የሞት ፍርድን እደግፋለሁ! ከ ሰመረ ባሪያው ጋር | መልመጃ ፖድካስት ክፍል 03 | Melmeja Podcast EP03

  Рет қаралды 10,908

መልመጃ ፖድካስት | Melmeja Podcast

መልመጃ ፖድካስት | Melmeja Podcast

Күн бұрын

ይህ መልመጃ ፖድካስት ነው ።ከተለያየ ሞያ የመጡ እንግዶች ከአዘጋጅ እና አቅራቢዋ ቤዛዊት እሸቱ ጋር ቆይታን ያደርጋሉ። በዋናነት ዮኒቨርስቲን መነሻ አድርገው ስለ ስራው አለም እና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ያወራሉ።
በዚህ በክፍል 3 ፖድካስት ከአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በህግ ምሩቅ ከሆነው ሰመረ ካሳዬ (ሰመረ ባሪያው) ጋር ቆይታን አድርገዋል።
በቆይታቸው ሰመረ በህግ ትምህርት ላይ እያለ ከገጠመው መልካም ቆይታ አንስቶ ሲወጣ ስላለው ከባድ ጉዳዮች በግልጽ አስቀምጧል ።ስራው ላይ በስፋት እንዳልሰራበት ያለው አሰራር ከእኔ ባህሪ ጋር የሚሄድ አይደለም ባይ ነው ።
አስተዋጽኦ የማላደርግበት ጉዳይ ላይ መታገልን ምርጫዬ አላደረኩም የሚለው ሰመረ በ social media የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ከኢትዮጵያዊነት እና ከማህበረሰብ አንፃር የተቀረፁ እንደሆኑም ገልጿል ።
ይህ መልመጃ ፖድካስት ክፍል 3 ዘና ብላቹ ብዙ የምትማሩበት ነውና እንዳያመልጣቹ ! ተጨማሪ ቃለ መጠይቅ እና ውይይቶችም በየሳምንቱ ለእናንተ ይደርሳልና ቻናሉን ላይክ ፣ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጋቹን እንዳትረሱ !
መልካም ጊዜ ።
This is a podcast titled "Melemeja"hosted by Bezawit Eshetu.featuring interviews with professions from various field.The podcast mainly talks about the working world and other relating issues with a starting point about university education.
In this episode 3 of the podcast, feature an interview with Semere Kasaye (Semere Bariyaw), who graduated from Addis Ababa University in law department .
During the interview, Semere made it clear about the serious issues he faced while he was in law school.
Semere said that it was not my choice to fight for an issue that I did not contribute to.He also explained that the activities he does on social media are designed from the perspective of Ethiopian culture and society.
This "Melmeja"podcast episode 3 offers a fun and informative. Don't forget to like, share and subscribe to the channel for more interviews and discussions every week! enjoy!
#terakiapp #melmejapodcast #semere #semerebariyaw #ethiopian #lawinEthiopia #ethiopia #podcast #habeshapodcast #seifuonebs #eshetumelese

Пікірлер: 49
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 6 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 105 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 6 МЛН