የምንዛሪ ለውጡን "እንደተንበርካኪነት" ልንወስደው እንችላለን? [ዋዜማ]

  Рет қаралды 2,435

Wazema Radio

Wazema Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 6
@endalegeberemedehen9052
@endalegeberemedehen9052 Ай бұрын
ከዚህ በፊት በመጣንበት መንገድ መቀጠል እንደማንችል ግልፅ ነው ፡፡ ድሃ ሀገር ነው ፣ ብዙ እዳ አለብን ፣ ጦርነት ውስጥ ነን ፣ ፕራይቬት ሴክተሩ እየተዳከመ ነው ……..! የአለም አቀፍ ተቋማትማ ብራቸውን ተበድረናል ለመበደርም እነሱ ጋር የሄድነው እኛ ነን፡፡እነሱ የሰጡንን/ የሚሰጡንን ብር እንዲመለስላቸው ትክክል ነው የሚሉትን መንገድ አስቀምጠዋል እኛ ለማኝ ነን ለማኝ በሚመፀወተው ሰው ህግ ነው የሚመራው ፡፡ ችግሩ ህጉን መቀበላችን ሳይሆን የተቀበልነውን ገንዘብና ያለችውን ትንሽ ሀብት በምን መልኩ እየተጠቀምንበት ነው የሚለው ነው …………ይሄን ሳስብ ቀጣዩ ጊዜ ያስፈራኛል፡፡
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 Ай бұрын
እናንተ ኢኮነሚስቶ ነን ዩምትሉናተማርን የምትሉ በመጀመርያ ትዳር አላችሁ ውይ ልጆች አላችሁ ወይ ትዳርና ቤተስብ ካለህ የምትመራው ራስህና ባለቤትህ ነው ኑሩአችሁ የምትመሩት ነገር ግን የነጭ ምክር እየስማህነው ትድራችሁ የምትመሩት ኢትዮጵያውያን የራሳችን ባህልና ታሪክና የንሮ ባህል ያለንስወች ነን ብድር ኢትዮጵያውያን አንፈልግም ኢትዮጵያ እንዴት አገር እንደ ሆነች ብትመራመሩና ብታጠኑ መልክም ነው ታሪክቹሁ ብታጠኑ ይሻላላ ምን እይበላህ ምንእየለበስክ እንዳደክ እየረሳህ የምትለፈልፍ ኢኮነሚስት ከኢትዮጵያዊነት አሜሪካዊ ወይ ደግሞ ኢሮፕዊ ነኝ ማለት አይሻልህም እባካችሁ የኢትዮጵያ ታሪክና ወግ ብታጠኑ መልካም ነው
@holyjustice1
@holyjustice1 Ай бұрын
They are just useless and talking rubbish as well.
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 36 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 94 МЛН