የንግድ ባንክ ህንጻን የሚበልጡት 4ቱ የከተማችን አስደማሚ አዲስ ህንጻዎች @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

  Рет қаралды 18,116

Hulu Daily

Hulu Daily

3 ай бұрын

Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************

Пікірлер: 22
@habtamuayalew7342
@habtamuayalew7342 3 ай бұрын
ሁሉ ዴይሊ ሚዲያ ደስ የሚል እና ለሀገር ተስፋ የሚሰጥ ዜና ማቅረብ ብቻ ሳይሆን የሰላም ገፅታን በመገንባት ዜጎች እንዲረጋጉ ከማድረግም አልፎ በመንግሥት ላይ እንዲተማመኑ በማድረግ የራሱ የሆነ አስተዋፅኦ የሚያደርግ ሚዲያ ነው በግሌ ወድጄዋለሁ ነገር ግን በልማት ስም የአካባቢው ህዝብ ተፈናቅሎ ከነበረበት ከመሀል ከተማ ወጥቶ የተለያዩ መሰረተ ልማት ባልተሟላበት አካባቢ ሲሰፍር ነገ ሀገር ተቀይሮ ሌሎች የደረሱበት ለመድረስ ነው ዋጋ እየከፈለ የሚገኘው ነገር ግን አለማለሁ ብሎ መሬቱን የተቀበለው ድርጅትም ይሁን ባንክ በአጭር ጊዜ እንዲያለማ መንግስት ክትትል እና ግፊት ማድረግ አለበት አለበለዚያ በህዝቡ ድጋፍ ከማግኘት ይልቅ የተቃውሞ እና በመንግሥት ላይ ያለው እምነት ሊሸረሸር ስለሚችል ጥንቃቄ ቢደረግ የሁሉ ሚዲያም አጥረው ባስቀመጡ ሳይሆን በተግባር ወደ ስራ በገቡ መንግስታዊም ይሁን የግል ድርጅቶች እንዲሁም ባንኮች ላይ መሰረት አርገህ የምታቀርበው ዘገባ ነገ ይሰራል ያልከው ሳይሰራ ቢቀር የሀሰት ዘጋቢ ከመሆን አልፈህ አድማጭ የሌለው ሚዲያ እንዳይሆን አስተማማኝ የሆኑ ዘገባዎችን ብታቀርብ የበለጠ ተወዳጅ ሚዲያ ይሆናል ብዬ ተስፋ አረጋለሁ።
@musaalexandra4983
@musaalexandra4983 3 ай бұрын
ምርጥ ና ተስፋ ሰጪ ዘገባ ነው በዚሁ ቀጥል
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ።
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቱ!! ለመልካም ዝግጅታችሁ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤
@nuradinabdulkadir9415
@nuradinabdulkadir9415 3 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ matamaman kala hulum ala!
@abduhusan5902
@abduhusan5902 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Black-2024
@Black-2024 3 ай бұрын
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን ይባርክ❗ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴
@ThafasaFaisa-rm9nk
@ThafasaFaisa-rm9nk 3 ай бұрын
ጎሐበዚሕ❤ከሐሚሕድሕሪሕ❤ኢሕሲሕከሐ❤ሰሐመሐይሕ❤ኮከሐበትሕ ድሕራሐሲሕ❤ቡሕገሐነሐበሐ❤ዬአሐቡሕይሕንሕ❤መሐልከሐሚሕነሐትሕ ዬዎደሐቀሐ❤ሺሕትሕ❤ነዉአሐቡሕይሕ❤ጰሐጰሐሰሐትሕ❤ኢሕዬገሐደሐለሐ❤አሐመሐራሐ❤ኢሕዬገሐደሐለሐ❤አሐድሕሰሐበሐ❤ሕዚሕቡሕ❤ኢሕያሐፋነሐቀሐለሐ❤መሐንሕ❤ተሐቀሐቡሕሎ❤አሐቡሕይሕ❤አሐሸሐበሐራሕ❤ገሐደሐይሕ ድል❤ፋኖ❤አሐመሐራሐ❤ዬሐሸሐንሕፋሐልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@user-di8jr6ek6x
@user-di8jr6ek6x 3 ай бұрын
Thank you Berta
@Tamirathailesolomon-vs3yh
@Tamirathailesolomon-vs3yh 3 ай бұрын
Alchalkim lijita tishal neber
@Asebe.olijira
@Asebe.olijira 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fuadBilal1
@fuadBilal1 3 ай бұрын
በሰሞኑ ምንነው ንግድ ባንክን አልፋታ አላችሁ ልጅህንፃውን ሲያስምኛችሁ ከአስር ዉጭ ታደርጉታላችሁ አሁን ደሞ የሚበልጠው ብላችሁ መጣችሁ አቢሲኒያ ባንክ ስፖንሰራችሁ ከሆነ ማስታወቂያ ስሩለት በቃ ገና ላልተሰራ ህንፃ አታሽቃብጡ
@user-yp3wf7bt5m
@user-yp3wf7bt5m 3 ай бұрын
እድገት ረሐብ ሆኔ እንደ? ሕዝቡ።-----
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 3 ай бұрын
መሬት ውስጥ ነው እየተሰሩ ያሉት መብራት ሀይል አጥሮ ከቆመ አመታት ተቆጠሩ ሌሎችም የታየ ነገር የለም ህልም ብቻ አቢሲኒያም አጥሮ ቆሞአል የኛ መሬት ወሳጆች አጥሮ ቆሞ ማስቀረት ነው ።
@user-zb2bq9me1w
@user-zb2bq9me1w 3 ай бұрын
ምን ዓይነት ፍጡር ነህ ግን ድብቅ ምን አለ ምን እንደለብስክ ልንገርህ እንዴ
@ChanyalewAdal
@ChanyalewAdal 3 ай бұрын
በግንባታው ደስተኛ ብሆን እንኳ፤ ሕንጻ ሰማይን ቢነካ ፤ ሪዞርት ሆቴልና ፓርክ ቢገነባ ለጥቂቶች ሥራ ይፈጥር ይሆናል ለሀገር ኢኮኖሚ ግን ጠብ የሚል ነገር የለውም። የከንቲባ ሥራ ነው። የሀገር መሪ ግዙፍ የኢኮኖሚ ጠቀሜታ ያላቸውን እንደ ማዳበሪያ ፋብሪካ ፤ የነዳጅና ጋዝ፤ የብረትና ሲሚንቶ ፋብሪካዎች፤ የግድብ ሥራ ፤ የእርሻ ምርት ማደግ፤ የባቡርና መንገድ ግንባታ ወዘተ.....ሲሠራ ነው። ይኸ ሁሉ ሀብት መውጣቱ ካልቀረ እነዚህ ላይ ተሠርቶ ምርት እያደገ ሥራ ተፈጥሮ ዜጎች በሰላም ሲኖሩ የፎቅና ፓርክና ሌላው መቀጠል ይችላል።
@Black-2024
@Black-2024 3 ай бұрын
አይይይ መሀይም … ሁሉም ደቆሮ እየተነሳ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ተንታኝ የሆናችሁበት ዘመን 😂😂
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 3 ай бұрын
ተበዳ
@user-tu3eo2sh1v
@user-tu3eo2sh1v 3 ай бұрын
ደደብ ቹን ያልከው ህንፃ 99 ወለል አለው ብለህ ከምስራቅ አፍሪካ 1 የአቢሲኒያ 60ወለል ከአፍሪካ 2 ለምን ቹን ያልከው 99 ወለል ያለው 1አልሆነም view like ፍለጋ ውሸት
@sisaynigussie2265
@sisaynigussie2265 3 ай бұрын
ቀዳዳነትህ ግን ይገርማል!!! ህንጻ በድብቅ የሚሰራ ነገር ነው ግን?? አንተኛውን ደግሞ ከየት ነው ያመጡህ?? ያንተን ቅዠት የምናስተናግድበት ጊዜ የለንም አማኑኤል ግባ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
Ahun yemetach ye like mesebsebya zede nech.
@esknderhabtmu7233
@esknderhabtmu7233 3 ай бұрын
ወረኛ
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 25 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 97 МЛН
አስደንጋጩ የአሜሪካ ድልድይ አደጋ
5:24
Fana Television
Рет қаралды 9 М.
ውብ ከተሞች EP 5፡ ባንኮክ│Bangkok
11:15
Maraki Planet
Рет қаралды 231 М.
እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር
1:08:39
У Тебя Есть 3 Желания! 😌 @NutshellAnimations
0:46
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
0:51
_vector_
Рет қаралды 15 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 4,9 МЛН