የሚጠበስ ነገር ምንድን ነው? .... "ሚስት"😂😂//የቤተሰብ ጨዋታ// SE22 EP 32

  Рет қаралды 105,398

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Yebetseb_Chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 108
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w 8 ай бұрын
ሙስሊሞ ን አያችሁት ❤ አለባበሶ ማሻአላ
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 7 ай бұрын
አወ ብጣም እንጂ
@fatimaabdu2088
@fatimaabdu2088 7 ай бұрын
❤❤
@user-cx6bx5bp1e
@user-cx6bx5bp1e 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ZahraEbrahim-tu3jj
@ZahraEbrahim-tu3jj 7 ай бұрын
❤❤ማሻ አላህ ስታምር
@RhgrEgfdd
@RhgrEgfdd 6 ай бұрын
እከክ ልበሽ አላይናቸውም😂
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 8 ай бұрын
ስታምር ያሰላም 😊😊😊😊 የኔ ባለሂጃብ😊😊😊
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
መጀመሪያ ፡ ስለ ሴቶች መሸፋፈን ምኞት የነበረው ኡመር ቢን አል ክኽታብ እንጂ ‘ኣሏህ’ ወይም ሙሐመድ እንዳልሆኑ እንሆ፥🤔 - እኔ (ኡመር) እንዳልኩት ፡ “የ’ኣሏህ’ መልእክተኛ (ሙሐመድ) ሆይ ፦ ሚስቶችህን እንዲሸፋፈኑ ብታዛቸው ምኞቴ ነው ፤ ጥሩ ወይም መጥፎ ወንዶች ሊያነጋግሯቸው ይችላሉ ፡፡ ስለዚህ ስለ ሴቶች መሸፋፈን የሚያዘው አንቀጽ ወረደለት ፤ “ ብሏል። . ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፬፻፪ . መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፶፫ . ጥራዝ ፩ ፣ መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፫፻፺፭ 📖👈🏾🫢 * ስለዚህ ፡ የግለሰብን ምኞት ፡ እንደፈጣሪ ትዕዛዝ ስላስመሰሉት ፡ መሸፋፈን ግዴታ አይደለም። 🤔
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 8 ай бұрын
@@TruthEz ሊላምንም አልልም ባዶ ቅል ቀፎ ቱ መገን እወቀት ድሮስ ከበት ምን ይጠበቃል ትልጁ 😂😂 አቤት እቀት እራቅሺን ሂጁ ስፈልጊ ካፊር
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 8 ай бұрын
@@TruthEz መቸ ነው ጭቅላታችሁ በእውቀት የሚሰራው ባዶ ቅሎች
@zinab8199
@zinab8199 7 ай бұрын
​@@TruthEz 😂😂😂 አይ የበታችነት ስሜት አለማወቅ አያሳፍርመቀ ይልቁንስ በማያውቁት ነግር ማውራቱነው የሚያሴፍረው!! ለእናተስ ሴት ልጅ ትሸፋፈን ያላቹህ ማን ይሆን?😂 እነተግባር 0
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
@@Tube-nf1mc እውቀት ማለት በማስረጃ ላይ የተመሰረተ መረጃ ነው። ነገር ግን ፡ ከእውቀት ነፃ ከሆኑ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ጥቂቶቹን እንሆ፥ 🤔 - ፀሐይ ጥቁር ጭቃ ባላት ምንጭ ውስጥ ትጠልቃለች ፤ በአካባቢዋም ህዝቦች ይኖራሉ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፰ የዋሻው ምዕራፍ [ሱረቱ አል ከህፍ] ቁ. ፹፮)። 📖👈🏾🙄 - እራሱ ሙሐመድ ፡ ልዩ መልእክተኛ አይደለሁም ፡ በእሱ እና በተከታዮቹ ‘ኣሏህ’ ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፡ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፡ ሌላ አይደለሁም ብሏል (ቁርኣን ም. ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁ. ፱)። 📖👈🏾🙄
@zahraimam8427
@zahraimam8427 8 ай бұрын
እፎይ የኔቁልማ እደትነው እምታምሪው አህላምየ ሂጃብሽ ጋር ቢስሚላህ ማሸአላህ አችን የመሰለች ልጂ ይወፍቀኝ ለኔም ያረብ❤❤❤
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 8 ай бұрын
የኔ ልጆች! እናንተ የእግዚአብሔር ፍጹም ስጦታዬ፣ መጽናኛዬ እና ደስታዬ ናችሁ።
@mytube899
@mytube899 15 күн бұрын
@user-un8og4xi9s
@user-un8og4xi9s 8 ай бұрын
ሂጃብ የለበሰችዉን አይቸ ነው የመጣሁት😎
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
መጀመሪያ ፡ ስለ ሴቶች መሸፋፈን ምኞት የነበረው ኡመር ቢን አል ክኽታብ እንጂ ‘ኣሏህ’ ወይም ሙሐመድ እንዳልሆኑ እንሆ ፥ 🤔 - እኔ (ኡመር) እንዳልኩት ፡ “የ’ኣሏህ’ መልእክተኛ (ሙሐመድ) ሆይ ፦ ሚስቶችህን እንዲሸፋፈኑ ብታዛቸው ምኞቴ ነው ፤ ጥሩ ወይም መጥፎ ወንዶች ሊያነጋግሯቸው ይችላሉ ፡፡ ስለዚህ ስለ ሴቶች መሸፋፈን የሚያዘው አንቀጽ ወረደለት ፤ “ ብሏል። . ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፬፻፪ . መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፶፫ . ጥራዝ ፩ ፣ መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፫፻፺፭ 📖👈🏾🫢 * ስለዚህ ፡ የግለሰብን ምኞት ፡ እንደፈጣሪ ትዕዛዝ አስመስለው መመሪያ አደረጉት ማለት ነው። 🙄
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 8 ай бұрын
​@@TruthEz አይ ፀረ ሙስሊሞች በቃ ማጣም መቀጣጠፍ ስትችሉ አታስቡ ይሄን ማጣመም መቅጠፍ ጠንቅቀን እናውቃለን በቅጥፈት ማሳመንም ሆነ መስበክ አይቻልም ቁርአን የአላህ ቃል እንጅ የነብይም ሆነ የሰሀባ ንግግር አይደለም ስለ ሂጃብ በቁርአን ተነግሮል አትቅጠፉ ። የኛን ከመቅጠፍ እስኪ ስለራሳችሁ መሸፈንን ተናገሩ አስተምሩ እንዲተገብሩት ሴት ልጅ ፀጉሯን ትሸፍን መሸፈን ካልቻለች ትላጭ እንደወንድ መሆናኗ ካሳሰባት ትሸፈን ይላል መፅሀፋችሁ መሸፈንን ያዛል ተግባሪ እንዲሆን አስተምሩ የማርያምን ዐ ወ ስዕል ሸፍናችሁ እያመናችሁ መሸፈንን ለምን ታጥላላላችሁ ? አንዳንድ መምህሮችህ ያየሁት ቃሉን ትርጉሙ እንዲቀየር ቆርጦ ማቅረብና ቃሉን መቀየር አንተም (አንችም) ደገምሽው ይሄ ጉዳት እንጅ አይጠቅምም
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
@@user-ow3fj3dd9k እስልምናን ለመከላከል “መቅጠፍና መቀጣጠፍ” ወይም ክህደት [ተኪያ] እንደሚቻል ከተቃራኒው ቁርኣን እንሆ ፥ 🤔 - በልብ እያመኑ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር በ’ኣሏህ’ ዘንድ አያስቀጣም ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁጥር ፩፻፮)። 📖👈🏾😮
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 ай бұрын
@@TruthEz ምድነኝ አልክ አንተ/አንቺ የኛ አዋቂ የርቀት ዝንብ የራሥህን ሀይማኖት በደንብ ጠንቅቀህ ስለምታውቀው አትቀባጥር
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw ስለ “ዝንብ” ከተነሳ አይቀር ፡ “አዋቂው ነብይ” (ሙሐመድ) ያስተማረውን እንሆ፥🤔 - አንድ የቤት ዝንብ 🪰 መጠጣችሁ ውስጥ ከወደቀ ፡ በደንብ ነክራችሁ አውጡት። ምክንያቱም ፡ አንደኛው ክንፉ በሽታውን ሲይዝ ፡ ሌላኛው ክንፍ ደግሞ መድኀኒቱን ይዟል ፤ ማለቱን አቡ ሁሬይራ ተርኳል። 😂 . ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፴፫፻፳ . መጽሐፍ ፶፱ ፣ ሀዲዝ ፩፻፳፮ . ጥራዝ ፬ ፣ መጽሐፍ ፶፬ ፣ ሀዲዝ ፭፻፴፯ 📖👈🏾🫢
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 8 ай бұрын
እሰይ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያዊ መሆን ያስደስታል ኢትዮጵያ ተልጆች ይወድሻል ጌታ ሰላም ይስጥሽ ዘረኛን ያጥፋል🙏 💚💛❤️
@aneshamood6033
@aneshamood6033 8 ай бұрын
ኢቢኤሰ ደሰ ሲል የልጆቹ ጎብዝና በጣም ያሰደሰታል በኢትዮጵያ ላይ ኢቢኤሰ በጣም ይመሰገናል እኛ የድሮ ተገርፈን ዝም በል ጓዳ ግባ እየተባለ አደግን ግን ሰነሰርሃት ባህል አክብሮት ተማርን ግን ልጆቻችን አኮሩን በጣም ጎበዝ ጭንቅላት ከነሱ ይህ ብሎ ሰው የማይጠብቀው ጎበዝ ጄኔሬሸን ታዳጊ ናቸው በዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ለወደፊቱ ጥሩ ልጆች ሰሟን የሚያሰጠሩ ጀግና እንደነዚህ አይነት የጨዋ ልጆች አሉ የተማረ ይግደለኝ ይባል አይደል በርቱ በጣም አደነኩዋቸው ማሻአላህ አህላም የምትባለው ልጅ እውነትም አህላምየልጄ ሰም ነው የመናዊ ነች ትውልድ የመን በጣም ጎበዝ ነች ደግም እሷ መሰለችኝ አሁን አሜሪካ ነ ን ኢትዮጵያ ከመጣን ከቤተሰብዋ ጋራ እንተዋወቅ ይሆናል በጣም ጨዋ ልጆች ናቸው አህላም በጣም የምወዳት ሰም ነው ልጄን መሰለችኝ ሁሉ ነገርዋ ማሻአላህ በርቺ ጭንቅላታቸው በጣም ፈጣን ልጆች በርቱ በሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ሰላም እመኛለሁ ኢቢኤሰ ሁሌም የአለማችን አንደኛ ቴሌብዥን አህላም በጣም ሰወደው ሰማቸው ፀባያቸው ለሰው አዛኝ ናቸው በርቺ ማሻአላህ እሰከ እጃብሸ ደሰ ሰትይ
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ነገር ግን ፡ የዓለም ሰላም ፡ የኢየሱስ ውልደት፣ ሞት እና ትንሣኤ እንደሆነ ከተቃራኒው ቁርኣን እንሆ፥ - ሰላምም በኔ (ኢየሱስ) ላይ ነው ፡ በተወለድሁ ቀን ፣ በምሞትበትም ቀን ፣ ሕያው ሆኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ [ሱረቱ መርየም] ቁጥር ፴፫)። 📖👈🏾🫢
@foursisters3582
@foursisters3582 7 ай бұрын
ሁሉም ያምራሉ ግን ባለ ሂጃቧ ታምራለች😢😢 እውድሸ አለሁ አህሉ ከቱርክ ኢሰጠቡል
@gjyvng738
@gjyvng738 8 ай бұрын
ሁሉምደስይላሉአህላምቆንጆበህሂጃብሽጎልቶሽ❤❤
@helimamehemed
@helimamehemed 7 ай бұрын
ሙስሊም መሆን ደስሲል አለባበሷ አነጋገሯ ሁሉ መናዋ
@user-de6yu1yf4l
@user-de6yu1yf4l 3 күн бұрын
ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ አህላምየ አላህ ይጠብቅ
@askask9433
@askask9433 7 ай бұрын
ጎበዝ ልጆች ከናንተ ብዙ እጠብቃለን በርቱ ኢሉ ቆጆ ሂጃብሽ ዉበት ጨምሮልሻል የኔ እቁ
@kedestterefe697
@kedestterefe697 8 ай бұрын
አንድ ሀሳብ አለኝ ነፃነት (ነፂ) ብዙ ጊዜ ጉንፍን ሲይዝህ ለምንድነው ማስክ ማረግ ቢለመድ በዛ ላይ ተጠያቂዋቹን በጣም ነው ተጠግተህ የምትጠይቀ ተያይዘን ማለቅ የለብንም ቢታሰብበት????
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ከጉንፋን ቶሎ ለመዳን ፡ ሶስት ወይም አራት ብረቱካን ቆርጦ መብላት ፍቱን መድኀኒት ነው። ቫይታሚን ሲ ን በብዛት መውሰድ በሽታ የመከላከል አቅማችንን ይጨምራል። 🍊🍇🍓
@zinab8199
@zinab8199 7 ай бұрын
አላህ ያሳድጋቹህ ልጆች ደስ ሲሉ❤
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 8 ай бұрын
ዋውውውውው ኢትዮጵያ ልዶች አላት እግዚአብሔር ይመድገን
@HayatQx
@HayatQx 13 күн бұрын
ስታምር ባለሂጃቦ የኔውድ
@HellaFekadu
@HellaFekadu 8 ай бұрын
የእናና families excellent 👏👏
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 8 ай бұрын
በአሁን እድሜዋ ሚሰት ይጠበሳል ትላለች በቆሎ ብትም ምን አለ ሚጣየ
@sofiendris1185
@sofiendris1185 8 ай бұрын
ዋዉ ግጥሟ በጣም ጥሩ ነው
@user-mo8vb7be8e
@user-mo8vb7be8e 8 ай бұрын
ebs በጠም እኮነው ምታዝናኑን
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 8 ай бұрын
ስታምሩ❤
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 8 ай бұрын
የሳንድሮስ ቤተሰቦች ጎበዞች ናቸው ጥያቄው ከባድ ነው
@rekikgizaw
@rekikgizaw 8 ай бұрын
Betam enji siyameru😘😘
@sabeh-and-yafet
@sabeh-and-yafet 8 ай бұрын
Kefelegach youtube achewn eyut ''Sabeh x yafet''
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
@@rekikgizaw ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
@@sabeh-and-yafet ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@EmanuelAbera
@EmanuelAbera 8 ай бұрын
እውነትም ላልጅ ልጅ ምታላላፍ ሳቅህ😂😂😂
@adsonletshvfun1667
@adsonletshvfun1667 8 ай бұрын
ነጺ በቅርብ ጊዜ ኳስ አይተህ እንደማታዉቅ አስባነንክ...አሁንማ ታሪክ ተቀይሮ የሚቃጠለው ሌላ ሆኖ 😆🤣
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
በብሔራዊ ቡድናችን ስደትና ሽንፈት ‘የመቃጠል’ ታሪካችን አሁንም አልተቀይረም። ⚽️
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 8 ай бұрын
ጎበዞች
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 8 ай бұрын
Enana ❤hagereeee🎉🎉🎉🎉👍👍👏👏👏😢😢
@user-ps4on8mh9k
@user-ps4on8mh9k 2 ай бұрын
ጎበዝ ልጆች
@samsunga2182
@samsunga2182 8 ай бұрын
ነፂ ያአ ያስቸገረ ጉፋን እደያዘህ ያስታውቃል❤❤
@territerri2960
@territerri2960 8 ай бұрын
Good job ❤ sidona shikor
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 8 ай бұрын
አህላም የአርሴናል ሰትል እኔ ራሴ የተናገርኩኝ ነው የመሰለኝ ወላሂ
@Bio650
@Bio650 8 ай бұрын
ነፃነት አዳነች አቤቤን ጠበሰ
@hayimtubi
@hayimtubi 8 ай бұрын
Netsi dimtsih min hono new😮
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-xb8wl2qm5d
@user-xb8wl2qm5d 18 күн бұрын
❤❤❤
@user-mo8vb7be8e
@user-mo8vb7be8e 8 ай бұрын
እንቁላል😂
@EvenandMerryhf6785
@EvenandMerryhf6785 8 ай бұрын
It's so annoying the fact that someone answered እረባሽ but he didn't heard them because he read it wrong in the first place. I heard one of the girls saying it once.
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 8 ай бұрын
ስያምሩ
@taibhr1940
@taibhr1940 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@izon3614
@izon3614 7 ай бұрын
ሚስት😂😂😂
@user-nt3wv7mq8h
@user-nt3wv7mq8h 8 ай бұрын
😂😂
@user-yj8yn1mi6f
@user-yj8yn1mi6f 8 ай бұрын
ሚስት።ክክክ
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 8 ай бұрын
😂
@MaashoMuham
@MaashoMuham 7 ай бұрын
Wlh muslim lij sittamir baa hijab ❤❤❤❤❤Alh muslim larageny allah
@user-ph7nd9dw2z
@user-ph7nd9dw2z 8 ай бұрын
ሚስት አላለችም አረ ቀስ ብለሽ እደጊ ወየው 😂😂😂
@user-lz7ip4li2e
@user-lz7ip4li2e 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AminaMustefa
@AminaMustefa 7 ай бұрын
የነፂ ድምፅ ምን ሆነ ነው እያረጀ ነው እንዴ
@user-kn6oo6oh8u
@user-kn6oo6oh8u 8 ай бұрын
Beazawit Solomon God bless you l love you so much
@sebmukuan
@sebmukuan 8 ай бұрын
ነጻነት ዎርቅነህ ምነው ድምጽህ ተቀረቢኝ ተልባ ጠጣ ውርይስ ለኔ ቢቻ ኖው
@Vip55-gm6vz
@Vip55-gm6vz 8 ай бұрын
ኧረነፂ ደከመኝ እኔን ኡፍ
@irikrir538
@irikrir538 7 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 4 күн бұрын
☝️🌎🇪🇹☝️🤲
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f 8 ай бұрын
ዶማይዞይገባል እናየልማትመሳሪያ
@yusufnurhussen2194
@yusufnurhussen2194 8 ай бұрын
Sega Ayametam yebere yelem
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@AlexWolloo
@AlexWolloo 7 ай бұрын
Alex Wolloo
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 8 ай бұрын
ወይኔ መነን አስፍው ወይኔ አየር ጤና ባልጠፍ የሀገራችን ትምህርት ቤት የፈረንጅ ስም መስጠት ምን ይባላል መንግስት ይሄ ነገር ቢመለከተው
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
የራስን ጥሎ የሌሎችን ብቻ ማንጠልል ፡ ስልጣኔ አይደለም። 🤔
@user-pp2cn5ic5c
@user-pp2cn5ic5c 7 ай бұрын
የሚኒሊክ ድኩላ🤣💚💛❤💪
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 22 күн бұрын
ስወዲሽ ደመሪኝ❤
@user-pp2cn5ic5c
@user-pp2cn5ic5c 21 күн бұрын
@@user-sd5uw9zv8i 💝🌹🌹🌹
@nathanielejeta
@nathanielejeta 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የተነሳ ለታ ከዙፊኑ ወየው ያን ቀን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ወየው .......... እገር ምታምሱ ውየው ......
@sabeh-and-yafet
@sabeh-and-yafet 8 ай бұрын
📌Yesandrosn family lemayet '' Sabeh x yafet'' youtube channal alen
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ሳንደርሰን እና ያፌት መጠሪያ ስሞች ትረጉም ምን ማለት ይሆን ፧ 🤔
@sabeh-and-yafet
@sabeh-and-yafet 8 ай бұрын
ሳንድሮስ ማለት የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙ መልካም መዓዛ ነው።ያፌት ማለት ደግሞ የመጽሐፍ ቅዱስ ሲሆን እግዚአብሔር አሰፋ ማለት ነው ።
@derebeeshete4373
@derebeeshete4373 8 ай бұрын
እባክህ ሬክላምህን አታብዛ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 8 ай бұрын
ቅመሞች
@user-xb8wl2qm5d
@user-xb8wl2qm5d 18 күн бұрын
😂😂😂
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 163 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 35 МЛН
አዝናኝ የነጻነት ወርቅነህ ቀልዶች
11:28
Yebeteseb Chewata:  Buhe Special Show
53:32
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 11 МЛН
Как котики ложатся спать, до конца!
0:31
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 6 МЛН