ዐይናችን እያየ 3ኛውን የዓለም ጦርነት ጀመሩ ! |የመንግስት መዋቅር ውስጥ ያለው ፋኖ ወይስ አመራር ? | አቶ ንጉሡ ጥላሁንን የበላው ጅብ ተገኘ

  Рет қаралды 80,152

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

Пікірлер: 482
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Ай бұрын
ሰዩሜ ክፉ አይንካህ ነቅተህ የምታነቃ አንተ የሰላም ደወል የኢትዮጵያ ስጦታ ለምልምልን በርታ ትውልድ ያከብርሐል በርታልን
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Ай бұрын
በትክክል ኢትዮጵያ በአለም ከፍ ትበል
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ለጀግናዉ አይበገሬዉ በአለም የተደነቀዉ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ወታደር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ስዬዬዬዬዬዬ የኢትዮጵያ ተሟጋች ምርጥ ተንታኝ የአብችዬዬዬዬ አጋዥ ወንድም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ለሰላምእንትጋ
@ለሰላምእንትጋ Ай бұрын
ክብር ለኢትዮጲያ ሰራዊት ክብር ለጀግናው መሪያችን ክብር የኢትዮጵያን ክፍታ ለምትመኙ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ስዪ ሮቢ ወፉ ኑሩልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@Fkr12204
@Fkr12204 Ай бұрын
ጀግና ስዩሜ ጌታ ይጠብቅህ ጅዋር (ሴጣን) አገሬ ሲገባ ደም የጠማቸውን አስክትሎ ነው የገባው ግን ጌታ ትልቅ ነው ያያል ትረስት ሚ አብይን የሚጠብቅ ፈጣሪ አይተኛም አያቀላፋም ጌታ ይጠራርጋቸዋል
@SentayewGebra
@SentayewGebra Ай бұрын
እሺ ፓትርያርክ
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu Ай бұрын
You are must welcome our Heroes , Siye, Robye & Wof ,We are always proud of You ❤
@stavrosdelaportas1025
@stavrosdelaportas1025 Ай бұрын
ስዬ ሮቢ ወፉ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@tsegawyoseph4859
@tsegawyoseph4859 Ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 Prevails 👍 Honor to FDRE Defense Force 🇪🇹🙏 God bless Ethiopia 🇪🇹🙏
@foziatabit8428
@foziatabit8428 Ай бұрын
ሰላም ልጆቼ አላህ ሁሉንምባለበትሁሉ ይጠብቅልኝ።ዱአ እናድርግ እንደ እምነታችን❤❤❤❤❤
@SamyL-b8n
@SamyL-b8n Ай бұрын
ሰው እንዴት ቂጡን ሊሸጥ ይችላል? ሰው በራሱ መቆም አለበት! Sayume ለምን ለራስህ አትቆምም በጣም አሳፋሪ ነገር ነው። ሰው ሁን! እባካችሁ ሼርሙታ መሆንዎን ያቁሙ
@BirhanuBekele-o3e
@BirhanuBekele-o3e Ай бұрын
እባካችሁ በመንግሥት መ/ቤት የተሠገሰጉ ይመንጠሩ
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 Ай бұрын
በመንግሥት መሥሬያ ቤት የተሠገሠጉ ለሥራዉ ብቃት የሌላቸው የሚመነጠሩት ሕዝቡ በመረጃና በማስረጃ ሲይዝና ሲያጋልጣቸው ነው። መንግሥትም አራሱን የቻለ Consumer Protection Agency ቢያቋቁም በጣም ይረዳል።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ስዬዬዬዬዬዬዬ ወፍዬዬ ሮቤላላላ blessed
@SamyL-b8n
@SamyL-b8n Ай бұрын
ሰው እንዴት ቂጡን ሊሸጥ ይችላል? ሰው በራሱ መቆም አለበት! Sayume ለምን ለራስህ አትቆምም በጣም አሳፋሪ ነገር ነው። ሰው ሁን! እባካችሁ ሼርሙታ መሆንዎን ያቁሙ
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 Ай бұрын
ሰላም ወንድሞቼ! በየክልሉ የወያኔ ርዝራዦች አሉ።
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 Ай бұрын
እኔም እገምታለሁ
@SentayewGebra
@SentayewGebra Ай бұрын
እኔም ጁንታውን አይቻለው ግን ነጭ ናቸው !!
