የልጁን ፆታ ሲያውቅ አዲስ አለቀሰ

  Рет қаралды 332,228

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

ADDIS & KALKIDAN VLOGS
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Пікірлер: 1 200
@TigistYouTube
@TigistYouTube 2 жыл бұрын
እስኪ ዛሬ በባባ መሞት እጅግ ያዘነ 😭😭😭😭😭💔
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 2 жыл бұрын
እኔ ልቤ ተነካ ማርያምን😥😭💔
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 2 жыл бұрын
እኔ ማርያምን
@mekdesaragi8015
@mekdesaragi8015 2 жыл бұрын
እኔ አለው እርርር ድብን ቅጥል አድርጎ ያገበገበኝ ከሰመው ጀምሮ እቅልፍ በአይኔ አላየውም ውሸት እዲሆን ብመኝ አልሆነም😭😭😭
@adonlkaleb7499
@adonlkaleb7499 2 жыл бұрын
ምን አገናኘዉ ያምሻል
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 жыл бұрын
በማልቀስ አይኔ ፈጋ ራሴን አመመኝ ሰዉ ሲሞት አባቴ ትዝ ይለኛል💔😭🖤
@ኅላዌ
@ኅላዌ 2 жыл бұрын
የሞቱትን ነፍስ ይማርልን።
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 2 жыл бұрын
የምታደርጉት ነገር ሁሉ ከኢትዬጵያዊነት ባህል የወጣነው ለምኑነው ይሄሁለ ሸብ እረቡ ብርቅ ነው እንዴ ልጅ መውለድ እረ ስነሰርአት ይኑራችሁ ፈሪያ እግዚአብኤር ይኑራቹ መጀመሪያ በጣም ያሰጠላል ሰራቹ ሁሉ ገገማ ዎች ናችሁ
@ማሬማሬቅመሜ-ቨ7ኘ
@ማሬማሬቅመሜ-ቨ7ኘ 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ እነቃልየን እሚወድ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@meronnegash1794
@meronnegash1794 2 жыл бұрын
me too
@tabestabesah1233
@tabestabesah1233 2 жыл бұрын
💟🌹🌹❤️❤️😂😂
@samsungj6plus400
@samsungj6plus400 2 жыл бұрын
Wow enkuwan desi alachu adis &kaliyeee ❤❤❤❤❤❤
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወዳቸው ለዘውም በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኪኝ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
እኔም እህቴ ልወልዲ 1 ወር ቀራት ወንዲ ነዉ ተብላለች ዱአ አርጉልኚ በሰላም እዲወልዲልኚ ቃልየ በሰላም ዉለጂ 🥰🥰🥰
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
በሰላም ትገላገልልሽ ማማ ደምሪኝ ውደ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
ዋው በእውነት በጣም ይገርማል አዲስ እናት አባትህ እርግዝናውን በማየት ብቻ ወንድ ነው ብለው ነበር እናቶቻችን እኮ በዳሰሳ ነው የሚያቁት 😘😘😘😘😘😘🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 2 жыл бұрын
😁😁😁
@Hana-mq4nv
@Hana-mq4nv 2 жыл бұрын
@@najata.medeyanajatamedeya2069 እግዚአብሔር ይመስገን
@letish3773
@letish3773 2 жыл бұрын
እንኳን ደስስ ኣላቹ ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ጤናማ ልጅ ይስጣቹ ውዶች❤❤ ቃልየ የሚወድ 👍
@chuchuabebe893
@chuchuabebe893 2 жыл бұрын
Amen
@raheleamene9455
@raheleamene9455 2 жыл бұрын
ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 2 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስስ አላቹሁ ቃል&ሐዲስ ከነሙሉ በተሰቦቻቹህ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣቹሁ አችም ቃልየዋ በሰላም ተገላገይና እኛደሞ ማርያም ማረችሽ ለማለት ያብቃን🤲🙏❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
እነደማመር እህቴ
@kusulovemami7476
@kusulovemami7476 2 жыл бұрын
እንካን ደስ በለኩም ቅድስቲ ድንግል ማርያም ብሰላም ትምፃእኪ ቃልየ በጣም ነው እምወዳቹ
@shashezinabe8220
@shashezinabe8220 2 жыл бұрын
ዛሬ በባባ ሞት በጣም ልቤ ተሠብሯል💔😭 በጣምም ከፍቶኝ ነበር😭 እናተን ሳይ. ትንሽ ዘና አደረጋቹህኝ እኳን ደስ አላቹህ አድስና ቃልዬ የኔ እቁወች ቃልዬ እመብርሀን በሠላም ከሁለት ታድርግሽ♥♥♥♥
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ህሊናዘ-ተዋሕዶ
@ህሊናዘ-ተዋሕዶ 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ቃልየ በሠላም ተገላግለሽ ደስታችን ሙሉ ያማረ ይሁን 💗🥰
@ናታኔምአደዬ
@ናታኔምአደዬ 2 жыл бұрын
የጭንቅ አማላጇ ለመከራ ደራሿ እመቤቴ እመብዙሀን አቁራሪተ መአት እመቤቴ ማርያም በሰላም ሁለት ታርግሽ በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ ጤነኛ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሀይማኖቱን የሚጠብቅ ሰው አክባሪ ልጅ ፈጣሪ ያድርግላቹ ይስጣቹ. አዲስዬ እኳን ደስ አለክ በሰላም ይምጣልን ልጃችንን♥♥♥
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ❤👏
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግልሸ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ ሰዉ መዉደድ መከራ ነዉ ዛሬ በታሪኩ ባባ ሞት እደኔ ያዘነ ሰዉን ማወቅና መዉደድ በሽታ ነዉ🖤💔😭
@ሐይማኖት-ዸ2ዀ
@ሐይማኖት-ዸ2ዀ 2 жыл бұрын
እጅግ በጣምምምምም
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 2 жыл бұрын
እሰይይ ደሰ ብሎኛል እንም ሰይታወቅ እክሰ ልገምት ብየ ገምቸዉ ነበር ቃልየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ ዉዴ ሁላቹም እግዚአብሔር ይባርካቹ ሃገራችን ሙሉ ሰላም ያርግልን አሜን 🤲
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም የምወዳችሁ የተዋህዶ ልጆች ዋናው ወድም ሆነ ሴት የእርሱ ስራ ነው ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ቃልዬም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ ውዴ😘🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@hailahails8365
@hailahails8365 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
እኔ ሴት ነበር ነገር ግን እግዚአብሔር የፈቀደ ሆኖ ልጆችሁ ፆታ ወንድ ነው እግዚአብሔር በስላም እንዲወለድ ያድርግልን ቃልዬ እምዬ ማርያም ካንች ጋር ትሁን ጤነኛ ልጅ እግዚአብሔር ያስጣችሁ( Marland USA
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
ወይኔ የእናት አባቱ ደስታ ደስስስ ሲል ቃልዬ 🥰🥰🥰አይዞሽ የአንቺም ትመጣለች
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@هاحم-ت5غ
@هاحم-ت5غ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥሥሥሥሥ የምትሉ ቤተሠቦች ወላሂ ሥወዳችሁ አላህ በሠላም ይገላግልሽ ቃልየ
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ 2 жыл бұрын
ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መደሀኒ አለም በሰላም ተገላገይ ቃልዬ🙏🙏🙏 የሀገራችን ሰላም ነው የናፈቀንና ሰላሜዣችንን ፈጣሪ ያምጣልን💚💛❤💋💋💋
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውው
@sdemssi1962
@sdemssi1962 2 жыл бұрын
ቃልየ & አድስ እንኮን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል አላህ ስላም ይገልግልሽ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ምረጥ ፋሚሊ ናችሁ አገራችን ስላም ያድረግልን
@yecoleyahaddis3686
@yecoleyahaddis3686 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ 🥰 ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚል እልልልልልል የወንድ ልጅ እናት እና አባት ሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ቃል በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ይከተልሽ ያሰባችሁት እንዲሳካ እመኛለሁ በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን 🥰😍
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 2 жыл бұрын
እዮብ በጣም ልባም አረቆ አሳቢ ልጅ ነህ እኔም ወንድ ነው ብየ ገምቸነበር ግንም ምንም ይሁንም ጤነኛልጅ ብቻ ይሁን ሁላችሁም እንኮን ደስ አላችሁ ቃልየ የኔ ቆጆ ከእንደነዚህ አይነት ምርጥ ቤተሰብ በመጋባትሺ እድለኛ ነሺ ደስ ስትሉ
@ጡበዩቱብtubatube
@ጡበዩቱብtubatube 2 жыл бұрын
የልጅልጆቹ ሲየምሩ መሸአለሀ አለሀ የሰድግለቹ አሜንን። ወዉ ቃልነ እዲስ እክን ደስ አለቹ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@አመቱላህነኝየሰለምቴዎችወ
@አመቱላህነኝየሰለምቴዎችወ 2 жыл бұрын
ሙስልም አሜን አየልም እህቴ አሚን ነው እምበለው
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ውይ ሸክላዋ ስታምር በተወደደ ሸክላ ለማኑም ደስ ይላል እመብርሃን ትቅረብሽ እዮቤ ትልቅ ፕሮግራም አደረከው በጣም ደስ ይላል እኔ ባለፈው ባለማለቁ ተናድጄ ነበር
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
ሁሉም የእግዚአብሔር ስጦታነው ብቻ በሰላም ተገላጌዩ ውድ እህታችን። 😎😎😎❤❤❤
@tsigeredatefera6063
@tsigeredatefera6063 2 жыл бұрын
አንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ ይላል የእውነት እግዚአብሔር አይለያችሁ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ አሜን!!!
@መቅደስ-ከ4ዸ
@መቅደስ-ከ4ዸ 2 жыл бұрын
ማነው እኔ ደስ ያለሁ እንኳ ደስ አላችሁ አድስ እህቴ ቃልየ😍😍😍😍እግዚአብሔር በሰላም ይገልግልሽ😍😍😍
@slamako5368
@slamako5368 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ስታምሩ በጉጉት ድፍት ነው ያልኩት እኔማ ግን ስታምሩ ፈጣሪ ከክፉሁሉ ይጠብቃችሁ አዲስና ቃል እንኳን ደስ አላችሁ ቃል የአጥር ወፍ አትስማሽ
@zenashmengestu3177
@zenashmengestu3177 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የአቡሽዬ እናት እና አባት ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግልሽ ምርጥ ቤተሰቦች ስታምሩ❤❤❤ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን💚💛❤
@gjch5302
@gjch5302 2 жыл бұрын
እንኳንም ደስ አላችሂ በጣም ደስ ትላላችሁ አዲስዬዬ እንኳነም ደስ አለህ ቃልዬም በሰላም ይልቀቅሽና አይንሽን በአይንሽ ያሣዬሽ
@zmzmzmzm6020
@zmzmzmzm6020 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል የእዉነት እግዚአብሔር አምላክ በሙሉ ጤናዉ አሟልቶ ይስጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ለማወቅ እኔም በስደት ነኝ በሰላም ወደ ቅዲስት ሀገሬ ገብቼ እደናተ ለመደስት ያብቃኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቃልየ እመብርሀን ትቅረብሽ እንኳን ደስ አላችሁ
@bisankedir6605
@bisankedir6605 2 жыл бұрын
እውይይይይይ አድስየ ወላሂ አስለቀስከኝ 😢እንኳን ደስ አላችሁ ማሮች🥰🥰🥰🥰🥰 ደግሞ በሰላም ተውልዶ ለማቀፍ ያብቃችሁ 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
ውደደምሪኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 жыл бұрын
እሰይ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ጤናን ፀጋን እና ሞገስን ያድላችሁ አሜን በጣም እወዳችኋለሁ
@ሀረግዩቱብ
@ሀረግዩቱብ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ዉዶችዬ ቃልዬ እመብርሀን ሁለት ታድርግሽ አቅፍ ለመሳም ያብቃቹ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@magdessafely2358
@magdessafely2358 2 жыл бұрын
የኔውዶች በእውነት በጣምነው ደስ ያለኝ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ቃልዬ የኔመልካም እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ይስጣችሁ እመቤቴ ወላድት አምላክ በሰላም ትግላግልሽ
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆናቹሁ ቤተሠብ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፍቅራቹሉን ያብዛላቹሁ እኳን ደስ አላቹሁ ቃሊዬ እና ሐዲስ
@betitube1185
@betitube1185 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
@kokobekebede7342
@kokobekebede7342 2 жыл бұрын
እንኳን ደሥ ያላችሁ እመብረሀን ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ጤነኛ መልካም ፍሬ የተባረከ ይሁንላችሁ ታድላችሁ በቤተሠብ መሀል ደሥ ስትሉ እኔም በሠው ሀገር መውለጃዬ እየደረሠ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የፍቅር አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 жыл бұрын
የኔውዶች እንኳን ደስስስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ሳገባ እንዲህ ነው ሰርፖራይዝ እማደርገው ብቻ ፍርሀተ እግዚአብሔር ያለው ባል እዲሰጠኝ በፆለታችሁ አስቡኝ
@sofiaonnmmm2692
@sofiaonnmmm2692 2 жыл бұрын
አቤት የህፃኖቹ ልጆች አደብ ደስ ሲል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋው
@zereadawit1443
@zereadawit1443 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚያብሄር ጤናማ ልጅ ይስጣችሁ ቃልየም በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽ እመቤቴ ትቅረብሽ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 2 жыл бұрын
የነ ቃልየን ደስታ ያስደሰተዉ ጠሰዉ በላይክ ያሳዉቀኝ የሰዉ ደስታ ያስደስተኛል እኳን ደስ አላችሁ
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ እንኳን ደስስስስ አላችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
@emmaemma1250
@emmaemma1250 2 жыл бұрын
እእእእእእእእእልልልልልልል ለማለት ያብቃን ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እንኳን ደስ ያላቸው❤❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 7 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@ሄዊጓልተዋህዶ
@ሄዊጓልተዋህዶ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስ አላችሁ እናት እና አባት ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ታገለግልሽ ቃልየ ❤❤💛💛ሰላም ለሀገራችን ❤️💛💚ይሁንልን ።
@masitube3731
@masitube3731 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ❤️🌹 እልልልልልልልልልልልል ❤️🌹 እልልልልልልልልልልልል ❤️🌹 እልልልልልልልልልልልልልልል ❤️🌹 ማርያምን ደስ ብሎኛል ወንድ ነው ያልኩት እግዚአብሔር የተባረክ ልጅ ያርግላችሁ ❤️🥰
@አዚዛሙሀመድ-ጠ3ቈ
@አዚዛሙሀመድ-ጠ3ቈ 2 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችሁም ይጠብቃቹ ከክፉ ነገር ቃልዬ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ በጣም ነው ደስ የምትሎት
@computerschool-dy7qc
@computerschool-dy7qc 2 жыл бұрын
ምርጥ family ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰 ቃልየ እና አድስ እንኳን ደስ አላችሁ ❤
@yeromgibril246
@yeromgibril246 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም የምወዳችሁ በተለይ. ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ ረጋ የለሽ የተተረጋጋሽ ባለቤትሽም በጠም ጨዋ ልከመልካም ቤተሰብ የተወለደ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እመቤቴ በሰላም ልጅሽን ታሰታቅፍሽ እወዳችሁ አለው፣፣
@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ግምቴ ልክ ነው እንኳን ደስ አላቹ ደስ ብሎኛል 😍😍😍😍😍😍
@betitube1185
@betitube1185 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@tenidad1400
@tenidad1400 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እናቱም ልጁም ሰላም ያድርጋችሁ ለቤታችሁ ፍቅርን በረከትን ይዞላችሁ ይምጣ !!!!ስወዳችሁ!!!!!!!!
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 жыл бұрын
ማሮቼ የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ያርግላቹ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ❤👏
@hennaballat4489
@hennaballat4489 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሑ ቃልዬና አዲስ የእወነት ፈጣሪሽን ሁለየም አመሥግኜ በእነዚህ ቤተሠብ ወስጥ ስለቀላቀለሽ ደስ የሚሉ ቤተሠብ ፈጣሪ ሰጥቶሻል የእወነት ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሆ ይብዛ አንቺንም እመብረሐን በምልጀዋ አትለይሽ የተባርከ ልጅ ይስጣችሑ
@tigistbaye8612
@tigistbaye8612 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የባባ አባትና እናት ወንድ ልጅ ከነ ቃጭሉ በሰላም ተገላገይ
@saraithiob4249
@saraithiob4249 2 жыл бұрын
እንዃንደሰአላችሁየባባአባትናእናትወንድልጅከነቃጭሉበሰላምተገላገይ
@የድግልማርያምየተዋህዶልጂ
@የድግልማርያምየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
እሰይይይይይ እንኳን ደስ አላችሁ የፊቶን በጀርባዋ እመብረሀን ታድርግልን እሰይ
@alemtsehayabate8158
@alemtsehayabate8158 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እመብርሀን በሰላም በደስታ ታገላግልሽ ሰላም ለሀገራችን የወገኖቻችን ሞት የሚቆምበት ቀን ይድረስ
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ልብ ጥልጥል ብሎ ነበር አዲስዬ እንካን ደስ አለክ ወንድሜ ቃልዬ እመቤቴ ማርያም እናቴ በሰላም ትግላግልሽ የኔ ዉድ እህቴ
@መሀተቤንአልበጥስም
@መሀተቤንአልበጥስም 2 жыл бұрын
ዉይይይይ እኔን እራሱ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ እንኳን ደስ አላቸው በሰላም ተገላገይ ቃልየ እመቤት ማርያም ሁለት ታድርግሽ 🤲❤️😍 አዲስ ሚስጊን እስለቀሰኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከሰዉ አይን ይጠብቃችሁ🤲😢😢
@kiyagetu6226
@kiyagetu6226 2 жыл бұрын
Enkewan des alchu gn ene set nebr yegemtkut getan betam new des yalegn tebareku 🥰🥰🥰♥️
@mabezashajm4937
@mabezashajm4937 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ የኔ ውዶች😇 ደግሞ በሰላም ወደዚ ምድር ይምጣ🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ❤👏
@ኑሀሚንtube
@ኑሀሚንtube 2 жыл бұрын
አሜን ክብሩ ሁሉ ለክብረ እግዚቢሄር ይመስጌን
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 2 жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ ውዶችዬ እግዚአብሔር መልካም ልጅ ይስጣችሁ
@መሀሉአይነገርምTube
@መሀሉአይነገርምTube 2 жыл бұрын
ዉቦች በጣም ነዉ እኮ ምታምሩት እንኳን የልብህ መሻት ሆነልክ አዲስ ቃልዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ
@ሀዪነኝገጠሬዎ
@ሀዪነኝገጠሬዎ 2 жыл бұрын
ገመቸነበር እንኳን ደስአላችሁ ቤተሰብ ወላሂ አለቀስኩኝ የሰዉደስታ የሚያስደስተዉ
@mebre7998
@mebre7998 2 жыл бұрын
እንኳን ደሰአላችሁ
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 2 жыл бұрын
በእውነት ደስ ሚል ፕሮግራም ነበረ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ ቃልኪዳን
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 2 жыл бұрын
የፍቅር ቤተሰብ ባለማተቦቹ ሱስ ሁናችሁብኛል የምር እግዚአብሔር ብዝትዝት ያድርጋችሁ ❤ ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ትገላክልሽ ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@betitube1185
@betitube1185 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
@የክቴአየለ
@የክቴአየለ 2 жыл бұрын
*_እግዚአብሔር ይመስገን የኃያላን ኃያል_* *_ስለ ሕያው ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* *_እኛም የሰማነውን ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍረ የእሱ ቅዱሰ ፍቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን_* *ለእህት ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን*
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@የክቴአየለ በቅንነት እነደማመር
@tezitakifle1225
@tezitakifle1225 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር.ይመሥገን.በጣምደሥይላል.እመብርሐን.በሠላምትገላግልሽ
@helelntube185
@helelntube185 2 жыл бұрын
እኳን ድስ አላችሁ። ምርጥ ጥዶች እምብርሀን ብሰላም ሁለት ታርግሽ ቃልዬ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ❤👏
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ አድስና ቃል ሴትነበር ያልኩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ቤታችሁን ይባርክላችሁ እመ ብረሀን በሰላም ትገልግልሽ ቃልየ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ዋናው ጤነኛ ልጅ ፈጣሪ ይስጣቹ🙏🙏🙏❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ❤👏
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ 2 жыл бұрын
ሁሉም የእግዚአብሔር ነው እንኳ ደስስስ አለቹ
@yecoleyahaddis3686
@yecoleyahaddis3686 2 жыл бұрын
እንደገመትኩት ወንድ ሆነ እልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@freselamtamrate9671
@freselamtamrate9671 2 жыл бұрын
አሜን እመቤታችን ትቅረብሽ ትዳራችሁንም ይባርክ አሜን!!
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
ቃልዬ አዲስ እንኳን ደስ ያላችሁ 😍😍❤ የተባረከ ቤተሰብ እመብረሃን ክፉዋችሁን አታሳየኝ ❤❤
@betitube1185
@betitube1185 2 жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ውዴ
@roseadugna2666
@roseadugna2666 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ሐዲስ እና ቃል እንኳን ደስ አላቹ በጣም ታምራላቹ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ጤናማ ልጅ ትስጥሽ😘
@hmmbou49
@hmmbou49 2 жыл бұрын
ቃልዬ በሰላም ወለጂ እመቤቴ ምጥሽን ታቅለው እኔም ቀኔደርሳል በፀሎት አስቡኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ❤👏
@rukeyaebrahim2671
@rukeyaebrahim2671 2 жыл бұрын
እንኮን ደስ ያላቹህ ቃልየ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ውዴ በጣም ነው ምታምሩት
@hfghdg5232
@hfghdg5232 2 жыл бұрын
እግዛብሔረ ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ ደስ ትላላችሁ🥰
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እመብርሃን በሰላም ትፍታሽ ቃል አዲስዬ እንኳን የምኞትክ ተሳካ የኔ ዉድ ወንድም
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 2 жыл бұрын
የመጀመራያ ልጅ ወንድ ስሆን ደስ ይላል እኮን ደስ አላችሁ በስላም ሁለት ሁኝ ቃልየ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 жыл бұрын
ሴትነዉ ጡሩሩሩ
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 жыл бұрын
እኔ ሴት ደስ ይለኛል የመጀመሪያ
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 2 жыл бұрын
@@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ አላህ ይወፍቅሽ እህቴ
@asterandarge
@asterandarge 2 жыл бұрын
ቃል ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ እመቤቴ በስላም ትገላግልሺ በጣም ነዉ የሚያምረዉ አዲስም እንኳን ደስ አለህ❤
@makidsitube45
@makidsitube45 2 жыл бұрын
አይ አንቺ አለም ግማሹ ካፈር በታች ሲወል ግማሹ በሀዘን ልቡ ተሰብሮ ግማሹ ደምቆ አምሩበት ሲደሰት አለም አዘንኩብሽ ባባዬ ነፍስህን ይማረዉ 😭😭😭😭😭😭😭 ቃል እና አድስ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወልዳችሁ ሐመሳም ያብቃችሁ🌹🌹🌹🌹
@meretmelkie9050
@meretmelkie9050 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@fgbh865
@fgbh865 2 жыл бұрын
በምጣ
@helenlibanos3377
@helenlibanos3377 2 жыл бұрын
እንካን ደስ አላቹ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ የተቀደሰ ፍሬ ያርግላቹ ቃልየ እመአምላክ ትቅረብሽ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መካም ፍሬ ይስጣቹ ለቤተሰብ ለወገን ለሀገር የሚጠቅም ልጅ ይሁን
@احمدالاحمد-ك8ض1ه
@احمدالاحمد-ك8ض1ه 2 жыл бұрын
አሜ አሜአሜን
@በረከትፀጋየ
@በረከትፀጋየ 2 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላቹሁ እግዚአብሔር የተባረክ ልጅ ይሰጣቹሁ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 жыл бұрын
በባባ ህመምና ሞት እስኪ ልቡ ያዘነእደኒ ተው የሰው ህመምና ሞት ይሰማችሁ አይይይ ይች አለም
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው ወንድ ነው እንዳልኩ አላፈርኩም የወንድ ልጅ እርግዝና ያስታውቃል ቃል በጣም አምሮባት ስለነበር ወንድ መሆኑን አወኩ🎂😍😍😍❤❤❤
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 2 жыл бұрын
በባባ ሀዘን እራሴን አሞኝ ነበር ዘና አረጋቹን ፈጣሬ ያቆያቸው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 2 жыл бұрын
ቀላል በጣም ነው የሚያሳዝነው
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
@@yohanneszegeye6866 ውደዋ ደምሪኝ
@ydyd934
@ydyd934 2 жыл бұрын
@@ሐድራዩቱብ 🙏❤❤❤❤💚💚
@hanagetia2441
@hanagetia2441 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው። እመብርሀን ትጠብቅሽ ቃልየ በሰላም ተገላገይ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@kedirarga3133
@kedirarga3133 2 жыл бұрын
Slulha,alyhe,woselme
@mehubayoutube
@mehubayoutube 2 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@SelamSelam-l6v
@SelamSelam-l6v 9 ай бұрын
ዎውው በታምኖው ዳስእየሚሉት 👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️🙏🙏ጌታ ይባርካችሁ
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የመጀመርያልጅ ወድሲሆን ያስደስታል እኮን ደስአላችሁ የኔምምርጫ የመጀመርያ ወድቢሆንልኝ ደስይለኛል ያዶር ነበሰጡርነኝ ዱአአርጉልኝ ፍፃሜው እድያምርልኝ
@FM-nj2ps
@FM-nj2ps 2 жыл бұрын
ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ:: ዝም ብለሽ ስጦታሽን በደስታ ተቀበይ!
@selamawitwolde7823
@selamawitwolde7823 2 жыл бұрын
ቃልዬ እመቤቴ ማርያም የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ
@tube-ur7ze
@tube-ur7ze 2 жыл бұрын
ማርያምን ዉሎየን ስጠብቃችሁነዉ የዋልኩት ስወዳችሁ 😍😍😍😍😍
@betitube1185
@betitube1185 2 жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ውዴ
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s 2 жыл бұрын
Congregation had is&kal. ሶስት ሁናችሁ የምናይ ያርገን
@wubetewalelgni7955
@wubetewalelgni7955 2 жыл бұрын
ስራችሁ ምንም እንኳን ቢዝነስ ቢሆንም እድህ አታካብዱ ስንት ፆሙን የሚያድር በሞላበት ሀገር የእናንተ እድህ መሆን ስሜት አይሰጥም በተረፈ እንኳን ደስ አላችሁ
@netsimajet8617
@netsimajet8617 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ! ይህ መልክት ለአዲስ ነው ቃል ያማራት ማንጎ አሁን ስላለ ሳትወልድ አብላት።በተረፈ እመብርሃን ትቅረብሽ! ያጥር ወፍ አትስማሽ።
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 2 жыл бұрын
ፍትህ ለስራዋ ይችን የመሠለች ቆጆ እስራ ሂወቷን ቀጫችኃት 😯😯😯😯
@wintayoutube
@wintayoutube 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭እኔን
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 2 жыл бұрын
@@wintayoutube እር አችምን በወጣሺ እዛዉ እስራዋ የራሷ ጉዳይ😍🙂🙂😃
@mignotwutabachew1866
@mignotwutabachew1866 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥺
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
ወይኔ እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች በሰላም ወልደሸ ለመሳም ያቦቃሸ
@foz2810
@foz2810 2 жыл бұрын
አይ ጊዜ ዱሮ ዝም ብሉ ወንዲ ነው ይባል ነበር ዘንዲሮ ደም ቅጥ ያጣ ሂወት መጣብን
@muludegene6121
@muludegene6121 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በተሰቡን ሁሉ ይባርክ ደስታችሁ ደስታችን ነው በሰላም ደግሞ ወልዳ አስደስቱን ። ምንጊዜም ክብር ለፈጣሪ ይሁን።
የገንፎ መብላት ውድድር አዲስ እና ቃል
15:48
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 169 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
ቃል አሰቃየችኝ
30:36
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 216 М.
ይሄን አልጠበኩም ነበር
27:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 486 М.
በልደቴ ቀን ቃልእና አዲስን አፈጋዋቸው ደስ የሚል ቀን
26:36
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 153 М.
የልጃችን 1 ኛ አመት በድምቀት ተከበረ
15:00
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 212 М.
የልጃቸውን ፆታ ታወቀ በደስታ አበዱ
25:48
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 130 М.
አብዬ እና እቴቴ ዛሬ የልጃችንን ፆታ
27:29
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 326 М.
የአቤል የ አዳራሽ ፕሮግራም በስተመጨረሻ ተለቀቀ
13:36
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 658 М.