 ай бұрын
አ ሜ ን !
@aysheshimabate
@aysheshimabate 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🌈☀🌈⛅⛅🌈 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻እናመስግናለን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Жыл бұрын
በዘመናት ሁሉ ብቻየን ያልተዉከኝ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን
@tewodrosgetu7517
@tewodrosgetu7517 Жыл бұрын
አሜን
@lijmikeee8689
@lijmikeee8689 Жыл бұрын
🥹
@AbebeKesshun
@AbebeKesshun Жыл бұрын
​@@tewodrosgetu7517Q
@FiraolLegesse-oe5ju
@FiraolLegesse-oe5ju Жыл бұрын
Amen
@mb74091
@mb74091 Жыл бұрын
❤❤አሜን!
@FirewAssefa-j4i
@FirewAssefa-j4i 7 ай бұрын
የኔ አባት እግ/ር ረጅም እድሜ ይሥጥልኝ መዝሙሮት አንጀቴ ውስጥ ገብቶ የሚያረሠርስ የነፍስ ምግብ ነው ይለያል።
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በጎዶሎ አይፃፍም❤❤😊😊😊😊😊😊😊
@shewatsehay1
@shewatsehay1 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ብለሽ ጻፊ እግዚአብሔር እንደዚሕ አይጻፍም በጣም ስተት ነው እንዴት ጎዶሎ ታደርጊያለሽ እያንዳንዱ ፊደል ትርጉም አለው
@ጆሮ-ፐ8ወ
@ጆሮ-ፐ8ወ 7 ай бұрын
ጼንጤ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ውስጤን ነው የሚነካኝ
@GodsMessagenow-wv9jv
@GodsMessagenow-wv9jv 7 ай бұрын
በዚህ የቴሌግራም አድራሻ አናግረኝ። ስለ ኦርቶዶክስ ጥያቄዎችሀን ልመልስልህ። 👉👉👉@Tyui240 ጌታ በበርሃ የለም፣ ቤተክርስቲያን አንዲት ናት፣ ጥምቀት አንዲት ናት፣ ቤተክርስቲያን ሃዋርያዊት ናት።
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 4 ай бұрын
ደጋግመሽ ስሚዉ❤❤❤😢😢😢
@ብሉፅቖላሕታ
@ብሉፅቖላሕታ 2 ай бұрын
We all are brothers in God Jesus Crist Amen.
@fikrubeza
@fikrubeza 25 күн бұрын
ጌታ ወደቀናችው ኦርቶዶክስ ይመልስሸ/ህ :
@NasiNadu
@NasiNadu 17 күн бұрын
ልጅነት ወደ ወሰጠቻቹህ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሱ
@habitam
@habitam Жыл бұрын
ወየው የኔ አባት ከምሰማዉ ሁሉ መዝሙር የርሷ ይለይብኛል የውነት 😭😭የኔ አባት ሽ አመት ያንሮት 🙏❤️❤️❤️አባቴዋ ❤❤
@hananni8551
@hananni8551 Жыл бұрын
እድን❤ይህቺ
@hananni8551
@hananni8551 Жыл бұрын
ኅፍሬ ፍፍጭፅግብ
@user-tm8vp1ph5i
@user-tm8vp1ph5i Ай бұрын
አወ በጣም
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥሉ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዙጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥሉ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥሉ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡተ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅጡሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀንሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካር ያሥ ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዹሥ እያቄም ሥለ አቡነ ሁቢብ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙእን ሥሉ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ሙጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ ቆርያኖሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላሞህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@lofi-sz1km
@lofi-sz1km Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@ArmaniHALK-s2t
@ArmaniHALK-s2t 4 ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnn
@ArmaniHALK-s2t
@ArmaniHALK-s2t 4 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 3 ай бұрын
,አሜን
@SaraMuhmad
@SaraMuhmad 3 ай бұрын
❤🎉🎉
@BezaMamo-ht2vd
@BezaMamo-ht2vd 5 ай бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም (2)አያንቀላፋም (2) ቤት ባይኖረኝምከደጅ ባድርም ቀን እና ለሊት አይርቅም ድምጸ አራዊት የለሊት ግርማ ወደኔ አይርቡም ድምጽህ ሲሰማ መሰናክልን ለእግሮቼ አይሰጥም ይሰውረኛል በቀኙ ሰላም ፀሀይም በቀን አይተኩሰኝም የአጋንንትም ኃይል አያስፈራኝም ነብሴንም ጠብቃት ከጠላት ወጥመድ ጌታዬ ጠራኝ በጽድቅ መንገድ መውጣት መግባቴን እየጠበቀ ለዚህ አበቃኝ እርሱ ባወቀ የሰማዮን ጠል እታገሳለው ሰው ከጨከነ ምን እሆናለው ለሊት በድብቅ ለሚጎበኙኝ ለፃድቃኑ ክብር አምላክ ይስጥልኝ እንቄን ባርኮ ለሰጠኝ ጌታ በአለም ሀሳብ ሳልንገላታ የዕለት ምግቤን ላልነሳኝ ፍፁም ምስጋና ላቅርብ እስከዘላለም
@ArsemaTatek-k1g
@ArsemaTatek-k1g Жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር እዳንተ ያሉ መልካም ዘማሪያንን ያፋራልን የምታገለግልበትን ሰፊ ወራት እድሜ እና ጤና እግዚያብሄ ይስጥልን አባታችን
@solsh6467
@solsh6467 Жыл бұрын
It is hard for me to cry for me as a man but this is my prayer song which alw makes me cry specifically when i pray for Ethiopia and my family .
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም Жыл бұрын
*_ደግሜ ደጋግሜ ሰምቼ የማይሰለቸኝ የማይጠገብ መዝሙር አባታችን ይልማ ኃይሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን🙌_*
@sarajosi1479
@sarajosi1479 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YeshiLulseged-on4ny
@YeshiLulseged-on4ny Жыл бұрын
​@hailutsegaye2109?????????ቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨ😊😊😊😊😊😊😊😊
@hananni8551
@hananni8551 Жыл бұрын
እርግጠኛ ብቅ ክስተት ሕብረተሰብ ፅሕት ይጭ
@hananni8551
@hananni8551 Жыл бұрын
ይህውቂብ ሃያ ሕብውስ
@hananni8551
@hananni8551 Жыл бұрын
አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta Жыл бұрын
አቤት ተዋሕዶ መሆኔ መታደሌ አቤቱ ይቅር በለን ሀገራችንን ከዚህ ቀጭቀት አተ አውጣት አባቴ 😥☦️🛐🙏🙏🙏
@mengistuaddis8582
@mengistuaddis8582 Ай бұрын
የሚገርም ግጥም! ፥ የሚገርም ዜማ ከሚገርም ድምፅ ጋር ነው! ሲሆን ሚሊዮን ጊዜ ይደመጣል። ይመስጣል ። ፈጣሪዬን በተመስጦ እንዳመሠግነው ስላደረከኝ ፥ አንተን ብቻ ሳይሆን ከአንተ ጋር ያሉትን ጭምር ከልቤ አመሰግንሀለሁ! እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
@hailekefyalew6754
@hailekefyalew6754 Жыл бұрын
የእውነት የሰሎሞን ልጅ ዳዊት ራሱ የዘመረው መዝሙር ነው የሚመስለው ።ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን
@yohhansnurilgn1347
@yohhansnurilgn1347 Жыл бұрын
የእሴይ ልጅ ዳዊት
@getahoy3619
@getahoy3619 4 ай бұрын
የሰለሞን አባት ዳዊት ነው ።
@elenie8299
@elenie8299 Ай бұрын
Lenagr sel
@yaredhailu1023
@yaredhailu1023 Жыл бұрын
እውነት ነው የሚጠብቀኝ አይተኛም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ አባታችን ድንቅ ዝማሬ
@beki6496
@beki6496 Жыл бұрын
የማህቶት ቲዩብ ቪድዮዎች ግን እንዴት ነው ደስ የሚሉት፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@addisalemassaye8450
@addisalemassaye8450 4 ай бұрын
እስከ ዛሬ ድረስ ላደረሰን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባል
@mekuriageberes
@mekuriageberes 3 күн бұрын
እግዘብሔር ሆይ ያላንተ ማንም የለኝ።ዘወትር እንድምትጠብቀኝና እንደምትረዳኝ አልጠራጠርም።አንተ ደግ አባት ነህ ማንም አይተካከልህም!
@mellyedward688
@mellyedward688 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ዘማሪ መላእክነትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏 አሜን
@MrPowerDrift
@MrPowerDrift Жыл бұрын
የሰማይና ምድር ቸር አምላክ ዛሬም ነገም ለዘለአለሙም ተመስገን
@MerryLiyu
@MerryLiyu Жыл бұрын
ጠባቂዬ እረኛዬ ነው
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እዉነት ነዉ የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም 👐👐👐👐💚💛❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@sarajosi1479
@sarajosi1479 Жыл бұрын
❤❤🙏🙏🙏🙏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም ዝማሬ መላእክት ያሰማለን
@zellitube
@zellitube Жыл бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፍም ዝማሪ መላክት ያሰማልን💒💒💒🙏🙏🙏
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 Жыл бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፉም ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉ መዝሙሮቹ የነብስ ምግብ ናችዉ እናትን ይስጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
@ወዲሃፍተማኛ
@ወዲሃፍተማኛ Жыл бұрын
ክብር ይገባሃል በኡነት
@biruktawittewodros4509
@biruktawittewodros4509 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጂግ ደስ የሚያሰኝ የማይጠገብ ዝማሬ ነው አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏
@Godoliyas-27
@Godoliyas-27 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!ነፍስን የሚያሳርፍ ዝማሬ, ዳግማዊ ያሬድ...
@tsigiekonjo4886
@tsigiekonjo4886 2 ай бұрын
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሐይሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥሕ ከመዝሙር ሁሉ የሚበልጥ ነው ነፍሥን የሚያለመልም እውነት ነው የሚጠብቀን አይተኛም ጨለማው አልፎ ተኝተን ስንነቃ ብርሐነዋን ያሣየናል ምንም ሣንሆን ከኛ ጋር ነው ክብር ምሥጋና ለመድሐኒአለም ይሁንን።
@adisemosisa2262
@adisemosisa2262 6 ай бұрын
I'm protestant christian I love this special song about God protection and provision. God bless you senior singer Yilma Hailu.
@WTrofi
@WTrofi Жыл бұрын
አንዴት መረዋ የሆነ ድምፅ ነፍስ ስር የሚደርስ ዜማ ውስጥን የሚፈትሽ ግጥም ነው❤❤❤❤ ይልማ ሐይሌ በጣም ነው የምወድህ አባቴ
@Beza-d5j
@Beza-d5j 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏ከሁሉም መዝሙር ይህን ስሰማ ከውስጤ የሆነ ለየት ያለ ስሜት ይሰማኛል አለም ታስጠላኛለች🙏🙏🙏🙏
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 Жыл бұрын
ለአባታችን ለሊቀ መዘመራን ለዘማሪ ይልማ ይዝማር መላዕክትን ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
@ኂይሩት
@ኂይሩት Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን🙏
@yezinachanie4305
@yezinachanie4305 Ай бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም!!! አያንቀላፋም!!! ድንቅ ዝማሬ የማይተገብ በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን Жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫😢😢❤
@SelamHadgu-k6c
@SelamHadgu-k6c 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የሚጠብቀኝ አይተኛም (2)አያንቀላፋም (2) ቤት ባይኖረኝምከደጅ ባድርም ቀን እና ለሊት አይርቅም ድምጸ አራዊት የለሊት ግርማ ወደኔ አይርቡም ድምጽህ ሲሰማ መሰናክልን ለእግሮቼ አይሰጥም ይሰውረኛል በቀኙ ሰላም ፀሀይም በቀን አይተኩሰኝም የአጋንንትም ኃይል አያስፈራኝም ነብሴንም ጠብቃት ከጠላት ወጥመድ ጌታዬ ጠራኝ በጽድቅ መንገድ መውጣት መግባቴን እየጠበቀ ለዚህ አበቃኝ እርሱ ባወቀ የሰማዮን ጠል እታገሳለው ሰው ከጨከነ ምን እሆናለው ለሊት በድብቅ ለሚጎበኙኝ ለፃድቃኑ ክብር አምላክ ይስጥልኝ እንቄን ባርኮ ለሰጠኝ ጌታ በአለም ሀሳብ ሳልንገላታ የዕለት ምግቤን ላልነሳኝ ፍፁም ምስጋና ላቅርብ እስከዘላለም
@BizuayehuKaasa
@BizuayehuKaasa 13 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልዎት አባታችን ❤❤❤❤❤
@RodiBehailu
@RodiBehailu Жыл бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይገባል
@halmeskelwosen3313
@halmeskelwosen3313 Жыл бұрын
አሁንስ ተጨነኩ ጌታ ሆይ😭😭😭
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 Жыл бұрын
