KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሕዝቡን ያስደመመዉ የከበሮ አመታት🔴ለኦርቶዶክሳዊያን ብቻ!
4:25
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ ውእቱ ያድኅነነSynced Sequence
8:44
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Support each other🤝
00:31
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
የሚያስደስት የሚያስደነግጥ የከበሮ አመታት ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ
Рет қаралды 87,433
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 10 М.
ፍኖተ ያሬድ
Күн бұрын
Пікірлер: 66
@ካልባረከኝአለቅህም-ሰ6ጠ
2 жыл бұрын
የእውነት ይሄ ምስጋና ነው ቀልድ ነው ኧረ እናስተውል አሁን ፈጣሪን ማሳየት ነው ወይስ የኛን ክብር ኧረ እንንቃ።
@ezraamare1881
2 жыл бұрын
የዚህ አይነት ከበሮ አመታት መንፈሳዊውና ሰማያዊውን አገልግሎት አይገልጥም የእብደት መገለጫ ነው
@ሰማዕቷበረከቴናት
Жыл бұрын
የአባቶች ከበሮ ይዘው እንዲህ እሚዘሉት ምሳሌው የሚዳቆ ነው ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በተወለደ ጊዜ የዘለለችበት ምስጢር ነው
@yohanesassefa4699
Жыл бұрын
ሰው እንደሚከተለው ነው ቅዱስ ያሬድ መላእክትን አንተ ደግሞ ሚዳቋ
@EOTCMunich
Жыл бұрын
አቤት እብደት ምሕረቱን ይላክላችሁ ።
@linahelenita1822
2 жыл бұрын
ሲጀመር አኛን አስተያየት sechi ያረገን ማነው አራሳንን ከካህናት ጋር ማወዳደር አይሆንብንም? ለማንኛውም ዝማረያችንን ይቀበልልን ነው የሚባለው ትክክል ላይሆን ይችላል ግን አነጋገራችንን ልናስተካክል ይገባል ይሄ አስተያየት ለሰሻቹት ሰዎች ነው ፀሎታቸው አንዳኮመን አትርሱ አመሰግናለው 🙏
@ethioafr1600
2 жыл бұрын
Lil bilshal ehtachn
@partnerstv6156
2 жыл бұрын
مممم
@mergetamezgebu1825
2 жыл бұрын
Bible
@SelomeNega-hf9zl
Жыл бұрын
Amen amen emen♥️♥️♥️
@derejenigusse1927
Жыл бұрын
ሠርከስ ወይም ለዘፈን የሃነ እንቅስቃሴ ነው ሀይ ባይ ማጣተ ግን በጣም ያሳዝናል
@GideonGetachew
10 ай бұрын
ዘአስተማሰሎ በተውኔት
@ፖሊካርፖሚድያ
2 жыл бұрын
የደብተራና የጠንቋይ መጨፈርያ መዚህ እ/ር ይደሰታል ብየ አላምንም የምሽት ቤት ጪፈራ ወደዚህ ገብቶአል
@mhreteabsamuel3670
2 жыл бұрын
ድንጋይ ይሄኔ ሀ ቢሉህ ለ አታውቅም
@yohanesassefa4699
Жыл бұрын
ስር አተ ቤተ ክርስቲያንን የማይጠብቅ የከበሮ አመታት ነው። ናይት ክለብ ሲዘጋበት እዚህ የመሳ ሁሉ
