አይኔ በድገት ተቀየረብኚ እባካችሁ አግዙኚ ልመና ማንም ሰው ሳይቸገር አይፈልግም መርዳት የማችሉ ቤስ ምላሳችሁን ሰትሩልኚ 😥🥹

  Рет қаралды 3,055

ሸዋየ ገጠሬዋ

ሸዋየ ገጠሬዋ

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@ሸዋየገጠሬዋ
@ሸዋየገጠሬዋ Ай бұрын
1000240120619 የሹማ ጉሽሽ
@mariam3292
@mariam3292 Ай бұрын
የኔእህት አላህ ያሽልሽ ውደ የምናፀዳው ኬሚካል ነው እኔም እያመመኝ ነው ሀሳስያ ነው አሉኝ ውዶቸ አረብ ቤት እምሰሩ እራሳችሁን ጠብቁ ወላሂ አደ ከተጎዳን ምንም መመለስ አችልም በተለይ ክሎር ፍላሽ ተጠቀቁ
@Jhehjkjhf
@Jhehjkjhf Ай бұрын
አላህ ሙሉ አፊያወን ይሰጡት ያአላህ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ Ай бұрын
የአላህ አፊያዋን ይመልስላት
@Saada-f5l
@Saada-f5l Ай бұрын
እህቴዋ አላህ አፊሽን ይመልስልሽ ያረብ አላህ አይቸግረው ❤😢
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 Ай бұрын
ወአለኩም ሰላም ወራመትላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ ሸዋ
@fafi-3rd
@fafi-3rd Ай бұрын
አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 Ай бұрын
ያረቢ በስደት ላይ ክፉን አላህ ይጠብቀን
@ነጁነጁ-ቈ5ወ
@ነጁነጁ-ቈ5ወ Ай бұрын
ያረብ አላህ አፊያዋን ይመልስላት😢😢😢😢
@አልሃምዱሊላህያረብ
@አልሃምዱሊላህያረብ Ай бұрын
የአላህ😢😢😢
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 Ай бұрын
የአላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ይረብ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
የኔ ቆጆ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ❤
@habebwioio2584
@habebwioio2584 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉በትክክል
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 Ай бұрын
ወላሂ ቢላሂ ሊላህ ብለን የሰጠናት ሰደቃ አትቀንስም እጥፍ አድርጎ ይመጣል ወደኛ መስጠት ያስደስታል መቀበል ያሸማቅቃል
@busyline7795
@busyline7795 Ай бұрын
ያረብ አሏህ አፊያዋን ይመልስላት
@احمدعلي-خ5خ9ه
@احمدعلي-خ5خ9ه Ай бұрын
አላህያሽርሽ ያአላህ
@hebe3258
@hebe3258 Ай бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ
@ኮኪይየዲኮዋ
@ኮኪይየዲኮዋ Ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ አብሽሪ አች ጠንካራ ነሽ በጣም ቅን ልብ ነው ያለሽ አፉያሽን ይመልስልሽ
@FatumDemci
@FatumDemci Ай бұрын
አላህ አፍያሽንይመልሥልሽ😢😢😢😢😢😢
@سالمعلي-ز2ق
@سالمعلي-ز2ق Ай бұрын
ሁሌእከታተልሻለሁሺዋየ ውዴእኔምአይኔእያለቀሠአሞኛልበሠዴትከባድነውመነሻውምንይሆንየሷየኔእባውይፈሣልያርብአላህይፈርጀን
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk Ай бұрын
አብሸረከላይይነሳልበዶከተሮችቀላልነወ ያባቴአጎትሁለቱምአይኑዲኗል❤❤❤❤
@zmzamzmzam9253
@zmzamzmzam9253 Ай бұрын
አላህየ አፊያዋን ይመልሥላት
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ Ай бұрын
😭😭😭 የኔ እህት አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb Ай бұрын
አላህ ያሽራት ያረብ
@FasikaKora-im5yi
@FasikaKora-im5yi Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢🎉🎉😢😢የኔ ቅን
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
አላህ አፍያ ያድርጋት የሰው
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 Ай бұрын
የአላሕ
@ባቦዋነኚ
@ባቦዋነኚ Ай бұрын
የኔ እህት አይዝወሺ 🎉🎉🎉🎉
@ስላምለሃገሪ
@ስላምለሃገሪ Ай бұрын
ያረብ አላህ እፍያሺን ይመልስልሺ
@rahmathassan1337
@rahmathassan1337 Ай бұрын
ሽዋየ የኔ ወድ እኔም ፈቀልጌሽ ነበር በየት ላግኝሽ
@AsdfgGyuiy-sb7kg
@AsdfgGyuiy-sb7kg Ай бұрын
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ እህት አሏህ አፊሽን ይመልስልሽ
@Maryem-q9t
@Maryem-q9t Ай бұрын
ይአላህ🥰
@SayedAhmada-pn7py
@SayedAhmada-pn7py Ай бұрын
ሸዋየ እኔ አውቃለሁ አጋጥሞት የዳነ ሰው አለ በምን ላግኛት በውስጥ
@ሙኒረ
@ሙኒረ Ай бұрын
እምሽርበትን ካወቅሽ እደምንብለሽ አግኛት
@SayedAhmada-pn7py
@SayedAhmada-pn7py Ай бұрын
ልጅቱን ወይም ሸዋየን ያናግሩኝ
@fathimakk9719
@fathimakk9719 29 күн бұрын
يااح😢😢😢😢
@አልሃምዱሊላህያረብ
@አልሃምዱሊላህያረብ Ай бұрын
አይ😢😢😢😢😢
@ኡሙቲዩብ
@ኡሙቲዩብ Ай бұрын
አሏህሙሉአፍዋንይመልስላትያርብ
@HdHe-g3v
@HdHe-g3v Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fathimaahamad4845
@fathimaahamad4845 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 37 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 19 МЛН
በ ኤርሚ ቤት ሰው ከሞት ዳነ//ወደ ሲኦል ነው የምሆደው
42:51
Naod Tube ናዖድ ቲዩብ
Рет қаралды 2,3 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 37 МЛН