የግንቦት ልደታ ማርያም ትርጉም ፦ በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 8,511

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 213
@MelayATENAFU
@MelayATENAFU 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አካን ተወለደችልን የኔ እናት የኔ መጽናኛ የኔ ደስታ ሳዝን የምታጽናናኚ ስደት ሆኜ በሳ እጽናናለሁ ከቤተሰብ እረቄ ከእማምላክ ጋር ስነጋገር ከሰዉጋር ከቤተሰብ ጋር እለሁ የሠማኛል እማ ፍቅር የፍቅሰር እናት እማምላክ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም የመዳኔአለም እናት እካን ተወለድሽልኚ ተመሥገን የኔናት ለደትሽ ልደታችን ነዉ እካን አደረሳቹ ለናታችን ለልደታ ለማርያም ለልደታ ክብረባሃል በረከቷ እናትነቷ ፍቅራ ጥበቃዋ አይለየን ❤❤❤❤❤❤❤❤ በጸሎት አስቡኙ ዘመዶቼ ወለተማርያም እያላቹ ስደት ላይ ነኚ
@hhhgvg4542
@hhhgvg4542 4 ай бұрын
የኔ እናት መፅናኛየ ቅድሰት ድንግል ማርያም እንኳን ተወለድሸልን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርዬ
@MeseretArage
@MeseretArage 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ለልደታ ማርያም አፅናንየ እናታችን እንኳን ተወለደችልን እንኳን አደረሰህ መምህር አባቴ
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእመቤታችን ልደታ ለማርያም ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 4 ай бұрын
እንኳን ለልደታ ለማርያም አመታዊ መታሰብቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን እማፍቅር ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው መልካም በአል ምእመናን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@TnsTens
@TnsTens 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ድንግል ሆይ እንኳንም ተወለድሽልን ለደትሽ ልደታችን ንእውን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KalenYdnglelege
@KalenYdnglelege 4 ай бұрын
መምህር በፀሎት አስበኝ አመተ ስላሴ እመብርአን ከነቤተስብክ ትጠብቅክ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሳን ልደት ማረያም እመቤታችን ፍቅርዋ ይደርብን❤❤❤
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ሁላችሁንም እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤💐💐💐
@Tizita341
@Tizita341 4 ай бұрын
አሜን የመቤታችን የእማ ፍቅር በረከት ምልጃዋ ይደርብን ❤
@fasiqa470
@fasiqa470 4 ай бұрын
አሜን እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን በእውነት የሕይወት ቃልን ያሰማለ የእማ ፍቅር እረደእት በረከት አይለየን አሜን
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሰክ አደረሳቹ የመምህር ቤተሰቦች ተማሪዮች እኳን አደረሳቹ አደረሰን
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 4 ай бұрын
Unkan abrew aderesen mamerachen egzaber tsagahun yabzale yemabetachen fekrwa amlajentwa aylayen Ameen bawunet🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 4 ай бұрын
እናካን አደርሳችሁ አደርስን የናታችን የግቦት ልደታ ❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሳቸሁ ለእማ ፍቅር ልደት መምህር በዴሜ በጤና ይጠብቅህ❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን ተሰፍሸየ እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ባርኮ ቀደሶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተሰፍሸየ
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን ❤❤❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 4 ай бұрын
Enkuwan Aderesen Aderesachewu Memherachin Bereketuwa Yideribin ❤❤❤❤❤❤
@Gebu29
@Gebu29 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ልደታ ለማርያም❤❤❤❤❤
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 4 ай бұрын
Amen Amen Amen enkun abro adarisani Memihirechn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤
@AyhiEmuye
@AyhiEmuye 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችወ መምህረራችን አደረሰን ቃል ይህወት ያሰማልንን በእደሜ በፀጋ ትጥበቃልንን እቤታችንን
@Mekde.2126
@Mekde.2126 4 ай бұрын
ካለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አንኮአን አብሮ አደረሰ
@tymordoha
@tymordoha 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን አደረሰነ
@Eskiyalfyalefal
@Eskiyalfyalefal 4 ай бұрын
እንኳን ለልደትየ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት
@KalenYdnglelege
@KalenYdnglelege 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ተባረክ በድሜ እና በጤና ያኑርክ❤❤❤❤❤
@FikerMamo-j2r
@FikerMamo-j2r 4 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን 🙏ቀል ሂወት ያስማልን አሜን 🙏
@hayhay9005
@hayhay9005 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን
@Desta-g7h
@Desta-g7h 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንክዋን ተወለድሽልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም❤❤❤ የተዋህዶ ልጆች እንክዋን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እናቱን እናታችን አድርጎ የስጠን ጌታችን መድሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ይገበዋል ❤❤❤የእናታችን ፍቅርዋ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ መምህር ቃለ ህይወት ያሰምልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን ከናቤተሰብህ❤❤❤
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️እማ ፍቅር
@KelemwaGebre
@KelemwaGebre 4 ай бұрын
መምህራችን ዝማሪ መእላእክት ያሰማል
@ኤፍታህእማፍቅር
@ኤፍታህእማፍቅር 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህረዬ ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነመላ ቤተሰብህ የኛ እንቁ 👏👏👏💐💐💐💐🌺🌺🌺🌼🌼🌸🌸🌸🌹
@HanauNew
@HanauNew 4 ай бұрын
እንኳን ለእናታች ልደታ ለማርያም ለትወለድችበት ቀን አደረሳችህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እማ ፍቅር እስከ ቤተሠቦች ትጠብቅህ እኛም በሰደት ሀገረ ያለነዉን ትጠበቅን ❤❤❤❤❤❤❤
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 4 ай бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤AMEN Amen Amen QLhywtn yasemalen memrachn Egizbihere Yemesegn 🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🌿🕯️🌿🕯️🌿🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደርሠን አደርሳለሁ ልደታ ማሪያም እመቤታችን ፍቅርዋ ይደርብን ለሁላችን እመቤታችን ትጠብቀን ለሁላችን
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 4 ай бұрын
MAREYAMEY ENATE AMLAJE❤️❤️❤️
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 4 ай бұрын
አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹ ዉድ ቤተሰቦቼ
@Birukseifu632
@Birukseifu632 4 ай бұрын
መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 4 ай бұрын
አሜን ❤አሜን❤አሜንእንኳአብሮ❤አደረሰን❤መምህርቃለይወትያሰማልን❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 4 ай бұрын
አንካን ለልደታ ማርያም ከብረ በአል በሰላም❤❤❤ አደረሳችሁ አመቤታችን ልደትሽ ልደታችን ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ጤና ፀጋ ለተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቹ ልደታ ለማርያም ትጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን ኤፍታህ ብያለሁ ልባችንን ህይወታችንን ቃሉን የምናስተዉልበት ችግራችንን ይፍታልን አመቤታችን አማላጃችን በያለንበት ትጠብቀን የግንቦት የልደታ በአል በጥንቃቂ በመንፈሳዊ አናከብር የአመቤታችንን ፍቅረ አይለየን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@سلامة-م9م
@سلامة-م9م 4 ай бұрын
ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነዉ❤❤❤
@annahanna8932
@annahanna8932 4 ай бұрын
🤗❤እማዋይሽ እናቴ መፅናኛዬ እመአምላክ እመምህረት እናቴ እንኳን ተወለድሽልን ❤️🤗እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለልደትዬ ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል ፀለት ልመነዋ ረድኤት በረከቷ ይደርብን🤲❤️ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህርዬ እማፍቅር ከነሙሉ ቤተሰብችህ ትጠብቃችሁ🤲🤲❤️❤️❤️❤️
@EnuEnu-w2u
@EnuEnu-w2u 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutebissa3166
@hirutebissa3166 4 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያስማልን
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 4 ай бұрын
እመቤት ሆይ እመ አምላክ እንኳን ተወለድሽልን ልደትሽ ልደታችን ነው❤❤❤❤❤❤❤
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 4 ай бұрын
አሜን እመብርሀን እናቴ እማይዬ እንኳን ተወለድሽልን እንወድሻለን ❤ ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅልን
@sarasari6939
@sarasari6939 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
@LomiYazew
@LomiYazew 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Legestefera
@Legestefera 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ተወለድሽልን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ልደትሽ ልደታችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my
@MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my 4 ай бұрын
❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤ አሜን እንኳንሞ ተወልድሺልን የኔ ሰላም የኔ መንገድ የኔ ብራን እንወድሽ አለን ❤❤❤ ቃል እዪወት ያሰማልን ወንድማቸን እናመሰግናለን❤❤❤
@እግዚአብሔርጓሳይየይኢዩ
@እግዚአብሔርጓሳይየይኢዩ 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ።በረከታን ኣማልደታን ናይ እማ ፍቅር ኣይለየን ኣሜን።
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ 4 ай бұрын
Amen 🤲 kel hiyiwot yesamalen mamher
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 4 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏 ይሁንልን ይደረግልን በጣም ደሰ ያለኝ የእመቤቴ ልደት ቀን አድዋ በዝናብ ረሰረሰች ሙቀቱ ጨርቃችንን ሊያሰጥለን ነበር ተመሰገን እመቤታችንን እንድትወለድልን ያደረክ መድኋኒአለም እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
@natinatnaeltilahu
@natinatnaeltilahu 4 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን እማ ፍቅር ልደት አመታዊ የልደት በዓል አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ልደታ ማርያም ልደትሽ ልደታችን ነው እማ ፍቅር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ልደታ ማርያም አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@Neba_nebex
@Neba_nebex 4 ай бұрын
Amen Enkuan Teweledechelen Azagnitua,Amalajitua,eme amlak❤
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 4 ай бұрын
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen 🕊️💒🕊️🕊️ Orthodox ta'uuu Ebbifamuudha dhugaa galataa waqaaayyoo Amen 100//💒💒💒
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 ай бұрын
አ ሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቃለህይወት ያሠማልን ዝማሬ መአላአክት ያሠማልን መምህርየ በእዉነት የእመአሞላክ ሁሉ ፀሎቶቿ እደት አንጀቴን እደሚበሉት ነገረ ማርያምዋ ልዩ ነዉ ሰለሠኔጐለጐለተዋ ብላ የአባቴን ነፍስ ትማርልኝ😢😢😢😢😢😢 አባቴን በፀሎት አስቡልኝ ገብረእየሡስ ብላችሁ
@Suzanne-h1r
@Suzanne-h1r 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ተወለደችልን እማ ፍቅር ልደትሸ ልደታች ነዉ መምህር እንኳን ሠላም መጣክ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Makdes123
@Makdes123 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደርስን መምህርየእማ እናቴ የስደት ስቄ እኳንም ተወለዲሺልን የኛ እናት ❤ መምህርየ ቃለህይወት ቃለ በርከት ያስማልን ስማያዊ ዋጋን ይክፍልልን በእዲሜ በፀጋ ያኑርልን ❤
@Gebu29
@Gebu29 4 ай бұрын
❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤
@ያብስራገዛሀኝ
@ያብስራገዛሀኝ 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽልን በቺ መወለድ አለም ዳነችልን የለም ብራን እኛ እድለኛ ነን አቺ ስላለሽን ብረሃን ወጣልን የኔ ሩህርህ እናት ከኛ አትራቂን ባዶ እዳንሆን በሃጥያት ተጠምደን እማ የለሙን መዳኒት አቺ ወለድሽልን ከአለም መከራ በቺ አለፈልን ተመስገን እናቴ ለቺ ስም አጣሁኝ ማን ብዬ ልጥራሽ የሚመስልሽ አጣሁ እማ ማን ልበልሽ❤❤❤❤ሁለ ነገሬ ነሽ ያዘኔ መፅናኛ በጨነቀኝ ግዜ ፈጥነሽ የምደርሺ እማ አቺ እኮነሽ ለሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ እመብረሃን ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረቡኒ
@BtheB77
@BtheB77 4 ай бұрын
Amen zemari melake yasemalne edemi❤
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 4 ай бұрын
መምህራችን፡እንካን፡አደረሰህ❤❤❤❤❤❤❤
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ 4 ай бұрын
Elelelelele 👏👏👏 ekelellllllllll elelelelele 👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏zimare malketin yasmalen
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 4 ай бұрын
❤❤❤❤ameen Ameen Ameen Baagaa waajummaan geenyee❤❤❤❤
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 4 ай бұрын
Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤
@ውለተሚካኤል
@ውለተሚካኤል 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሰህ ልደትሽ ልደታችን ነው እመ ብርሃን እናቴ የአመቱ ስው ይበለን መምህርየ ቃል ህይወት ቃል በርክት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜነ አሜን❤❤❤
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 4 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መ/ር ጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚኣብሔር ይመስገን እመ ብርሃን እናቴ ልደትሽ ልደታችን ነው በስደት ያለን ኣሳስብልን እናቴ ቅድስት ሃገራችን ኢ/ያ ጠብቅልን ኣሜን❤❤❤ ገብረ ኢየሱስ ከነቤተሰበቹ ብላቹ በፀሎት ኣስቡን እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሄር ይመስገን
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ዮም ፍስሐ ኮነ ፍስሐ ኮነ
@sosetg1
@sosetg1 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለእማ ፍቅር የልደት ቀን በረከቷ ይደርብን
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 4 ай бұрын
እንኳን ለእናታች ለድንግል ማርያም ገንቦት ልዳታ ማርያም አድረሳቹ ምመህር እንኳን በሠላም መጣህ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜንን ኣሜን እማ ፍቅር እንኳን ተወለድሽ የኔእናት የኔ ልዩ የኔ ዝምተኛ የኔ ሁሉ ነገር❤
@SaraS-k6p
@SaraS-k6p 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HanaGirmay-gv3pr
@HanaGirmay-gv3pr 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ተወለድሽልን ድንግል ማርያም ያንቺ መወለድ ስለኛ የሞተልንን ክርስቶስን ወልደሽልናልና እመቤቴ ሆይ አደንቅሻለሁ አመሰግንሻለሁ አከብርሻለሁ።
@haiowt2391
@haiowt2391 4 ай бұрын
እሜን 💐💐💐💚💚💚
@neenewmegides
@neenewmegides 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@MaseDendena
@MaseDendena 4 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤
@eftah21
@eftah21 4 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@MasaratbaqqalaaMasaratbaqqaala
@MasaratbaqqalaaMasaratbaqqaala 4 ай бұрын
Amen amen amen amen
@abi4294
@abi4294 4 ай бұрын
ሔሚን ማለት በእምነት የተገኝች ማለት ነው በጣም የምወደው ስም መምህር ቃለሒወት ያሰማልን ❤❤❤ የአመቱ ሰው ይበለን የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤
@eftah21
@eftah21 4 ай бұрын
ረቡኒ❤❤❤ዉድ መምህሬ❤❤❤
@merrysmerrys5784
@merrysmerrys5784 4 ай бұрын
እሜንእሜንእሜን
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️ድንግል ሆይ እንኳንም ተወለድሽልን ልደትሽ ልደታችን nawe ❤❤❤❤
@TtRr-k3f
@TtRr-k3f 4 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN EMEBETEA KDST DNGL MARYAM ENKAN TEWLEDSH
@Sara-r4d3e
@Sara-r4d3e 4 ай бұрын
አሜን የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቶ ይደረብን አሜኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤
@Addis-d4h
@Addis-d4h 4 ай бұрын
አሜን
@AaKk-o4s
@AaKk-o4s 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አሜንአሜንአሜን
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd 4 ай бұрын
ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው
@Cuterpic124
@Cuterpic124 4 ай бұрын
እውነት ነው እንኳን ተወለደችልን የጌታችን እናት እማ ፍቅር እንኳን አደረሰህ መምህር
@AsterAstu-c1y
@AsterAstu-c1y 4 ай бұрын
እዳኛ የታደለ የለም መምርይ ፍትፍት አርገህ አስተማርኽን። እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
@የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
@የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ 4 ай бұрын
መምህር አንኳን አደረሰን እግዚኣብሔር ካንተጋ የሁንለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤
@habtamabate-f9c
@habtamabate-f9c 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረጋችሁ ለሁላቹ ❤❤❤
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ተወለድሽልን እማ ፍቅር❤❤❤እመቤቴ ማርያም የአምላኬ እናት❤የጌታዬ እናት ኪዳነ ምህረት ❤
@oman6760
@oman6760 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ amen 🙏 amen
@tsigealem52
@tsigealem52 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳንም ተወለደችልን
@hanahailu8956
@hanahailu8956 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ድንግል ማሪያም ልደትሽ ልደቴ ነው
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽልን አዛኝቷ።እኔንም አፈራርሰሽ ስሪኝ እናለዳግም ልደት አብቂኝ እናትየ።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ай бұрын
ቅድስት ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው እንኩዋን ለቅድስት ልደታ ለማርያም አደረሳችሁ💐💐💐💐🕊🕊🕊 መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ላይክ👍✅✅✅✅ ሼር 👍✅✅✅✅ ሠብስክራይብ ✅✅✅✅ እናድርግ👏👏
የቅድስና መአረጋት ( አሥሩ የብቃት ደረጃዎች )
1:51:02
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 16 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 24 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,7 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,7 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 24 МЛН