@mahideremekuria9830
2 жыл бұрын
ምንድነው አይሁዶች ያንገላቱት አይበቃም
@tigtube2793
Жыл бұрын
በስላሴ ስም
@YiheyisTsgaye
3 ай бұрын
አሁን ይሄን ከመስመር/ከሥርዓት የወጣ ከበሮ ምት ምን ይባላል? ምስጋና ልትሉኝ እንዳይሆን? ይህ በሽታ ነው እብደት
@ja-ge6498
Жыл бұрын
Kebero endezi ayemetam be betekirestian sereat
@TamruAklilu
8 ай бұрын
ተመለ ባተየተነሳ አታሰድበን
@derejenigusse1927
Жыл бұрын
ይህ ከአባቴቻችን አልወረስንም ፈጽሞ ስህተት ነው
@weldetekelhaimanotwegebrem1284
Жыл бұрын
ይህ ከስርአት ያፈነገጠ ከበሮ አመታት ነው:: ትክክለኛውን ከበሮ አመታት ማወቅ ከፈከጉ ሊቀ ሉቃውንት እዝራ ከበሮ ሲመቱ በ ዮ ቲዮብ ላይ አለለችሁ:: እባካችሁ ለስርአቶ እንጠንቀቅ::
@desalegndenekew7852
2 жыл бұрын
ይህ ለኔ ምስጋና ሳይሆን ቅሌት ነው። ምን ማለት ነው የቤተክርስቲያኗ ስርዓት ከሚፈቅደው ውጭ ይህን ያህል ማበድ? ሁሉም ህግና ስርዓት አለው ይህን ሚስቆም አባት አልነበረም እንዴ? አብሾ ክፉ ነው
@አዲስአለም-የ4ሐ
Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን እንዲህ አይነት ስርዓት የላትም።በፍጹም ይሄ የስጋ ፍላጎት ማሟያ ዘፈንን መተኪያ ነው
@abelgoitom1031
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️.
@khasokha5798
Жыл бұрын
ሥነሥረአትየለዉም
@shambelamare4202
2 жыл бұрын
አንዳንድ ከበሮ መቺዎች ከመዝሙሩ ይልቅ ሰዉ እነሱ ላይ ትኩረ እንዲያደርጉ ነው ሚሹት😔🤨
@markenhighlight2841
2 жыл бұрын
And and sewoch ke positive neger yelek negativeun yayalu
@ቲጅየማርያምልጅ-ጨ3ቈ
2 жыл бұрын
እደዛ አይደለም ወድም አለም የከበሮን ሰሜት ሰትይዘው ነው የምታቀው ደሰሰሰሰ እያለህ በሰሜን ሰትመታ አቤት ያለው ደሰታ ብቻ ሳናቅ አንኮነን
@mhreteabsamuel3670
2 жыл бұрын
ካልቻልክ ዝም በል
@radicalv2720
Жыл бұрын
እንደው ስንቱን ተችተን ልንዘልቀው ነው አንዳንዴ positive think እንሁን። አንሁን ኔጌቲቨ!!!
@Etagegn-ud6fh
Жыл бұрын
ይህ ተመስጦ ነው
@kaltesfaye3926
2 жыл бұрын
Enidet enidezi yibalal egna sijemer mezimurun teketilen bedesita ena betemesito mezemer nw enji 24 seat agelgilot ye mikomutin linitech yigebanal!
@alumulatu3549
2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን
@tadilukas2747
2 жыл бұрын
ከበሮ በስርአት ይመታ !!!