@SamyL-b8n
@SamyL-b8n Ай бұрын
So? ሰው እንዴት ቂጡን ሊሸጥ ይችላል? ሰው በራሱ መቆም አለበት! Sayume ለምን ለራስህ አትቆምም በጣም አሳፋሪ ነገር ነው። ሰው ሁን! እባካችሁ ሼርሙታ መሆንዎን ያቁሙ
@SamyL-b8n
@SamyL-b8n Ай бұрын
​@SentayewGebra kkkkkkk absolutely right! ሰው እንዴት ቂጡን ሊሸጥ ይችላል? ሰው በራሱ መቆም አለበት! Sayume ለምን ለራስህ አትቆምም በጣም አሳፋሪ ነገር ነው። ሰው ሁን! እባካችሁ ሼርሙታ መሆንዎን ያቁሙ
@SebeledejeneGebresilasie
@SebeledejeneGebresilasie Ай бұрын
ስዬ አብራህ በተማረችው ህሊና የቀለድከውም ቀልድ የሳቅከውም ሳቅ በእውነት በጣም ተመችቶኛል ። ምክንያቱም ሁላችንም ያለፈው ወይም ያሳለፍነው ግዜ ትውስታው ከውስጣችን ስለማይጠፋ ። በእህትነትም ይሁን በወንድምነትም ቢሆን ማለቴ ነው ። ብቻ ደስ ብሎኛል ።
@SamyL-b8n
@SamyL-b8n Ай бұрын
ሰው እንዴት ቂጡን ሊሸጥ ይችላል? ሰው በራሱ መቆም አለበት! Sayume ለምን ለራስህ አትቆምም በጣም አሳፋሪ ነገር ነው። ሰው ሁን! እባካችሁ ሼርሙታ መሆንዎን ያቁሙ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ ባንዳና ባዳን ፈጣሪ እንደቅጠል ያርግፍልሽ አሜን 🙏🙏🙏
@Sanedelabo
@Sanedelabo Ай бұрын
ወይ ጉድ ቀፏችን ነው የቀረው አብይ ኑርልን ስዩም አእድሜ ይስጥልን
@SamyL-b8n
@SamyL-b8n Ай бұрын
ሰው እንዴት ቂጡን ሊሸጥ ይችላል? ሰው በራሱ መቆም አለበት! Sayume ለምን ለራስህ አትቆምም በጣም አሳፋሪ ነገር ነው። ሰው ሁን! እባካችሁ ሼርሙታ መሆንዎን ያቁሙ
@Addis0749
@Addis0749 Ай бұрын
​@@SamyL-b8n Junta to bad get lost 😅
@saramolla542
@saramolla542 Ай бұрын
@@Addis0749exactly he is Junta.
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
ተላላኪ መንግስት በኢትዮጵያ አይታሰብም አንገታችን ይቀላል እንጅ ስየ ያራዳአ ልጂ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Ай бұрын
ሰዬ❤ ለ3ኛው የዓለም ጦርነት ዝግጅት ለመዳን ወይም ለመጥፋት ላሉ አገርና ህዝቦች እንፀልይ 🙏
@demeketaye3840
@demeketaye3840 Ай бұрын
ሰዩሜ ክፉ አይንካህ ነቅተህ የምታነቃ አንተ የሰላም ደወል የኢትዮጵያ ስጦታ ለምልምልን በርታand እባካችሁ በመንግሥት መ/ቤት የተሠገሰጉ ይመንጠሩ::
@abdulmelikaman5846
@abdulmelikaman5846 Ай бұрын
Hi sye & roba I really like your analysis all the time specially geo politics analysis from which I learnt a lot!!! Thank you very much bros❤❤❤❤
@demissiekebede22
@demissiekebede22 Ай бұрын
ሱዩሜ ዛሬ በጣም ነው የተመቸህኝ በርታ ምርጥ ነው።
@SankaTesfu
@SankaTesfu Ай бұрын
ሰላም ብለና የምርጦቹ ምርጥ ያራዳልጅ
@gechogech2203
@gechogech2203 Ай бұрын
ስዩሚ የአማራ ክልል ፍኖ ትግሉን የቢዝነስ የስራ ዘሪፍ አድሪጎታል
@manomedia8772
@manomedia8772 Ай бұрын
Much appreciation and respect man!
@Smira-v1w
@Smira-v1w Ай бұрын
እናመሰግናል ስዩሜ
@hassmuhammd1306
@hassmuhammd1306 Ай бұрын
እስዬ ይመችህ ትንታኔህ አንጀት ያርሣል ወዳታ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
ስዩሜ❤❤❤ሮቤ❤❤❤ወፉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@african-2000
@african-2000 Ай бұрын
God bless #PM #ABIY ... God bless #ETHIOPIA
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w Ай бұрын
የዛሬ7 ዓመት 4የአሜሪካ ከፍተኛ የኮንግረስ ተወካዮች መጥተው በቀጥታ ወደ አማራ ክልል በመሄድ ከአብን እና ከክልሉ መንግስት ነበር የተወያዩት በተደጋጋሚ መሰል ውይይት የአሜሪካ መንግስት አድርጎል.ይህን ሁሉ የምታደርገው ኢትዮጲያን በማመስና ቀጠናውን በማዳከም የግብፅን ዓይነት ፍላጎት ለማሳካት የምታደርገው ነው!
@AbdiAman-k1r
@AbdiAman-k1r Ай бұрын
ስዩሜ ትንታኔህ በጣም ጥሩ ነው ሁሌም እናከብርሀለን ግን እየቆየ ስለሚገባቹ እያልክ ስለፈጠረህ አታሸማቀን ቀድሞ የሚገባንም እንኖራለን
@omariumari1202
@omariumari1202 Ай бұрын
በርታ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይላል የሀገሩ ልጅ
@ReMu-rw3of
@ReMu-rw3of Ай бұрын
ስዬ አላህ ይጠብቅህ የአለማችን ነቀዝ በዲሞክራሲ ስም ገብታ ሀገሮችን ወደ ሴጣኒዝም የምታስፋፋ ሀገር ነች!!!!
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k Ай бұрын
ወይኔ ይሄን ሠውዬ /ስዩሜን / ስለ እስራኤል የገለጸበትን ኪኪ እንደዛሬ ወድጄው አላውቅም አፌ ይቆረጥ ። አለምነህ ሌላ አንተ ሌላ ። ለመረጃህና ትነንታኔህ ስል እያናደድከኝ ብቸኛ የምወድህ አድናቂህ ነኝ ለ 5 አመታት ያላነሠ
@yohannesmulugeta3744
@yohannesmulugeta3744 Ай бұрын
እስራኤል ላይ ከዚም በላይ ቢደርስ ጌታ እራሱ እሰይ ነው የሚለው... አንተ እርግጠኛ ነኝ ሙስሊም ስለሆንክ ብቻ ነው የእስራኤል መቀጥቀጥ ከዛም በስዬ ትንታኔ አንጀቴ ራሰ ያልከው!! ግብፅ ብትመጣ ማልያ ቀየራቹ እንደምተሰለፉላት እርግጠኞች ነን,በኮሱ ላይ አይተናቹአል .... እዚህ መተህ ወዳጅህ ነኝ እትት ብትል... ቲሽ ወደዛ አቦ .... it's already known, even though no one cares about the dead fish!!!