ብሰማዉ ብሠማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር 👐🙏
@Newlife-fv3hd
@Newlife-fv3hd Жыл бұрын
ፈጣሪ ከኩፉ ይጠብቀን ለሁላችን።
@SebleYayeh
@SebleYayeh Жыл бұрын
የሀን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ዝማሬ መላከ ያሠማልኝ😂😂😂❤❤❤❤
@beromane-ik1qi
@beromane-ik1qi Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
የማጠብቀኝ አይተኛም 👏👏👏ክብረ ምሰጋና ይግባዋል ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@ሀገሬ
@ሀገሬ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሐይል የድግል ማሪያም ልጅ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@mekdesjaleta522
@mekdesjaleta522 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይሰጥልኝ
@dawittesfaye-ze5ez
@dawittesfaye-ze5ez Жыл бұрын
ነፍሴን የሚያረካ ጥዑም ዜማ ዝማሬ መላዕክት ያሰማችሁ በዚ መዝሙር የተሳፋችሁ
@barokyearsema9430
@barokyearsema9430 Жыл бұрын
Yehiwoteመርህ yehone mezmure ..getaye hoy tamerarek bene lay yegelete 😇😇😇
@gegez3074
@gegez3074 Жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ዝማሬ፣መላአክትን፣ያሰማልን፣እድሜና፣ፀጋውን፣አብዝቶ፣ይስጥህ
@kiukiya875
@kiukiya875 2 ай бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም 🙏❤️‍🔥
@furcusfchdy8518
@furcusfchdy8518 Жыл бұрын
የማይጠገብ ተስምቶመዝሙር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nebiudaniel
@nebiudaniel Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልወት የኔ አባት
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
#እውነት_ነው!!! #ሑሉ_በኩሉኬ_የሆንከው_የጠቢባን_ጠቢብ_ምን_ይሳንሃል!!! #ክብር_ምሰጋና_ለዘላለም_ይኹን!!!
@Godblessethio
@Godblessethio Жыл бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም.... ተመስገን❤❤❤🙏🙏🙏
@seblewongel9111
@seblewongel9111 Жыл бұрын
አሜን😓🙏🙏🙏🙏 አምላኬ አባቴ መድሀኒቴ የኔ ጌታ መድሀኒአለም የልጅነቴ አምላክ እባክህን መንገድህን ምራኝ😓😓😓😓
@hanag7048
@hanag7048 Жыл бұрын
Muslim gorebete degmesh kifechilign yemitilegn mezmur, amen yemitebiken aytegnam❤,zimare melaiktin yasemalin.
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የታመነው አምላክ ይጠብቀን በቹርነቱ 🙏🙏🙏🙏
@bhcustomer-fz8du
@bhcustomer-fz8du Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜነ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን
@tube6646
@tube6646 Жыл бұрын
Amen kibr misgana zemenen bekentu laltewkegn kidus egziabher yehun❤
@SinafekshMekonen
@SinafekshMekonen 5 ай бұрын
ዝማሮመላዕክትያሰማልን♥️♥️♥️
@RobelMesgena
@RobelMesgena 2 ай бұрын
የ አጋይስት አለም ስላሴ ከነምትወዳቸው ሁሉ ጋር መንግስቱን ያውርስኽ ያውርሰን ለህዝበ ክርስቲያኑ ሁሉ ይደረግልን በእውነት ያለ ሀሰት አሜን 💚💛❤️ !!!
@birukbadi8179
@birukbadi8179 Ай бұрын
amen amen
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@meselechabate-jf5pk
@meselechabate-jf5pk Жыл бұрын
አሁንም የሚጠብቀኝ አይተኛም በቀኝም በግራ ሆኖ ይጠብቀኛል፡፡ የሚጠብቅ መላዕክት ይልክልኛል፡፡
@meklitmesfin4798
@meklitmesfin4798 Жыл бұрын
አምላኬ በቸርነትህ ስላዋልከኝ ክብር ምስጋና ይሁን
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን አቤት የሚጠብቀኝ አይተኛም የሰማዩ አባት የሁሉ ጌታ መድሀኒአለም አለሙን በፍቅርህ ዋጀዉ
@elinelemma5248
@elinelemma5248 Жыл бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም.........እንዴት እንደሚመስጠኝ። ዘማሪ ይልማ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው።
@sarajosi1479
@sarajosi1479 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤❤
@TsiG.Michael-uw1rb
@TsiG.Michael-uw1rb Жыл бұрын
አሜን!
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@nebiyoutiruneh4355
@nebiyoutiruneh4355 Жыл бұрын
እውነት ነው የሚጠብቀኝ አይተኛም።🙌💖
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም❤
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
#ቅዱስ_ልዩ_ፈጣሪያችን_ሆይ_ስላደረክልን_ነገር_ኹሉ_እናመሠግናለን!!!
@AdiamWeldegergsh-ug9dl
@AdiamWeldegergsh-ug9dl Жыл бұрын
Amen Amen Amen Zmare Melaekt Yasemaln.
@ጣዓሞጓልሱላማጢስ
@ጣዓሞጓልሱላማጢስ Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
@AmsaleworkAmha
@AmsaleworkAmha Күн бұрын
የጌታ አመሰግንአለዉ
@alemayehualemayehu
@alemayehualemayehu Жыл бұрын
የግጥሙ አፃፃፍ ከመዝሙሩ ጋር አብሮ ለመናበብ በጣም ምቹ ነው በመሆኑም የሌሎች መዝሙሮች ግጥሞችም በዚሁ መልኩ ቢለቀቁልን መዝሙሮችን በተረጋጋና በሰከነ መንፈስ እንድንከታተል ይረዳናል።እግዚአብሔር ይስጥልን።
@aklilumuluget2880
@aklilumuluget2880 Жыл бұрын
አሜን አሜን።አሜንቃለ ሕይወት።ያሰማልን
@ashenafialemayehu6448
@ashenafialemayehu6448 Жыл бұрын
አሜን አሜን እውነት ነው ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz Жыл бұрын
ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን
@sabayirga7564
@sabayirga7564 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@tegegnsamuel384
@tegegnsamuel384 Жыл бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም! አሜን!!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@AsterTafessework
@AsterTafessework Ай бұрын
አሜን እርሱ አንቀላፍቶ አያውቅም በጎቹ እያለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እዉነት ነዉ የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም የሁላችን ተሰፋ 🤲🤲🤲🤲🙏🏾🙏🏾በቸርነትህ ብዙ አልፋለዉ
@ሰብህዎለአምላክነ
@ሰብህዎለአምላክነ Жыл бұрын
Yetedecm
@Mewuded-w2t
@Mewuded-w2t 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን.
@BezaMamo-ht2vd
@BezaMamo-ht2vd 5 ай бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@1453-y9h
@1453-y9h Жыл бұрын
የሰማዩን ጠል እታገሳለሁ ሰው ከጨከነ ምን እሆናለሁ ለሊት በድብቅ ለሚጎበኙኝ ለፃድቃኑ ግን አምላክ ይስጥልኝ
@Rahel-k4k
@Rahel-k4k Жыл бұрын
ብደክም ባንቀላፋ ሁሌ ጥበቃህ የማይለየኝ ጌታ ተመስገን
@negestnegest1416
@negestnegest1416 Жыл бұрын
አሜን፫?ዝማሬመላእክትያሰማልን
@Meselechzedingil
@Meselechzedingil 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 Жыл бұрын
ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Жыл бұрын
Amen Amen Amen zmarye melaekt yasemaln 👏👏🙏🙏💞💞💞
@andysbogale1161
@andysbogale1161 Жыл бұрын
ቸርነት እና ምህረት በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ተከተሉኝ: እና በእግዚአብሔር ቤት እኖራለሁና።
@KetemaMuleta
@KetemaMuleta 5 ай бұрын
ዘመንህ ይርዘም የኔ ወንድም
@genethabtezghi4078
@genethabtezghi4078 11 ай бұрын
ሁልግዜ የምትጠብቀኝ አምላኬ ክበር ተመስገን, ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@kalehabesha
@kalehabesha Жыл бұрын
ነፍሴን ጠበቃት ከጠላት ወጥመድ😊😊😊😊😢😢
@ethiopianismtube1727
@ethiopianismtube1727 Жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ሰማለሁ። ይሄን መዝሙር ስሰማ ዉስጤ ሰላም ይሰመዋል።
@tiruzeramsalu1085
@tiruzeramsalu1085 Жыл бұрын
እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ዘማሪያችን ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም
@MasartMomo-tq1tp
@MasartMomo-tq1tp Жыл бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤
@efobka5974
@efobka5974 Жыл бұрын
እውነት ነው የሚጠብቀኝ የሚጠብቅን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም
@angaroemebet527
@angaroemebet527 Жыл бұрын
Amen amen amen amen its true he's not sloping because he's our God
"ነፍሴ ሆይ" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
7:01
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 2,6 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu
9:35
Yilma Hailu
Рет қаралды 194 М.
🔴 ተዓምረ ማርያም  || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2025
2:09:43
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 16 М.
አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ
11:20
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 292 М.
"አረሳት ኢትዮጵያን" |  ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
8:35
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 4,1 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН