አይነጥላ ምን ማለት ነው?አይነጥላ አብሮ እንዳያይ ምን እናድርግ

  Рет қаралды 273,177

ዘ-ሚካኤል tube

ዘ-ሚካኤል tube

Күн бұрын

Пікірлер: 800
@AaaAa-ni6hd
@AaaAa-ni6hd 10 күн бұрын
ይህ ሁሉ ከኔ ላይ አለ ግራ ገብቶኛል ብቻ ፈጣሪ ይርዳኝ በፀሎት አስቡኝ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
በስመ ሥላሴ። ለኔ ብቻ መስሎ እስኪ ታየኝ ድረስ ነው የሰማሁት። ቃል ሕይወትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ።
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 Жыл бұрын
Ewnet new enem betam tumescent new degagme yesemahut egziabher edmena Tena yistilin lewndmachin kalehiwet yasemalin
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc Жыл бұрын
በእውነት እኔም የማስበው እና የምፈልገው ነገር አድርጌ አላቅም
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 Жыл бұрын
ስታማትብ የጣትህ አመሰቃቀል ልክ አይደለምና ሌላውን የምታስተምር ከሆነ መጀመሪያ አንተ እራስህ ተስተካከል!!!
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
​@@afeworkkoster2981 እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤አሜን አሜን
@Kibi-l6u
@Kibi-l6u Жыл бұрын
አምላኬሆ ይሄ ሁሉ እኔ ላይ ያለነው ፈጣሪ ሆይ ክዚ ሁሉ አድነኝ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@zerithunassefa6923
@zerithunassefa6923 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን በዚ እርኩስ መንፈስ የተያዘብንን ጠቃሚ የሂወታችን ነገር ሁሉ እግዚያብሄር በመስቀሉ ቀጥቅጦ ያስነሳልን ቃለህይወት ያሰማልን
@hq1rx
@hq1rx Жыл бұрын
ጌታ ሆይ በሙሉ እኔ ላይ ያለ ሂወት ነው ያደመጥኩት አባት ሆይ ከዚ መንፈስ አድነኝ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@Lizabellalulu-gq9jj
@Lizabellalulu-gq9jj Жыл бұрын
ሞኞች ሤቶች መጫወቻ የደብተራ
@marye_docho
@marye_docho Жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@solomon2729
@solomon2729 Жыл бұрын
ወንድሚ በጣም ነው ማመሰግንህ ጌታችን መድህኒታች ቸሩ መድሃኔ አለም ጸጋውን ያድልልን የዚህ ተጥቂ ብዝዎቻችን ነን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
እሰይ ክብር ለስሙ ልዑል እግዚአብሔር መልካምነትህን እይቶ ይህን ሁሉ ፀጋ ለሰጠህ የአባቶችህን ሀይማኖት ለማስከበር የምትጣጣር ፀጋህን የባረከልህ ውዱ ወንድማችን ልጃችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ በሞገስ ባርኮና ቀድሶ በቤቱ እንደዚሁ ያኑርህ መምህራችን በርታልን ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን
@Tegegen
@Tegegen Жыл бұрын
ለኔ ፈጠሪ መፍትሔ አጣ በዬ በስቃይ ስኖር ዛሬ በሽታዬን በአንተ ላይ ገልፆ አሰማኝ ለጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋናዬን አቀርባለው ጌታዬ ለአንተ ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ
@shesho4631
@shesho4631 19 күн бұрын
እግዛብሔር እረዥም እድሜን ይሰጥልን ወድም ይህሁሉ የኔነው አምላኬ ሆይ ከውሰጥህሊና ያውጣልኝ አተም ወድም በርታልን ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ታደ
@ታደ 11 ай бұрын
ወድማችን ቃል ሕይወትን ያሠማልን ወድማችን❤❤❤❤የተናገርገው ሁሉ ከኔጋ አለ😢ትምህርቱ ለኔ የሚነገረኝ መሠለኝ ሙሉ ለሙሉ😢😢😢😢😢😢
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።ያለብኝን ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ያንሳልኝ።
@Healstudio-e8j
@Healstudio-e8j 9 ай бұрын
ስለእነዚህ አይነት የእግዚአብሔር ምርጥ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን።
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን የነገው አባታችን እንኳን ደህና መጣህልን በርታልን። ወደ ማዳመጢ ልሄድ
@mahelet9539
@mahelet9539 11 ай бұрын
እግዚአበሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ። ብዙ ነገር ተምርቤሀለው ወንድሜ ተባረክ
@WossenAnileyKelkay-kb6ym
@WossenAnileyKelkay-kb6ym 10 ай бұрын
የሚደንቅ ትምህርት ነው ወንድማችን ዘሚካኤል ። እግዚአብሔር ይባርክህ
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 Жыл бұрын
❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንዲማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ❤በፀሎትህ አስበን ❤ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቧ ብለህ❤
@jebatashamba6261
@jebatashamba6261 Жыл бұрын
በጣም የገረመኝ የዚሕ ትምሕርት አላማ በሰውነት ላይ ብቻ ያተኮረ ለንስሀ የማያዘጋጅ ራስን ዝቅ አድርጎ ከእግዚአብሔር ጋር ስለመታረቅ የማያስተምር ውጤቱ ምድራዊ ነው የዚሕ ትምሕርት ፈልፋዮች ደግሞ የቤተክርስትያንን አስተምሮ አቃርነው ልጆቿን ለአጋንንት የሚሰጡ አጋንንት አናጋሪዎች ሰውን ሁሉ ልክፍተኛ የሚሉት የጠንቋዩ የግርማ ምልምሎች ናቸው ።
@semaetutube3678
@semaetutube3678 Жыл бұрын
ውጤቱማ ለቅዱስ ቁርባን ማብቃት ነው ያየነውን እንናገራለን ግን ምንድነው ማስረጃህ ?(ሽ)😢
@LidiaZappia-v8k
@LidiaZappia-v8k Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከኴህ ትክክል ነው ያልከው በብዛት እየተከሰተብን ነው ። ያቸከውን እመነትና የወይራ ዘይት እጠቀማለሁ ከክርሶትሰ ከመድሐኒያለም ጋር በመሰቀሉ ይገሰፅልን። በርተ ቶሎ ቶሎ ናልን በርታ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ። አሜን (3(❤❤❤
@tigistzewdu7499
@tigistzewdu7499 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ የኔ ህይወት ነው የተተረከው ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@maeza-cc6lu
@maeza-cc6lu Жыл бұрын
መምህር በኡንተ ቃለ ሕይወት ያስማልን ሙሉ ትምህርቱ እኔን ነዉ ይሚገልፅዉ 😢😢 ወለተ መዲህ ብላችሁ በፅሎት አስቡኝ😢
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሥብሺ
@Eyasu7708
@Eyasu7708 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ የእግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን አሜን አይነጥላን እስከመጨረሻው ያቃጥልልን ጌታ እየሱስ አሜን
@ኣኪየየድንግልማርያምልጅ
@ኣኪየየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
በጣይ ይምገርም ትምህርት ነው በእዉነት ቃለ ሂወት ያሳማልን ፁጉኡ ይብዛልህ😢😢❤❤
@tigestmoges7271
@tigestmoges7271 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞችን ፀጋውን ያብዛልህ በተለያዩ ሰውነት ክፍላችን ላይ ሲቀመጥ የሚያስትላቸውን ተጽእኖዎች እና መፍትሄዎችን ብትጨምርልን
@አቡዬአባቴ
@አቡዬአባቴ 11 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@TigistuAlemayehu
@TigistuAlemayehu Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የሚገርም ትምህርት ነው ያስተማርከን።የመምህር ግርማ ወንድሙ ፍሬ በጣም እናመሰግናለን።
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት የዘረዘርከዉ ሁሉ በኔላይ አለ😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
በዚሁ ዙሪያ ደግመህ ብታአስተምረን መልካም ነው ወንድማችን የሰው ልጅ ሕይወት ቀፎ ያደረገው ዓይነ ጥላ ነው
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
