የጁንታው የጥፋት ኃይል ይዟቸው የነበረውን የጦር መሣሪያ ማከማቻ ዲፖዎች የመከላያ ሠራዊት መልሶ ተቆጣጥሯል

  Рет қаралды 76,230

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 149
@memeselmone8841
@memeselmone8841 4 жыл бұрын
አቤት የኢትዮጵያ አምላክ ምን ይሳንሃል ጌታሆይ እናመሰግንሃለን🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️Dr Abiy thank you for wonderful service all Ethiopian military God be with you all🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@ፋፊነኝየድንተማሪእስላምነ
@ፋፊነኝየድንተማሪእስላምነ 4 жыл бұрын
ድል ለመከላከያችን ያረብ
@abezuayele7645
@abezuayele7645 4 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ያበዛው ጥበቃ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nakfa1244
@nakfa1244 4 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ መሳሪያ ለኤርትራ መጥፋት የተገዛ ነው እግዝአሔር አከሸፋቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂❤️💪🏽💪🏽❤️💪🏽❤️💪🏽❤️💪🏽❤️💪🏽❤️
@bertukaneaeyluecall3307
@bertukaneaeyluecall3307 4 жыл бұрын
ሁልግዜ መዋረድ ነው ኢትዮጵያን የነካ ድራሻቺሁ ይጥፋ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 4 жыл бұрын
ETHIOPIANS FEDERAL GOVERNMENT ARMY'S YOU'RE HEROES GOD BLESS YOU LONG LIFE 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 4 жыл бұрын
የነዚህ የውሻ ልጆች ጉድ መች ተነግሮ ያልቃል ታላቅ ክብርና ምስጋናችን ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን የውድ ሃገራችን ኢትዮጵያችን አለኝታ ይድረስልን!!!!!!!!!!!!!!!
@emab6627
@emab6627 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያ ሀገሬ እንክዋን ደስ አለሽ እልል ብለናል በስምሽ ድል ተጎናፆፈሽ በጀግኖቹ ልጆወችሽ
@አኢሻእናኻሊድ
@አኢሻእናኻሊድ 4 жыл бұрын
ይገረማል ምን አይነት አውሬ ናቸው ሌላም ቦታ ይኖራቸዋል አላህ ያጋልጣቸው
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 4 жыл бұрын
ይህች የእግዚአብሔር ጣት ናት: እንዲህ የምታደርግ : ክብር ለመከላከያችን ::
@helenzeleke5036
@helenzeleke5036 4 жыл бұрын
GOD BLESS ETHIOPIAN MILITARY
@tsegayegebremedhen442
@tsegayegebremedhen442 4 жыл бұрын
የጦር መሳሪያ ብቻ ሳይሆን በብዙ ሺ ቶን የሚቆጠር ወርቅ ብር የተለያዩ ሀብቶችም በቅርብ እንደሚገኝ አልጠራጠርም አሁን ስለተገኘው የጦር መሳሪያ ጀግኖች እንኳን ደስ አላችሁ በርቱ
@ዜዲነኝሥደተኛዋዜዲነኝሥደ
@ዜዲነኝሥደተኛዋዜዲነኝሥደ 4 жыл бұрын
እሻአላህ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
አይ ሀገራችን ስታሳዝን ህዝቧ በችገር አረንቋ በጎን የሄ ሁሉ መሳሪያ ከውጭ የገዛል 😭😭😭😭
@mesfintadessebelete1360
@mesfintadessebelete1360 4 жыл бұрын
yehager dehininet lemetebek new
@fozyiahmohammed5728
@fozyiahmohammed5728 4 жыл бұрын
😀😀😀
@malioumer1905
@malioumer1905 4 жыл бұрын
እና ሀገር በዱላ ሊጠበቅ ፈለጉ ጌታው?
@eriboy2421
@eriboy2421 4 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇹🐪🐪🐪 Keep going Dr Abiy
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 4 жыл бұрын
በእውነት ጀግና መከላከያችን የኢትዮጵያን ኩራት ጀግና ናቸው
@ወዲኤርትራዊ
@ወዲኤርትራዊ 4 жыл бұрын
Abi we are with u ❤❤🇪🇷❤
@realdeal4219
@realdeal4219 4 жыл бұрын
❤💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷✊✊✊✊
@ssoo3513
@ssoo3513 4 жыл бұрын
ያአሏህ የኢቶጲያን ህዝብ ያስራቡት መሳሪያ ላይ ብሩን ቁልለው ነው ሕውሓቶቺ አሏህ ጃሀነም ያስገባቺሁ ያረብ
@sitinahussen954
@sitinahussen954 4 жыл бұрын
Amin
@አኢሻእናኻሊድ
@አኢሻእናኻሊድ 4 жыл бұрын
አሚን
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 жыл бұрын
Ameeeeeeen 😢🤲
@ዳዲሀዋስ
@ዳዲሀዋስ 4 жыл бұрын
አንቺ ያልታደልሽ አገር ዘርፈው ሲጠግቡ እንደገና ይሔ ሁሉ መሳርያ ያሳዝናል ግን ምን ያደርጋል በቃ አክትማል እግዛብሔርም ፈርዶባችሖል መከላከያችን ጀግና 💪💪💪💪💪💪💪💪
@nasritesfa8918
@nasritesfa8918 4 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ እነሱ እንዳሰቡት ሳይሆን እንደ ፈጣሬ አልሆነም ሊጨርሱን የኤትዮጴያ አምላክ ሁልጌዜ አያንቀላፍም የሚጠብቀን ትልቅ አምላክ አለን እግዜአብሔር ይመስገን አሜን ሀገራችን ሰላም ትሁንልን
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 4 жыл бұрын
በርቱልን የኛ ጀግኖች
@ሠይድወረባቦ-ኰ7ዀ
@ሠይድወረባቦ-ኰ7ዀ 4 жыл бұрын
እናት ወልዳለች ጀግኖቼ አላህ ይጠብቃቹህ
@محمدسعيد-ض6س9س
@محمدسعيد-ض6س9س 4 жыл бұрын
ይህ መሥሪያ አወጡ ከቦታው እነኚህ ሰዎች ሁለተኛ አይነሱም ማለት ከባድ ነው
@natnaelghirma2617
@natnaelghirma2617 4 жыл бұрын
,ኮራንባችሁ መከላኪያ ሠራዊታችን !!!እንኳን ደስ አለነ !!! አሁን ደሞ መቀመጥ ወደሚገባው ቦታ ቢወሰድ መልካም ነውና ቢታሰብበት ኑሪልን መከላኪያችን !!! መደምደሚያሽ
@اثوبياملوكنيل
@اثوبياملوكنيل 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግናዎች አላህ ይጠብቃችሁ
@alemalem7864
@alemalem7864 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሲወዳት ተሎ አዳነን እጅ ምን ዋጋ ነበረ እግዚአብሔር ይመሠገን
@ዜዲነኝሥደተኛዋዜዲነኝሥደ
@ዜዲነኝሥደተኛዋዜዲነኝሥደ 4 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ
@ማሚማሚ-ለ9ጐ
@ማሚማሚ-ለ9ጐ 4 жыл бұрын
ይህን ሁሉ መሳሪያ ከሚያጠራቅሙ ምነው ለትግራይ ህዝብ ስዴቢረዱት ጀግና በርቱ የመካለከያስራዊት
@kedosemekaletebekege9083
@kedosemekaletebekege9083 4 жыл бұрын
Ellllllllllllle Enkane Abero Dese Allen Etiopan lezelaleme Tenore Telata yewdeme Amène Amène Weyane Banda leba yewdeme Amène Amène 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋💪💪💪💪💪👏👏👏
@ycyy5088
@ycyy5088 4 жыл бұрын
ይህ ኩሉ ውርደት አላህ መልስ አለው የንፁሀን እንባ ሲደርስ እንደዚህ ያጋልጣል
@ፋፊነኝየድንተማሪእስላምነ
@ፋፊነኝየድንተማሪእስላምነ 4 жыл бұрын
የአላህ ምኖቹ ጉዴኞች ናቸው
@marymary5944
@marymary5944 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል
@lieltethiopia547
@lieltethiopia547 4 жыл бұрын
ጉድ ሰው ለማጥፋት ይህን ያህል ማከማቸት በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጥ
@samssontesfay6736
@samssontesfay6736 4 жыл бұрын
ወዬጉዴ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔💙💙💙💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@abdulazizthehabesha4855
@abdulazizthehabesha4855 4 жыл бұрын
ወይኔ የህዝብን ንብረት ዝም ብለው መሳሪያ ይገዛሉ ልክ እህል መጋዘን ነው እሚመስለው
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ገንዘብ አልቋል በጠመንጃ ብቻ
@sunnightone1006
@sunnightone1006 4 жыл бұрын
ዕዳ በዕዳ ያረጎት ኢትዮጵያ ን ይኸ ሁሉ የመሳርያ ብረት ሲገዙ ለኤትዮጲያ ለኤሌትራ ሕዝብ ጭምር ነው የገንዘቡን ወጪ የተገዛበት ን ዋጋ መን አለ ለልማተ ቤያውሉበት አፈር ያሰበላቸዉ
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ ይርዳችሁ
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
ወይኔ ሲያሰፈራ ምነው ቦንቦ ከሚገዙ ለደሀው ጤፍ ቢገዙለት ለትግራይ ህዝብ ጁንታው በቃ አላማው ጥፍት ነው 🤔
@סטיןאברה
@סטיןאברה 4 жыл бұрын
መሳርያው ሳይነካ መገኝቱ ለኢቲዮጵያ ህዝብ ትልቅ ብስራትነው ነገርግ መሳርያው በይፋ መታየት አነበረበትም ምክንያቱም የመከላከያ ሚሲጢር ነወ
@getachewhaile3946
@getachewhaile3946 4 жыл бұрын
ሳይታይ ሲቀር አይደለም ውሸት ነው ይላል የኢትዮጵያ ህዝቦች!!
@genettefera2713
@genettefera2713 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓🙏🙏🙏💓💪
@አኢሻእናኻሊድ
@አኢሻእናኻሊድ 4 жыл бұрын
ድስላይክ ያደረጉት ጁታውይሆን እደ ክክክክክክክክክክ
@ycyy5088
@ycyy5088 4 жыл бұрын
የነሱ ልጆች ነቸው ሌቦች
@allenalex.8779
@allenalex.8779 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 4 жыл бұрын
ለመከላከያ (የእባብ) ልጅ እባብ ነው [በዛ ልመና] ይደምሰሱ። ሌላ ስራ የማይካድራ አራጆች ሱዳን ናቸው መለቀም አለባቸው በርቱ።
@fatumaahmed8338
@fatumaahmed8338 4 жыл бұрын
ይሄን ሁሉ ያጠራቀሙት ዉነት መቼ መቼ ነዉ ወይ ልብብ
@ssoo3513
@ssoo3513 4 жыл бұрын
ኣፍጥኑት ቶሎ ኣውጡት ወደመግስት ካዘና ኣስገቡ ኣየ እኔ ሞኚ እኮነኚ ከኔ በላይ እናተ ታውቃላቺሁ ለካ በርቱ እደዚህ ይሻላል
@fitsumtube2296
@fitsumtube2296 4 жыл бұрын
ወያኔ ሌባ👏👏ወያኔ ሌባ 👏👏ወያኔ ሌባ👏👏👏👏👏👏👏
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 жыл бұрын
ቅማላም ትግሬዎች ሲዖል ገቡ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርሰቶሰ ይሄሁላየገዛበትን መሳሪያ ገንዘብ ምን አለበት በኩላሊት ታመው ለሚሰቃዮት ወገኖቹ ቢረዳበት ወንድሙን ወገኑን ለማጥፋት
@እቴቱመንግስቱእቴቱመንግስ
@እቴቱመንግስቱእቴቱመንግስ 4 жыл бұрын
ሌላ ቦታም ይኖሯቼዋል በተለይ የምስኪን ቤቶቺ ዉስጥ
@abe7478
@abe7478 4 жыл бұрын
ብልጽግና መከላከያ በፍጥነት ከትግራይ ያውጣ!!!ብልጽግና መከላከያ በፍጥነት ከትግራይ ያውጣ!!! ብልጽግና መከላከያ በፍጥነት ከትግራይ ያውጣ!!!ብልጽግና መከላከያ በፍጥነት ከትግራይ ያውጣ!!! ብልጽግና መከላከያ በፍጥነት ከትግራይ ያውጣ!!! ብልጽግና መከላከያ በፍጥነት ከትግራይ ያውጣ!!! ብልጽግና መከላከያ በፍጥነት ከትግራይ ያውጣ!!! ብልጽግና መከላከያ በፍጥነት ከትግራይ ያውጣ!!! ብልጽግና መከላከያ በፍጥነት ከትግራይ ያውጣ!!!
@shayphone2932
@shayphone2932 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@senasena1886
@senasena1886 4 жыл бұрын
Allah yagzachiwu
@wenshatwenshat8904
@wenshatwenshat8904 4 жыл бұрын
የሚጠብቀን አይተኛም አያቅላፋም
@ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
@ወይኩንፈቃድከክርስቶስ 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይህ ሁሉ መሣሪያ የሕዝብን ገንዘብ የመሣሪያ መግሻ
@ማራኪየማዳምቅመም
@ማራኪየማዳምቅመም 4 жыл бұрын
አባዬ እወዳለዉ
@KS-fo1gy
@KS-fo1gy 4 жыл бұрын
oh my God 😱😱😱😱😱
@workuaderajew7665
@workuaderajew7665 4 жыл бұрын
እድሜ ልክ ተንኮል የሚያስብ ሰይጣ ነዉ በርቱልን
@capitalgirma2827
@capitalgirma2827 4 жыл бұрын
Colonel Mekash Yibalal ጀግና ወታደር ነዉ ።
@yonashaile4597
@yonashaile4597 4 жыл бұрын
Ethiopia prevail .Tplf Juntas .
@tolechalla3466
@tolechalla3466 4 жыл бұрын
እንኳንም ደስ ያለን ግን ወታደራዊ ሚስጥሩ ይጠበቅ።
@እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ
@እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ 4 жыл бұрын
እሄ ፈሣም ጅታ የታባቱ አማራወች ጀግናወች
@tegestabera756
@tegestabera756 4 жыл бұрын
ግብጽ በዚህ አጋጣሚ ተመልከች የኢትዮጵያ ወታደሮች ልብም መሣሪያዎች?
@hohom-jc3ho
@hohom-jc3ho 4 жыл бұрын
የኔዉዶችብቻፈጣሪከጎናችሁይቁም
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 4 жыл бұрын
እንኩዋን ሊተኩሱት ና ለአይናቸው ያስፈራል
@eyuwork8201
@eyuwork8201 4 жыл бұрын
የማስመለሱ ጀግንነት ምንም ቃላቶች የሚገልፁት ባሆንም ለሌላ ጠላት ግን መረጃ መስጠት ነው የሚሆነው
@ሠይድወረባቦ-ኰ7ዀ
@ሠይድወረባቦ-ኰ7ዀ 4 жыл бұрын
የጀግና ሥራ ሠርተዋል
@sitinahussen954
@sitinahussen954 4 жыл бұрын
Omg 😱
@tenubekele5553
@tenubekele5553 4 жыл бұрын
አይ ወያኔ ጉራ ብቻ አለ ቴዲ እውነትም ግን የማይገባኝ ይህን ሁሉ ተጨባጭ ማስረጃ እየታየ አሁንም ገዳዮቹ ወያኔና ደጋፊዎቹ አልሞት ባይ ተጋዳይነት ቱልቱላ ወሬያቸው የማያቆመው ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ኢትዮጵያ እንኳንስ ለባንዳ ለማንም የማትሸነፍ የጀግኖች ልጆች ማፍሪያ የእግዚአብሔር ስጦታ ናት
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በችግር እየተገረፈ ይህንን ሁሉ የጥፋት መሳሪያ የገዛችሁ አረመኔዎች በቆፈራችሁት ጉድጓድ ትቀበራላችሁ::አውሬዎች
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በችጋር እና በስደት ይሰቃያል እነሱ ይህንን ሁሉ መስሪያ ከውጪ እየገዙ እንደ እህል መጋዘን ውስጥ ያከማቻሉ አምላክ ይፍረድባችሁ
@vdhfgdhd5147
@vdhfgdhd5147 4 жыл бұрын
አሚን
@rahelrahel8522
@rahelrahel8522 4 жыл бұрын
ጅንታዉን ጌታ ከምድረገፅ ያጥፈልን ባንዳ የባንዳ ልጅ ሁላ
@noraldein691
@noraldein691 4 жыл бұрын
wayane☺☺😭😭😭
@ycyy5088
@ycyy5088 4 жыл бұрын
ይሄን ሁሉ መሳሪያ እላያቸው ላይ ነበር መጨረስ ሌቦች አልጠግብ ባይ ሲተፍ ያድራል አሉ
@abdellaabdella7137
@abdellaabdella7137 4 жыл бұрын
ወንድማችን ሀጫሉ በዚች ቀን ነው በኦሮሞ ቤሄረቤህረሰብ ጠላቶች ለግድያ የታጨው የተገደለው ሊንኩን ቀጥላቹህ እዩት የኦሮሞን ደስተና ፍቅረ ሰፊ ኣንድነት እንደስጋት የወሰዱት ጠላቶች ገደሉት !!!!!ግን ለምን ??
@ጊዮርጊስሰማዕት
@ጊዮርጊስሰማዕት 4 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ህገወጥ መሳሪያ ሲገባ ሀገር ውስጥ ደህንነት የለም ?
@MimiMimi-rn1em
@MimiMimi-rn1em 4 жыл бұрын
Awinim Amilak Egeziyabeher Iyesus Kerestos yiridachiw Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@ethuopialove5174
@ethuopialove5174 4 жыл бұрын
ለካ ኢትዮጺያየ ድህነት ላይ የወደቀችው የህዝቡን ገዘብ እየዘረፎ ይህን እየገዙበት ነው ያጥፋችሁ ያባቴ አምላ ምን አይነቶቹ ናቸው በፈጣሪ አምሳ ጭራቅ አወሬ ሆዳም
@hdhhdh1811
@hdhhdh1811 4 жыл бұрын
ያምገርም ነገር ነዉ እኔስ መመን አቅታኝ
@wegihdank1677
@wegihdank1677 4 жыл бұрын
we are proud of you Ethiopian defence force they want to destroy Eritrea
@asmarehaklogh7
@asmarehaklogh7 4 жыл бұрын
ወደ ጦር ሃይሎች ማዕከላዊ እዝ መጏጏዝ አለበት::
@diiffarah3663
@diiffarah3663 4 жыл бұрын
Thanks for displaying their evil plans
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 4 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ጨርሠውን ነበር ጌታ ቀደመ
@GgGg-yb1pd
@GgGg-yb1pd 4 жыл бұрын
እርእርዲአርጉቺው
@alexso8788
@alexso8788 4 жыл бұрын
እሄ መሳሪያ ከግብፅ ነው የጋበው ይመስለኛል ጁንተው ከግብፅ ጋር ግንኙናት አለቻው መሰላኝ
@zachthese1437
@zachthese1437 4 жыл бұрын
በፍጥነት ወዴ መሃል ሀገር አስገቡ
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 4 жыл бұрын
ሀገር እየዘረፍ መሳርያ መግዛት ቱ ይቀላችሁ አቦ
@peace2all51
@peace2all51 4 жыл бұрын
የደቀኑብን አፈሙዝ ወደራሳቸው ዞረ👍🏽
@jvjghfhchvjvj2260
@jvjghfhchvjvj2260 4 жыл бұрын
ጉድ
@hdhhdh1811
@hdhhdh1811 4 жыл бұрын
አድስ አበበ መስጋበት አለበቹ አንድ ነገር ያዳርገሉ
@wedihager2214
@wedihager2214 4 жыл бұрын
Le Eritrea ነበር የታሰበው ኣይ ወያነ የኮፈርዋት ጉድጋድ ለራሳጨው እመበተ ማሪያም ተብኪን
@sarahcalap633
@sarahcalap633 4 жыл бұрын
አይ ህውሀት ይጅህ ይስጥህ
@hohom-jc3ho
@hohom-jc3ho 4 жыл бұрын
እኔለመከላከያምንእደምልብቻቃላትአጠረኝ
@እሙ-ደ4ወ
@እሙ-ደ4ወ 4 жыл бұрын
በስማአም። ጉድ። ገድድ። ያንተን።እድሜ።ይሥጥልን ሳልናቅ።
@sunnightone1006
@sunnightone1006 4 жыл бұрын
ሳትናኢል ናቸው ይኸ የተለያየ የበረት መሳርያ ኢትዮጵያ መሪት ላይ እየኖሩ ወንድሞቻቸውን እቶቻቸዉን ለምወጋት አጅግ እጅግ ከዳኤዋች ናቸው የሚፈልጉትንም ያኸል ቁጥር ገለው ጨርሰዋል አዲሰ አበባ ቁጭ በለው እያሉ
@adamia3883
@adamia3883 4 жыл бұрын
Agrwn bamulu lytafute neber egzo maharane Kristos 🙏
@ፍቅሬእወደሀለሁፈቅሬእወደ
@ፍቅሬእወደሀለሁፈቅሬእወደ 4 жыл бұрын
ይኸ ቦቅቧቃ ይኸን ሁላ አስቀምጦ
@enushakabru1814
@enushakabru1814 4 жыл бұрын
He Alishababi wajini jirachaa turekaa ijoo
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 2 жыл бұрын
Military & all Ethiopian People never give a chance the Tplf or anyone who is related to them to come closer to power in Ethiopia they are dark against humanity so glad is over
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 4 жыл бұрын
ሆ አነዝህ ሰወች ኢትዮጵያ ሊያወድሙ የነበሩ ሰይጣኖች ናቸው ሞት ሊፈረድባቸው ይገባል እውነት
@emutube4860
@emutube4860 4 жыл бұрын
Aygermim hizibun ayasrabu yhin neber saterakimu yekeremut sgermi😲😲
@سارهو-ه9ث
@سارهو-ه9ث 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@אננהקסה-ה6ל
@אננהקסה-ה6ל 4 жыл бұрын
💪💪💪💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
How Ethiopia could trigger Africa's deadliest conflict
21:33
CaspianReport
Рет қаралды 669 М.
5 САМЫХ ТЕПЛЫХ АВТОБУСОВ СССР.
10:45
АВТО ИСТОРИЯ
Рет қаралды 784 М.