ያልተጠበቀው መጨረሻ!!

  Рет қаралды 129,858

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

3 күн бұрын

ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 2 600
@ynserayne
@ynserayne 2 күн бұрын
ወንድሜ ማንም የዘራውን ነው የሚያጭደው ልፋታችን ፍሬ አፍርቶአል። ከጎኔ ለነበራችሁ የዱካ ሾው ቤተሰቦች የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
@Dukashow33
@Dukashow33 2 күн бұрын
ወንድሜ አኔም ከልብ አመሰግናለው ፈጣሪ ከኛ ጋር ይሁን
@ekru7258
@ekru7258 2 күн бұрын
​@@Dukashow33ሁለት እንቁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@amaamm5799
@amaamm5799 2 күн бұрын
ዘለልየ ቆይ እደነው እማገኝህ​@@Dukashow33
@masarat2998
@masarat2998 2 күн бұрын
እራሳቹህንጠብቁ ለናት ማስጠቀቃነው
@QwwFss
@QwwFss 2 күн бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ጠላቶችህ በቆፈሩት ጉድጓድ ይግቡ እነዚሕ የሰይጣን የግብር ልጆች
@QwwFss
@QwwFss 2 күн бұрын
ማነው እንደኔ ወንድማችን በመዳኑ ደስ ያለው ፍትሕ ለወንድማችን የሕግ አካሎች ፍትሕ አሰጡት ለወንድማችን
@genetabay8968
@genetabay8968 2 күн бұрын
እግዚአብሔር መተተኛን በስእል ይታስር የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ደስ ይበል ን ገና ታብ ባለህ እውነት እትሞትም ወንጀሎች ህግ በትክክል እድሜ ልክ ይታስሩ❤
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 2 күн бұрын
እኔ በጣም😌🙏
@masarat2998
@masarat2998 2 күн бұрын
እኔእመብርአን
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 2 күн бұрын
እኔ❤❤❤
@genetabay8968
@genetabay8968 2 күн бұрын
እንካን እግዚአብሔር ብቻ ለዚህ አበቃህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ጸሎት አጋንንትን ይስብራል አይዞህ እግዚአብሔር አለ
@user-bu2bc4ed2x
@user-bu2bc4ed2x 2 күн бұрын
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ እረዳችሁ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ መዝሙረኛው ዳዊት ሲናገር ጠላቶቼን እኔ እጠብቃለሁ ወዳጆቼን ግን አንተ ጠብቅልኝ እዳለው ሁሌም እሄንን ፀሎት ሁሌም ፀልያችሁ ውጡ ግቡ ተባረኩልኝ❤❤❤
@metekalex2056
@metekalex2056 Күн бұрын
ጎብዝጅግና❤❤❤❤❤❤❤
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 2 күн бұрын
ጋዜጠኛ ዘላለምዬ የእውነት ውጤትህን ይዘህ በዚሁ ቀጥል በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏
@user-gk7vk9fu6u
@user-gk7vk9fu6u 2 күн бұрын
ታድያ ምን ችግር አለው እንዳንተ አይነት 12 አይደለም ሺስ ቢወለድ ምንም ችግር የለም የህዝብ የሀገር ልጆች ናቸው ዘርህ ይባረክ
@user-mq3xk3cf7i
@user-mq3xk3cf7i Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zenitube4006
@zenitube4006 2 күн бұрын
የንስር አይን ጠላትህን እጅህ ስላስገባህ ደስ ብሎኛል የቤትህን ቁልፍ ቀይር ምን አልባት አባዝተዉት ይሆናል ወንድሜ የምትስማሙ ላይክ አርጉ❤❤❤🎉🎉🎉
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 күн бұрын
That's a good idea
@Menelik27
@Menelik27 Күн бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው። ጌታ ይጠብቀው ብዙ ነገር ማሰብ አለበት።
@beletudebele5964
@beletudebele5964 Күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Күн бұрын
እር ልብሱን በሙሉ መጣል አለበት መንፈሱ ልብስ ላይም ይቀርል
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f Күн бұрын
ምርጥ ምክር ተባረኪ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 күн бұрын
እዚህ ቤት ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም እውነት የሆነ ግን የሚታየው ነገር ሁሉ ለአይምሮ በጣምም የሚከብድ ምርጥ ጀግና አጋላጭ ውድ የኢትዮ ልጆች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-gs1dm4tw1o
@user-gs1dm4tw1o 2 күн бұрын
ዘላለም ዘገየ በእውነት ጀግና ነህ የጓደኛ ጥግ ነው ያአሳየህን ማሪያምን በየሂደችሁበት እመብርሀን ትጠብቃችሁ ሁሉታችሁም ጀግኖች ናችሁ❤❤
@aynalemtilahunadem7089
@aynalemtilahunadem7089 2 күн бұрын
ጋደኛ ማለት ይህ ነው በክፉ ግዜ አይዞህ የሚል እስከመጨረሻ ከጎንህ ሆኖ የሚያበረታታህ ነው ይህንንም አሳይተካል በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ጋደኝነትታችሁን እከመጨረሻ ያዝልቅላችሁ🙏🏽🙏🏽 እናንተ ልዩ ናችሁ።
@tadugesese-dawson3877
@tadugesese-dawson3877 Күн бұрын
እልልልልልልል በታም ነው የተደስትኩት እናትህ ይሄን ማየታቸው ምስጋ ና ለፈታሪ ይግባው ዘርዬን ይተብቀው ከነቤተሰቡ ሁለታቾሁንም Always in my prayers love always ❤️❤️
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Күн бұрын
@@tadugesese-dawson3877 ዘላለም በጣም ይለያል በዚህ ዘመን የናትሀደ ልጂ እንኳን ሊያጠፋህ በሚያስብበት ሰይጣን ዘመን እንደዚህ አይነት ጓደኛ ማግኘት ማለት ህልም በሆነበት ጊዜ የነስር አይን ያንተ ጥሩነት ዘሌን የመሰለ ጓደኛ ፈጣሪ ሰጥቶሀል በርቱ እራሳችሁን በተቻላችሁ መጠን ጠብቁ ፈጣሪ ክፉን ያርቅላችሁ እወዳችሁዋለሁ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Күн бұрын
ዘሌ ምርጡ ይለያል የጓደኝነትን ጥግ ነው ያሳየን ሁለታችሁንም የወለዱ ሁለት እንቁ እናቶች ማህፀናቸው ይለምልም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 2 күн бұрын
የሌባና የአጭበርባሪዎች እራስ ምታት በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ በሄዳቹህበት ሁሉ ከፊታቹህ ይቅደም 🙏🙏🙏
@user-ny6qz2bf8x
@user-ny6qz2bf8x 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Selina6648
@Selina6648 Күн бұрын
ሁለት ጀግኖች በጣም ደሰሰሰ ብሎኛል እነዛ ካሃዲያን ለህግ ሰለቀረብ አንተንም እናመሰግናለን ወንድማች ከነሰር አይ ቤት ነው የማጣውት ባለውለታችን ነክ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Күн бұрын
የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል። እግዚአብሔር ሁሌም በስራህ በመንገድህ ይቅደምልህ አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn 2 күн бұрын
ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ እንሆ መልካም ነው እንሆም ያማር ነው መዝሙር ዳዊት 132 ከቁጥር 1 እናንተ መልካም ስዎች ልኡል እግዚአብሔር አይለያችሁ ቅዱሳን መላእክት ጥበቃቸው አይለያችሁ በዚህ መልክ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል
@aklilubashe
@aklilubashe Күн бұрын
እኔ እውነት እልመስል አለኝ እንዴት ገዳዩን አግኝቶ ቤቱ አምጥቶ ቃለ መጠየቅ ማድረግ ወይስ ፓሊስ ጣብያ ይዞ መሄድ ይጠበቃል
@swiz_good
@swiz_good 2 күн бұрын
እኔ ለዞላ እና ለንስር አይን ቃላት አጠረኝ ጀግናውች እግዛብሄር ይጠብቃቹ
@hayr4294
@hayr4294 2 күн бұрын
😅😅😅😅
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 2 күн бұрын
ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆናችሁ የተገኛችሁ የዘመኔ ጀግኖች ለአናንተ ቃላት ያንሰኛል በእውነት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@su3adkelifa563
@su3adkelifa563 Күн бұрын
በጣም💪💪
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 4 сағат бұрын
እዉነት ነዉ።❤❤❤❤
@takilaalzoubi4840
@takilaalzoubi4840 2 күн бұрын
የእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው እኮ ጥራትን አሯሯጣችሁ ያዛችኋቸው ጀግኖች እሺዓመት ኑሩልን እስኪ የእነሱ ተከታታይ አድናቂዎቻችን
@user-uj6tl3ry3x
@user-uj6tl3ry3x 2 күн бұрын
እናተ ጀግኖች እራሳችሁን ጠብቁ በእምነታችሁ በርቱ በፀበል በቅባቅዱስ ተንቀሳቀሱ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 күн бұрын
የመምህር ተስፋዬ ተማሪ🙏
@user-ny6qz2bf8x
@user-ny6qz2bf8x 2 күн бұрын
በትክክል
@HaregHaraka
@HaregHaraka 2 күн бұрын
ወንድማችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ድኖ እራሱን ችሎ ሲራመድ ተፈተፍ ሲል ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር አምላክ ዜሌም ምርጥ ወንድም ነህ አይለያችሁ ❤
@wedetwedet705
@wedetwedet705 2 күн бұрын
ወይኔ ደስታዬ።እንዲሁ ድነህ።ስላየውህ።ደስ።ብሎኛል ቅዱስ ገብርኤል ክብርና ምስጋና ይድረሰው
@adanechtekabe7215
@adanechtekabe7215 2 күн бұрын
በክፉ የሚያያችሁ አይኑ ይደፈን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
@SaraJorje
@SaraJorje 2 күн бұрын
ዞላዬ አንተም የንስር አይንም ከሚባለው በላይ ከአልማዝ ከእንቁ ከቢልዮኖች በላይ ተመን የላችሁም ከሁሉ በላይ የንጉሶች ንጉስ የሆነው የአለም ንጉስ መድሐንያለም ይጠብቃችሁ የምስኪኖች ወንድሞች ናችሁ የዘመናችን የእውነት ተምሳሌቶች
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ❤
@Bedriya-ky7ph
@Bedriya-ky7ph 2 күн бұрын
አሜን በትክክል
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@EmebetEe
@EmebetEe 2 күн бұрын
❤❤❤፩፫ሳቃችሁ እኔንም በእንባ እየተናነቀኝ አሳቃችሁኝ ፍቅር የእግዚአብሔር ሰዉ ማለት ለእዉነት የሚቆም እዉነቷ ወጥታ እደዚህ ሲታይ የደስታ ልቅሶ አስለቀሰኝ ❤❤❤ውዶች እመብዙሀን እመቤቴ የአምላክ እናት ከፊት ከኃላ ከነልጇ ትጠብቃችሁሁ❤❤❤❤
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 2 күн бұрын
ያለህበትን ለምን ትናገራለህ ጠላትህ ብዙ ነው
@FrehiwoteTeferi
@FrehiwoteTeferi 2 күн бұрын
ሁለት ጀግኖች እግዚአብሔር ከክፊ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@fatimahmadinah9016
@fatimahmadinah9016 2 күн бұрын
አላህይጠብቃችሁ👍👍👍👍👍
@tgze2435
@tgze2435 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kasahunhasen153
@kasahunhasen153 2 күн бұрын
ደስ የምትሉ ከጓደኛ በላይ ወንድማማቾች ሆናችሁ ተሳስባችሁ ስትደጋገፉ የምትታዪ ናችሁ እግ/ር ይጠብቃችሁ። አጠገብ ሆነዉ ጉዳት ያደረሱትን አነፍንፋችሁ በመያዛችሁ። እሱም በእግ/ር ቸርነት የተበደለን እዉነቱን በማዉጣት እንዲካሱ የሚያደርገዉን ጀግናዉን ወንድማችንን አድኖልን ጠላቱን አሳዶ በመያዙ ደሰታ ይሰማኛል።
@Menelik27
@Menelik27 Күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ።በዚህ በአጭር ግዜ ውስጥ እነዚህን የምድር ክፉዎች ትክክለኛ ቦታቸውና የፈለጉት ቦታ ስለሆነ የደረሱት እንኳን ለዛ በቁ። ሁላቸውም የሥራቸውን ነው ያገኙት።እናንተን እንኳን ደስ አላችሁ ወንድሞች ይሄ ህብረታችሁ ይቀጠል ዴካ ሾዎ የእውነት ሰው ነኽ።መልካም የሥራና የጤና ግዜ ይሁንላችሁ።
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 күн бұрын
ዘሌ አተጀግና ወድማቺን በነስር ዐይን በጣም ነው ያስደሰትከን። በሒወት ዘመንክ እግዚአብሔር ከፊትም ከሗላም ይጠብቅክ ማርያምን ትለያለክ ክብር ምስጋና ❤❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 күн бұрын
እኔ እራሴ ባገኛቸዉ ገድያቸዉ እጄን ለመንግስት የሰጠ ብዬ ተመኝቼ ነበር ለምን ይሄን የመሰለ ጀግና ለብር ብለዉ የመግደል ሙከራ ነዉ የተሰራበት እኮ ጀግናችን ግን ለዚህ ሁሉ ህዝብ እንባ ያበሰ የራዳ መልካም ሰዉ በመሆኑ አላህ አተረፈዉ ❤❤❤❤❤❤ አሁንም ዘልዬንም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ይርዳችሁ❤❤🎉🎉
@Masarat-yy1do
@Masarat-yy1do 2 күн бұрын
ፈጣሬ ይጠብቅህ የምረ ጀግና ደሰ አሰደረከን የምረ 💪💪💪💪💪💪💪
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 күн бұрын
ጌታ ይመስገን ጀግናው የንስርአይን እውነት ሁሌም አሸናፊ ነች ጀግኖቻችን እንወዳችኋለን አንድነታችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ሰላም ፍቅራችሁ ይብዛ ዘመናችሁን ያርዝመው 🙏🙏❤❤❤
@ebrahim595
@ebrahim595 2 күн бұрын
ሁለት ጅግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም ከፊት ትቀደላችሁ❤❤❤
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 2 күн бұрын
ዘሌ ምርጥ ሰዉ ታማኝ ወዳጂ እመብርሃን አትለያችሁ ዕድሜ ከጤና ትስጣችሁ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ከፀበል አይጥፋ ጾም ፀሎት ስግደት ሁለታችሁም አድርጉ ጠላት አይተኛላችሁም የሁሉም ፈጣሪ መድሃኒዓለም ይጠብቃችሁ አሜን
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Күн бұрын
ዘሌ ምርጥ ወንድማችን ክርስቶስ ምስክሬ ነው ከጎኑ እስከመጨረሻው አብረከው ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ያክብርክ እንዲ ስትተባበሩ የሚደፍራቹ አይኖርም የንስር አይን ወንድማችንም እንካን ለእንስፍስፋ እናትክ ሲል ማረክ ለእሳቸውም ፈጣሪ እድሜ እና ጤናን ይስጣቸው ❤❤❤❤
@wubalemzewde7311
@wubalemzewde7311 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ስለፈወሰኸ ደስ ብሎናል ባለቤትህንም እግዚአብሔር እንደ መሻትሽ የተባረኩ የልጆች እናት ያድርግሽ ተባረኩ
@NigstWelde
@NigstWelde 2 күн бұрын
አለምን በሚገዛው በስላሴ ስም ይሁንባቹ ዘልዬ ከየንስር አይን ጋር ምንም ቢፈጠር እንዳትለያዩ እንዳትጣሉ እንደዚህ በመነጋገር በንፁህ ልቦና በፍቅር ኑሩ ሰው ሊያጣላችሁ ሊያራርቋቹ ይሞክራል ማንንም አትመኑ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@YetYet-yt3gx
@YetYet-yt3gx 2 күн бұрын
እኔ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ አይገኙም ብይ ተናድጄ ነበር !!!"ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@user-ml7hg6bk3l
@user-ml7hg6bk3l 2 күн бұрын
ጅግኖቻችን በረቱልን ፈጣር ይጠብቃችሁ❤👍👍
@ethiopimengiste
@ethiopimengiste 12 сағат бұрын
ሁለት ጀግኖች በጣም ደሰሰሰ ብሎኛል ለሁለትአችዉም ትልቅ ክብር አለኝ እግዘብሔርን ከናተ ጋር ይሆን ጤና ክእድሜ ጋር እመኛለሁ።
@abebech3154
@abebech3154 2 күн бұрын
ዘላለምም የንስር አይን ጀግኖች ናቹ ራሳቹን ጠብቁ ጸልዩ መጻፍ ቅዱስ አምብቡ ቀናቹን ራሳቹን ለጌታ እየሱስ ስጡ ቅኖችን እግዛቤር ይወዳል የዉነት አምላክ ሁሌም ከናተ ጋር ይሁን❤❤❤
@user-ml4hb6om6u
@user-ml4hb6om6u 2 күн бұрын
የረዳህ የደገፈህ የእናትህን ፀሎት ሰምቶ የፈወሰህ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የከበቡ ጠላቶችህ በእግዚአብሔር የተከበቡ ናቸው አላመለጡም ተያዙ የራራልህን ፈጣሪ ዘወትር አመስግን ዘላለም እውነተኛ ጓደኛው የዘር ዘርህ ይባረክ
@user-ox9xe6yh1x
@user-ox9xe6yh1x Күн бұрын
ዘሌ የንስር አይንን ስለረዳኸው በጣም አድርጌ አመሰግንሀለሁ ተባረክ
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Күн бұрын
እናንተን ማየት በጣም ደስ ነው የሚለኝ አስተዋይነታችሁ፣ ስርዓታችሁ ፣ ብልሃታችሁ ፣ እረ ስንቱ ለምትሰሩት ስራ ሁሉ እወዳችኋለሁ ♥️♥️
@zainabaman3561
@zainabaman3561 2 күн бұрын
እናንተ 2 ጀግናወች አላህ የጠብቃችሁ በተለይ ንስር አይን የሚሰራው ሁሉ አደገኛ ወንጀሎችን ነው የሚያጋልጠው አላህ ያጠብቅህ
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 2 күн бұрын
ለሁለትአችዉም ትልቅ ክብር አለኝ እግዘብሔርን ከናተ ጋር ይሆን ጤና ክእድሜ ጋር እመኛለሁ ❤❤❤
@MuluLegese-ir2df
@MuluLegese-ir2df 2 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ. እድሜና. ጤና. ይስጥህ. እራሳችሁን. ጠብቁየኛጀግኖች. ኑሩልን
@jemilajemila3832
@jemilajemila3832 2 күн бұрын
እመብርሃን አዳራሽን እንዚ ጀግና ውንድሞቻችን ጠብቂልን ፍጣሪ ይጠብቃችሁ አሁንም እራሳችሁ ጠብቆ ባሁን ሳዓት ስው አይታምንም
@trr1069
@trr1069 2 күн бұрын
በጣም ነዉ ደስ ያለን ዘሌ አንተን የምንገልፅበት ቃላት የለንም ስላከበርከን አላህ ያክብርህ አላህ ይጠብቃችሁ ተጠንቀቁ ምናልባት እስር ቤት ሄደዉ ሊጠይቋቸዉ ስለሚችሉ አድራሻችሁን ሊሰጧቸዉ ይችላሉ ተጠንቀቁ
@user-sl1kv7hq3q
@user-sl1kv7hq3q 2 күн бұрын
I m so happy 🙏🙏
@shemima5580
@shemima5580 2 күн бұрын
ሁለት ጀግና አላህ በራህመቱ ይጠብቃቹ❤
@lensami2970
@lensami2970 2 күн бұрын
Ameen
@galaxyim8630
@galaxyim8630 Күн бұрын
Ameen
@MELESEBEKELEAYANU-jy8eb
@MELESEBEKELEAYANU-jy8eb 2 күн бұрын
በእዉነት በጣም በጣም ደስ ብሎኛል በአጭር ጊዜ እንደዚ ድህነህ ቆመህ ለመሄድና ወደሙሉ ጤንነህ ተመልሰህ ጠላቶችህም በእጅህ ወድቀዉ በማየቴ ደስ ብሎኛል:: በዚ ዉስጥ ሃይማኖታችንም ምንያህል እዉነተኛ እንደሆነ የተረዳዉበትም ነዉ የጸበልን ሀይል!ብዙ ነገር የተማርኩበት ክስተትነዉ በርቱ እዉነት ምንግዜም አትሸነፍም::
@user-kt5ub4yr9y
@user-kt5ub4yr9y 2 күн бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ የመትወደዱ የመትናፈቁ ወድሞቻችን ፈጣሪ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 2 күн бұрын
ማነው እደኔ እነዝህን ጂግኖች ጋዘጠኖች እሚወድ እኔ በጣም ነው እምወዳችሁ እማደቃችሁ በተለይ ጥምረታችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጂግኖች ወድሞቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekaduteshome6976
@fekaduteshome6976 2 күн бұрын
ዜሌ ደስ የሚለኝ የሰው ደስታ ከልቡ እንደሆነ ያስታውቃል ተባረክልን
@tadyhyle3968
@tadyhyle3968 2 күн бұрын
እንይ ደስ ያላችው እኔንም እንኳን ደስ አለኝ ውስጤ በጣም ነበረ የተስበረው እናንተ ለእውነት ስውን ክአደጋ ክሞት መጥፎ አደጋ ላይ ህዝቡ በጣም የታደገችውት አብሳ መድሀኒተኖችን መተት ድግምት በስው ላይ እየተደረገ በወጣቶች በእናቶች ላይ በአባቶች አባት ልጅን በሚደፍርበት ዘመን የናንተ ርስት ወስዳችው እናንተን ለመግደል በትልቅ ተጋድሎ 🎉በምታደርጉት የሞት ትንንቅ ህይወታችውን ስጥታችው ለህዝብ የስራችውት ዘላለም እንትንና የንስር አይን እና ሌሎችም ብዙ እንደእነንተ የምትስሩ ሁሉ አብሶ በስይጣንን ሥራ ምንም ነገር ሳትፈሩ ፍትለፍት ተጋፍጣችው ለስው ዋጋ የክፍላችሁት ተጋድሎ ክእግዚሀብሄር ትልቅ ዋጋ አላችው ልባቸው የእውነት መንፍስ ስላለ ነዉ ተባረኩ ይእነንት ነገር በታሪክ የ ሚፃፍ ነው ለትውልድ ማስተማሪያ ነዉ እግዚአብሔር ያግዘኛል ለመፃፍ እሞክራለው በርቱ ገዳዩ በክርስቶስ እየሱሰ የተገደለ ይሁን መተት መድኃኒት ድግምት የስልጣን መንፍስ በእየሱሰ ስምና ስልጣንይመታ ።
@IyeFgj-kp4bs
@IyeFgj-kp4bs 2 күн бұрын
በርቱ የእና ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችው ሰዋችን አትመኑ በተርፈ ጋዝጠኖች ተጠባበቁ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 2 күн бұрын
ሁለት ጀግና አላህ ይጠብቃቹ በሂዳቹበት ሁሉ አላህ ጥላ ክላ ይሁናቹ
@hahahahaha8629
@hahahahaha8629 2 күн бұрын
ሁለት ጀግኖች የጀግና ጀግኖች ጀግና የውለዳችሁ. ፋሳሙን የቀን ጂቡን አጋሰሱን ሁሉ የምታሸኑ የኔ ወዲሟች❤❤❤❤❤❤
@alem5097
@alem5097 2 күн бұрын
እናንተ. ሰዎች. ዞላ. ወፈር ጰአልክ. እንጂ. መልካችሁም. ድምፃችሁም አንድ. ነው የምከታተላችሁም. የማከብራችሁም. ናችሁ. በንሰር. መታመም. ለየሗችሁ. እንጂ. መለየት. አቅቶኝ. ነበር. እግዚአብሄር. ይጠብቃችሁ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 күн бұрын
እስይ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔም ተስያለው ለቅዱስ ሚካኤል ማታ ማታ ሁሌም. የንስር አይኔ የስንት እንባ. ያበስ ልጁ እል ናበር
@mariameashnafe7409
@mariameashnafe7409 2 күн бұрын
Ebaksh selkun kaweksh lakilgn
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Күн бұрын
@@mariameashnafe7409 እህቴ እኔም እፈልገው ናበር በጣም ግን የለኛም
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l Күн бұрын
ዘለአለም አሜን እግዚአብሄር ለዘለአለም ህያው ነው ከእናንተ ጋር ይሁን ውድድ በጣም❤❤ ምርጦች ሰው አትመኑ
@aishaahmed3968
@aishaahmed3968 2 күн бұрын
ሁለታችሁም ጀግና ናችሁ እናንተን የወለደች እናት ሺ ግዜ ደጋግማ ትውለድ የዘመናችን እንቁ ትውልዶች በጣም ጀግና ናችሁ ክፏችሁን አያሰማን ሰላም ሁኑልን❤አላህ ይጠብቃችሁ
@meselubekele
@meselubekele 2 күн бұрын
እናንተ ሁለት ጀግኖች እግዚአብሔር አምላክ ግርማ ሞገስ ይሁናችሁ ኪዳነ ምህረት ከፊታችሁ ትቅደም በዘርፋፋ ቀሚሶ ከክፉ ነገር ትጋርዳችሁ
@asefaanamo2093
@asefaanamo2093 2 күн бұрын
እውነት ተደብቃ አትቀርም ሁሉም የዘራውን የጭዳል ጌታ ይጠብቃቹ በርቱ ከክፉ ይጠብቃቹ
@asfawgesese336
@asfawgesese336 2 күн бұрын
ስለ እናንተ የምናገርበት ወይም የማደንቅበት አደበት አጥሮኛል ብቻ የህዝብ ልጆች ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ ።
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 2 күн бұрын
በህወቴ የተደሠትኩበት ቀን ቢኖር አንተ ቁመህ ያየሁበትና ወንጀለኞቹ በቁጥጥር ስር ውሎው በመመልከቴ ነው። እግዝአብሔር ይመሥገን።
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Күн бұрын
በላል እደት ደስ እዳለኝ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Күн бұрын
Ye Donkey siga yemiyakerbut sayihonu endemayikeru new gimite
@Tessema63Tube
@Tessema63Tube 2 күн бұрын
ለራሴ መጠቀሚያ ገዛሁት ስልክ የእናንተን ውሎ አዳር ስከታተል አብሬ ታምሜ አብሬ አገገምኩ ስልካችሁን ውሰዱልኝ ጨርሶ ሳይወስደኝ በእናንተ ተስፋ አልቀርጥም ህዝባችን ሳይገባው እኛ ገብቶን ተከተልናችሁ አድሜና ጤና ያድልልኝ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 күн бұрын
እኔን አይዞሽ ውዴ😢
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 2 күн бұрын
ሁለቱ አንበሶች በአንድ ላይ ስለአየዋቹ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ የትላንቱ ዉንብዴዎች በሰራችሁት የቲም ስራ ከግብ ስለአደረሳችሁ ደስ ብሎናል በርቱልን❤❤❤
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Күн бұрын
ዘሌ ምርጥ ሰው የጓደኝነትን ጥግ እየሁብህ ይሄንን ጀግና ተንከባከብክልን እናመስግናለን ኪዳነምህረትን እኔ እራሴ መጥቼ ብጠይቀው ባየው ባቅፈው እንዴት ውስጤ ባረፈ
@ayacell1360
@ayacell1360 2 күн бұрын
ሁለት ጀግኖች ተዋደዱ ተረዳዱ ❤የናንተ አንድነት ገና ብዙ ይስራል ኑሩልን❤
@user-dl4dg8fp4y
@user-dl4dg8fp4y 2 күн бұрын
እኔ አምላኬ እጅግ አብዝቼ አብዝቼ ያመሰግንኩበት ቀን ነው ክብሩ ሁሉ የድግል ልጅ መዳኔቴ እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ እሚን 3 እመን እጂ አትፍራ ይላል ቃሉ አሁንም እግዚያቤሄር ይጠብቃቹ በርቱልኝ እራሳችሁ ጠብቁ ጠላት ተቃጠለ ነደደ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@mozinamnail4206
@mozinamnail4206 2 күн бұрын
ሁሊቱም ውድ ወንድሞቼ የኛ ጀግናዎች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጣብቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ተበረኩ የኔ ዉዶች❤❤❤
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 4 сағат бұрын
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@MekonenBeraka
@MekonenBeraka Күн бұрын
በጣም የሚገርመው ማንም በዚህ አይነት የዳነ ማንም የለም ግን እግዚአብሔር ምን ያህል ክጎናችሁ እንዳለ እሱበምታደርጉት ስራሁሉ እረዳታችሁ ነው ተመስገን አሁንም በምታደርጉት ነግር ሁሉ እግዚአብሔርን ከፊታችን ቅደም ብላቹ ጀምሩ አሜን።
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 Күн бұрын
የኛ ውድ ጀግኖች ጋዜጠኞቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ የእውነት አምላክ አይተኛም : እንደዚህ ስትረዳዱ ማየት የኢትዮጵያዊያን ባህሪ ነው በርቱ 👍እራሳችሁን ጠብቁ
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 2 күн бұрын
ጀግኖቹ አብራችሁ በመስራታችሁ በጣም ደስ ይብሎኛ ወንድማች አንተ እንኳን ዳንክልኝ ጠላቶች ተቃጠሉ የነዚህየሁለት ጀግኖች አድናቂ ማነዉ❤❤❤
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 күн бұрын
ወንድማችን በእውነትንቱ የሃጢአትና ወንጀል አውጥተሃል እውነት አንተን እንቁ የመስለ ጀግና ኢትዮጵያውያ ትውለድልን አንተም ጎደኛው ይህ ነው ስው መሆን አንተም ሁላችሁም ጀግና ናችሁ🙏
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 Күн бұрын
እንዴት ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ጎበዞች አንበሶች ብዬአለሁኝ እንካንም ጌታ ሁለታችሁ ጋደኛሞች ሆናችሁ ደስታዬ በጣም ጌታ እንካን ለዚህ አበቃህ ለጌታ ክብር የዚህን ያህል እንዲህ መሆናቸው ለዛውም በእጅህ የበሉት የጠጡት ጌታ አሁንም ለተንኮል የሚያስባችሁን ለሁለታችሁም ይገስፃቸው ፈጣሪ ስላለ ምንም አትሆንም አይዞህ ጀግናው ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 2 күн бұрын
የንስር አይን አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን እኒህ እባቦች ከነግብረ አበራቸው መቀመቅ አስገቡዋቸው
@user-cl1ho8ii4y
@user-cl1ho8ii4y 2 күн бұрын
በእውነት ሁለታችሁም ለእውነት የቆማችሁ አምበሶች ናችሁ ኢትዮጵያ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን እግዛአብሔር ይጠብቃችሁ
@Melat-ps1ph
@Melat-ps1ph 2 күн бұрын
እንደዚ አንዳቹ ለአንዳቹ ሰትታጋገዙ ሰትዳጋገፉ በጣም ደሰሰ ይላል ወዉዉ ❤
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 2 күн бұрын
ሁለት ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@zebu8565
@zebu8565 Күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ፈጣሪ በምንም ዓይነት መልኩ አይለያቹ ደስ የምትሉ ጋደኛሞች ትዳርህንም የአብረሃም የሳራ ያርግልህ ምንግዜም የሚሰሩ እጆች ይባረኩ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Күн бұрын
ወንድማችን በእውነት የሃጢአትና ወንጀል አውጥተሃል እውነት አንተን እንቁ ይመስል ጀግና እ/ያ ትውለድልን አንተም ጎደኛው ይህ ነው ስው መሆን አንተም ሁላችሁም ጀግናዎች ናችሁ ተመስገን እስከ በስተመጨረሽ ጥሩ መጣተዋል ነገሮች ተመስገን የዛች ቀን የዛች እለት ለአደረስህ ቅዱስ ሚካኤል አባት ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ShaluShalus-yw6pu
@ShaluShalus-yw6pu 2 күн бұрын
አሏህ የፈጠረህን ትልቁ አምላክ ይጠብቅህ ለኡናት ሀገራችን ለተበደለ ህዝባችን አንተና ዘላለም ዘገየ ኑረልን ኸድር ከሠዑዲያ
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 2 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ንስር ዓይን እንደዚህ ከጅህ ላይ ስለጣላቸው በጣም ደስ ብሎኛል ወንድማችን ዘላለም ዘገየ ላንተ ቃል ያጥረኛል እንዲህ ስንደጋገፍ ደስ እንደሚል ❤
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 2 күн бұрын
ክብር ለመድኃኒዓለም ክብር ለመድኃኔዓለም ለድንግል ልጅ ጠላታፈረ አምላኬ ድንግል ልጅ አሸነፈ የድንግል ልጄን የያዘ ከወደቀበትም ይነሳል ተነስቷል ጠላቱን ሞት እንዳል አድርጎ የተነሳ ጌታ ሞቱ መነሳትን አስተምሯል ታሞ ተይዞ ዳሙ መቆምንም ያ የሰጠ አምላክ ለእሱ ይሁን እግዚአብሔር አሸነፈ ጠላት ተሸነፈ ባንተ ላይ ዲል የሚነሳ አምላክ መሆኑን አሳይቷል የሰይጣን ሰራተኞችን አፍራው ቀርተዋልዶ ግን አይጠቅማቸውም ዲያብሎስ ወደ ጥፋት ወደ ሲውስዳችኋል እንጂ ወደ ማሸነፍ አይወስዳቸውም ገንዘብ ሀላፊ ጠፊ ነው የሰው ልጅ ግን እግዚአብሔር ነው የሰራው ስለዚህ መግደል ማዳንም እሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው ተመስገን ደስ ብሎናልኛ ያንተ እንደዚ መሆን ደስ ብሏል እግዚአብሔር ስሙ ይከበር ተመስገን
@RuthHayile
@RuthHayile Күн бұрын
እናመስግን ሀለን ዘሌ የንስር አይን እግዚአብሔር ይባረክ ቸሩ በቸርነቱ ስላቆመህ ስለፈወስህ ክብር ይሁንለት
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 2 күн бұрын
ወንድሞች በህብረት ቢኖሩ መልካም ነው ። መዝሙር ዳዊት 132:1 በርቱ እግዚአብሔር አይለያቹ ❤🎉
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 2 күн бұрын
ወንድሞቼ እበካችሁን ከሰው አብራችሁ ሰትወጡ ስትገቡ ብቻችሁን አትውጡ አትግቡ ተጠንቀቑ ኦናንተ ለሕዝብ ጠቃሚ ናችሁ አግዚአብሔር እነኩዋን ሁለቱ ጠላቶች ተያዙ አግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አሁንም ከሁዋላ ያሉትን በለ ገንዘብ ጠላቶችህን አሀንም እስኪያዙ ተጠንቀቑ በጣም ደሰ ብሎኛል በአጭር ጊዜ ውሰጥ አንኩዋን ምሕረት ሰጠህ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ይበል የለ❤❤❤
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 күн бұрын
እነንተ ጀግኖች ይእውነት እነንተን ይወለደች እነት ረጅም እድሜ ከጢነጋ ይስጥላችው ዘላላም ከነስረ ጎን ሆነክ ለዝህ ስላበቃከው እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ
@argetoall6484
@argetoall6484 Күн бұрын
የዘሌንና የንስር አይንን ቪዲወ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቀው አያልፈኝም የዘመኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ይግዛችሁ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን
@RadsterM
@RadsterM 2 күн бұрын
ወንድሞቸ ሁለታችሁንም በአንድላይ ስላየኃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ሽፍንፍን እርጐ በስራችሁ ይቅደምላችሁ ፀሎቴ ነው
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Күн бұрын
የኔጀግኖችፈጣሪአይለያችሁፈጣሪ ከናተጋርይሁን አረስቱንተወርቷይዘለቃልያተጀግንንነት🎉🎉🎉👍👍👍👌👌👌ውነትትቀጥናለችእጂአትበጠስም የኔወድሞች አምላክከናተጋር ይሁን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tsigeredaghebreyesus716
@tsigeredaghebreyesus716 2 күн бұрын
የእምነት ጠንካራነት በአንተ አይቼዋለሁ ጌታችን መዳኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን ይዘህ ምንም አትሆንም እኔንም በእምነቴ እንድጠነክር አደረከኝ አሁንም ጨምሮ ይርዳህ
@Sarasara-ub3xz
@Sarasara-ub3xz Күн бұрын
ሁሉንም የሰራዉን. ያገኛል በጣም ደስ የምለዉ ነገር ነዉ እነሱም ልቦና ይስጣቸዉ ታርመዉ እንድ ወጡ እግዚአብሔር ይርዳቸዉ
@user-mq7wt1fj2w
@user-mq7wt1fj2w Күн бұрын
ዘሌ በእውነት ብድርክን እግዛቤር ይክፈል በእውነት ከጎኑ ስለቆምክ መደሃኒያለም ካንተ ጎን ይቁም የንስር አይን አጀጋጅ አቅራቢ ቢ ድኖ እውነቱ ወቶ ስለት አቅርባለሁ ለቅድስት ሚካሄል ስለት አቀርባለሁ ተመስገን ድፍን ይዞ የቀሩትንም አሳዶ ይያዛቸው በርቱ የእውነት አምላክ እግዛቤር ከእናንተ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤❤
@user-os4oh4gm8z
@user-os4oh4gm8z 2 күн бұрын
በእውነት ጀግና ናችሁ ግን አሁንም ሰው አትመኑ አደራ በተዘዋዋሪ መንገድ እንዳይጎዱአችሁ አሁንም የምትሉ በላይክ አሳዩአቸው
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 2 күн бұрын
ጀግኖቻችን የደሀ እንባ ጠባቂዎች ሺ ዓመት ኑሩልን 💚💛❤️ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ሰው አትመኑ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️🙏
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 2 күн бұрын
ሁለታችሁንም አነደዚሁ አነዳላች መደሃኒያለም ይባርካችሁ:: እስቲ እነዚህን ሁለት ጀግኖች መርቋቸዉ ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤አቤት አንተ ልጅ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ አየንብህ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@yatbiyaabegaz1292
@yatbiyaabegaz1292 2 күн бұрын
በጣም. የረካሁበት. ስራ. ነው. እናንተጋ. ያዬሁት. እመቤቴ. ትጠብቃችሁ. ወንድሞቸ. አሁንም. አይለያችሁ. በድጋሚ. እራሳችሁን. ጠብቁ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 2 күн бұрын
እኔ እኮ የገረመኝ ነገር ብኖር ህይወታቸን ልንቀር ስሉ እኮ ነው ሰው ገድሎ ህይወት ማለት ይከብዳል 😢😢😢ግን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ዘሌ ❤❤❤❤
@VuvoY16-xd3wk
@VuvoY16-xd3wk Күн бұрын
እንዲህ ያለ ጀግና ባል ለሰጠሽ እግዚአብሔር አመስግኝሁ ውዴ❤❤❤❤❤❤
@fozeyaderbaw387
@fozeyaderbaw387 2 күн бұрын
አማራክልልወሎእንደዚህአይነትእገታየለለም
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 күн бұрын
ዘላ ውዳችን በጣም ነው የምንወድህ የንስር አይን ከጎኑ ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ስለረዳቹ ደስ ብሎናል🎉🎉🎉🎉
@user-rb3iq9cy9l
@user-rb3iq9cy9l 2 күн бұрын
ደስ ስትሉ በማርያም የንሰር አይን ለዚህ መብቃትክ ደስ ብሎኛል አምላክ ይጠብቅ❤ ዘሌ ክበርልን ሁለታቹንም እከታተላለሁ የስራቹ አድናቂ ነኝ ክበሩልኝ
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h Күн бұрын
ሰሰመአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ይጠብቃቹ ተመስገን እጅግ በጣም ደስ ነው ያለኝ እደኔ ደስ ይለው የእውነት እኔጃ የሌባ አቅም ይሄን ያህል ነው እውነት እውነት ነው ተደብቆ አይቀርም በድጋሚ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመስግነዋለው
@menenlema7757
@menenlema7757 Күн бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካምነት ለራስ ነው ጌታ እየሱስ ይጠብቃችሁ ::
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 67 МЛН
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 101 М.
ጃዋር የመራው ቄሮ የለም!                                                ቤተልሔም  ታፈሰ
1:00:01
SUBI Time | ሱቢ ታይም
Рет қаралды 40 М.
ፍርዶስ ትቻት ሳውዲ ልሄድ ነው  ልጆችህስ ብላ አለቀሰች
17:10
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 6 МЛН
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Harley Quinn made everyone disappear#joker #shorts
0:54
Untitled Joker
Рет қаралды 4,7 МЛН
Respect 🤯💯 || Look This 👰🏻#shorts
0:29
GOJU Amazing 99+
Рет қаралды 22 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 1,1 МЛН