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
እያናገረ የሚመግራቸው ማስንጌ ኢትዮጵያ የጦርነት ቀጠና አድርጉልኝ ነው ለቅሶ ድረሱ ለገዱ
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq Ай бұрын
ሰዬ ሮቤል ወፉ በርቱ ጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@medhanittamirat536
@medhanittamirat536 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ሀያል እግዚአብሔር ነው።ሰልፋ የእግዚአብሔር ነው!!!!!!!
@AbdelaNasser
@AbdelaNasser Ай бұрын
ስይም ሁሌም ፍትሃዊ እውነት የምትዘግብ በለሙያ በመሆንህ ከልብ አመሰግንሃለሁኝ
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
ስዬ.አንተ.ተናግረክ.ያልተፈፀመ.የለም.ሰላም.ለገራችን
@emsslaysthemall
@emsslaysthemall Ай бұрын
once again best analysis on iran and israel war ...
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Ай бұрын
ሰዬ ❤ ወንድሜ የ3ኛው የዓለም ጦርነት ሊመጣ ነው ላልከው 🙏 ይህን ጨምለቃና የተግማማ የዓለም ከፍቅር ከሰላም ይልቅ !! ተንኮልና ክፋት ያጥለቀለቀውን ጠራርጎ እንዲያጠፋ ትልቅ ምኞቴ መሆኑን እገልፅልሃለሁ 🙏👍👏🙏👍👏🙏👍
@yestes12able
@yestes12able Ай бұрын
ስዩሜ እናቱ የወለደችው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ትናንት ሲሳይ ይህን ነበር ያልኩት የአምባሳደሩ ንግግር የሚዘገብ ሳይሆን የሚተች መርዛም ንግግር ነው ኢትዮጵያ ላይ የተተከለ መርዛም እባብ ነው እንጠንቀቅ
@AWELbeharu
@AWELbeharu Ай бұрын
እችን ድንቅ ኢትዮጲየዊት ጀግና መንግስት ሊጠብቃት ይገባል
@Ghhjhdhcsgydgehrutnfjgkwfej
@Ghhjhdhcsgydgehrutnfjgkwfej Ай бұрын
Seyoum our heroes, keep up it
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 Ай бұрын
very true statement seyoum!!!Jawar is not normal person and safe for Ethiopia !!!
@androidhs5860
@androidhs5860 Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ተባረክ አለምን ስላሳየህን 🌹🌹🌹
@4youmedia333
@4youmedia333 Ай бұрын
Siyume we proud you're our journalist
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z Ай бұрын
እናመሰግናለን
@zewdituyitref6774
@zewdituyitref6774 Ай бұрын
ስዬ ደፋሩ እግዚአብሄር ይጠክቅህ❤❤❤❤
@JamboJoke
@JamboJoke Ай бұрын
ጀዌ ቀዌ, እስክንድርን እና የተሰገሰጉ ተከታዮቻቸውንበአደባባይ ገርፎ ለህዝብን ትምርት ማረግ ነው 💚💛❤️
@DersoKindu
@DersoKindu Ай бұрын
ስዩሜ በትክክል ።ሰላም የነሳን የመንግስት መዋቅር ዉስት ያለዉ ነው!!
@azizshemsu9849
@azizshemsu9849 Ай бұрын
ስዩም ተሾመ ዛሬ ተመችተህኛል
@AhmedGija
@AhmedGija Ай бұрын
Areh !! Hulem yimechal Iko::
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Ай бұрын
ኢንሻ አላህ ሀቅ ያሸንፋል ፍልስጤን ትሰዕር ።
@Addis0749
@Addis0749 Ай бұрын
ኢንሻአላህ 🤲
@GeremewChere
@GeremewChere Ай бұрын
ስዬ ጀግናችን ሮቢ ሮባ ወፉዬ ወፋችን ስወዳቹ እኮ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ተንቀሳቃሽ እሬሳዎች በላቸዉ ስዬዬዬዬ እነ ይልቃልንና ገዱን መአዛን አስረስን
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l Ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤
@hamid-l2f
@hamid-l2f Ай бұрын
Really really wondering me your brief perspectives and analysis in-depth, so much thanks
@antoinerandall2487
@antoinerandall2487 Ай бұрын
ስዬ ኢቢኤስ እኮ የወያኔ ሚድያነው የሚያስተላልፉት እነ መቅደስ ጣል የሚያረጉት ሰላም የሚሉት የወያኔ ልጆች ናቸው በሙሉ ትግሬ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
ይች ጀግና ኢትዮጵያ ሴት
@tofahusen4924
@tofahusen4924 Ай бұрын
አንተን የሚያክል ጋዜጠኛ ዬለም በርታ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
በጅምላ ጨራሽ መሳርያቸው ካልተዋጉ የነሱ ጦርነት ለእኛ ሞት ነው ቀጠናው ላይ ኢትዮጵያ ድርሻ አላት
@kalbashoyoutube4603
@kalbashoyoutube4603 Ай бұрын
አበሰዎች ነችሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@hilinabogale7917
@hilinabogale7917 Ай бұрын
ሮባ ሮቢ መልእክቴን እተላለፍክ አመሰግናለው። ስዬ ሀሳብ አይግባህ ሁሉን አውቃለው (respect)
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h Ай бұрын
አላህ ሰላማችሁን ያብዛልን ይህ ቪዲዮ ብዙ ቪው ያገኛል ብዬ ገምታለው ከከቨር ፎቶ አንፃር 🤣
@foadnasir216
@foadnasir216 Ай бұрын
ሱዬ መኛ እንዴት ነቹ የሀገር ጀግኖች 🎉🎉🎉ኑርልን ወንድሜ እንወደዋለን
@NebiyyUj
@NebiyyUj Ай бұрын
Genuine international analysis...Seyoume !!!
@amsaleworktefera5270
@amsaleworktefera5270 Ай бұрын
የእስራኤል ኃይል እግዚአብሔር ነው ፣ ስለ እስራኤል ማወቅ ከፈለግህ ሳላበዛብህ በአጭሩ ፦ ሕዝቅኤል 38 ዘካሪይስ 12 መጽሐፍ ቅደስን አንብብ እግዚአብሔር ኪዳን የገባለት ህዝብ ነው። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ህዝብ ላይ ያለውን አላማ ብታውቅ እግዚአብሔርን ትፈራለህ ። እስራኤል ትልቅ አገርና ህዝብ ናት አንተ እንደምታጥላላት አይደለችም። አሁንም እልሃለሁ ስለ እስራኤል ቅዱሱን መጽሐፍ አንብብ መርምር። እስራኤል ታብባለች ፤ እንዳትኖር የሚፈልጉ ጠላቶቿ ተሸናፊዎች ናቸው እንደ ቅዱሱ ቃል ነው እምነግርህ። ይልቁንስ ከእግዚአብሔር ቃል አንድ ልታደርገው የሚገባህን እሰጥሀለሁ እንደ ክርስቲያን ካሰብህ; ትዕዛዝ ነው ፦ ከእኔ ሳይሆን የእግዚአብሔር ሀሳብ ስለሆነ። ልንፀልይ እንጂ ክፉ ልናውጅባት ፣ ልንናገር አይደለሞ። ስለ እስራኤል ማድረግ የሚገባህ ይኼ ነው ። መዝሙር ፦ 122 ÷ 1- 9 አንብብ ፀልይ ወይ ዝምም በል ከንቱ ነገር አትናገር። ልማትና ሰላም ለእስራኤልና ለህዝቧ ።!! ስዩሜ በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክ እርሱ ብቻና ብቻ ከሁሉ የድናል። ሰለ እውነት ስራሀን አደንቃለሁ። ነገር ግን በእስራኤል ላይ ስለተናገርከው እግዚአብሔርን ፍራ እልሃለሁ ለምን ቢባል በመጨረሻ ጌታ አምላክ ክብሩን የሚገልጥባት በእርሱ የተወደደች የእግዚአብሔር ክብር ሰለሆነች። ሞኝነት ሊመስልህ ይችላል ፡ ግን አይደለም።
@BukiDegfe
@BukiDegfe Ай бұрын
I don't think so
@DejeneDejene-e6o
@DejeneDejene-e6o Ай бұрын
ተሽዬ በተለይ ኢሄ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን አምስት ኢተር ናሽናል የሚባለውን ልኩን ንገርልኝ መቶ አለቃ ደጀኔ ከሱማሌ ባይደዋ
@HannaTeGi
@HannaTeGi Ай бұрын
ያሜሪካ ፖሊሲ በአንደኛው እጅሕ በፍለፊት ይጨብጡሐል !!!! በአንደኛው እጅሕ በድብቅ ይጠመዝዙሐል!!!!!
@mera4050
@mera4050 Ай бұрын
The one and only my... # Analyst wedefittt gesgisss
@sabamessele8084
@sabamessele8084 Ай бұрын
Bravo seyume 👏👏👏👏💚💛❤️
@Kiya1326
@Kiya1326 Ай бұрын
Well-come!!
@abdufenta9427
@abdufenta9427 Ай бұрын
I wish long life to siyumie
@SelmaSelam-p9o
@SelmaSelam-p9o Ай бұрын
ትክክል ሱዩሜ እኔም የምለው አሜሪካ የምስራቁን ሰላም አይፈልጉም ለዛም ነው እስራኤልን መጠቀሚያ አድርገው ቀጠናው ላይ ሰላም እንዳይሰፍን ሚያደርጉት ምስራቁ የእምነት ችግር የለበትም ተከባብረው ይኖሩ ነበር ግን የምዕራባዊያን ጥቅም ወዳድነታቸው ለዓለም ሰላም ነቀርሳ ሆኖ ኢራን ሰብአዊነት ይዞት እንጂ ለፍልስጤም የቆመችው ኢራን ባትኖር ምንድ ነው ሚውጣቸው ፍልስጤም ጠፍታ ነበር ግን እስራኤል ሰላም አውርዳ ተከባብራ ከፍልስጤማዊያን ጋር ቢሰሩ ምስራቁ በሁሉም ነገር ከፍ ይሉ ነበር ግን አሜሪካ ይህ እንዲሆን አትፈልግም ::
@gedionasrat8046
@gedionasrat8046 Ай бұрын
Wfu "I believe I can fly"sye roba keep it up!!!!!!
@miketatoo21
@miketatoo21 Ай бұрын
Thank you for all
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 Ай бұрын
እውነትን ተናግሮ የመአሳእበት ማደር ይሉሀል ፣ እንደዝች እናት ነው ። አቦ ተባረኪ ያባሽ ፣ አሸን ሁኚ ።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
WOW THE LADY THE ONE TALKING SHE NEED TO ATTEND PARLIAMENT SHE IS BETTER THAN MOST OF THEM BLESS HER.
@seyfedinkiar2293
@seyfedinkiar2293 Ай бұрын
Good enterpritation
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
የግብጽ አሽከሯ ጁሀር ጀዌ ቀዌ ገዳይ ወንጀለኛ ነች ኢትዮጵያ እያለች ምን አይነት ብጥብጥ ሴራ ሰርታ ነዉ የሄደችዉ የሚረሳ መሰላት
@kinfegebrielmengistie9256
@kinfegebrielmengistie9256 Ай бұрын
History teaches us that the people always always win!
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Ай бұрын
Yes. Ethiopian people and their Defense Force always win the sponsors of a Civil War and their agents.
@semerefeleke5415
@semerefeleke5415 Ай бұрын
Seyoum Anbesaw Berta ❤️♥️♥️
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ Ай бұрын
በለው ይህቺ ሴት ልትገደል ትችላለች ግን ጀግኒት ናት አስገራሚ መልእክት ነው ሁሉም ቢገባው ለሀገራችን መልካም ነው ስዬ ሮቢቲ ወፉ ❤❤❤❤
@YeshwagetHaile-jx1tm
@YeshwagetHaile-jx1tm Ай бұрын
Woo there is no Ethiopian like him whom knew about international business relationships…..SEYOUM we Ethiopian salute by force 🎉
@Ghhjhdhcsgydgehrutnfjgkwfej
@Ghhjhdhcsgydgehrutnfjgkwfej Ай бұрын
It is true, in Ethiopian the main donor for humanitarian organization is united state of America through USAID/BHA
@fishm6323
@fishm6323 Ай бұрын
Always interesting intellectual and very pretty discussion for our future world thank you brother. I mean you are, sir, sir. 💚💛❤️🙏🏽💪🏽👏
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
መዥገር ነች እስራየል የሁለቱ ተጣብቃ
@jujucanal2165
@jujucanal2165 Ай бұрын
ስዬ ሮባ🇪🇹💪
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ዘመነ እብዱ አረቄ የነፋፋዉ ብሎታል ሀብታሙ 360
@kasayedaniel5166
@kasayedaniel5166 Ай бұрын
It’s deep critical things…!🔑
@woineshetdegefe3080
@woineshetdegefe3080 Ай бұрын
God bless u.
@eyasutade5890
@eyasutade5890 Ай бұрын
Yemarica bariya ALU Ethiopia wusxi siyume
@Tegenu-rx2bn
@Tegenu-rx2bn Ай бұрын
በር ታ፡ታላቅ ፡ ስህተቶች ሰይፈጠር፡ሥሩ።
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp Ай бұрын
❤❤❤❤ሱዮማችንሰወድክ
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
ስዬ.king
@miliyon938
@miliyon938 Ай бұрын
ሰላም ስዩም ተሾመ እና ሮቤል ምትኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TafesseSolomon
@TafesseSolomon Ай бұрын
አምባሳደሮችም የከተማ ዉስጥ ፋኖ ሆነዋል ማለት ነዉ?
@ibnkhaldun786
@ibnkhaldun786 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ማንም ተንታኝ ከአንድ ሳምንት በላይ መተንተን አይችልም። ስዩም ተሾመ 5 አመት ሙሉ ሲተነትን ከእውቀት ጋር ስለሆነ ንግግሩ ጉልበት አለው
@TemesgenNuri-i4z
@TemesgenNuri-i4z Ай бұрын
ስዬ ያገሪ ልጅ -የአውኗን ኢትዮጵያ ሳስብ አድዋ የማይናወጥ መሠረት ነው ! ስለ እስራኤል ሲታሰብም ፣ ሲነገርም መነሻዋ አብርሃም ነው!!!ሰዬ ያገሪ ልጅ "-እስራኤል ግን አገር ናት እንዴ " ያልከውን ግን አትድገመው።አገረ እግዚሐብሔር ነው!!!!!
@tilahunwordofa
@tilahunwordofa Ай бұрын
ሱዬሜ የቤሄርተኞች መድሀኒት
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 Ай бұрын
በአማርኛ ትል በኢግሊዘኛ ቱል ብለናቸዋል ሥዬ ። ሮባ ሮቢ ሮቤሌ ሮበሌ .....ወዘተረፈ .......!!!!
@AmareMamo-o8m
@AmareMamo-o8m Ай бұрын
በርታልን ሥዩሜ ሮባ
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 151 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 41 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 151 МЛН