@wudewude2252
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@dibekulutube-557
2 жыл бұрын
ይበል ነው
@amanuelzelalem6918
2 жыл бұрын
የከበሮ አመታቱ መልካም ነው ነገር ግን መሽከርከሩ በዛ ፈጠነ ቢቀነስ መልካም ነው
@teklaybelaytsegaye5503
Жыл бұрын
Er ebkachu serat bet keresetianen atableshu, ye gele chelotachwun balmwi neger megelwtse techalalchu
@SaniateGebariam
8 ай бұрын
አረ በከቸሁ የሄ ከበሮ አመታት እያስተቸን ነው
@tewodrosbelay2409
Жыл бұрын
እግዚኦ ያንተ ያለህ😮 ደግሞ እኮ አሜን የሚለው ሰው ሆ😏
@ሱርሓቂ
Жыл бұрын
ስርዓት ያለው ኣገልግሎት ይሁን እሺ ቤትክርስትያን መንፈሳዊ ናት ስጋዊት ኣታስመስልዋት ።
@milashmilash3881
2 жыл бұрын
ንእሽተይ ኣብ ከበሮ ፍጥነት ኣሎ እምበር ኣቦታትና ተመስጦም ይዝምሩ ከበሮ ይወቅዑ እዮም ግን እዚ ኣማና ውፅእ ኢሉ ናይ ምቅንባር ዶ ይኮን
@jonassimonking4981
Жыл бұрын
ኣይተጸባብቀሎም ብሩኸይ ብትመስጦ ከመይ ከም ዝዝመር ሰለእንፈልጥ ምስኡ ኣይትመድቦ ምኽኒያቱ ትሃንኻ ምውጻእ ጥራይ ሰለዝኾነ
@khasokha5798
Жыл бұрын
አትዝለሉ
@shegawumesfn4249
2 жыл бұрын
ከበሮ ተሸክሞ የሚሽከረከረው ትንሽ የጠራጥራል መንፈስ ቢጤ የለበት ይመስላል
@nishaabeba4808
Жыл бұрын
ግን አይወዱቁም አረ በርጋታ አድርጉት 😢😢😢
@meazisisay4270
2 жыл бұрын
Menafekan bete kirestian gebetewal
@lulh8245
2 жыл бұрын
እሄ ምንቅፍና አይደለም. ምንቅፍና በሁሉ ስህተቶች አይገባም. ምንቅፍና በትምህርት ነው በከበሮ አመታት ሰው መናፍቅ አይሆንም
@Abuneharadengil
10 ай бұрын
@@lulh8245ይሆናል አንተ/ቺ ምንታውቂያለሽ
@lulh8245
10 ай бұрын
@@Abuneharadengil አንቺ ዝምበይ
@ermiyashareg4244
2 жыл бұрын
Wow
@EsayasTesema
5 ай бұрын
ይቅርታ ይሄ ሰውን ማሳቀቅ ነው። ለመሆኑ ማን እንዲከብርበት ነው አሳዛኝኞች።
@sintayehumekonnen9101
Жыл бұрын
ከበሮ እደዚህ አይመታም ይህ የኛ ቤተክርስቲያን ሰረአት ትዉፊት አስተምህሮ አይደለም አታሰድቡን
@shegawumesfn4249
2 жыл бұрын
ይህ የቤተ ክርስቲያን ስርአት አይደለም አስታውሉ እባካችሁ አታሰድቡን እምነታችንን
@fk3365
Жыл бұрын
እባካችሁ ቅኔ ማህሌቱን ቀልብ አታሣጡት ይኸንን የአብሾ ዝላያይሁን ተው የሚል አባት ጠፋ ? ለመሆኑ እንደዚህ ካልሆናችሁ እና ቅጥ ካላጣችሁ የከበሮ አገልግሎት አይደምቅም ያላችሁ ማነው ? ኧረ እየተሥተዋለ ይኸ ዝላይ መሥመር እየለቀቀ ለዛ እያጣ ነው ። የሚመለከታቸው አባቶች ሥርዓት ቢያሲዙ ። ሣንቲም ለቃቃሚው አታጋዝፍ ሥርዓት ያዝ የሌላው ጭፈራ ይበቃል ።
@eiscadaaa7451
2 жыл бұрын
ይሄ የቤተ ክርሰቲያን ሰርአት አደለም በሰርአት ከበሮ ምቱ
@Habrom1988
5 ай бұрын
አይመታም የነውር ነውር ነው። ቅሌት ነው ይሄ።አሁን ዝሮበት ቢወድቅ ማን ይደነግጽለታል? ምክንያቱ በአገልግሎት አይደለም ያለው።ይሄ እውቅና የሚፈልግ ዘፋኝ የሚያድርገው ፈንጠዝያ ነው።
@TM-jw7bc
2 жыл бұрын
በሚድያ አውጥተህ አትተቹን የሚያዋጣ አደለም የተሠጠው ኮሜንት ከበሮው በሥርዓቱ ይመታ የሚል ነው ይህ ደግሞ ተገቢ ነው ለሁሉም ነገር ሥርዓት ዓለው እንቅስቃሴውን የሚወስን የያራሱ የአመታት ሥርዓት አለው በባዶ ስሜት መንዳታችን አቁመን በሥርዓት የሚመቱትንና አሁን የምናየውን ቅጥ የሌለው መውረግረግ ሌላውን እንኳን በናውቅ የውበት ልዩነቱን እንመልከት በውእነት የቤተ ክርስቲያን ሊቃውነት የእናንተ ዝምታ ቤተ ክርስታንን ብዙ ነገር አሳጥቷቷል ዜማዋ መሠረቱን እየለቀቀ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ ነው ከበሮ ምቱም የባለዛር ድቢ እየመሰለ ነው አላቂዎች ያለሰሰቀቀን የሚፈነጩባት አዋቂዎች ይሚሸማቀቁባት ሁናለች ምናልባት በዚህ ከቀጠለ ከ10 ዓመት በኇላ የዕውቀት አሠረ ፍኖት ጠፍቶ በሀገራችን እንደምናየው የጅምላ አዋቂነን በዮች እንዳይፈጠሩባት ስጋቴን ማስቀመጥ እፈልጋለሁ ።
4:25
ሕዝቡን ያስደመመዉ የከበሮ አመታት🔴ለኦርቶዶክሳዊያን ብቻ!
ቃለ ወንጌል-tube
Рет қаралды 67 М.
8:44
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ ውእቱ ያድኅነነSynced Sequence
ማኅበረ ዲያቆናት ዘሽሮሜዳ ሥላሴ - Deacon Association Of S.T
Рет қаралды 34 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
6:41
ድንቅ የከበሮ አመታት አንጺሖ ሥጋሐ yekebero ametat
ፍኖተ ያሬድ
Рет қаралды 371 М.
4:33
የእድሜ ባለ ጸጋው የኔታ ስሙር የከበሮ አመታት wereb kebero ametat
ዘማሪ በልስቲ ባይሌ
Рет қаралды 125 М.
10:01
24 August 2024
TESFALEM LALIBELA
Рет қаралды 4,6 М.
4:58
ፋሲካ/፫/ ተዝካረ ትንሳኤሁ ለመድኀኒነ
ፍኖተ ያሬድ
Рет қаралды 55 М.
2:29
ተመልከቱት ባለ ከበሮው ተማሪ በዚህም ዓመት ደገመው በቅዱስ ሚናስ ገዳም..በዓል
ዘማሪ አብርሃም ድረስ
Рет қаралды 29 М.
5:31
Woreb zehamile selasse(4)
Gizachew Kefale
Рет қаралды 36 М.
14:14
#አጫብር በመጥፋት ላይ ያለ ከምስራቅ ጎጃም የተገኘ ወረብ ይትበሃል።
Ephrem Negash
Рет қаралды 122 М.
3:53
"ዕዝራኒ ተናገራ" ድንቅ በሆነ ከበሮ አመታት ezrani tenagera
ፍኖተ ያሬድ
Рет қаралды 33 М.
23:15
የቅኔ ዘራፊዎችና አስነጋሪዎች እንደ አውራ ዶሮ በቅኔ ሲናተፉና ሲተካተኩ እግዚኦ የሚያስብል ቤተ ያሬድ የቅኔ ጉባኤ ባሕር ዳር
ምንተ ንግበር?፦ Minte nigber? / Kesis Dibekulu Belay
Рет қаралды 86 М.
3:57
ከበሮ በባለሙያው እጅ ሲመታ
Tesfu Girma
Рет қаралды 58 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН