No video

ወንድ ልጅ ችላ ችላ መለት ከጀመረ በእነዚህ 7 ነገሮች ፍቅሩ እንዲያገረሽበት አድርጊዉ When Someone Ignores You (DO THIS)

  Рет қаралды 54,524

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

Жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 124
@genetshiferaw7160
@genetshiferaw7160 9 ай бұрын
❤❤❤ ይገርማል እኔ ከሠው እለያለሁ ማለት ነው በጣም በጣም ተለማማጭ ነኝ ግን ከባዱ ባህሪዬ እኔ በፈለኩት ሠአት ሠውን ካላገኘውት ለምኜ ቶሎ እቆርጣለሁ እወስናለሁ
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 5 ай бұрын
እኔም
@rabiamohammed9082
@rabiamohammed9082 4 ай бұрын
እኔም እህህ
@Mamitu-i3b
@Mamitu-i3b Ай бұрын
ያንችን ልብ ቢሰጠኝ ታድለሽ
@gyry1985
@gyry1985 Жыл бұрын
አታንዛዛው ቶሎ ወደ ገደለው ግባ
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 Жыл бұрын
😁😁😁😁
@thitnabirhanu
@thitnabirhanu Жыл бұрын
😂😂😂😂
@emiyeee1490
@emiyeee1490 Жыл бұрын
ክክክ ስለ ትዕግሥት እየተማርሽ ትዕግሥት አጣሽ 12:40 ለማዳመጥ 😂😂😂😁
@rahmetyimer6857
@rahmetyimer6857 Жыл бұрын
Chikul neger nesh..
@user-yj1xv4tv3l
@user-yj1xv4tv3l 10 ай бұрын
ክክክክክ😅😅😅
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
ሰብለ እና በዛብህ እንኳን ደህና መጣችሁ ከመጀመሪያው ጀምሬ ተከታያችሁነኝ ከሙዳይ እና ከናንተ ቻናል ስለፍቅርና ስለወንዶች ባህሪ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ
@user-ru6gr1bt6n
@user-ru6gr1bt6n Жыл бұрын
ችላ ካሌ ሌላ ወንድ ጋር መሂድ ነዉ የታአባቱ አንዱ ቢጥልሽ ሌላዉ ያጠልጥልሽ ይላል የአገሬ ሰዉ እሱን ማን ይለማመጣል 😂😂😂
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c Жыл бұрын
እኮ የታባታቸው 😘😘😘
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Жыл бұрын
ይሻላል
@kudherkadher9305
@kudherkadher9305 Жыл бұрын
ሳህ😍😍
@abellegese-qb7im
@abellegese-qb7im 11 ай бұрын
😂😂😂
@newand9050
@newand9050 10 ай бұрын
ትክክል እኔ አልለማመጥም ጥርግ ይበል እዳ ይመለስ😂😂😂
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን ♥️♥️♥️♥️
@user-jl5zp8mf8t
@user-jl5zp8mf8t Жыл бұрын
እስይ የሚገርመው ይህ ሀሣብህ አሁን ባለሁበት ጊዜ እየሠራሁት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
@slam1281
@slam1281 4 ай бұрын
እኔም ግን ይከብዳል አይይይ
@user-kp8ez2nz8i
@user-kp8ez2nz8i 10 ай бұрын
ትምህርትህ በጣም አሪፍ ነው በዚህ ቀጥልበት
@amarech1945
@amarech1945 Жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የሚያስፈልገኝ ምክር ነው ክብር ይስጥልኝ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@yeshiyeshi6458
@yeshiyeshi6458 Жыл бұрын
ዋዉነዉ ይህ ያልከዉ ሁሉ አሁን እኔጋር አለ😥🙏
@user-mm7gj6so3r
@user-mm7gj6so3r Жыл бұрын
እኔ ለቤትህ አድሥ ነኝ ግን ቪዶዎችህ በጣም ደሥ ይላል አሏህ ያጠንክርህ
@FatenMama
@FatenMama Жыл бұрын
በጣም ነው ማመሠግነው
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
እስኪ ልስመው ከንፍኩስል ሠንብቶ ባላወኩት ደርሶ ከዘጋኝ ቆየ እኔም ይሁንብየ አለሁ እየጠበኩት ነው
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Ай бұрын
ዋው ምርጥ ምክር 👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Emumubarek
@Emumubarek Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንዲም ማወቁ አይጠፍም
@banchiamlak6124
@banchiamlak6124 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@elifinash7510
@elifinash7510 Жыл бұрын
በዜ እድሜ ይስጥህ ያለሁበትን ደሰጃ ነው ያነሳሃው
@user-ou5cu2hm8r
@user-ou5cu2hm8r 9 ай бұрын
ትግስቱን ስጠኝ
@alamdgaeg4045
@alamdgaeg4045 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወንድም እናመሰግናለን❤❤
@abuamartube6572
@abuamartube6572 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ በዜ
@SurprisedChateau-wz7zh
@SurprisedChateau-wz7zh 5 ай бұрын
Enamesegnalen wendmachn
@EtfwerkEdasebe
@EtfwerkEdasebe 6 ай бұрын
Enamesegnalehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eb5jf2pq6m
@user-eb5jf2pq6m Жыл бұрын
በጣም ትክክል
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 11 ай бұрын
Thanks
@user-cb4vl6bl3i
@user-cb4vl6bl3i 7 ай бұрын
fetari ybarkh
@user-yw5sg8rw2f
@user-yw5sg8rw2f Жыл бұрын
Selam slam endet nachihu
@lemlemwondwosen3516
@lemlemwondwosen3516 Жыл бұрын
ወደ ነጥቡ ግባ ይሰለቻል እኮ በዜ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
የዛሬትስ ወሳኝ ነች የምር ቲኪው በዛብህየ
@GanoMohammed
@GanoMohammed Ай бұрын
👍👍👍❤❤👌
@DinsaMasere
@DinsaMasere 2 ай бұрын
ል ክ ነህ ❤️ወ ን ድ ማ ች ን ❤️❤️❤️
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 6 ай бұрын
መልካም ወድሜ
@shibrabenay2703
@shibrabenay2703 Жыл бұрын
ቀላል ድብርት አለ እንዴ ወድሜ
@mesimesi79
@mesimesi79 Жыл бұрын
Enea chila yemalet akitacha saybet ketita ❤asenabetkut bilok aderekut mikiniyatum mejemeriyam tikikilegna afkari alneberem enea gin ahun dires ke gudatu magegem alchalkum kedmowunim chila mebalun mekuwakuwam silalchalku neber ketita wede wusanea yamerawut egziyabhar yimesgen eresaw yihonal bizu negeru gin endemayhon yitekumegn neber 1 albeselem 2 bizu teketay alew 3 sira yelewum 4 be mesariya yitemamenal 5 erasun kef yemadreg ina seatochin zik yemadreg bahiriyatin beneberun ye fikir giziyatochi achirm bihonu enezin lemawek chiyalew tadiya ye riket neber enea ke Hager wuchi negn esu Hager wust
@hananjibril609
@hananjibril609 4 ай бұрын
Ara andande yasaw setan ala ljochi alt yat thedalchi ylalu
@salihaabdulkadir7265
@salihaabdulkadir7265 10 ай бұрын
Turu asabinow
@user-rr8vb7zp9m
@user-rr8vb7zp9m Жыл бұрын
ዉንድሜእድሜነጤነይስጥህ
@user-ef6qh3ns9f
@user-ef6qh3ns9f Жыл бұрын
Thank you
@StopGo-uv4of
@StopGo-uv4of 4 ай бұрын
እኔምገጥሞኛል❤❤❤
@TUBE-cy1fb
@TUBE-cy1fb Жыл бұрын
❤❤
@emancom7292
@emancom7292 Жыл бұрын
ሠላም በዛብህ የዛሬው አሣብ በደንብ የኔ ነገር ነው
@loz773
@loz773 7 ай бұрын
🙏🙏🙏👌
@AddisAddis-vr2in
@AddisAddis-vr2in 4 ай бұрын
ወድሜ በግል ብታወራኝ ደሰ ይለኝ
@user-rs6ku6hv2v
@user-rs6ku6hv2v 2 ай бұрын
የራሡጉዳይ🤸🏼‍♂️🤸🏼‍♂️🤸🏼‍♂️😂
@MasterVip-sm7ty
@MasterVip-sm7ty 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ruthabraha3145
@ruthabraha3145 8 ай бұрын
❤❤❤
@Ethiopia-do5lk
@Ethiopia-do5lk Жыл бұрын
Welcome bro
@StopGo-uv4of
@StopGo-uv4of 4 ай бұрын
ወንድሜ፣እኔ፣የምሮረው፣ስደትነው፣ፍቅረኛየ፣ትግስትናየመረዳት፣አቅሙ፣ደካማነው፣2ጌዜ፣ብሎክ፣አደረገኝ፣የራስሽጉዳይ፣አለኝ፣ምንማድረግ፣አለብኝ
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏👍
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 Жыл бұрын
Yet hedacew new beselam? new regem geze alayewacewum sewdacew ekoo atetefu
@suhan-xt9mh
@suhan-xt9mh Жыл бұрын
❤❤❤❤
@zebibadinu8897
@zebibadinu8897 Жыл бұрын
👍👍👍👍🙏🙏🙏
@user-kp8ez2nz8i
@user-kp8ez2nz8i 10 ай бұрын
ምናለበት ሰላም እንዳልከን ወደገደለው ብትገባልን አይይ
@EtfwerkEdasebe
@EtfwerkEdasebe 6 ай бұрын
yematreba mechem wedochi mkr ayiegebachihu esiti temaro setliji atgudu
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue Жыл бұрын
💕💕💕😘😘😘
@Heremela
@Heremela 4 ай бұрын
Yene 1 wer mulu yet enda ale alkem😢
@አሊያ
@አሊያ Жыл бұрын
እኔ ዲሮ የማልወዴው ልጂ በስዲስት አመታችን ተገናኘን እና ሲስተር አገናኘችን ለጥፋቴ ይቅርታ ጠየኩት ከዛ አልፎ አልፎ ማውራት ጄመርን፡ ከዛ ምንም ሳላረገው ብሎክ ያዴርገኛል፡ ከዛ ወርቆዩቶ እህቴ ሁኒ ይላል እቢ አልኩት ብሎክ አረገኝ ከዛ ዴሞ መጣ እዴዚህ እያለ እልህ እያያዘኝነው አሁን ለሱ ስሜት አለኝ እና እሱ እህት እዲሆነው እሚፈልገው በፊት ራሴን ላጠፋ ነበር አሁን ግን እዳታስቢኝ እህቴ ሁኝ እንጠያየቅ በምን እርግጠኛ ሆክ እዴማስብህ ጂኒ ብየሰዴብኩት ይመለከትሽ ይሆን ብሎ በሁሉም ቦታ ብሎክ አርጎኝ ሄዴ ስል ይመጣል፡ እኔም በፊት በሰው ሁሉ አስለምኖኝ እቢ ብየው ያሳለፈውን ሲነግረኝ አሳዘነኝ አሁን ፍቅር ሳሳየው ቲቢት ወጠረው ብሎክ ያረገኛል ይፈታኛል ምን አስቦነው፡ ሊበቀለኝነው እምታቁ መልሱልኝ፡ ለምን ዴጋግሞ እህቴ ሁኝ ይላል እኔ እቢ ወዲም ሞልቶኛል የናቴልጂ ብየው አይሰማም ዲጋሚ እዳይመለስ ብሎክ ሳዴርገው እሱ ባረገኝ ቦታ ብቅ ይልና ሲስተር እዴነሽ ይላል፡ያከብረኛል ገዘብ አይጠይቅም ግራገባኝ ፍላጎት አለው ብየሳስብ እጥፍ ይላል፡ ዲሮ ባዲ ሰአት አስር ጊዜ ላግኝሽ ስራው ሰለቸኝ ሲም ቀይሪ ተገላገልኩት አሁግን እየወዴዲኩት ነው ምላርግ ይበቀለኝ ይሆን
@አሊያ
@አሊያ Жыл бұрын
ወይስ አሁንም ለዘላለም ልጥፋው ምላዲርግ እኔ አሁላይ ስሜት አለኝ ያሳዝነኛል ቢዴወ እየጨፈረ ይልክልኝነበር የሄዴበት ቦታ ከነመረጃው ሳልጠይቀው፡ በፎቶ ይልካል አይዋሸኝም በዛላይ እርጋታው ካበሳጨሁት ዘግቶ ዘወር ይላል እጂ አይሳዴብም አሁላይ ተመቸኝ ነገርግን ቢበቀለኝስ
@mhiretwedimu5111
@mhiretwedimu5111 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@bizabiza6724
@bizabiza6724 10 ай бұрын
ልበቀልሽ ነው እራስሽን ሁኝ ኮራ ባይቤት
@አሊያ
@አሊያ 10 ай бұрын
@@bizabiza6724 ትቸዋለሁ እሽ
@SdfgSaff
@SdfgSaff 10 ай бұрын
​@@አሊያፎቶውን የሚልክልሽ እኮ ምን አልባት ሥታይ እንድትወጂው ይሆናል ወላሂ እኔም ያንቺ ታሪክ እኔም አሣልፊያለሁ መጨረሻ ላይ እንደወደድኩት ሢገባው በሆነው ባልሆነው ይጣላኝ ነበር መጣ ሥል ይሄዳል ሄደ ስል ይመጣል እኔ ግን መለማመጥ አላቅም በመጨረሻ ላሽ አለ እኔም ለመርሣት ብዙም አልፈጀብኝም እሡን ለመርሳት ከፈለግሽ መጥፎ ሥራውን አሥታውሲ እና ምን ለማለት ነው የፈለኩት እህቴ ሁኒ የሚልሽ እንደምትወጂው ለማወቅ ና እንድትለማመጪው ፈልጎ ነው
@user-vx8zm3rp9y
@user-vx8zm3rp9y Жыл бұрын
የኔውስብሎክአደረገኝ
@RR-yj8rb
@RR-yj8rb Жыл бұрын
እንቺም ብሎክ አርጋ መልሶ ብመጠ እንደትቅበይው
@user-vx8zm3rp9y
@user-vx8zm3rp9y Жыл бұрын
@@RR-yj8rb አላረገውም ከሚገርምሽጭቀቴንይዞትሄደ ደስተኛነኝ
@DilemaDilema-xv6vn
@DilemaDilema-xv6vn Жыл бұрын
eree plc mnun lismaw
@RitikaMolla
@RitikaMolla 3 ай бұрын
ችግርህ ታዛዛለህ
@xfyfd8211
@xfyfd8211 5 ай бұрын
ያለሁበት ሁኔታ ዛሬ ላይ
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 Ай бұрын
ታሰለቻለህ
@bettydaniel3514
@bettydaniel3514 Жыл бұрын
ኣትጓተት
@user-go8cd7bl3t
@user-go8cd7bl3t Жыл бұрын
እናተን ሰምቼ ነው ፍቅሬን የተበላሁት
@serkadissisay2901
@serkadissisay2901 Жыл бұрын
🙊😆😆😆😆
@lemlemwondwosen3516
@lemlemwondwosen3516 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@lemlemwondwosen3516
@lemlemwondwosen3516 Жыл бұрын
@@serkadissisay2901 🙆🙆😅😅😅😅
@bintseid6668
@bintseid6668 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@222dtuhxzs
@222dtuhxzs Жыл бұрын
😜😜😜😜😊😁😂😂😂😂😂
@abershtesfaye5896
@abershtesfaye5896 Жыл бұрын
እኔን ሰው ገብዞኝ ነው ሰብለንና በዛብህ እያየ ተባልኩ
@maithaalktbe2177
@maithaalktbe2177 Жыл бұрын
የኔ በፊት እሱ ተጎዲቶ ስለነበር አሁን ፍቅር ስሰጠው፡ ራቀኝ ለህቴ እዴጎዳሁት ራሱን ኒጠፋ እዴነበር ነገራት፡አሳዘነኝ ፍቅር ስሰጠው፡ ብሎክ አረገኝ፡ ዝም ስለው፡ በወሩ መጣ ፡ዴሞ አዲሮ ምንም፡ሳላዴርገው፡ብሎክ አዴረገኝ ፡በዚህዴረጃ ስዲስት ወሩ ሰላም የለም፡ ይፈታኛል ያስረኛል ኦላይ፡ሲገባ ሲወጣ እዳየው አዲርጎ ቴክስት እዳይዴርሰው፡አርጎ ያስረኛል፡ እኔም ስዲስት ወር ፡ወሩን አያልፍም፡ስረሳው ይመጣል ፡ዴሞ ይሄዳል፡እኔም ልምዱነው፡ብየ ነገርኩ አዴብ ይኑርህ ስለው ምንም፡ሳይናገር ብሎክ አርጎኝ ወጣ መልስ እሚባል ብሰዲበው እኮ አይመልስም፡ ዛ
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c Жыл бұрын
የሄንማ ድጋሜ እዳይቀርብሽ አርገሽ ቦልኪው
@saidasaid467
@saidasaid467 Жыл бұрын
የኔ ህይወት እዲህ ነው ስቀረበው ይርቀኛል ስረቀው ህይወቴ እጀምራለሁ ስል ተመልሶ ይመጣል ሁሉንም ትቸ እሱጋ ለመኖር ወስኘ ተጋብተን እንኑር ስለው ስበብ ያበዛል ስርቀው በዲለሽኛል ይለኛል ግን ኦላይ ሁሌም ይገባል ቢፄፍም በሳምት አደየነው ግራ አጋባኝ የራሴንም ህይወት እዳልኖር ምክንያት እሚርገው ሰደት ላይ ቆየሽነው ሰባት አመቴ ስደት ላይ ደሞም እሽ ትቸው ልሂዲ ህይወታቺንን እንኑር መጀመሪያ ነይ ይላል ቤተሰብም ለማስተዋወቅ ግዜ ስጪኝ ይላል እኔም እርግጠኛ አደለሁም ሲፈልግ ያወራል ሲፈልግ ይተወኛል እዴሚጠብቀኝ ደሞ ይነግረኛል ግራ ህይወት😢ቶ
@BiftuTafese-yt4ps
@BiftuTafese-yt4ps Жыл бұрын
goo[
@demesaynachew2070
@demesaynachew2070 7 ай бұрын
አታንዛዛው
@ranarr6788
@ranarr6788 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Mekdesyegeta
@Mekdesyegeta Жыл бұрын
❤❤❤❤
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 2,9 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 9 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 128 МЛН
ወንድን ልጅ ሁሌም ልትናፍቂዉ የሚችለዉ በእነዚህ ምክንያት ነዉ
9:55
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 15 М.
በዚህ ምክንያት ነው የተወሽ...እሱ....Ahadupodcast
24:28
ችላ ያለሽን ወንድ ትኩረት መሳብ ትፈልጊያለሽ ?
7:48
አንቀልባ - Ankelba entertainment
Рет қаралды 22 М.