የዕንባ ደብዳቤዎች | ይህን ካደመጡ በኋላ ለትዳር ያለዎት ስሜት ይቀየራል | ሙሉ ክፍል | Ethiopian true story

  Рет қаралды 54,000

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

2 жыл бұрын

#EthiopianLoveStory #Yesewalem #YenbaDebda
መጽሐፉ የተወዳጁና እምብዛም ያልተዘመረላቸውን የሀገራችን ስነፅሁፍ አባት የጋሽዬ ብርሀኑ ዘሪሁን ምርጥ መካከለኛ ልብ ወለዶች ከሆኑት ውስጥ "የዕንባ ደብዳቤዎች" የሚለውን ምርጥ ታሪክ ለዛሬ ይዤላችሁ መጥቻለሁ። መጽሀፉ በ1952ዓም የታተመ ነው።
ደራሲው ጋሽ ብርሀኑ ዘሪሁን ይሄንን ድንቅ መጽሐፍ ስላበረከቱልን ከልቤ ላመሰግን እወዳለሁ።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 61
@sewumehon453
@sewumehon453 2 жыл бұрын
በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው ወይ ምኞ ከገነት ያስባረረንስ ምኛት አይደል በሬ ሆይ ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ አሉ እናመሰግናለን አስተማሪ በጣም ወድጀዋለሁ
@melkamgerma2973
@melkamgerma2973 Жыл бұрын
መጨረሻው ሲያሳዝን 😢😢😢😢😢
@mazalashta6735
@mazalashta6735 7 ай бұрын
weyi yesw lij fetana betam mw yemszen trik yemr bgugot nw tarkhun yewdaduket☝️😢💔
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ታቃለክ ድምፅክ በጣም ደስ ይላል ለየት ያለ የወንድ ድምፅ
@user-he9sx3ie2d
@user-he9sx3ie2d 10 ай бұрын
አብዛኛዉ ታሪኮች ያስለቅሱኛል 😢
@bereketasgodom9454
@bereketasgodom9454 2 жыл бұрын
OMG the best story l love it thank you so much
@umrikiyatube107
@umrikiyatube107 2 жыл бұрын
Wow betam arif newu bro thanks ❤️🥰
@user-vx9cn4tt1k
@user-vx9cn4tt1k Жыл бұрын
ሀይ ፍቄ በጣም አስተማሪ ነበር ከልቤ አመሰግንለሁ🙏🙏
@semeretgtemoch2052
@semeretgtemoch2052 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪ የሆነ ትረካ
@saragebre2069
@saragebre2069 2 жыл бұрын
በጣም ፡ ይመሰጣል ፡ Thank you
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
በጣም አሰተማር ነው እናመሰግናለን ፀሀፈውንም ተራክውንም
@shewaayalew144
@shewaayalew144 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ታሪክ ነው
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
Love it ❤
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
ታሪኩ በጣም አሳዛኝ ነው ግን የአባ እናት የት እደሄደች አልተገለፀም አለችም ሞተችም አላላችሁም😢
@RabihCallo-cw4vt
@RabihCallo-cw4vt Ай бұрын
😢😢😢😢መጨረሻው ያሳዝናል
@makiqanna7250
@makiqanna7250 2 жыл бұрын
ሰጠብቅህ ነበር 😍😍😍😍
@ffhj4148
@ffhj4148 Жыл бұрын
ደስ የሚል ነው
@user-kb4ws1ot9g
@user-kb4ws1ot9g 4 ай бұрын
Tariku astemarina betam yaslekisal
@kalemar5428
@kalemar5428 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትረካና አስተማሪ ነው መጨረሻው በጣም ያሳዝናል
@user-wo7dj7cx2f
@user-wo7dj7cx2f 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢
@zadebuna590
@zadebuna590 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ትረካ ግን ያሳዝናል በጣም
@senaitambaye2272
@senaitambaye2272 2 жыл бұрын
ጎጆሸ ይሻላል ተመለሽ ፍቅር የሚለው የኤፍርም ታምሩ ዘፈን ይመሳላል
@Jojogeb1
@Jojogeb1 2 жыл бұрын
ድንቅ መጽሀፍ ርዕሱ ግን ሁለት የእንባ ደብዳቤዎች ነው እናመሰግናለን
@yesewalem
@yesewalem 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ! የመጽሐፉ ርዕስ እኔ ያገኘሁት "የዕንባ ደብዳቤዎች" ነው የሚለው!
@waskkhan3793
@waskkhan3793 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ወድም
@yoursalemkidane5443
@yoursalemkidane5443 5 ай бұрын
Betam yemyasazen tarik new! Yene kertata Abeba🥹
@oumoubah8171
@oumoubah8171 2 жыл бұрын
Betam yasazinal egizahaber kendezi ayinet yitebeqen
@islamispeace9612
@islamispeace9612 2 жыл бұрын
enamesegnalen fke
@tsegahailu6129
@tsegahailu6129 6 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔አይ ህወት
@meseretbekele6223
@meseretbekele6223 2 ай бұрын
Betam yasaznal 😢😢
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 2 жыл бұрын
Betame asetameren asazenge mechershe nawe😍👍👏👏👏👏
@salamaselamawit3346
@salamaselamawit3346 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል አስተማር ነው በርታልን ወንድማችን 👍
@zeynebmuhdin2570
@zeynebmuhdin2570 2 жыл бұрын
ሚጣፍጥ አንደበት በጣምምም ጎበዝ ነህ
@user-tt7yk1gu6t
@user-tt7yk1gu6t 4 ай бұрын
ታሪኩጡሩ ግን እሰዉቤትየሚሰሩት ገረዲእያልክየምትጠራቹዉ ክብርየሰዉልጂናቸዉ ለአጠራራቺንስርአትይኑረን ባይቸግርስዉቤትመስራትባልነበር
@addisalemsefu3441
@addisalemsefu3441 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝንና የሚያስተምር ታሪክ ነው ፍቄ አቀራረብህ እንኳን ይለያል እኮ በርታ በዚው ቀጥል ከልቤ ላመሰግንህ እወዳለው 👏
@buzegirma4435
@buzegirma4435 Жыл бұрын
❤❤❤
@shwayeabebeshwayeabebe7466
@shwayeabebeshwayeabebe7466 2 жыл бұрын
የሚገርም አስተማሪ ትረካ ነዉ ፍቄ አይ እኛ ሴቶች ለዉድቀት የተፈጠርን ደካማ ፍጥረቶች
@abebeshiferaw2013
@abebeshiferaw2013 2 жыл бұрын
መልካም ትረካ ነዉ ነገርግን ገረድ አሽከር የሚሉትን ቃላቶች ሠራተኛ በሚለው ቃላት ብትቀይራቸዉ መልካም ነዉ
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
በግዜው ትክክል አማርኛ ነበር እኮ
@tinadegu2391
@tinadegu2391 2 жыл бұрын
yemigerim newu
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 2 жыл бұрын
Amesgenalhue😍
@fetiyayeeslamlijh7505
@fetiyayeeslamlijh7505 2 жыл бұрын
መጨረሻው ያሳዝናል 💔😭
@mazhiiaberha442
@mazhiiaberha442 2 жыл бұрын
መጨረሻው አሳዘነን ኡፍ😥😥😥
@fjhdhfhurur9144
@fjhdhfhurur9144 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@habeshahomeh2500
@habeshahomeh2500 2 жыл бұрын
Selame
@user-qz4ot5kr1r
@user-qz4ot5kr1r 2 жыл бұрын
😭💔😔
@debrituwoldekidan8348
@debrituwoldekidan8348 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hvrg3410
@hvrg3410 2 жыл бұрын
Ahlan Wademe
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@tirhasdirar1246
@tirhasdirar1246 2 жыл бұрын
ብዙ ግዜ ንዋይ አፍቃሪዎቺ መጨረሻቸው አያምርም የሰውልጂ የተሰጠውን ይህ ነው የኔ ፋንታ ብሎ ካላመነ መጨረሻው አያምርም
@debrituwoldekidan8348
@debrituwoldekidan8348 Жыл бұрын
✅✅✅✅🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@sewumehon453
@sewumehon453 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ፍቄ
@habeshahomeh2500
@habeshahomeh2500 2 жыл бұрын
Wadema
@delilaibrahim157
@delilaibrahim157 2 жыл бұрын
S
@walaywa2238
@walaywa2238 2 жыл бұрын
ሂወትእኛባልነውሣይሆንበአላህውሳኔነው
@bogalechalemayehu7050
@bogalechalemayehu7050 2 жыл бұрын
Ooooooooh I was 6th grade anbibew ner Amesegnalehu degme tirekawn slesemahu
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 2 жыл бұрын
I have big admiration for writers.. such as this! It’s unfortunate that In my generation there wasn’t any focus to be a writer neither reading. Deeply regret it it but they thought us Mathematician and science well. Hats off the writer of this book.
@Ephrem58
@Ephrem58 2 жыл бұрын
Completely agree with you!
@tsegahailu6129
@tsegahailu6129 6 ай бұрын
የቆጡ ልታዉድ የብብታ ጣለች
@betybetty7470
@betybetty7470 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 17 МЛН
ድብልቅልቅ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
1:50:17
Yohannes Yezna Sisay
Рет қаралды 106 М.
New Ethiipian True love story - እውነተኛ የፍቅር ታሪክ - ሞርያ
54:58
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 141 М.
ሽሚያ//እውነተኛ ታሪክ አስደማሚ የሆነ ትረካ/Based On A True Story
40:18
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 42 М.
nafqote  | ናፍቆቴ full part | nafkote
2:41:50
አረንጓዴ ገፆች / Green pages
Рет қаралды 76 М.
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 17 МЛН