ይሁኔ በላይ | የክቡር ዶክተር አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ወደ አገር ቤት ጉዞ መሸኛ ዝግጅት ላይ አክብሮቱን ሲገልፅ!

  Рет қаралды 9,458

Yehunie Belay

Yehunie Belay

Жыл бұрын

ይሁኔ በላይ | የክቡር ዶክተር አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ወደ አገር ቤት ጉዞ መሸኛ ዝግጅት ላይ አክብሮቱን ሲገልፅ!

Пікірлер: 25
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
ውይ ይሁኔ በላ ይህ ሙዚቃ በልጅነቴ ትዝ ሲለኝ እስቃለሁ በዛን ጊዜ ቡዙም ቲልፍዚወን አልነበረም እና ጥምቀት ሲሆን ሻይ ጠጥተን ይህን ለመስማት እንገባ ነበር 😂😁😁😁😁😁😁።መልካም ጉዞ ሁሌ ሳቁልኝ ቤተ አምሀራ 😍
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
ማሪቱ የወሎዋ ንግስት በሰላም ነይልን. ያገሬ ልጅ ❤💚💛💋💋 ደስ ሲል ይሁኔ. ድምፅ ዋውውውውውውው
@fozitube2316
@fozitube2316 Жыл бұрын
ይሁኔ በላይ በጣም ምርጥ ድምፅ ያለህምርጥ ኢትዮጵያ በጣም ነዉ የምትመቸኝ
@user-gy8qn5gs1q
@user-gy8qn5gs1q Жыл бұрын
የዳሞቱ ጀግና ❤❤❤እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብ ክም
@zemenayzemenay1452
@zemenayzemenay1452 Жыл бұрын
ባህርዳር ሰትምጣ ባግኝህ ደስ የልኛል የማቱን ሰላ እድሜ ይስጥህ ነፍሳን ይማርና አንጋዳዘር በጣም ነብር የምት ውድህ
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
አማራየ በጣም ነው የምወዳችሁ አማራዬ ደሜ ነው😢😢😢 አላህየ ለአማራ የሰላም ጊዜ አምጣልን ልባችንን ሰበሩትኮ ❤💚💛
@zemenayzemenay1452
@zemenayzemenay1452 Жыл бұрын
ይሁኔ አንዴት አንደምውድህ አግዚአብሔር እረጀም እድሜ የስጠህ ከንቤትስቦችህ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w Жыл бұрын
ደስ ይላል እቺ ሴት ሀገሯ መግባቶ ሀገሯ ንፍቅ ብሎታል የኔ እናትዋ ሰላም ለሀገራቺን ያረብ
@Abush_19
@Abush_19 Жыл бұрын
የሙያ እናታችሁን እዳከበራችኋት ፈጣሪ ያክብራችሁ ክብርት ዶ/ር አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ይገባሻል : እረጅም እድሜ እና ጤና ለሁላችሁም ይስጥልን: ወደ ቅድስቷ ምድር በሰላም ግቢልን 🙏
@fms6091
@fms6091 Жыл бұрын
እድሜ ጤና
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Well done. Beselam tegeba.
@fms6091
@fms6091 Жыл бұрын
ይሁኔ ማለት የኢትዮጵያ እንቁ. እድሜ ገና ከነቤተሰብህ
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zewdietsion1422
@zewdietsion1422 Жыл бұрын
🙏🌹
@mimemime1857
@mimemime1857 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💐💐
@anesaasna120
@anesaasna120 Жыл бұрын
ክበርልን ይሁኑ ደማችን
@user-ke7ux9vi1n
@user-ke7ux9vi1n Жыл бұрын
ዋው ሠላም ጊብይ💟💟💟💟
@user-nw1hj3iz2e
@user-nw1hj3iz2e Жыл бұрын
ኧረ ይሁኔ ክቡር ለወንድ ነው ክብርት በላት።
@HHh-ux6wd
@HHh-ux6wd Жыл бұрын
ማሥካንን
@tensaeadmasu4505
@tensaeadmasu4505 Жыл бұрын
ይሁኔ ስለ ተሰጠኝ የስራ ማእረግ በክብር ተቀብያለሁ🙏
@selamtamru7251
@selamtamru7251 Жыл бұрын
ሰላም ግቤ
@rabiamohamedrabia9117
@rabiamohamedrabia9117 Жыл бұрын
ይሆኒበላይ ይመችህ
@rabiamohamedrabia9117
@rabiamohamedrabia9117 Жыл бұрын
የወሎየዋንክስት በሠላምጊቢ ፠።ይሆኔበላይ በጣአድቅህአለሁወሎየነኝ
@maye5345
@maye5345 Жыл бұрын
እናንተ እዛም ተከባብራችሁ ሀገር ላለው ወገናችሁም በቻላችሁት ሁሉ አለሁ ስለምትሉ እናመሰግናለን
@fms6091
@fms6091 Жыл бұрын
ይሁኔ ማለት የኢትዮጵያ እንቁ. እድሜ ገና ከነቤተሰብህ
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
Yehunie Belay Surprises Raei's Endeg at her Graduations party.
12:00
ጥምቀትን በጎንደር...!
4:41
Yehunie Belay
Рет қаралды 6 М.
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 19 МЛН
Parkour failed !
0:12
Mash_Edits
Рет қаралды 11 МЛН
Самая крепкая лысина в мире😁
0:30
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,8 МЛН