በእውነት አወ ተሠቃየን😢😢እርሱ ይዞን ነው እንጅ
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
የጸሎቱን አይነትም ብታስረዳን ማለት የምንዋጋበት
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው የሄ የኔ ኑሮ ነው ሁሉንም ነገር አባላሸብኝ ሰግዳት አና ጻሎት ሳቆም በስራ መክናት ዋንደሜ በጻሎት አሰባኝ ዋለት ዮሐንስ 😢😢
@MartaWanaw
@MartaWanaw 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን መህራችን ያገልጎሎት ዘመንወትን ይባርክልን
@efrataefi6866
@efrataefi6866 3 ай бұрын
Kala heywete yasmalne
@ሰላምበርሀሰላምሰላም
@ሰላምበርሀሰላምሰላም Жыл бұрын
ኣሜንኣሜን ኣሜን❤❤❤❤🙏ቃለ ህይዉት ያሰማልን🙏🙏❤❤❤💚💚💚💚💚
@GYr-bh8he
@GYr-bh8he 2 ай бұрын
አቤቱ ማረን ማረን😢😢😢😢 የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሄን እርኩስ መንፈስ ከኔ ከአፅያተኛዋ ልጅ ላይ አንሳልኝ በስመ ስላሴ ስም አሜን😢😢
@adeladel5396
@adeladel5396 Жыл бұрын
ቃላ ህይወት ያሰማልን ወንዲመችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremwolde2826
@meskeremwolde2826 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ለኛ የተሠወረውን ሚስጢር ሁሉ ገልፆልህ ሁላችንም ከዚህ እስራትና ስቃይ ወተን ማመሰገን ብቻ ያድርገው ህይወታችንን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 9 ай бұрын
መምህሮቻችን በርቱልን ባለማወቅ በብዙ ስቃይ ውስጥ ያለን ትውልድ አንቅታችሁናል ፈጣሪ ምን አድርጌው ነው እያልን ባለማወቅ አሁን እንድንበረታ ሆነናል ተባረክ ወንድም
@Hana-ib4in
@Hana-ib4in 8 ай бұрын
መምህር ሆይ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ተስፋ ቆርጨ ሁለንም ህይወቴ አመሰቃቅሎብኝ ስደት ላይ ነኝ ያለሁ እዛም ተከትሎኝ ሂዶ የሰወችን ልቦና ሁሉ አመረረብኘ እባክህ መምህር ሆየ ወለተ ማረያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ
@SmanesSmanes
@SmanesSmanes Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@yetwaleatalele5003
@yetwaleatalele5003 Жыл бұрын
የጎዴ ገብርኤል ስጦታ አንተን የሠሩ መምህራን ክብር ይገባቸዋል!!!
@Lizabellalulu-gq9jj
@Lizabellalulu-gq9jj Жыл бұрын
መንፈሥእርኩሥ ይልቀቅሸ ቲች ጌታን አክብሪ
@DemisGizaw
@DemisGizaw Жыл бұрын
❤ውስጤን እንድመረምር በግድ የገፋኝ አና ብዙ ነገርን ነቅሼ ያወጣሁበት ትምህርተ ምግብ ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን ,,
@هلا-ذ1ل2ذ
@هلا-ذ1ل2ذ 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ 😢
@MELAKUYURDAW
@MELAKUYURDAW Жыл бұрын
እኔማ በጣም ተጫወተብኝ ቢረፍድም ነቃው አምላክ ክብር ምስጋና ይግባውና እኔንም አይነ ጥላዬ ተገፍፎ እንዲወጣልኝ አጥብቄ እንድፀልይ እግዚአብሔር የፀሎትና የፀበል ፀገ የብዛልኝ
@endalebertaendu3966
@endalebertaendu3966 10 ай бұрын
እስኪ እባክህ ለኔም አማክረኝ ያለህበትን እግዚያብሄር ከፈቀደ ከአሁን በኋላ ነው የህይወቴ ፀሀይ ምትወጣው
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ቃል ህይወት ቃልሰናይ የሰመዐልና ክቡር ሓዉና አሜን አሜን አሜን 🌿💚🌿❤️🌿💛🌿
@salammosa1725
@salammosa1725 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስምዓልና😢❤❤❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአቢሄር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
@dessalegnabebe3554
@dessalegnabebe3554 Жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እውነት በሚገባን መንገድ ነው ያስተማርኸነ መድኃኒያለም ከሰው ልጅ ሁሉ እርኩስ መንፈስን ይንቀልልን.....
@TgTadesseAgonafer
@TgTadesseAgonafer 16 күн бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ይሄ የኔ ታሪክ ነው
@AmanuelTekie
@AmanuelTekie Жыл бұрын
ወንድማችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን እመቤቴ ድንግል ማርያምን ትጠብቅልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ::
@kasaneshemolla564
@kasaneshemolla564 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሄወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛለህ መምህራችን👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክለህ👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የይንዳዳችንን ሕይወት ነው ምታወራው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እኔማ እድሜዬን ነው ይቀለደብኝ እግዚአብሔር ይገስፀው ሰራለው የለውም ስንት አመት ሙሉ ይሰው ቤት እፍፍፍ
@DeginetDilase-fs6ry
@DeginetDilase-fs6ry 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TeameWeldegebriel-g5n
@TeameWeldegebriel-g5n Жыл бұрын
እናመሰግናለን አስተማርያችን ወደ ቸሩን ይምራን አሜን ኣሜን አሜን
@maralemazmeraw4837
@maralemazmeraw4837 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን በቤቱ ያፅናልን በጣም እናመሰግናለን በርታልን ❤❤❤❤
@TigistGelanaKunbi
@TigistGelanaKunbi 11 ай бұрын
ቃለ እይወትን ያሰማል መምህር እናመሰግናለን
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን እርኩስ መፈስን እግዚአብሔር ይገስፅልን አሜንንንንን😢
@tesfamesfin
@tesfamesfin Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእርግጥ መንፈሱ ከሌላው መንፈስ የሚለየው ክፉ ነው ተስፋ አይቆርጥም ይመላለሳል ግን እኛ ከበረታን ከፀለይን ከሰገድን ከተፀበልንና ህይወታችን ከእግዚአብሔር ጋር ከሆነ ሐይል የለውም ጊዜ ቢወስድም ይጠፋል ከራሴ ህይወት ነው የማካፍላችሁ በእምነታችሁ በርቱ
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Жыл бұрын
@beba2770
@beba2770 Жыл бұрын
Amen
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
በትክክል የኔ ነገር ነው የመሰለኝ ጠዋት ጠዋት ውጊያው በጣም ከባድ ነው ማዛጋት በተለይ ቁሜ መፀለይ አልችልም ቁጭ ብዬ በትግል እጨርሳለሁ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳኝ
@tizitatsehay
@tizitatsehay Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አንተ የተናገርከው በሙሉ እኔጋ አሉ ስለተማርኩ አመሰግናለሁ እንዲሁም አንተን ያሳወቅን አምላክ ግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ በሁሉ ነገር በትምህርት በስራ በማገኘው ገንዘብ ሁሉ ነገር ዝግ ነው ንዕኒ ተስፋ አልቆርጥ ብዬ በድንግል ማርያም ስም ሁልጊዜ ስግደቴን እቀጥላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በኋላ 🎉🎉
@Sinako-el1wt
@Sinako-el1wt Жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማል መጠረሻችን ያሳምርልን😢
@meieymelese5697
@meieymelese5697 10 ай бұрын
በፃለታቹህ አስቡኚ
@meieymelese5697
@meieymelese5697 10 ай бұрын
እኔ በጣም ነው ጥርሴን የማቀጫቅጫው
@meieymelese5697
@meieymelese5697 10 ай бұрын
ወንድሜ እኔ ሁሊም አይኒ ቀይ ነው የሚሆነው ቀኚ አይኒ
