No video

የምናውቀው ግን ያልተጠቀምንበት ያልሄድንበት የክርስትና መንገድ! ክፍል አንድ!

  Рет қаралды 55,686

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

4 жыл бұрын

ያልተጠቀምንባቸው ሦስቱ የጸጋ መንገዶች ጸሎት ስግደት ቅዱስ ቁርባን! እኛ እኮ ቁረቡ እየተባልን የምንለመን ሰዎች ነን! ቅዱስ ቁርባ ተለምነን ሳይሆን ለምነን ነበር መቀበል የነበረብን!

Пікірлер: 509
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 4 жыл бұрын
በአባታችን አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@tomi3tube578
@tomi3tube578 3 жыл бұрын
አሜን
@user-qo9ie9pg3f
@user-qo9ie9pg3f 3 жыл бұрын
አሜን
@heyabwoldu8512
@heyabwoldu8512 4 жыл бұрын
ወለላይቱ እመቤታችን ድንግልማርያም ስምሽኮ ሲጣፍጥ ማር ይዘንባል ወለላይቱ እናታችን በረከቷ ታልብሰን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-fc7cv6og8r
@user-fc7cv6og8r 4 жыл бұрын
የርሶን ሺዲዮ የምመለከተው : ከትምህርቱ ይበልጥ : : "ወለላይቱ እመቤት" ሲሉ ለመስማት ነው::
@tau82
@tau82 4 жыл бұрын
Betam "welelaytu Emebet silu"endet des endemilegn.
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 3 жыл бұрын
እኔም ሥወዳቸው
@user-we6jt3iz2h
@user-we6jt3iz2h 7 ай бұрын
እኔም እንደዛ ሲሉ ደስ ይለኛል
@yared09
@yared09 4 жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@kidistadinew6546
@kidistadinew6546 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-ce5wo2wh8d
@user-ce5wo2wh8d 4 жыл бұрын
እረጅ እድሜ መምህር አችን ኑርልን አይናችን ነህ ህይወት አችን ነህ።
@roz5058
@roz5058 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 4 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ረድኤትና በረከት ይደርብን አሜን፫*
@azalchazalch2808
@azalchazalch2808 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@hanatsegaye3149
@hanatsegaye3149 4 жыл бұрын
መምህር ካንቱ ብዙ ተምሬአለሁ እድሜ እና ጤና ይስጦት ኑሩልን
@shshshehsgsvsbdd9330
@shshshehsgsvsbdd9330 4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣችሁ ምምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 4 жыл бұрын
አባታችን ወለተ አብን እባክዎን በፀሎትዎት አስቧት
@asdasfg1084
@asdasfg1084 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልወት በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@woinshetworku2006
@woinshetworku2006 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን እድሜ ጋር ይስጥልን!
@bestbanderbwe2210
@bestbanderbwe2210 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜን ይስጥልን አሜን ፫
@lovegirl1103
@lovegirl1103 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ቅዱሰ ኤማኑኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-ob2fk1ok6g
@user-ob2fk1ok6g 4 жыл бұрын
ልቦና ይስጠን አባታችን እግዚአብሔር ንጹህ ልብ ይፍጠርልን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ብዙ ህይወቴን ቀይረውልኛል ትምህርቶቹ በርቱ
@hewitz9262
@hewitz9262 4 жыл бұрын
Egzhabher segawun yabzliwet
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
@@hewitz9262 አሜን አሜን አሜን
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎት አስቡኝ እኔ ድክመቴ በዝቷል
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
@@hewetdestaw3817 እግዚአብሄር ያሰብሸ ፀልይ ሰገጂ እህቴ
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 жыл бұрын
አሜን ፫ እህቴ
@user-cn1ee9mi7x
@user-cn1ee9mi7x 4 жыл бұрын
የኔ አባት ሄኖክየ ሺ አመት ኑርልን እደዉ ወለላይቱ ድንግል ብለክ እደጠራሀት ቀሪ ዘመንክን ያሳብክን ታሳካልህ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ የኔ አባት
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቆት ። ወላይቱ እመብርሀን ልብ ትሰጠን ረድሄት በረከቷ ለዘወትር ከህዝብ ክርስቲያን ጋር ትሁንልን ቅዱሰ ቁርባኑን የተቀበለነውም / በመዘጋጀት ላይ ያሉም ለፍዳ ሳይሆን ለበረከት ለመንግሰቱ ወራሾች እንድንሆን የልጆዋ ፈቃድ ይሁን። አሜን(፫) ይቆየን
@merakhan9199
@merakhan9199 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ መምህሬ ለንሰሃ ሞት ያብቃን ስደተኛ ነኝ ፆሎቶ ኣይለየኝ አባቴ እድማና ጤና ይስጥልን
@berktitube1339
@berktitube1339 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን !! የአባቶቻችን በረከት ይደርብን !! እኛንም በፆም ፣ በፆለት ፣ በስግደት ቅዱስ እግዚአብሔር ያበርታን ።
@user-st1bf9ee5s
@user-st1bf9ee5s 4 жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት ቃሎ ህይወት ያሰማልን ያስተማሩን ሁሉ በልባችን ያሳድርብን አሜን ፫
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን በልቦናችን ያድርልን ዘንድ ለፍሬም ያበቃን ዘንድ የአምላካችን ፈቃድ ይሁን
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 4 жыл бұрын
አቤቱ እግዚኦ እንደቸርነትህ ማረን🙏🙏🙏
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@user-zs4zh1vl1x
@user-zs4zh1vl1x 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን👏👏👏
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን አቤቱ ብርታትን ይስጥልኝ አሜን
@reduredu2582
@reduredu2582 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውንም በልባችን ፅላት ይፃፍልን
@hilinatube8730
@hilinatube8730 4 жыл бұрын
ቃመህይወት ያሰማልን አባታችን ለንስሀ ያብቃን እግዚእግዚአብሄር ሆይ እኔስ ጾሜም ጸልየም አላቅም እግዚእግዚአብሄር በቸርነቱ እና በምረቱ በዛት ነው ያለሁት
@yemebirhanlig983
@yemebirhanlig983 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት , ቃለ በረከት ያሰማንልን::ወለላይቱ ብለው የሚጠሯት ,የሚወዷት እመቤታችን ፀጋዋን,ፍቅሯን,በረከቷን ታብዛሎት::
@user-cu2ft2qz4u
@user-cu2ft2qz4u 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን አባታችን
@emuethio6528
@emuethio6528 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን።ለመምህራችን በጣም ስለምፈልጋቸው ስልካቸውን የምታቁ እህት ወንድሞቸ ካላችሁ እንድትልኩልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ።
@sammyabdulrahman4998
@sammyabdulrahman4998 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከት ለሁላችን ይሁን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው የሚያስተምሩን ፀጋውን አብዝቶ ከነቤተሰቡ ያኑርል አባቴ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እመብረሃን ከሁላችን ጋር በእረዴት አትለየን
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@alemhabte3319
@alemhabte3319 4 жыл бұрын
Memher Amen Amen Amen 🙏
@ahmelahmel1485
@ahmelahmel1485 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@israel9677
@israel9677 4 жыл бұрын
Trfec Rex was a hi pin. I no In
@tube-od4sz
@tube-od4sz 4 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አባታችን እህቴን ወለተ ሰማአት ብለው በፀሎት ያስቡልኝ
@sitousitou6357
@sitousitou6357 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን
@user-ne4bv2db1n
@user-ne4bv2db1n 4 жыл бұрын
አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልንን🙏 እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን
@senaittsehaye8869
@senaittsehaye8869 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@abershetefferi9683
@abershetefferi9683 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ መልከሰም ትምህርት ሰለአሰተማሩን እድሜና ጤና በረከት ይሰጥልኝ።
@tsionabera3884
@tsionabera3884 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን! ከእመቤታችን በረከት የቅዱሳን ምልጃ አይለየን በፆሎትዎ ያስቡኝወለተ አረጋዊነኝ
@hanatatte6155
@hanatatte6155 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በረከቱን ጸጋውን ያብዛልን አሜን
@user-go4mp8ky7u
@user-go4mp8ky7u 4 жыл бұрын
አሜን ቃልሂወት ይስማልን መምህር
@ashuzenebe2977
@ashuzenebe2977 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-bv2oh9tz1z
@user-bv2oh9tz1z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቃለ ህይወትያሰማልን🙏.
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለህወት ያሠማልን እድሜ እና ጤና ይሥጥልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-mi5qd1py2k
@user-mi5qd1py2k 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛላት እግዚአብሔር አምላክ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናው ይጠብቅልን። እውነት ነው አባታችን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቀን እኔሰ ከንቱ ነኝ ።😢
@cellmmmcell3458
@cellmmmcell3458 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ffg2720
@ffg2720 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስም ያን መምህራችን
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን ለንስሀ ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🤲
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 4 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልዎ ወለላይቱ እመቤት እናታችን ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባቴ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ህይወት ነኝ
@user-kf2ps2uu2j
@user-kf2ps2uu2j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤንነትና ጸጋ አብዝቶ ይስጥልን ልዐል እግዝአቢሔር ።
@genigirma72
@genigirma72 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱሳን አባቶቻችን ና የጻድቃን ሰማዕታት በረከታቸው አይለየን
@ruftaghidowon1102
@ruftaghidowon1102 4 жыл бұрын
ኣባ በጸሎቶ ያስቡን ወለተጽዮን ነኝ
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 4 жыл бұрын
አባታችን እና መምህርራች እግዚአብሔር ከእነ ሰራዊቱ ይጠብቅልን አሜን፫ የአባታችን የጻድቁ አቡነ እስትንፋስ በረከት ፀጋ ይደርብን የእሱንም ትጋት ለእኛም ያድለን የማይሳነው አምላክ
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አምላክ በቸርነቱ የማረን እናታችን ቅድስት ድንግል ማረያም ልመነዋ አይለየን አሜን 🙏🙏🙏
@AtsbhaAbadi
@AtsbhaAbadi 4 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትያሠማልን ዕድሜና ፀጋ ይስጥንል
@Nardi135
@Nardi135 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@mandefroambachew5554
@mandefroambachew5554 4 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ያርዝምልን ።
@fufujemel
@fufujemel 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ጸጋውን ይስጥልን አሜን።
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 4 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሜል አጥንትን የሜያለመልም ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን
@nigstbefkadu3703
@nigstbefkadu3703 3 жыл бұрын
ጽሎት ኢንዳልጽልይ ይጭጨቸነኛል ኣፈን ሁሉ ኢሥርሲር ያርርገውስል ኢንቅልፈም ይመጣል ያነብቢኩት ቃል ከአይምሮይ ይጠፋብኛል ነገሮችን ሁሉ ያስትርሳኛል መምህራችን ውድው ገታ መጠጋት ኢየፈለኩኝ አልፈልገውን ንግነገር ያመጣብኛል
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላምወት ይብዛልን በፀሎት ያስቡን በረከትወትአይለየን
@sssaaarrraaasara7938
@sssaaarrraaasara7938 3 жыл бұрын
ቃለሂወይ ያሰማልን አባታችን ብራክያቹ አይለየን አሜን አሜን አሜን ጽጌ ስላሴ ብላቹ በጸሎት አስብን መምህር
@zenebezenebe5086
@zenebezenebe5086 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት እድሜዎትን ያርዝምልን እድሜዎትን የማቱ ሳላ ያድርግልን ። እንዲህ እንደ እርስዎ ለመጋው አብዝቶ እሚጨነቁ አባቶችን ያብዛልን ።
@user-oe1dg9hs2s
@user-oe1dg9hs2s 4 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነዉ እኛ እንደዚ የሚያስተምረን ሰው መገኛቱ ከብረና ምስገና ለ የድነግል ማሪያም ልጅ መድሃኒኣለም ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@bzuwerktadese5470
@bzuwerktadese5470 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን የቅዱሳን አምላክ ይርዳን
@user-wb9cs4uu3d
@user-wb9cs4uu3d 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@sarasraa4167
@sarasraa4167 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@tvsvfghgf7771
@tvsvfghgf7771 4 жыл бұрын
በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን
@sammyabdulrahman4998
@sammyabdulrahman4998 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zc6ie8hj8x
@user-zc6ie8hj8x 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎትን ዘመን ይባርክ
@ethiopiasalemmaaza.e6743
@ethiopiasalemmaaza.e6743 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህችን እውነት እውነት እግዚአብሔርን አምላክ ማስተዋል ይስጣን😥😥😥
@saratadesse74
@saratadesse74 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አባታችን እኔ በጣም ደካማ ነኝ ለሁሉም ምክንያት አበዛለሁ በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም
@ahmelahmel1485
@ahmelahmel1485 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@user-mh9jc3ek5v
@user-mh9jc3ek5v 4 жыл бұрын
ኣባታችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ስለሚያስተምሩን እግዚአብሔር ዋጋቸዉ በሰማይ ይፃፍላቸዉ እኛም የተግባር ክርስትያን ያድርገን ኣሜን
@tsehaygere4517
@tsehaygere4517 4 жыл бұрын
አምላኬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በሰላም ወዳገሬ ገብቼ ቅዱስ ስጋህን ቅዱስ ደምህን ለመቀበል አብቃኝ አባቴ ፀሎቶ አይለየኝ
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 4 жыл бұрын
መምህሬ ቃለህይወት ያስማልን ወለላይቱ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን
@user-ov8pj8ww4e
@user-ov8pj8ww4e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በፀሎቶ ያስቡች (ወለተ አማኑኤል)
@user-vd6fj5rp3q
@user-vd6fj5rp3q 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃልህይወት ያሰማልን አሜን
@user-un5ke3mf3h
@user-un5ke3mf3h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ያማረ መልካም ፍሬ ለማፍራት አምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ኣሜን መምህራችን ደስ የሚያሰኝ ህወታችንን ልንመረምር የሚረዳን ትልቅ ትምህርት ነው እግዚኣብሔር ይመስገን
@meselusiyum444
@meselusiyum444 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃልወት ያሰማልን
@user-xn8uf5zp7t
@user-xn8uf5zp7t 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@haylumarye3218
@haylumarye3218 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ጌታ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ እድሜ ይስጣችሁ እናተን የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን
@alemsewenga7740
@alemsewenga7740 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን አስተዋይ ልቦና ይስጠን የሠማንውን በልቦናችን ያሣድርብን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት ሀገራችን ሰላም ያርግልን እንኳን ለፆመ ፍልሠታ አደረሳችሁ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 4 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህሬ፣ቃለሂወትን፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣ድንግል፣ማርያም፣ባሉበት፣ቦታ፣ትጠብቅልን፣ሰላሞትን፣ያብዛልን
@sarataye6147
@sarataye6147 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@wereyae5344
@wereyae5344 4 жыл бұрын
ኣሜን ! እግዚአብሔር ይስጥልኝ : ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን በሰማ ነው ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ለክብሩ ያብቃን አሜን፡
@hirutmarhirutmar9090
@hirutmarhirutmar9090 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው የተማርነውን ለህይወት ያድርግልን!!!
@teferabiset
@teferabiset 4 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን፡፡ እግዚብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልዎ፡፡ ወለላይቱ እመቤት ከእርሰዎ ጋር ትሁን፡፡ አሜን!
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ አባቶቻችን 🙏🙏🙏
@sraself7813
@sraself7813 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏👏
@sltanmehari1720
@sltanmehari1720 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር።። በጣም ጠቃሚ ምክር ነው። እየኖርን ያለነው የአህዛብ ኑሮ ነው። ትልቁ ችግራችን ግን እውቀት ከማጣት እና በተለያዩ መናፍስት ሴራ ቀመጠቃታችን ይመስለኛል። እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ቀናች መንገዱ መልሶ ስጋ ወደሙ ለመቀበል የበቃን ያድርገን። የወለላይቱ ቅድስት ድንግል ምልጃና በረከትም አይለየን።
@user-mh9jc3ek5v
@user-mh9jc3ek5v 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-xn5nv2bj4o
@user-xn5nv2bj4o 2 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።
@user-cg8hy6cx3t
@user-cg8hy6cx3t 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
በእውነት ትምህርቶ አጥት ሰብሮ ይገባል ውድ አባታችን ወላይቱ እመቤት አትለዮት
@sabazinabe1250
@sabazinabe1250 4 жыл бұрын
በውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፍፁም ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን!!!🙏🙏🙏💒💒💒
@brhannooh5433
@brhannooh5433 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
ዓይነ ጥላና የዛር መንፈስ ከማሕፀን ሲዋረሰን /በስውር የተጎዳንበት መንገድ/ ክፍል አንድ
21:46
በሰው እንድንጠላ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ! ክፍል አምስት!
15:50
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 31 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
በሱባዔ ጊዜ ምን እና እንዴት እንጸልይ? በሱባዔ መልስ ብናጣ ምን እናድርግ? ክፍል ሦስት!
33:55
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 123 М.
ዓይን ላይ ተቀምጦ በፍትወት ምኞት የሚያቅበዘብዝ ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ አራት!
14:01
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 55 М.
መንፈሳዊ የጦር ዕቃ ይዘን አጋንንትን መዋጋት ለምን አቃተን? ልዩ ትምህርት!
14:14
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 29 М.
የአሥራ ሁለት ሐዋርያት ሰማእትነት(How Did Each of the Twelve Apostles Die)
19:09
ዼንጤ - ቲውብ - PENTE TUBE Mezmur Bible Classical
Рет қаралды 11 М.
በጾመ ፍልሰታ ሱባዔ እንዴት እንያዝ? ክፍል አንድ!
19:51
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 142 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН