የሟች ትንሽ እህትና አባቷ ጋረ የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 14,668

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 344
@نبتبقنلس
@نبتبقنلس 2 ай бұрын
ያአለህ አለህ ሰቢር ይሲጠቹሁ እሲወንም አለህ ያጄነት ያዲራገት አለህን ወጥቶ ከመቅራት ይሰዉራን
@MedenaEnderes
@MedenaEnderes 2 ай бұрын
ግን ሀቂቃ አሁንምንም ተባለምንም ለሷየሚጠቅማት ነገርየለም ሁላቺሁም ለራሳቺሁ ተጠቃቀሙበት አላህ ይረህማት ለሷ እኛንም አላህ ይጠብቀን በሰላም ላገራቺን ያብቃን
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 2 ай бұрын
አሚንንንእህቴ❤
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 2 ай бұрын
አሚንንንን ያረብብብ
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g 2 ай бұрын
አሚን
@zemzem-oj5mb
@zemzem-oj5mb 2 ай бұрын
አሚን
@Nesihanesi
@Nesihanesi 2 ай бұрын
ለሳ ብይጠቅማትም. ለሌሎቹ ትምህርት ይሆናል
@Vip-i2f
@Vip-i2f 2 ай бұрын
የተደበቀ.ነገርአለ.ከቤተሰብ
@aberashigeletu1826
@aberashigeletu1826 2 ай бұрын
ልክ ነህ አንተ ወላሂ ሙቤ የሚያግዝህ ሰዉ ቢኖር ጥሩ ነዉ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 ай бұрын
ይብላኝ እሶ ወታ ለቀረች😢😢😢😢
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 2 ай бұрын
በጣም የኛ ነገር ያሳዝናል 😢😢😢😢😢
@selihatseli9043
@selihatseli9043 2 ай бұрын
እህህህህህህህ ያአላህ
@MedenaEnderes
@MedenaEnderes 2 ай бұрын
انا لله وانا اليه راجعون እደ እዉነት ቤተሰቦቿ ናቸዉ የአሏህ ለሷ አሏህ ይዘንላት ያረቢ ልብነዉ የሚነካዉ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
በሚድያ ሁሉን ያወራችሁ ቤተሰብን ደላላወቹ ያስፈራሯቸዉነዉ
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 ай бұрын
እውነት እህት ነሽ? እንዴትልብሽ ጨከነ ይችን የመሰለች እህት ሞታብሽ እንዲህ ዘና ብለሽ የምታወሪው ምን አይነት ጨካኝ ነሽ እውነት እህትዋ ነሽ
@ShadaHasan-ci2zc
@ShadaHasan-ci2zc 2 ай бұрын
ሙቤ አንተ በጣም ነዉ እምናመሠግነዉ ኑርልን አንተ ትክክል ነህ ለልጅቹ አላህ ይዘንላት እነሡ ተቀብለውባታል
@VdCv-fg8xn
@VdCv-fg8xn 2 ай бұрын
እህ ይሄን ሚዲያ ሀቂቃ ሥጠላዉ በምክኒያት ነዉ ንዝንዝ ብቻ መጨረሻላይ ሀቁ አይወጣ እሥከ ሣምት ቱቱቱቱቱቱቱ ብለዉ ደግሞ ወደሌላዉ ጉዲ ደግሞ እደ ኢትዮ ኢባሢ መጥፎ አለደ ሥት አድርገዉኛል አልሀምዱሊላህ ሁሉም አልፎ አሁን እደናት የሆነች መዳም ሥወዳት ወላሂ ለአዚም አልሙሂም ሀቅ ከአላህ ነዉ እሧም ሞተች አለመታደላችን
@abcabc1705
@abcabc1705 2 ай бұрын
ሚድያውን የምትጠይው ምንም ሥላልደረሰብሽ ነው አንችም ይሄ እጣ ቢደርስሽ ወዴዚህ ሚድያ ትደውያለሽ ሥላልቼገረሽ ነው።ደሞ ለሞተችው ሀቁን ሊያወጣ ነው ሀቅ ይመራል ቢመርሽም ዋጭው
@VdCv-fg8xn
@VdCv-fg8xn 2 ай бұрын
@@abcabc1705 እኔ ነኚ የማቀዉ ጆርዳን ላ ለአድ አመት በሥቃኚ ያሣለፍኩትን ሥራም አናሥገባሺ ወደ ሀገርሺም አንልክሺ ብለዉ አድ አመት ሢሞላኚ አማራጭ ሣጣ በሆነ አጋጣሚ ከ ቢሮወቸ ጠፍቸ እየሠራሁ ነዉ 5 አመቴ አልሀምዱሊላህ ሁሉ ተቀይሮ ምንም ሥላልደረሠብሺ ላላችሁት ብፈልግም በሚዲያ ቻሥ የለኚም ነበር የሁሉ አሥተናባሪ ረቡል ኢዛ ነዉ የደረሠልኚ ቁርአን አኽትሜ ኪታቦችን ቀርቸ አሁን ሂፍዝ ጨርሻለሁ የጀመርኩት እሥር ቤት ሁኘ አልሀምዱሊላህ
@VdCv-fg8xn
@VdCv-fg8xn 2 ай бұрын
@@abcabc1705 አላህ በጀነት ያበሺራት ልጂቱን መቸ ነዉ ሥደት በቃ የምንባለዉ ነሥሩን አላህ ያዉርድልን
@VdCv-fg8xn
@VdCv-fg8xn 2 ай бұрын
@@abcabc1705 ቢመርሺም ዋጭዉ በዱኒያም ላይወጣ ይችላል ቢወጣም ባይወጣም አላህ አይረሣዉ ከባኢር ወጀል መሆኑን ደግሞ ሀቁ ቢወጣላት እኔ ደሥ ይለኛል ምናድርጋኛለች ሣያት እጂ አላቃት የኔ ቆጆ ኧረ ማሠቢያ እደት ነዉ ጠማማ
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 2 ай бұрын
እህቴ ሚዲያማ በጣም ትልቅ ጥቅም አለው
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
አባቷላይና ከእቷ ፊት ብዙነገርነዉ ያነበብኩት ወረቢ ደላላወቹ አፍናችሁ አስፈራርታችሁ አድቀን በልጆቻችሁ በራሳችሁ የሷ ደም ይፈርዳል😢😢😢😢😢
@abcabc1705
@abcabc1705 2 ай бұрын
ቤተሠቦቿም እጃቼው ያለበት ይመሥላል የመርፊ ቀዳዳ የተቀነጠሰባቼውም አይመሥል አትሻብኝ ጌታየ መድና እራሷ እየደበቀች ነው እንድህም አይነት ቤተሠብ አለ ለካ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 2 ай бұрын
በገንዘብ ትደልለው ነው እመኝኝ ያሳዝናል 😭😭😭💔💔
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
😢
@nejatali7088
@nejatali7088 2 ай бұрын
Allah fit zemedocha min yilu yihon.
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው አረብ ለገደላት እንዴት ነው እህትና አባቷ እጅ ያለበት።
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 2 ай бұрын
እረ አባት እደት ይጨክናል ኡፉ ይልቁሥ አላህ ያጋልጣቼዉ ወጀለኞቹን
@samsunglaxymobile2182
@samsunglaxymobile2182 2 ай бұрын
ቤተሠቦቿም በገዘብተታለውእዳይሆን እህትየዋሥታወራአልተመቸኝም የተመከረችትመሥላለች ሚሥኪን እሷወታቀረችየኔእህት
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 2 ай бұрын
አወ ልጂቱመናገርአልፋለገቺም😢😢😢😢
@zehraissa5162
@zehraissa5162 2 ай бұрын
የኔ ከርታታ ሚንም አይ ጠቅማትም አለህ ያ ጄነት ይበለት የስደት ዉጤት እሄ ነዉ አለህ ይጣብቀን ዉዶቼ
@izone-xm8ry
@izone-xm8ry 2 ай бұрын
አላህይዘንላት፡ታሳዝነለችየሞተችው፡ሁሉምቀለዱ፡የፊቱን፡ፎቶ፡ለምን፡አሁን፡አወጡት
@Naima-or6qc
@Naima-or6qc 2 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ቤተሰብ እዬተደራደሩ ነዉ የማይረቡ ሌሎቹስ እሺ እህቷ እንዴት አስቻላት
@MehbubaAwol
@MehbubaAwol 2 ай бұрын
የሰለቸን ነገር ከሞተች በኃላ እዬዬ ደላሎች ግን አላህ ያሳያቸው አላህ ይፍረድባቸው ተደውሎ ችግር ሲነገራቸው አመነጫጭቀው አርፋቹ ስሩ ለመስራት ነው የመጣቹ የሚሉ አረብ አጠገብ የሚደበድቡ አላህ ይፍረድባቸው
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እደወጣቺቀረቺየኔከርታታ እሷተጎዳቺ ቤተሰቦቿሰዉ አደሉም 😢😢😢በብርተታለዋል እሷተጎቺ የኔቆጆ አላህየመጨረሻየንአደራ😢😢😢😢😭😭😭😭
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 2 ай бұрын
ኢናሊሏሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኦን ወሏህ የሞተ ተጎዳ ግን የፎቶው ጉዳይ ያጠታጥራል ምክንያቱም ፎቶው ቅንብር ይመስላል ግን ቤተሰቦቿ አላዘኑም የሚሉትን ኮመት አቁሙ ሀዘኑ በቁማቸው ነው የደረቁት እኔም ደርሶብኝ ስላየሁ እኔም አብስቴ በስደት ሆኔ ሞቶብኝ በወሩ ሀገር ገብቸ ደርቄ ነው የቀረሁት ብቻ ወሏሁ አለምም
@AszZsa-ss4qe
@AszZsa-ss4qe 2 ай бұрын
አላህ ይራሀማት. ዘመድ ናቸዉ. በደሟ ቀለዱ. ከባድነዉ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
አባቷና አጎቷ አይረቡም ሀቁን ተጋፍጠዉ ቢሞቱስ😢አላህ ሀቋን ያዉጣላትበስ
@ሲዳማ
@ሲዳማ 2 ай бұрын
የገጠር ስው ለዚህ ነገር አይችሉም አይፍረድም
@semirakemal3483
@semirakemal3483 2 ай бұрын
አትፍረጂ😢😢
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
@@semirakemal3483 እሽ ሰሞ ልክነሽ
@aberashigeletu1826
@aberashigeletu1826 2 ай бұрын
አባትና እህት በጣም ፈርተዋል ግን ሳያቸዉ ምንም የሞተባቸዉ አይመስሉም ሀቁን ማዉጣት ከብዶቸዋል
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
እኔ ግራ የገባኝ ልጅቱ ተገላ ያለች ለምድነዉ ሚሸፍኑት ለምድነዉ ማይከሷት ደላላዋ ከታወቀች ለምንድነዉ የማይከሰሱት 💔😭😭😭
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 2 ай бұрын
የኔ ተከራታች እህቴ ያማል ው እንዴት ለራሳቸው ልጅ መስዋት አለመሆን ያማል ብቻ ነፍሳ በገነት ያኑራት አራብ አገር እንደሻማ ቀልጠን አማማታችን እንካን እንዲህ ሲሆን ያማል
@fatme990F
@fatme990F 2 ай бұрын
አይመስልም መተዋት ነዉ😊😊😊😊
@ኢንሻአላህአላህያለሙይሆና
@ኢንሻአላህአላህያለሙይሆና 2 ай бұрын
ሙቤ አላህ ከክፋነገር ይጠብቅህ ያረቢ ለሰወች ስቃይብለህ ብዙለፋህ ያረብ
@ሳሪ-ዀ3ዠ
@ሳሪ-ዀ3ዠ 2 ай бұрын
ቤተሰቦቻ በብር ታፍነዋል
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
ሚድያ ሀይል እዳለዉ ያቃሉ ደላላወቹ ሙቤ ለዛነዉ ቤተሰብን ያፈኖቸዉ😅😢ቤተሰቦቿ የገዳይ ተባባሪናቸዉራሱ
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
😂
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
ቱ ምን አስፈራቸው
@HalewiyaIbrahim
@HalewiyaIbrahim 2 ай бұрын
ልጅቱ ያኛ ሱፈር ናች በከል አለቃትም ጊን ሚያቃት ጆርዳን ኢንዳሳራች ናው ያናጋሩኝ። አለህ ሃቁን ያውጣው ብቻ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 ай бұрын
ደሚርኝማ 🎉
@HalewiyaIbrahim
@HalewiyaIbrahim 2 ай бұрын
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ሚን
@asqw6481
@asqw6481 2 ай бұрын
ስልጤ ናት
@HalewiyaIbrahim
@HalewiyaIbrahim 2 ай бұрын
@@asqw6481 ለእ ሃዲያ ናት
@shftensofia6832
@shftensofia6832 2 ай бұрын
በሀዲያ ዞን በሌሳ
@zeinabjamal8108
@zeinabjamal8108 2 ай бұрын
አባትዩው እራሱ ያዘነ አይመስልም ወይ ጉድ
@samsunglaxymobile2182
@samsunglaxymobile2182 2 ай бұрын
ያአላህ ምድነውያሥፈራውልጂተቀዣቀዣ ልጂቱንአላህየጀነትይበላት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ🎉
@ekoniya
@ekoniya 2 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በአሁን ሰአት ለሷ ምንም የሚጠቅም ነገር የለም በሂውት እዳለች ነበር😢
@zehraissa5162
@zehraissa5162 2 ай бұрын
ፊትዋ እኮ አብጦወል ማድያት አይደለም የኔ እናት አለህ ሀቅሺን እቀበልልሽ በረህመት አይኑ ይቃበሊሽ😔
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
ለሟችቱ አላህ ይራህማት ቤተሰቦቹ ፈርተዋል ደላላዋ ባለገዘብናት ቤተሰብ ጥቃት እዳይደርስባቸዉ ፈርተዋል😢😢😢😢
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 ай бұрын
ይሆና ቤተሰብ የራሳቸን ጥንቃቄ ያድርጉ
@asqw6481
@asqw6481 2 ай бұрын
ምንም አታመጣም
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
@@asqw6481 እሷ ባለግዜናት ግዜ አስቷት ባለገዘብናት እነይህኞቹ እደኔ ቤተሰብ ደሀወችናቸዉ ስለዚህ በአሁኑ ዘበን ኪስሽ ከሞላ ሁሉንማረግ ትችላለይ ለዛነዉ አባቷ አገቱን የደፋዉ እጅማ ወላሂ የልጁገዳይ አዷ እሷ ደሆነች ያወቀ ሊሸፍን አይሞክርም
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 2 ай бұрын
ያልፍልኛልብላየነከርታታአላህይዘንልሽ
@ዘይነብወሎዘይነብወሎ
@ዘይነብወሎዘይነብወሎ 2 ай бұрын
አሰሪዋ እራሱ ሙቤ ሲናግራት አይኗ እድጠፋ መካ ህጂ ዱአረጋለሁ ያለችው አይኗኗ ደብድባ ነው ለካ አላህ ይረህማት
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 2 ай бұрын
ምን አስቦ ነዉ ጠዋት አጎቷ ነኝ ፎቶዉን ያገኘሁት ብሎ ነበር አሁን የጎረበት ልጅ ነዉ ቤተሰቦቿ ችግር አለባቸዉ
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 2 ай бұрын
ይህ የድብደባ እንጂ የሌላ አይደለም ያስታውቃል ።
@Ethio-ms4ix
@Ethio-ms4ix 2 ай бұрын
ያአላህ ከድህ አይነት ሙሲባ አንተ ጠብቀን ሀቂቃ ዘመዳሞች ከሆኑ ችግር ነው ተያይዞ ማለቅ ኡፍፍፍፍ ለሟች አላህ ይርሃማት ሳትሞት ነበር እንድህ መጮህ አይይይይይ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 ай бұрын
ሙቤተረጋጋልጁን በቂም እህትየዋን እዳይጎዳት 😮 ሀቁን አላህ ይወቅ በጣም ዝብርቅርቅ ያለነው
@Yokiludhbjbb
@Yokiludhbjbb Ай бұрын
የተደበቀ ነገር አለ ከቤተሰብ
@youtube4525
@youtube4525 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭ያማል ወላሂ
@Seada-lx3td
@Seada-lx3td 2 ай бұрын
የሱወገን ትመስላለች እህቶማጉድጉድ
@مريمابراهيم-ك9ظ
@مريمابراهيم-ك9ظ 2 ай бұрын
ዝበይ ክፍታዝ ለህቅ ዝቅ ማለት የለብንም አመዳም ነሽ
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 2 ай бұрын
የልጅቷ የድሮ ተርኳ ምን ያደርጋል አሁን እኮ በምን እዛ ቤት በምን ምክንያት እንደሞተች ማስመርመር ነው የለበቹ ምን አይነት ድንዙዙ ቤተሰብ ነው የልጅቷ ሀቅ እንድወጣ አልፈለጉም ለምን የ ኢትዮጵያ ደላላ እኮ የሟች አክስት ነት ለዛ የች አንዴ ሞታለች ብለው አክስትየውን ከጥያቄ ለመዳን ነው ወገን ለሟች እንቁም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HayaatGena
@HayaatGena 2 ай бұрын
አረ አይደለም ወላሂ ተደብድቦ ነዉ ያስታውቃል እኮ
@abiegigu
@abiegigu 2 ай бұрын
ሀድዬች ከሆኑ ከባድ ናቸው በውሸት ቁርአን ይዘው የሚምሉ ሰዎች ናቸው ሞች ግን ታሳዝናለች
@alainvista9661
@alainvista9661 2 ай бұрын
መቤ አላህ ይጠቢቀ ሰላያ አላህ ጂነት ይወፊቀቲ 😥😥😥😭😭😥😥
@aberashigeletu1826
@aberashigeletu1826 2 ай бұрын
አንችንም አግተዉ ነዉዴ እዉነታዉን ለማዉጣት የፈራሽዉ እያስፈራሩሽ ነዉ ወይስ ምን አልገባኝም
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 2 ай бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ሙቤ ሀቋን አላህ ያውጣልን
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወይና ኢላሂ እራጁኡ አላህ ይዘንላት ቤተሠቦቸዋም አላህ ሶብር ይሥጣቸዉ😢 ፊተዋ ግን ያለቀሰችበት ይመሥላል ወላሆ አለም
@fatme990F
@fatme990F 2 ай бұрын
ወላሂ ሙቢ እዳወጣ ልጂቷ
@AskaleRegassa
@AskaleRegassa 6 күн бұрын
😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 ай бұрын
አለህ ዎቶ ከማቅራት ይጠብቃን ቅማሞችየ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉
@HlmaHssen
@HlmaHssen 2 ай бұрын
በተሰቦቾ በ ብር ተገዝተዋል❤
@FoxiyaAderisa
@FoxiyaAderisa 2 ай бұрын
አላህዪራህማት
@ejigayehuYimer-st7pq
@ejigayehuYimer-st7pq 2 ай бұрын
ብር ተቀብለዉ አዳይሆን
@TeyeFuad
@TeyeFuad 2 ай бұрын
Alahe yefrjachu yarbi ❤alahe yerahemat
@samsungsa7696
@samsungsa7696 2 ай бұрын
በጣምፍርተዋል
@JdJg-d6p
@JdJg-d6p 2 ай бұрын
ኧረኔንም አውጡኝ ሳውድነኝ
@m..m.d-mu9kz
@m..m.d-mu9kz 2 ай бұрын
❤❤❤
@KHADIJA-sd9rg
@KHADIJA-sd9rg 2 ай бұрын
የኔ ከርታታ አላህ ይዘንልሽ😢😢😢😢😢
@NejatSultan-fd5rc
@NejatSultan-fd5rc 2 ай бұрын
ኢናልለህ ዎእና ኢለህ ራጁሁን ያራብ መጫራሽችኒን አሰሚርልን😢😢😢😢
@m..m.d-mu9kz
@m..m.d-mu9kz 2 ай бұрын
@صبيعوف-ج9ط
@صبيعوف-ج9ط 2 ай бұрын
አላህ ይራህማትእህታችን
@አላሁመእንሱርና
@አላሁመእንሱርና 2 ай бұрын
11111 ኧረ በጣም ያስታውቃል የድብደባ መሆኑ አላህ ይማራት ሐማንኛውም
@Vip-i2f
@Vip-i2f 2 ай бұрын
እየዋሸይነው
@aberashigeletu1826
@aberashigeletu1826 2 ай бұрын
ልክ ነህ ሙቤ
@m..m.d-mu9kz
@m..m.d-mu9kz 2 ай бұрын
ኢህ፣ሰዌ፣ሚንሚ፣አስተየት፣አትቀበሉቱ፣ብር፣በልቶ፣ነዉ
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 2 ай бұрын
አሏህ ይርሀማት የኔከርታታ 😢😢😢ማፊ ፋይዳ አሁን
@simbo8917
@simbo8917 2 ай бұрын
ኢናሊላሂ ዋኢናኢላይሂ ራጅኡን አላህ ይጃናት ይባላት
@KonjitBekele-r5q
@KonjitBekele-r5q 2 ай бұрын
Inde gedayi shimgilinale indeed Ara mbe lelelich
@mekyamekya
@mekyamekya 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 የኔ አባት😢😢😢😢
@ZeburaGashew
@ZeburaGashew 15 күн бұрын
ያረብ
@Seada-lx3td
@Seada-lx3td 2 ай бұрын
እየተመካከሩነው እሚያወሩት ሲጀመር
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 2 ай бұрын
አዎ ብቻ የሆነ የተምታታ ነገር አለ ግን ልጅቷ በጠዋት ቀረች አላህ ይዘንላት
@VdCv-fg8xn
@VdCv-fg8xn 2 ай бұрын
መድና አታቁሥይ እእእ አትበይ እኚክ አለ ያገሬ ሠዉ አዉቃ ነዉ
@m..m.d-mu9kz
@m..m.d-mu9kz 2 ай бұрын
አዉ
@weto3354
@weto3354 2 ай бұрын
ደማ ይፈረዳቸው ሰከሩ ሰከሩ ኮፈርና የሚሰክረው ሙስና like ፈትላት እነዛ ደግሞ ከአዛቦቹ ያርጋቸው ያሉት
@hawahawa77
@hawahawa77 2 ай бұрын
የዱባይደላሎችሁሉምየተረገሙናቸውወላሂ
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g 2 ай бұрын
ምጅምሪያ ነበር መረባረብ ወላሂ አላህ ይህራማት በተሰቦቻም ከደላላወቸ ጋር እጃቸዉ አለበት መሰለኝ በዉነት
@omibrahim566
@omibrahim566 2 ай бұрын
2
@omibrahim566
@omibrahim566 2 ай бұрын
2
@amam-mf5rz
@amam-mf5rz 2 ай бұрын
አላህ የጀነት ይበላት
@WadiNoor-bl5xr
@WadiNoor-bl5xr 2 ай бұрын
ቁጥሩን የሚያይ ሹክ በሉይ የሙቤን በአላህ
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 2 ай бұрын
እየዋሹ ነዉ
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 2 ай бұрын
ሚሰኪንአላህይዘንላትለሷ😢😢😢😢
@MOahmmedAmin-n6p
@MOahmmedAmin-n6p 2 ай бұрын
2 ሳስበዉ ቤተሰብ ያላት አይመስለኝም 14:40 14:46
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 2 ай бұрын
የኔእናትብተሆንውላሂ ማንንምአስማም
@ኡምረያን-ጨ3ኀ
@ኡምረያን-ጨ3ኀ 2 ай бұрын
ያረቢ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 ай бұрын
ፎቶ የድብደባነው
@imubilal6947
@imubilal6947 2 ай бұрын
ታፍነው ነው እንዴ የሚያወሩት እነሡም እውጭ ናት እንዴ ታግተው ነው የሚያወሩት ሚስኪን ለሞተችው እህታችን እኔ አይኒን አሞኝ እንድህ ሁኘ ነበር ደሞ አላህ ያውቃል አላህ ሀቆን ያውጣላት
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 2 ай бұрын
አበቷ ምስግን ነው አስፈራርተው ነው ሀቅ ይጥፋ ምል
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
ሙቤ ተረጋጋና በነሱ ጫማ ቁመህ ፍረድ ደላላወቹ ለቤተሰብ ዛቻ ያደረሱባቸዉነዉ የተባለነዉ ስለዚህ ጉዳዩን ለምን ለኢቶቢያ መግስት አቤት ለምን አይባልም?ሀቋ እድወጣ ከሆነ ትግልህ መግስት ሀገርም እዝህም ገብቶበት በደብ ይመርመር ደላላወቹን ከሸፈኑ የገዳይ ተባባሪናቸዉ እነሱም መጠየቅ አለባቸዉ
@asqw6481
@asqw6481 2 ай бұрын
የት ናቸዉ ሀዲያ ናቸዉ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
@@asqw6481 ላ
@NaimaEtop
@NaimaEtop 2 ай бұрын
ሙቤ ቤተሰቦቿ ችግር አለባቸዉ ምን አልባት በብር እየጨረሡ ይሆናል
@አጌሪአምላክይጠብቃት
@አጌሪአምላክይጠብቃት 2 ай бұрын
ከነዚህ እራሳቸው ናቸው ያስገደሏ
@Aminaa-tp5sc
@Aminaa-tp5sc 2 ай бұрын
Shifata Aydelm ushatachu new lemdinew midabiquti gin lijuta eti nati😢😭
@MohamedAli-p8z
@MohamedAli-p8z 2 ай бұрын
🎉🎉
@mymamking8293
@mymamking8293 2 ай бұрын
ቁስሉ ሲገብድ የሞት መቀስቀሱ በቤተሰብዋ ፊት
@ሲዳማ
@ሲዳማ 2 ай бұрын
ሙቤ ይቾክላል
@n.youtube2552
@n.youtube2552 2 ай бұрын
ቤተሰቦች አስፈራርተዋቸዉ ይሆናል ቀረች እሷ ከሳምንት በዋላ ይረስዋታል ኤሄ ክሬም አደለ ተደብድባ ነዉ
@ConfusedBeachVacation-qu8dp
@ConfusedBeachVacation-qu8dp 2 ай бұрын
Hulem yemitakeribew mereja techebachi yelehum kizib kalas yemotechiw motechi be hiwet italechi satagizuwat lemin ahun menager asifelegew
@MariamSss-fd7ib
@MariamSss-fd7ib Ай бұрын
የሞተይተኛበትበአላሕፎቶዋንአጥፉላት😢😢😢😢😢
@ኢንሻአላህአላህያለሙይሆና
@ኢንሻአላህአላህያለሙይሆና 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አስገባኝ ሙቤ አስተያየት አለኝ
ትንሹ ዳቆን ሁሱ ጋረ ገጠመ ደንብርብር አለው ሚስኪን
30:03
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 19 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 34 МЛН
ዛሬ ሁሱ ጋረ መጥታ እስልምናን ተቀበለች አሏሁ አክበር
17:33
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 1,2 М.
ሳንጋባ በፊት የሰራሁትን ቤት ፍታኝ ስለው እከፍላለሁ አለ?
27:27