No video

ከልቡ ያፈቀረሽ ወንድ ባንች እርግጠኛ ለመሆን በየቀኑ 3 ነገሮችን ይፈልጋል 3 things your man needs from you

  Рет қаралды 125,560

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

4 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 416
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
🙈እኔ የሩቅ ፍቅረ ይዞኛል😍 ያዝልቅልሸ በሉኝ ማሮች ❤በፈቅረ አምላክ ❤ እወደዋለሁ እንጂ የወደኛል ማለት ከባድ ነው 😎ብቻ በንፀሁ ፈቅረ ማፈቅረ እግዚአብሔር ያቃል እንደኔ የጀመራች ያዝልቅላችሁ 😘😘😘
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 4 жыл бұрын
አሚን እህት ያችንም ያዝልቅ እኒም እዳችነኘ
@uzabtesfa2778
@uzabtesfa2778 4 жыл бұрын
Amen.enem.betaim.yezogal.fb nw yemntwwkew ena betaim yemwdew.le.hulachim yazlklshi
@hadrass1934
@hadrass1934 4 жыл бұрын
አላሕ ያፅድቅልሽ ግን እራሽሽ ጠቢቂ የሩቅ ፍቅር በጣም ይከብዳል
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
@@uzabtesfa2778 አኔም ማሬ ያገሬ ልጅ ነው ገበሬ ነው በጣም ጎበዘ ነው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
@@hadrass1934 እሽ ማሬ እግዚአብሔር ያቃል
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ በዜ. እስኪ ማነው የበዜ ምክር የሚመቸው ላይክ.
@peterberhanu6778
@peterberhanu6778 4 жыл бұрын
እኔ
@fkeradis2904
@fkeradis2904 3 жыл бұрын
Selambazabi enayeruk fiker yizognal minladerg
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ወንድሜ ያንተ ትምህርት እውነት ነው ግን ምን ዋጋ አለው ፍቅር የለም በአሁኑ ሰአት ጥቅም ብቻ ነው ያለው እውነተኛ ፍቅር የምገኘው ከፈጣሪ ብቻ ነው
@user-ql2fg4mn4f
@user-ql2fg4mn4f 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-em6hf4tb2t
@user-em6hf4tb2t 3 жыл бұрын
100%እዉነት ነው
@jemuyoutube6181
@jemuyoutube6181 3 жыл бұрын
😂😂ወነትሽነዉ ማማየ እሥኪ ከቤቴ ተቀላቀሉኚ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
@@jemuyoutube6181 እሺ የኔ ቆንጆ በርችልኝ ደግሞ ቤተሰብ ለመሆን ይሆ ሆኛለው አይዞሽ ጠንክር
@mona8meme800
@mona8meme800 3 жыл бұрын
Eshi
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
ከእራሴ በላይ እወደዋለሁ እሱም ያውቃል ግን ሁሉ ነገር ከኔ ቀድሞ እንዲመጣ ይፈልጋል እ እኛ ሴቶች ቁጥብ ስንሆን ነው ወንዶች የምቶዱን ይህ የኔ ጥናት ነው😃
@Uae-bl2os
@Uae-bl2os 4 жыл бұрын
ሣህ
@ToybaEnderis
@ToybaEnderis 3 жыл бұрын
እኔ ልጁን ሳየው እጠለዋለሁ ግን ኢማኑላይ ጠካራነው ስልክ ስደውልለት እንገናኝ ስለው ኒካህ ካላሰርን በስተቀር ምንም ማውራትም ሀራም ነው መገናኝትም አችልም ይለኛል ለኒካህ ደሞ ቤተሰቦቹን ሲጠይቅ ገና ልጅ ነህ አሉት ዝብየ ተነስቸ ስደት መጣሁ ከመጣሁ አራት አመቴ ስደውልለት ከሰላምታ ወጭ አያናግረኝ አላፈቅረውም ግን ዲኑ ላይ ያለው ጥናት እወድለታለሁ የኔ አለማፍቀር በትዳር ብንጣመር ችግር ይፈጠራል ብየ ፈራሁ እሱ ግን የሜስበው እደማፈቅረው ነው ባያወረኝም እየጠበቀኝ ነው እማረገው ነው የጠፍኝ እስኪ ምከሪኝ
@user-sf5wt4eb8z
@user-sf5wt4eb8z 2 жыл бұрын
@@ToybaEnderis 😂😂😂😂😂የኔ ውድ አይዞሽ ኢማን ያለው ከሆነ ማሽአላህ ግን እንገናኝ የምትይው አንቺ ነሽ ወይስ እሱ 😂😂ሞቼም አልለውም እሱ ነው ማለት ያለበት እኔ በፍቅር ላሣብደው ነው እኔም በሀራም ማውራት አልፈልግም ግን ልጁ ትንሽ እንቆይ የወደፊቱ የምንቀሳቀስበት የሆነ ነገር ልስራ እና ንካ እናረጋለን ይለኛል በተደጋጋሚ ፍቅሩን ይገልፅልኛል እኔም እወደዋለው ግን እንደምወደው አልናገርም 😂😂ወንዶች ሲወደዱ ይፈላባቸዋል 😂😂
@user-sf5wt4eb8z
@user-sf5wt4eb8z 2 жыл бұрын
@@ToybaEnderis አብሽሪ ወደ ሀላል መግባት ነው እንደዛ ከሆነ አብሽሪ የኔ ውድ
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l Жыл бұрын
እኔም ወላሂ ግንብሞትበግልፅ አልነግርውም
@sirasira6532
@sirasira6532 4 жыл бұрын
ሁሉም ጊዜም የሚታቀርባቸውን ነገሮች አዳምጣለሁ ያው ኮሜት አልስጥ እምጂ ላይክ ሳላድርግ አልፎ ግን አላውቅም በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@tefalembirku6134
@tefalembirku6134 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም የምታስተምረው ምክር በጣም ደስ ይላል በርታ 👌 የፍቅር አምላክ ቸሩ መድኃኔዓለም ንፁህ ፍቅር ይስጠን አሜን የርቀት ፍቅር ሊገድለኝ ነው
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 4 жыл бұрын
ወይዘድሮ ፍቅር የተፍጥሮ ህግ ነው ዋናው ነገር ሁለቱም አላማ ካላቸው ፍቅራቸው እራሱ ፍቅር ይሆናል ካልሆነ ግን የፍለገችውን ያክል ሲስተም ብትጠቀም ልቡ ከውጣ አይመለስም
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰ ገን በዚ የ ወ ንድማችን
@hurmajan3786
@hurmajan3786 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-wh6oj9qp1s
@user-wh6oj9qp1s 3 жыл бұрын
10Q
@genetyohannes3752
@genetyohannes3752 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ የመረጠውን ሲሰጠን እንተገብረዋለን
@sautaasada8581
@sautaasada8581 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንቴ ይሁን ወንድማችን አባባልህ አስተሳሰብ በጣም ለልብ እርካታን የምሰጡ መልካም ምክሮች ናቸው እኔ ገና አድስ የዮቶብ ነኝ ግን ትምህቶችህ በጣም ተመችቶኛል የዘመኑ ወንዶች ብርና ፎቶ አፍቃሪ ናቸው እግዝአብሄር ልቦና ይስጣቸው ፍቅር የፈጣሪ ውድ ስጦታ ነውና ፍቅርን ፈልጎ የመጡና ፍቅርን ስሰጣቸው ራስ ምታት ይሆናሉ ግን ለምን ይሁን እኔስ ፍቅር የፈጣሪ ስጦታ እንዴ ሆኔ አውቃለው ግን ከፍቅር ይልቅ ብርን ይፈልጋሉ እግዝአብሄር ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር ይስጠን ።
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 4 жыл бұрын
ወንድማችን ስለ ምክርህ እናመሰግናለን #ስለወንድ ማሰብ አቁሜ አለው #ገደል ይግባ ምድረ አስመሳይ
@AsS-dc1mm
@AsS-dc1mm 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነዉ ወንድማችን እናመስግናለን ሁሌም የምትለቃቸዉ ትምህርቶች ይመቸኛል
@user-xt6np1qz4b
@user-xt6np1qz4b Жыл бұрын
ለኔም🙏
@user-go2qg9tv4i
@user-go2qg9tv4i 4 жыл бұрын
አለሀምዱሊላህ የምወዳውን ሰው ሰቶኘል አላህ እስካመጨራሸ እደይለን ምኞቴ ነው በዱወ አትርሱን
@Nejat197
@Nejat197 4 жыл бұрын
አይለያችሁ ሁቢ
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@helenalex6008
@helenalex6008 4 жыл бұрын
Ere yeruq feker yeleb hmeme new ewodewal Lew enji yiwodeganl malet kebadi new ehitoche keruq feker yisewurachihu. Bzabih selalmek yibeza enamesegenalen wedimachin ❣️
@hawasaied8101
@hawasaied8101 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ሰምቸው እመለሳለሁ
@user-jy3lg1pf1y
@user-jy3lg1pf1y 4 жыл бұрын
ትክክል ነክ ብሮ
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 4 жыл бұрын
ሰላም በዜ እንኩዋን ደና መጣህ ለምትሰጠን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን
@hiahhiia182
@hiahhiia182 4 жыл бұрын
ምክሮችክ ደስ ይላሉ ማሻአላህ ደስ ይላል ዋና ነገር እውነተኛ።አፍቃሪ( እውነተኛ የትዳር አገር ) ይወፍቀን
@uyigi2670
@uyigi2670 4 жыл бұрын
አሚን
@helenhalawi3019
@helenhalawi3019 4 жыл бұрын
አሜን
@areejaborumman8968
@areejaborumman8968 3 жыл бұрын
አሚን
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 жыл бұрын
ወድሜ ምክሮች በጣም የሜቹኛል ተባረክ በርታልን ሀቢቢ
@mamegela3151
@mamegela3151 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው።
@allahuakbar5818
@allahuakbar5818 2 жыл бұрын
ልክነህ
@ritalove7418
@ritalove7418 4 жыл бұрын
ወዶች ጋ የኔ የሚባል ነገር የለም እሺ ከተባሉ በሴት ልጂ ህይወት ማላገጥ ይወዳል 😒
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 4 жыл бұрын
እህህህህህ በጣም
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
እህ ክክክክክክክክ አወ በጣም ሳህ 😘💔
@user-nx7zt7xq2d
@user-nx7zt7xq2d 4 жыл бұрын
ትክክል ውደ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
@@user-nx7zt7xq2d አወ እደዛ ነዉ።
@brtukalcnx9368
@brtukalcnx9368 4 жыл бұрын
ትክክል ማር
@halahala5065
@halahala5065 4 жыл бұрын
ስላምህ ይቢዛ ወዲም ልክነህ ትምህርተመችቶኛል. እህቶቸም መልካም የትዳር አጋ አላህ ይስጣችሁ
@selamawitsolomon8846
@selamawitsolomon8846 4 жыл бұрын
Enameseginalen
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም የምገራርም ወይም የምያስደስት ትም/ት ነዉ ከልብ እናመሰግናለን በርታና ቀጥልበት ።👍👍👍❤❤❤
@geryhalem7700
@geryhalem7700 4 жыл бұрын
እውነት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-xt6np1qz4b
@user-xt6np1qz4b Жыл бұрын
አሜን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም በዜ ባንተ ምክር ብዙ የማላቃቸውን ተምርያለው አመስግናለው።
@user-my3zq7ib8l
@user-my3zq7ib8l 11 ай бұрын
Betam arif mikir new wandime berta
@cell8632
@cell8632 4 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርትነው እናመሰግናለን በዜ ማኛ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ ደስተኛ ከሆናችሁ የለቀኩትን በማየት አበረታቱኝ እህታችሁ ነኝ😎💚💛👌
@hayathayat4184
@hayathayat4184 4 жыл бұрын
ፋሮፊያልሺን አስተካክሊና 1000000 አረግሻለሁ ፋሮፉያልሺን አይቸ ከንቺ ምንም መማር አያስፈልግም ስለሚሉሺ አስተካክሊ ሲስቱካ
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 3 жыл бұрын
ደሞሩኝ
@user-ov6sy6do6h
@user-ov6sy6do6h Жыл бұрын
Eshi ❤❤ Thank you der 👍
@mekdeshabtamu1841
@mekdeshabtamu1841 4 жыл бұрын
ምርጥ ነዉ በርታ 👌👌👌
@user-vs2cn7qc1i
@user-vs2cn7qc1i 4 жыл бұрын
ጎብዝነህ ልክብለሃል ውድማችንሰላምህይብዛ
@workineshkibru8078
@workineshkibru8078 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@frwrwe3792
@frwrwe3792 2 жыл бұрын
ወድሜ ካተብዙ ተምሬአለሁ በጣም እናመሰግናለን በጣምነዉየምወድህ💗💗💕💕
@user-uj7cw7ok7x
@user-uj7cw7ok7x 4 жыл бұрын
ትክክልነህ👍👍👍👍👍👍👍👍
@yodityemariyamlijnegn3838
@yodityemariyamlijnegn3838 4 жыл бұрын
Wowwww ye zar betam arife new betam Enameseginalen
@fkreyashnfale5325
@fkreyashnfale5325 4 жыл бұрын
በርታ በዜ ወንድሜ አሪፍ ት/ት ነው አመሰግናለሁ
@SaSa-ou4dt
@SaSa-ou4dt 4 жыл бұрын
እሽ መልካም ምክር ነው እናመሰግናለን
@user-xw8kt2yh5l
@user-xw8kt2yh5l 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም በረታ !!
@mekdesababa6161
@mekdesababa6161 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ እማመሰግነዉ ምክርህ በጣም ይመቻል በዛዬ
@user-uv6gj7dm2l
@user-uv6gj7dm2l 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዲሚ
@SaraSara-gc4cm
@SaraSara-gc4cm 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ብዜ ታማኝወንድ አልተገኘም
@hanilove1671
@hanilove1671 4 жыл бұрын
እንየስ ተስፍ ቆርጫለሁ እውነተኛ አፍቃሪ ላገኝ አልቻልኩም እፍፍፍ
@user-go7xn7ee6c
@user-go7xn7ee6c 4 жыл бұрын
እማ አንድ ቀን እግዚአብሔር ይሰጥሻል ዋነው ነገር እግዚአብሔር ብቻ አምነሽ አንተ በፈቀድከው ሰአት የአንተን ቃል የሚፈራ ሠው ስጠኝ በይው
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 4 жыл бұрын
የኔ እናት በአሁኑ ስአት እውነተኛ አፍቃሪ የለም እውነተኛ ፍቅር ያለው ከክርስቶስ ብቻ ነው የዘመኑ ወጣት ግራ የሚያጋቡ ናቸው በጣም ያሥጠላሉ ብቻ ፈጣሪ ለሁላችንም ንፁህ ህሊና ይሥጠን
@hadrashifa7154
@hadrashifa7154 4 жыл бұрын
لي
@user-oc5eg3ow4o
@user-oc5eg3ow4o 4 жыл бұрын
አብሽር የኔ ውድ ፈጣሪሽን ተስፋ አድርጊ
@Nejat197
@Nejat197 4 жыл бұрын
@@user-nd3de5hs6i አሚን ንንንን
@viva20q98
@viva20q98 4 жыл бұрын
Hi baza batam arif nger new yametlakachaw vidowach barta
@hayatyoutub991
@hayatyoutub991 4 жыл бұрын
ጥሩነውበርቱልንየኛአስተማሪ፣ፈጣሪይጨምርልክ
@zainabfetrew7819
@zainabfetrew7819 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል ወንዲም
@user-kl8sf4fu8f
@user-kl8sf4fu8f 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ተባረክ !!
@Abeer-go3jw
@Abeer-go3jw 4 жыл бұрын
Awon lik new broye...tnxs sile timhrtih yemn gize mirchaye nek
@yordanosyemane5836
@yordanosyemane5836 2 жыл бұрын
Betam tru tmhrti wendm Enmesgnalen berta
@mahab2704
@mahab2704 4 жыл бұрын
ከልብእናመሠግናል አሪፍ ትምህርትነው።
@fonezone5126
@fonezone5126 4 жыл бұрын
Wowww beze enameseginalen
@user-kv5cr5gs5x
@user-kv5cr5gs5x 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ የኔ አበሳ 💪👍😘 ምንጊዜም መርጫዬ ነህ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 4 жыл бұрын
amesegnalehu
@yamrota4635
@yamrota4635 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን
@hanadekita3538
@hanadekita3538 2 жыл бұрын
Enameseginalen wendimachin.wesagn yehone timihirit nw berita ,echogninet tenegna sehon tidar tenegna yihonal,ya sihon degimo:- Betechiristian,mahibereseb,Hager....wezete tenegna yihonal. Betimihiritoch betam tetekimeyalew.🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@umuelhammadi5607
@umuelhammadi5607 4 жыл бұрын
ሠለም በዜ እንዴት ነክ ? ሁሌም እከተተልከለሁ ግን አልኮምትም። ብቻ ወገኖቼ አላህ ሁሌም የሚወደን በል ይወፍቀን ።እነ በዚዬ በጠም ጥሩ ጥሩ ፕሮግራም ነው ምተቀርበው በርታ ወንድሜ ኑርልን
@ecaccount7816
@ecaccount7816 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@BB-mc2dn
@BB-mc2dn 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ለምትሰጣን ጣቃሚ ማራጃ ታኬው አለህ ይጣብቅ ያኔ ወንድም በሰማናው ምኒጣቃም ያርጋን
@wubtiethiopia5255
@wubtiethiopia5255 4 жыл бұрын
Wow betam deselali wendeme
@alambeyene3967
@alambeyene3967 4 жыл бұрын
arif hesab newu enamesegnale bro
@piytyhjgf7353
@piytyhjgf7353 4 жыл бұрын
ጓደኞቸ የማማክራችሁ ነገር ነበርኝ እሥኪ ፈቃደኝነታችሁን አሣዩኝ ማሮች በፈጠራችሁ እርዱኝ ግን መሣደብ ክልክል ነው የናተን ምክር የፈለኩት ውሥብሥብ ህይወት ውሥጥ ሥላለሁ ነው
@user-cf5el5kr6l
@user-cf5el5kr6l 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-mv1rk9eh8z
@user-mv1rk9eh8z 4 жыл бұрын
አሪፊ ነዉ
@user-mv1rk9eh8z
@user-mv1rk9eh8z 4 жыл бұрын
@peterberhanu6778
@peterberhanu6778 4 жыл бұрын
በዛ ሺ አመት ይኑርህ ስላምህ ይብዛልህ
@tige7761
@tige7761 4 жыл бұрын
ከልብ እናመስግናለን ምክርህን ውስጤ ነው ወንድሜ ቤዛብህ
@bediryaseid4093
@bediryaseid4093 4 жыл бұрын
ትክክልነህ
@selamselam3472
@selamselam3472 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ በጣም አሪፊ ትምህርት በርታ ወንድማችን
@negyetewahodlij8221
@negyetewahodlij8221 4 жыл бұрын
Tebarek wedme
@erutshemles9028
@erutshemles9028 4 жыл бұрын
Mekerih betam arifnew inemeseginalen
@kad6telecom995
@kad6telecom995 4 жыл бұрын
እነመሰግነለን ውንድመችን
@masarath4258
@masarath4258 3 жыл бұрын
Wwoow thank you my bro ♥️♥️👌👌🙏🙏
@bontubontushawaa5451
@bontubontushawaa5451 4 жыл бұрын
Ok Thank you
@user-jr6qt1xp5h
@user-jr6qt1xp5h 4 жыл бұрын
ለምሠጠን ጠቃሚ መረጃ ከልብ እናመሠግናለን
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 4 жыл бұрын
Mrti hasab new enamesgnalen
@fatuma1126
@fatuma1126 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
በረታወድም
@bourtoukalbourtoukal5430
@bourtoukalbourtoukal5430 4 жыл бұрын
እናመሠግና ለን
@mestawetzenebe7200
@mestawetzenebe7200 4 жыл бұрын
Thank you
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
ድምፅክ ጥርት ብሎ ይሰማል 👌👌👌👌👌
@user-uo4jk4bk4p
@user-uo4jk4bk4p 4 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር አትበሉብኝ እሩዜን እየቃምኩ ስራየን ልስራ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 3 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ዉዴ ይሻላላ
@tjyehosanaliji7133
@tjyehosanaliji7133 4 жыл бұрын
Aref new la wodafit yitakkmegnal baze berather bertaa 👍👍
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 4 жыл бұрын
ተዚህ ሁሉ ብቸኝነቴ ይሻለኛል
@markdooms9686
@markdooms9686 4 жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ አይዞን
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 4 жыл бұрын
@@markdooms9686 እሺ
@user-eg1ew9uj3m
@user-eg1ew9uj3m 4 жыл бұрын
ትክክል
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@markdooms9686 በጣም። እህቶቼ በቅንነት subscribe.....💞
@user-ew5uz2mg2q
@user-ew5uz2mg2q 4 жыл бұрын
ሥፍይልገድነ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Mashallha b Thank you👍👍👍👏👏👏
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 жыл бұрын
era bz unat new ena teruq afqari negn gen yalkew unat Kahona betam Arif betam enameseginalen bz
@alemkasaw3484
@alemkasaw3484 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም
@y9gh956
@y9gh956 4 жыл бұрын
እናመሰግን አለን ወድም አለም ባተ ወብዙ ትምርት ወሰቸ አለሁ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ
@elsadubaielsadubai2365
@elsadubaielsadubai2365 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@h..j.1075
@h..j.1075 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ እኔ እኔ ልክ እድ ነው ማረገው
@tgist7172
@tgist7172 2 жыл бұрын
Thanks bro 🙏
@mattamatta2351
@mattamatta2351 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ተመረት ነው በዚህ ቀጥል ተመችቶኛል አመሰግናለሁ
@housemaid645
@housemaid645 4 жыл бұрын
abo yimechi👍👍
@rosekwt2045
@rosekwt2045 4 жыл бұрын
በረታ
@hayathayat4125
@hayathayat4125 4 жыл бұрын
በዛብኝ በጣም አመሠግናለሁዋዉ ምክርህሢመችእሥቲ እኝሞክራለን
@fatumayoutube1496
@fatumayoutube1496 4 жыл бұрын
ማሻአላህበርታ👍👍👍
@seydashemsu5727
@seydashemsu5727 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሚ በርታ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ሰላምህ ይብዛልን
@zamzammohamed8430
@zamzammohamed8430 4 жыл бұрын
Tanks
@aminaamun2105
@aminaamun2105 4 жыл бұрын
ወንዶች ብዙ ግዜ ነገሮችን ችላ ብለን ስናሳልፍ ለፍቅር ብለን አይመስላቼውም ምንም የማናውቅ ይመስላቼውና ሌላም ቀን ተመሳሳይ ድርጊት የፈፅማሉ
@samiraabdoo1646
@samiraabdoo1646 4 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ እስከአሁን ከሰራሀቸው በጣም የወደድኩት ወንድ ልጅ ፍቅሩ ሲቀነስ የእውነት ያልከው እኔም አይቸዋለሁ በጣም ነውየገረመኝ
@user-hp5wh6gs8k
@user-hp5wh6gs8k Жыл бұрын
ሳህ
@tubetube212
@tubetube212 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ እናመሰግናለን በዜ like አርጌሀለሁ ክክክ
@tewahidonatmasarate3741
@tewahidonatmasarate3741 4 жыл бұрын
Berakegni kutir ine hule asibihalew malet alebigni inde
@user-jd9py6ob5x
@user-jd9py6ob5x 4 жыл бұрын
ዋውውውው የመጀመሪያየ ነው ያተን ቻናል ሳዳምጥ ግን በጣም ምርጥ ምክር ነው ወድም ሰላምክ ይብዛ
@birhannegn7896
@birhannegn7896 3 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው በርታ
@kaletube5951
@kaletube5951 4 жыл бұрын
እረ ፍቅር ለኔስ ሰማይ ሁኑብኛል ብቸኝነትን እየመርፕጥኩኝ ነው
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 45 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
ሴትን ልጅ ዉብ እና ተወዳጅ የሚያደርጓት 6 ነገሮች things of women  that attract men
11:49
ምክር ላላገቡ ወጣቶች!|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ
21:30
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 58 М.
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 45 МЛН