@medhanitkotu8473
@medhanitkotu8473 Жыл бұрын
እርሶን የመስለ መምህር ልጅ ስለስጠን እ/ ር ይመስገን
@AlemESHEteE
@AlemESHEteE Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት የኔ ታሪክ ነው እኮ የሚመስለው 🌹🌹🌹🌹🌹👏እግዚአብሔር ይስጥልን
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ Жыл бұрын
😢😢 ምንላርግ ሰማእቱን በጣም እወደዋለሁ በለተቀኑ በስደት ሆኜም ሳስብ ፍቅሩን አለቅሳለሁ መዝሙሩን እሰማለሁ እዘምራለሁ ብቻ ቀኑ ደስስ ብሎኝ ይውልነበረ ከልጆነት ጀምሬ ይኤን አልሽ አትበሉኝ እና ድምጽ ተሰጥኦ አለኝ እና መዝሙር በጣም እቾላለሁ እዘምራለሁ ዜማግጥም ለመያዝ ቅርብ ነኝ እናቴ በድሞጼ ምርጥ ሙዚቀኛ ትሆኛለሽ ትለኛለች እኔ አልሆንም ዘማሪ መሆን ነው የምፈሎገው እልነበረ አሁን ግን ልክ እኖዳልኸው መጨነቅ በተለይ በሰንበት ቀን እና በቅዱሳን በአላት በጣም ይደብረኛል ያስጠላኛል በቃ አስባለሁ ለምን እንደዚህእሆናለሁ እልና እጨነቃለሁ😢 ስብከት መዝሙር እርግፍ አድርጌ ሙዚቃ ብቻ መሳቂያ ነገር ነው የምፈልገው እና ይኤን ስብከት ስሰማ 😢አዘንኩኝ መፍትሄው በፊት እጸልይ ስሰግድ ለሊቱ ሰይጣን በእቅልፍ በጣም ይፈታተነኝ ነበረ ይሳለቅብኝ ነበረ አሁን ጸሎቱም ሶሙም ሲቀር ጭቀት 😢ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መልሰኝ እያልኩ እያለቀስኩኝ ነው😢
@titiberihu
@titiberihu Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@TigstBrhan-uh1ck
@TigstBrhan-uh1ck 8 ай бұрын
ምምህር ሆይ ቃለሂወትን ያሰማን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tadaltadal
@tadaltadal Жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን።የድሜ ዘመንህን ያርዝምልን።
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ያልካቸው ምልክቶች እዳለ ሁላችንም ላይ አሉ እግዚአብሄር በምረቱ ይማረን
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 Жыл бұрын
❤❤❤ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነገርከን ተመስገን እውቀትህን ያብዛልክ
@alamark1631
@alamark1631 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@alemayehusolomon6947
@alemayehusolomon6947 Жыл бұрын
ስለ መናፍስት አሰራራ የተረዳህ ነህ ጠንካራም ነህ በርታ ::
@anashorani89
@anashorani89 9 ай бұрын
Amen kali hiwot yasemalin mamhirachin
@viptariku9098
@viptariku9098 Жыл бұрын
እንደ አንተ ያሉ ወንድሞችን ያብዛልን!
@tesfaneshyohannis4871
@tesfaneshyohannis4871 Жыл бұрын
የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚያብሔር ልጅ ተገለጠ ተብሎ እንደተፃፈ በእየሱስ ሰም የአይነጥላ፣የድግምት፡የመዋርት፣የመተት፣የጥንቆላ፣የአስማት፣የውቃቢ፣የአውሊያ፣የጨሌ ፣የአተቴ በአጠቃላይ የአጋንንት የፈረሰ ይሁን። አሜን ወንድሜ አንተም ጌታ እየሱስን እንደ ግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበል። መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠ ስም የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ነው ።ማንም ማዳን አይችልም። እውነት፣ሕይወት መንገድ ጌታ እየሱስ ብቻና ብቻ ነው። ጌታ ይርዳህ ወንድሜ
@misganabere6115
@misganabere6115 Жыл бұрын
አይነጥላህ ይጥፋልህ እንደው ስብከት አጥተህ ነው ስለአይነጥላ አይነት የምትዘረዝረው ለመሆኑ ከየትኛው የቤተክርስቲያን ትምህርት ነው ያገኘኸው ለምን ስለእግዚአብሔር አትሰብክም የምዕመኑን ልብ ባልሆነ መንገድ ከምታምታታ ለምትጠቅሰው ሐሳብ መረጃ እንኳን አታቀርብም ተመለስ ንስሀ ግባ ስለክርስቶስ አስተምር በክርስቶስ ላመነ አይነጥላ ጥላ ወጊ በለው አይሰራም እኔ የምመክርህ ስብከትህን ቀይር ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት ትምህርቷ ተምሮ አያልቅም በተለይም መሰረታዊ ትምህርቶችን ለምዕመናን ብታደርስ ለምሳሌ ምስጥራተ ቤተክርስቲያን:ነገረ ክርስቶስ:ነገረ ማርያም:ነገረ ቅዱሳን:ስለ ቅዳሴ ማስተማር ሲገባህ ጨሌ አይነጥላ እያልክ የሰይጣን ባህሪ ስትዘረዝር ትውላለህ ተመለስ ተመለስ ዲያቆን የሚል መዓረግ ይዘህ እንደው ስለሰይጣን ባህሪ ታወራለህ የት አገኘኸው ምን መረጃ አለህ ከዚህ ይልቅ አቅሙና እውቀቱ ካለህ ከላይ የነገርኩህን አስተምር
@frehiwotarega6301
@frehiwotarega6301 11 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኑርልን አምላክ ይጠብቅህ
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 Жыл бұрын
ሁሉም ያልካቸው ምልክቶች ትክክል ነው ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@MogesAgegnew
@MogesAgegnew Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላካችን እንደዚ አስተማሪ መካሪ ገሳጭ አያሳጣን አሜን🙏🙏🙏
@Sara-mq6zh
@Sara-mq6zh Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንዲማችን ፀጋውን ያብዛልህ ውንዲማችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@HahahqHahahqhqhhahah
@HahahqHahahqhqhhahah Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nasenetmehari1723
@nasenetmehari1723 Жыл бұрын
Amen (3) qale hewot yasmalin memher Egziabher yebarkh betam negn yetmarkut
@ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
@ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@yttyiuy9336
@yttyiuy9336 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ ቃለህይዎትን ያሰማልን በውነቱ ከዚህበላይ አብዝቶ እውቀቱን ይስጥህ ቸሩ መድኃኔ ዓለም እኔእማ ሙየየን ስለፋ ስደክም ውየ አዳሬንም ሲደክመኝ አድርና ጥዋት ለመነሳት ድቅቅ እላለሁ ባለችኝ ትርፍ ስአት መጽሐፍ ቅዱስ ሳጠና ያቀላፋኛል ይዠውም እተኛነበር አሁንማ ቀዝቃዛ ውሃ ቢቸግረኝ በመርጫ ነገር እየረጨሁ እፊቴላይ አፀናለሁ ስልኩን ሳነሳ እቅልፍ ይጠፋል መጽሐፉን ስነብ አይኔ በቅልፍ ይዘጋል😢😢😢😢😢
@BiniFikadu-jt2tk
@BiniFikadu-jt2tk Жыл бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማል እግዚአብሔር አምላክ ።ጸጋውን ያብዛልህ ያገልሎት እድሜህን ይባርክልህ አሜን
@YohannesDegife
@YohannesDegife Жыл бұрын
ቃለሕይዎት ያሰማልን ግሩም ነው ሕይዎታችንን ለዘመናት ያመሰቃቀለውን ክፉ መንፈስ የሰማይ አሜላክ ከውስጣችን እንድነቅልልን መልካም ፈቃዱ ይሁንልን ።
@siikosilo
@siikosilo Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እግዜሀቤር ይጨምርልህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@feqrtemarymi9021
@feqrtemarymi9021 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalwotin Yasamalin Bhunati Wadmachin❤❤❤🙏🙏🙏
@faresfares4573
@faresfares4573 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማቺን ፀገውን ያብዛልህ በፀሎታቺሁ አስቡኚ ወለተ ማርያም ብላቺሁ
@haileeyesus1083
@haileeyesus1083 Жыл бұрын
God bless for your explanation....
@haregalemayehu8972
@haregalemayehu8972 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሒር ይባርክህ
@Moyacrochet27
@Moyacrochet27 Жыл бұрын
Kalhiwot yasemalen egziabher yibarkih abzito❤❤❤
@MoMo-i6s3h
@MoMo-i6s3h Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏በፀሎትህ አስበኝ❤❤ወለተ ሠንበት ብለህ ከነቤተሠቤ ❤❤ሠላም ለሀገሬም❤ያገልግሎት ዘመንህንም ያርዝምልህ❤መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን❤🙏🙏
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን እኔ ፀሎት ስቆም እንቅልፍ ያስቸግርኛል አንዳንዴ የፀሎት ውሀ አይኔላይ አደርጋለው ያለሁት ዱባይ ነው የወይራዘይት አለ እምነት የለኝም
@girumbekele304
@girumbekele304 Жыл бұрын
ሳታንዛዛ ነገር ሳትደጋግም … ፍሬ ፍሬዋን የምትናገር የምታስተምር ልጅ ነህ ። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ።
@belayneshseyoum3745
@belayneshseyoum3745 Жыл бұрын
ወንድማችን እድሚ ይስጥልን ቃለወት ያስማልን. 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍
@mihretsalhe5542
@mihretsalhe5542 Жыл бұрын
Egzihabhair yesetki wendme🙏🙏🙏
@YergeduAbye-gm8jq
@YergeduAbye-gm8jq Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ERMY-1972
@ERMY-1972 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በፀጋ በጤና ያኑርልን።እውተኛ አስተማሪችን።
@genetgeni-bh9ti
@genetgeni-bh9ti Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድምን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን ስለ አይነ ጥላ ያስተማሩንን የብዙ ሰወች ጥያቄ ና ችግር ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኔም ከዚ ችግር እድን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳኝ!
@addisbuta4489
@addisbuta4489 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@JinnuAbajalew-s2m
@JinnuAbajalew-s2m Жыл бұрын
ቃለሂወት የሰማልን አይነጥላ አለብኝ የሚል አመለካከት አለኝ ቤተክርስቲያን ተቀብዬ ቅዳሴ እዳልከታተል ወደሌላ ይወሰደኛል የምፈልገውን እለደርግ ያስቀይሰኛል ሃሣቤን እዳልገልጥ አደበቴ ያስረኛል የበታችነት ስሜት ለመናገር መፍራት የተናገርኩት እዉነት ሁኖ እያለ ተቀባይነት አዳይኖረዉ ማድረግ ብቻ በጣም በዙነገረ አለብኝ መፍትሄ በማጣት አለሁ ለሰወች ጭምር አወራለዉ መፍትሔው ይህነዉ የሚል አላገኘሁም
@SalamSalama-kn9qo
@SalamSalama-kn9qo Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዛብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ይሄሁሉ ከኔላይ ሂወት ነው ያለው እና ውለተ ስላሴ እያላቹሁ በፀሎታቹ ኣስቡኝ
@LegesseZewdie-o1v
@LegesseZewdie-o1v 8 ай бұрын
kale hiwot yasemalin wondimachin.
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Жыл бұрын
♥️ kidus Egzeabehare yemasgan!!!♥️ Batam gabez neh setabrara!🥰 thank you!!😊
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን በእዉነት የተግባር ሰው ያድረገኝ ያድርገን እናመሰግናለን አኔማ ተጫወተብኝ ወለተ ሥላሤ ብለህ በፁለትህ አሰበኝ እረ ለመቀጥቀጥም አረቤት ስነሆን ክፈል የለለበት እየገጠመኝ ተቸግራለሁ እኔ ላንተ እንኳን በረከት እልካለሁ ብዩ ቁጥረህን ተቀብዩ እስካሆን አመት ሀንኝ አላኩልህም ጌታ ይፈታኝ ዘንደ በፀለት አስቡኝ አመቤቴ ሀይ እስራቴን ፍች😢
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Жыл бұрын
Ayzosh Ehite
@liya7235
@liya7235 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
የሂወትህን ጉዞ የሚቀይር  አስገራሚ ታሪክ
14:38
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 42 М.
አምስቱ የመዳን መንገዶች! መፈወስ የምትፈልጉ ሰዎች እነዚህን አምስቱን ነገሮች አድርጉ!
22:21
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 517 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН