No video

የሙዝ ኬክ አሰራር (የፆም )

  Рет қаралды 735

Jermi Tube (Cook with Jermi)

Jermi Tube (Cook with Jermi)

Күн бұрын

ግብአቶች
3 የበሰለ ሙዝ
100 ሚ.ሊ ዘይት
1 የሾርባ ማንኪያ #ቤኪንግ ፓውደር
1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ
1 የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ቀረፋ
ግማሽ ሲኒ ስኳር
2 ሲኒ ውሃ
3 ሲኒ ዱቄት
*በመጀመሪያ ሙዞቹን ልጠን በሹካ በደንብ አድቅቀን መፋጨት ( መፍጫ ማሽን ካለንም ይቻላል )
*በመቀጠል በተፈጨው ሙዝ ላይ በቅድሚያ 100 ሚ.ሊ ዘይቱን ጨምረን ማደባለቅ
*ከዛማ ቤኪንግ ፓውደሩን ፣ ቤኪንግ ሶዳውን እና የቀረፋ ዱቄቱን ጨምረን በሚገባ ማዋሃድ
*ቀጥሎ ግማሽ ሲኒ ስኳሩን እና 2 ሲና ውሃ በመጨመር ማዋሀድ
በዚህ ውህድ ላይ በተመሳሳይ ሲኒ ( መለኪያ ) 3 ሲኒ ዱቄት መጨመር እና ማዋሀድ
*ከዛም ባዘጋጀነው መጋገሪያ (ፓትራ ) ላይ ትንሽ ዘይት ቀብተን ትንሽ ዱቄት መነስነስ እና ሁሉንም ቦታ በዱቄቱ ማዳረስ (መቀባት) *
*ቀጥሎ ቀድመን በለኮስነው ማብሰያ ውስጥ በ180° የሙቀት መጠን ለ45 ደቂቃ ማብሰል
በመጨረሻም ከማውጣታችን በፊት መብሰሉን በእሰቴኪኒ ወግተን ማረጋገጥ
* አሁን የሙዝ ኬካችን ደርሷል
ለቁርስ አልያም ለመክሰስ በጣም ተመራጭ ነው
አመሠግናለሁ !!!😁
#ሙዝ #የሙዝኬክ #የሙዝዳቦ #ኬክ #ቀላል #ጣፋጭ #ቁርስ #መክሰስ #ተቆራጭ #የሙዝተቆራጭ #የፆም #የፆምኬክ #የፆምተቆራጭ

Пікірлер: 2
@hewangudina7425
@hewangudina7425 3 ай бұрын
ጎበዝ ባርቺ እኔንም ቤተሰብ አርጊኝ ጀማሪ ነኝ 🥰🥰🥰🥰
@jermitube
@jermitube 3 ай бұрын
bv g.bb...
ጣፋጭ የሙዝ ኬክ ||Ethiopian food|| Delicious Banana Cake
10:42
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 22 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 31 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 22 МЛН
How to make swiss roll cake / Basic roll cake Recipe / Easy roll cake
8:37
쿠킹씨 Cooking See
Рет қаралды 61 МЛН
የፆም የሙዝ ኬክ አሰራር Ethiopian food Banana bread
3:23
Yummy banana cake recipe
3:01
Nelos Kitchen
Рет қаралды 90
Potatoes and eggs. Incredible! I have never eaten such a delicious dinner.
8:03
Your delicious dinner
Рет қаралды 6 МЛН
How to make an cute animal cake that's perfect for gifting.
13:36
곰쓰 쉬운 베이킹 Gom's Easy Baking
Рет қаралды 1,3 МЛН
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
13:47
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 66 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 31 МЛН