No video

የሚያፈቅርሽ ወንድ በአንቺ እርግጠኛ መሆን ሲያቅተዉ የሚያደርጋቸዉ 6 things an insecure man does to the woman he love

  Рет қаралды 15,754

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

3 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 68
@saysau4379
@saysau4379 3 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ነህ የኔ ባል በጣም ያፈቅረኛል እደምወደው መስማት ይፈልጋል ባጣትስ እያለ እራሱን ያስጨንቃል እኔ ደሞ ያስጠላኛል
@zeynebshemsu7520
@zeynebshemsu7520 2 жыл бұрын
ክክክክ🤣🤣
@snayataadane5260
@snayataadane5260 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ግን አድጥያቄ ልጠይቅህ የተለየነዉ ፍቅረኛችን ለምድነዉ ሚሳደቡት
@user-il9ub8dk9z
@user-il9ub8dk9z 3 жыл бұрын
ሁሉም ናቻው
@maryamawityetayoulej1223
@maryamawityetayoulej1223 3 жыл бұрын
ሁሉም የኔ ፍቅርኛ ሚያደርጋቸው ነገሮች ናቸው ...አንዳንዴ እፍራዋለው ይገለኛል ብየ ..
@merimayasin2154
@merimayasin2154 2 жыл бұрын
በጣምትክክልነክወወላህእናመሠግናለንበጣምወድማችእኔተገርኩኝበጣም
@merimayasin2154
@merimayasin2154 2 жыл бұрын
እኔምእደዘእያሆነብኝነውአቤት
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተህ ይሁን ሰብለና በዛብህ እንኳን በደህና መጣህ በጣም ጥሩ ምክር ነው በርታ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 3 жыл бұрын
amesegnalehu
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርታ ውድም
@user-yx9sd5ns9h
@user-yx9sd5ns9h 13 күн бұрын
እናመሠገናለን🎉🎉🎉
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 3 жыл бұрын
በዜ የፍቅር ቤተሰብ ሠላም ነው እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 3 жыл бұрын
amesegnalehu enedet neshe ሠላም ነው
@assiassi9863
@assiassi9863 3 жыл бұрын
ስላም በዜ እናመስግናለን
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 3 жыл бұрын
Bezie gobez 👍
@ekramtube7866
@ekramtube7866 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን ጠንክር
@hayathayat9596
@hayathayat9596 3 жыл бұрын
እስኪ በአላ አሳጥረው ደቂቃውን
@StopGo-uv4of
@StopGo-uv4of 4 ай бұрын
አሪፍነው
@meramera3508
@meramera3508 3 жыл бұрын
Thanks you
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 3 жыл бұрын
እፉፉፉይይይ ፍቅር ከባድ ነው
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳዉ የኔዉ ሚስኪን ሃ
@tigyadigillij8086
@tigyadigillij8086 3 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ትመሥላለች በርታልን ወድማችን ግን ወንዶች ጣጣችሁ መብዛቱ 🙄
@user-ut3mr2ip1d
@user-ut3mr2ip1d 3 жыл бұрын
እኔስ ከፍቅር አለም ከወጣሁ ቆየሁ
@tigyadigillij8086
@tigyadigillij8086 3 жыл бұрын
@@user-ut3mr2ip1d አይዞሽ እማ ያልተፈተነ አያልፍም ፀልይ ባንድ ብትጎጅ ባንድ ትካሻለሽ ያልተሠበረ ልብ የለም ጠንከር ብለሽ ወደፊት በርች
@user-ut3mr2ip1d
@user-ut3mr2ip1d 3 жыл бұрын
@@tigyadigillij8086 ኢሻአላህ ዉደ ለምክርሽ አመሰግናለሁ ማር
@woynbirhanush
@woynbirhanush 3 жыл бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣህ
@selamselam4767
@selamselam4767 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል እውነት ይህ የእኔ እውነተኛ ታሪኬ ነው
@emabeetesheetu7143
@emabeetesheetu7143 3 жыл бұрын
Hunat new wedime ke fikiragn hehulu Tsabayi neberu gin tatalan
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 3 жыл бұрын
ዋው በዝዬዬዬ በርታልን በሼርርር
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 3 жыл бұрын
ሳርዬ selam new
@hayat1618
@hayat1618 3 жыл бұрын
ትክክል ነው👍👍👍👍👍👍
@fereytube1
@fereytube1 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 3 жыл бұрын
amesegnalehu
@ethiopia7131
@ethiopia7131 3 жыл бұрын
wowoow. baziyena. sabiliye. siwodachu💟💟💞 ye. zare. layati yalahu new
@asteralemuakele
@asteralemuakele 2 жыл бұрын
አሪፍ ርዕስ ነው እስቲ ልስማ🎧
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
በትክክልነዉየመለስከዉ...በረታወድም
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 3 жыл бұрын
ሠላም ስብለ እና በዛብህ እንኳን ድህና መጣችሁ ምነው ጠፍችሁ
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል🤔 😳🙄
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 9 ай бұрын
ግን እኮ አላቀዉም ፈጣሪ ይርዳዉ እላለዉ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 3 жыл бұрын
ትክክል ደርሶብኛል ግን ተለያየን አይጣል ነው ሀሀሀሀሀ
@user-pn5gg5do2w
@user-pn5gg5do2w 3 жыл бұрын
በናችሁ ጭንቅ ብሎኛል ምከሩኝ ራሴን ከሰዎች ጋር ተገናኝቸ እንዳላረጋጋ ሰቤት ነው የምሰራው እርዱኝ
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 2 жыл бұрын
አይዞሽ ጸልይ እማ
@Foz821
@Foz821 3 жыл бұрын
በርታ 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 9 ай бұрын
ሃሃ ኪኪ
@user-vh6ei3us6x
@user-vh6ei3us6x Ай бұрын
❤❤❤
@user-ex7sy8el5y
@user-ex7sy8el5y 3 жыл бұрын
ሠላም ወዶች እኔ ግራ ያገባኝነገር አለ መጀመሪያላይ ሁሌም እናወራነበር አሁን ግን ሁሌም ሠበብነዉ የሚፈልገዉ ምን ላድርግ ምከሩኝ
@mobileshop4392
@mobileshop4392 3 жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ማሚዬ እይው ልሽ ምንም እንኳን ያላቺሁበትን ደረጃ ባላቅም ግን ወንድልጅ ገፍቶ ወደ አንቺ ሲመጣ እንጂ አንቺ ገፍተሽ ወደሲ መሄድ ለተወሰነ ቀንነው አንድ ቀን ያበቃል ስለዚህ አንቺ ቆምብለሽ አስቢ ሴት ልጅ ወንድ ልጅን ወዳ የሶማረግ አቺልም ወንድ ግን ሴትን ወዶ የሱ ማረግይችላል
@user-ut3mr2ip1d
@user-ut3mr2ip1d 3 жыл бұрын
እኔም ልክ እዳቺ ነበር መጨረሻላይ ተስፍ ቆርጨ ተውኩት አሁን ወዲ እሚባል አላወራም እደት እዳስጠሉኝ
@maryfamily6784
@maryfamily6784 3 жыл бұрын
ለምን ሰለትዳርስ አትነግርንም
@habeshawalady567
@habeshawalady567 3 жыл бұрын
Ere hulum yalkachew tkkl nachew beteley mndnew gn mefthew
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 жыл бұрын
Ewnt new 🙏
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 3 жыл бұрын
አንድ ነገር ላማክራችሁማ. ምን አለኚ. ደመወዝሽ ትንስ ነው ብሎ ጠየቀኚ ወላሂ ነገርኩት የሚከፍለኚ ----? ምን አስቦ ይሆን ግን ብሬን የሚፍልግ ወንድ በጭቅላቱ ይተከል በደዚህ አይነት ከኔጋ ቀልድ የለም ግን ዝም ብየው አለሁ ቀይ ልስጠው መሰል?
@metentube4809
@metentube4809 3 жыл бұрын
ለምን ነገርሽው በቃ ስንት ዓመት እንደቆየሽ ይቆጥርና አባዝቶ ይሄንን ያህል ብር አለሽ ይልሻል😃 አይደለም እሱ ቤተሰቤም አያውቁም ስንት እንደሚከፈለኝ መደመር ይጀምራሉ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 3 жыл бұрын
@@metentube4809 ውዴ እኔ ነገርኩት አላቀምሰው ምናሻኚ ቤተሰቦቸ ብልተውኛል ነው እምለው ካሁን በላይ ቤተሰቦቸ አያውቁም ግን የምልከው በናቴ ነው አንድም ብር አትነካብኚም ብታያት ቤት እየሰሩልኚ ነው
@metentube4809
@metentube4809 3 жыл бұрын
@@user-xo9sh2rn4i አዎ እናቴ እንደዛ ካልተደረጉ የለፉበት ይመስል የእኛን ገንዘብ መቆጣጠር ይፈልጋሉ
@metentube4809
@metentube4809 3 жыл бұрын
የኔው ጓደኝነት የጀመርነው ገና ስደት ሳልመጣ ነበር አንዳንዴ እሮሮ ሲያወራብኝ የተወሰነ እልክለት ነበር። ስራ አይወድም ቤተሰብጋ ተዘፍዝፎ ነው ሚውለው ወጪ ስለሌለበት ግድ መስራት አለብኝ ብሎ አያስብም ይመስለኛል። አንድ አካባቢ ስለሆንን የሚያውቁ ሰዎች ሁሉ ይህ ልጅ ይቅርብሽ ይሉኛል ቤተሰቦቼም ጭምርእኔ ደግሞ ማንንም አልሰማም። በኋላ ላይ አንድ ሃሳብ መጣልኝ ይሄ ልጅ ወጪ ስለሌለበት ነው ስራ ማይሰራው ለምን ገንዘብ ሰጥቼው ቤት ተከራይቶ እንዲወጣና አንድ አንድ ነገርን እንዲገዛ አላገርግም የቤት ኪራይ ስለሚኖርበት ለሆዱም ስለሚያስፈልገው ግድ ይሰራል በዛ ላይ ቤት ካለው አንዳንድ ነገሮችንም ይገዛል ብዬ ብር ልላክልህ ተከራይተህ ውጣ ስለው ምንም ሳይከራከር ደስ እያለው እሺ ብሎ ወጣ። ከዛ በወሩ ፍቅር የቤት ኪራይ ደርሷል ብሎ ጨጓራዬን ላጠው🙄🙄 እኔም ሰርተህ እንድትለወጥ እንጂ እንደ ውሽማ የቤት ኪራይ እየከፈልኩ ላስቀምጥህ ነው እንዴ ውጣ ያልኩህ አልኩና ተውኩት። ይሃው እልህ ይዞት ሰፈር ውስጥ ካደችኝ እያለ በስሜ fb ከፍቶ ጓደኞቼን በሙሉ ፍሬንድ አድርጎ ፎቶዬን የሚያስጡሉ ኢሜጆችንም እየፖሰት ስሜን እያጠፋ ነው
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 3 жыл бұрын
@@metentube4809 የኔ ማር ወላሂ እዳትሸውጅ የኔ ውድ ቤተሰቦችሺም እሱንም የሚቁት እንደዚህ ብለው ከነገሩሺ ለምን እሺ ብለሽ አትራጃቸውም ነበር እኔም ወላሂ ይቅረብሺ ነው እምለው ይገባኛል ፍቅር ከባድ ነው ቢሆንም ወዴፊት ምን ላይ እደምትወድቂ ማሰብ አለብሽ ውድ እህቴ እዳትሸወጅ ኢንሻ አላህ ሀገርሽ ሲገቢ አላህ የመርጠልሺን ታገቢ አለሺ እሺ እሄ ብታገቢውም ሂወትሸን ያበላሽብሻል ምክኒቱም እንደዚህ ቦታ እያመቻቸሽለት ያስታውቃል የስራ ሰው አይደለም ሲቀጥል ሌላ ነገር ቢቀር እንካ ቤት የሌለው. ባል አታግቢ ውዴ እኔ ወላሂ ኢትዮጵያ እዚህም ለጓደኞቸ እኔ የማገባው በል መኪና ያለው እል ነበር ወላሂ ክክክ ኢማንም ያለው እያልኩ ትልቅ ሱቅ ያለው ባል ስል እሂው መኪናም ያለው ሱቅም ያለው እየመጣልኚ ነው እኔ የምወዳቸውን ቤተሰቦቸ ስለማይወዷቸው ነው እስታሁን ልቤ እየዋለለ ነው. ወንድ ሞልቷል እሺ እዳታስቢ አንች አልገፋሽውም ስለዚህ ጡሩ አፍቃሪ. ይወፍቀን ግን አስቆኛል ቴክስትሽ ማር ነገር ነሽ. አይዞን ፍቅር ከባድ ነው ቢሆንም በስሜት መነዳት የለብንም ቆም ብለን ልናስብ ይገባናል ስለዚህ ቤተሰብ የወደዱልሽ ብታገቢ ደስ ይላል ልጅ መውለድ አለ ያችን ብር ጥብብቅ ተሆነማ እሂ ትዳር አይባልም ወላሂ ሁላታችሁም ሰርታችሁ. ማገኚት መቻል አለባችሁ አንች እድ ወንድ እሱ እደሴት ኮ ነው የሆናችሁት
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 3 жыл бұрын
የኔው አይጠይቀኚም ግን ያፈቅርኛል አፈቅረዋለው ግን ይፈራል ምን ላርግ
@bosebose3926
@bosebose3926 3 жыл бұрын
በዜፍቅረኛየነገርያከራልምንእደማደርገው ቸገረኝትንሽቱንነገርበተለያየይወስደዋል
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 Жыл бұрын
🙏🙏🙏👌👌♥️♥️
ወንዶች የሚጠሉት የቅናት አይነት The Jealous Behaviors That Men Hate
11:54
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 22 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 38 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 24 МЛН
ካልፈለገሽ የሚያሳይሽ 6 ምልክቶች
23:32
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 428 М.
አንድን ሰዉ ስለምታፈቅሩት ብቻ አታግቡ  Don't marry a person because of love
14:45
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 1,7 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН