No video

ይሁኔ በላይ | የሰርግ ዘፈን | Ethiopian Wedding Music: Yehunie Belay |"Tegegnech" ተገኘች | የሰርግ ዘፈን 2023.

  Рет қаралды 64,896

Yehunie Belay

Yehunie Belay

Жыл бұрын

Ethiopian Wedding Music: Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ "Tegegnech" ተገኘች | የሰርግ ዘፈን - New Ethiopian Wedding Music. #ተገኘች #ይሁኔየሰርግዘፈን #የሰርግዘፈን
በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
/ yehuniebelay. .
/ yehuniebelay
ውድ አክባሪ አድናቂዎቼ "ተገኘች" ዘፈኑ አዲስ ቢሆንም ምስሉ ሙሉ በሙሉ የኔ የ25ኛ አመት የጋብቻ በአል አከባበር በሀገሬ ኢትዮጵያ ተወልጄ ባደግሁበት ፍኖተ ሰላም ከተማ ውስጥ ከዘመድ ወዳጅ ጛደኞቼ ጋር ካደረግሁት የደስታ ምስል ውስጥ የተካተተበት መሆኑን እያስታወስኩ በዘፈኑ ጋብቻችሁን ለመፈጸም በእቅድ ላይ ላላችሁ ሁሉ የመልካም ትዳራችሁ የደስታችሁ ማድመቂያ ይሆንልኝ ዘንድ አበረከትኩላችሁ።
ይሁኔ በላይ

Пікірлер: 52
@gechbe627
@gechbe627 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነዉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@genettsegawu9946
@genettsegawu9946 Жыл бұрын
የኢትዬጲያ ንጉስ ወንድሜን መሳይ ከነ ቤተሰብህ ያለህ ግር ሞገስ አብዝቶ ይጨምርላችሁ ሰላም ጤና ይስጣችሁ ጥምቀትና ገና ሲመጣ ያንተ ዘፈን ቀልቤን የሚያሳጣኝ ነገርስ
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 Жыл бұрын
ይሁኔ ያገሬ የወንዜ ልጂ የምወድህ ምርጥ ስራ ነው በርታ
@nardosnegesemuket7369
@nardosnegesemuket7369 Жыл бұрын
ምርጡ ኢትዮጵያዊ ይሁኔ በላይ ሺ አመት ኑርልን
@molalignyemane110
@molalignyemane110 Жыл бұрын
1ኛየ ምርጥ ስራ ነው ዘንድሮ አገባበታለሁ በዚህ ሙዚቃ
@wubitb8735
@wubitb8735 Жыл бұрын
የኔ ንጉስ ሁሌም ንገስልኝ እንድሁ እንደለመለምክ እንዳበብክ እንደፈካህ ከነበተሰብህ ኑርልኝ !! ! ሌላ ቃል የለኝም
@tensaeadmasu4505
@tensaeadmasu4505 Жыл бұрын
ምርጡ ይሁኔ በምርጥ ስራ ነው የመጣኸው በጣም ያምራል በጣም ደስ ይላል
@yonatan5773
@yonatan5773 Жыл бұрын
የምወድህ የማከብርህ ትልቅ ሰው እስከ ቤተሰብ ይጠብቅህ 🙏🙏
@user-ns1ve7cj7k
@user-ns1ve7cj7k Жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ እሰከቤተሰብህ ወድማለም
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j Жыл бұрын
ሰላማችሁይብዛ
@hayemihayemanot9424
@hayemihayemanot9424 Жыл бұрын
አቤት እንዴት እንደምወደው ብነግረው እንዴት ደስ እንደሜለኝ ክበርልኝ ወንድማለም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ 🌹🌹🌹🌹🌹
@Z.Novel1
@Z.Novel1 Жыл бұрын
በጣም ቀውጢ ስራ ነው ግን በደንብ ማስተዋወቅ ነበረብህ my king 😍😍😘😘😘
@betilameaberahame3763
@betilameaberahame3763 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ ይላል ፈጣሪ ከነቤተሠብክ ይጠብቅ
@abeba2241
@abeba2241 Жыл бұрын
ይሁኔ ምርጤ ❤️ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@haymetube7197
@haymetube7197 Жыл бұрын
እኔ ከህፃንነቴ አንስቶ እስካሁን ያንተን ስራዎች ሳዳምጥ እና ሳንጎራጉር ነው ያደሁት፡፡በጣም ነው የምወዳቸው እንዳውም አንዳንዶቹ የኔ እስከሚመስሉኝ ድረስ፡፡እኔ የግጥሙንም መልክት ለይቶ መስማት ስለምወድ:-ከዚህ ዘፈንህ ላይ (ማር እና ወተትን)የገለጥህበት ሂደት እንዴት እንደወደድሁት ለመግለጥ ቃላት የለኝም፡፡ያገሬ ሰው (በወተት ላይ ማር እግዚአብሔር ሲምር)ይላል፡፡እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ፡፡በጣም ነው የምወድህ የማከብር፡፡
@thapelothabza-hw6uy
@thapelothabza-hw6uy 9 ай бұрын
love you my brtrrrrrrr love you
@Fa-nm6iq
@Fa-nm6iq Жыл бұрын
በምን ቃል ትገለፃለህ አንተ ? ሁሉን ትችልበታለህ በቃ ይሁኔ በላይ ! ከጥበቡም ባሻገር በጣም ጥሩ ሩህሩህ ተግባቢ ሀገር ወዳድና ዘመናዊ ሰው እንደሆንክ እናውቃለን። ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@bernosmediaofficial
@bernosmediaofficial Жыл бұрын
ጀግናው ደስ ይላል 💚💛❤️
@abayassefa2833
@abayassefa2833 Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል የሰርግ ሙዚቃ ነው 💚💚💛 ኑርልን
@mieraftadesse6456
@mieraftadesse6456 Жыл бұрын
ያምራል
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 Жыл бұрын
ይሁኔ እንዴት እንደምወድህ ከነቤተሰብ ሰላም ያኑራቸሁ
@user-ys2jr6un4p
@user-ys2jr6un4p Жыл бұрын
Hi hi yihunie selam selam😊
@neza88
@neza88 Жыл бұрын
አቤት የዜማ ፍሰት የግጥም ጥልቀት ድሮም ዘንድሮም ህያው ነው ጭልጥ አድርጎ የሚወስደው አቦ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ሁልጊዜም ሰላም ደስታ ይሁንላችሁ
@yw-ox7em
@yw-ox7em Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው።
@alamshetmasay5518
@alamshetmasay5518 Жыл бұрын
የምወዳችሁ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ.
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጣቹ ከነመላ ቤተሰቦችክ በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ።
@user-xq8jp5qj9p
@user-xq8jp5qj9p 8 ай бұрын
😅
@jegenasewhaile9578
@jegenasewhaile9578 Жыл бұрын
በርታልኝ ወንድሜ!!! ፍቅርና ሰላም ከነቤተሰብህ አይለይህ!!!❤❤❤
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
ሰላምህይብዛ ይሁኔ የሀገሬልጂ የቴዲእና ያንተ ሙዚቃ ዉስጤነዉ ሠለሀገርም በብዛት ስለምትዘፍኑ እንጂ የሙዚቃ ፍቅር የለብኝም እሽ ፈጣሪ የፍቀደለታ የሰርጌታለት
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
ይሁኔ የባህል አንባሳደር
@huneyerom4965
@huneyerom4965 Жыл бұрын
ሙዚቃው ቆንጆ ነው ዜማው ደሞ በጣ ይገርማል
@ErmiasFekede
@ErmiasFekede 4 ай бұрын
1993 ያወጣሀውን አልበም ልዩ ትዝታዬነው ። ግን ዬት ነው የማገኘው?
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ጥያቄ የዘገሌላ ፍኖቴ ትመጣለህ ወይ? ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@girma834
@girma834 Жыл бұрын
ወንድሜ የዚህ ቀን ምሽት ነበርሁኝ ደስ የሚልኝ ምሽት ነበር 25 አመት የጋብቻ ማስታወሻ ላይ ሰናይ ወንድሜ
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Жыл бұрын
በርታ ይሁኔ!💙።
@hayathayatkuwt6748
@hayathayatkuwt6748 Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ይወደሀል በልጆነቴ በአንተ ሙዚቃ ይጨፍር ነበር ና አሁን ያአንተን ሙዚቃ ስሰማ ወንድሚ ትዝ ይለኝል ከአስር አመት በለጠኛ ወንድሜን ከአየሁት እረ በቃሺ በለኝ ስደት እህ
@asterkalat988
@asterkalat988 Жыл бұрын
Yehuna belay wendma yohans gar Selam alkuh wereja Selam alemaleta kochegn ke fekradis balgana yewelow ashenafiwga
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er Жыл бұрын
ሙቸነውእምወድህ
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
❤😍🌹❤😍🌹🌺💐🙏🙏
@ChlotTarekegn
@ChlotTarekegn 4 ай бұрын
ቀጣይ ለአማራ ፋኖ ያበደ እንጠብቃለን ልክ እንደ ዳኘ ዋለ ዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semahegnbelew9770
@semahegnbelew9770 Жыл бұрын
Yamral wendme
@zebibamohammedmohammed8661
@zebibamohammedmohammed8661 Жыл бұрын
Des sitlu..erjem.edeme k.nebetsebeh yene andegna
@nitsuhabebe9019
@nitsuhabebe9019 Жыл бұрын
I'm sorry lek aydelem
@jddxh8281
@jddxh8281 Жыл бұрын
አላህ ይጠበቅህ ከነቤተሰብህ ወድምአለም ከለሊቱ 10:17 ሳአት ፍጥጥ ብያለሁ
@atsidebelayneh1222
@atsidebelayneh1222 Жыл бұрын
በዚህ ስዓት ልትሰግድ መሆን ኣለበት
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u Жыл бұрын
የኔ ንጉስ ክበርልን አከብርሀለው
@yergaethiopia4556
@yergaethiopia4556 Жыл бұрын
Wow
@haymanotedejane4413
@haymanotedejane4413 Жыл бұрын
ሙሽራየ ሙሽራው ከበባው
@Hana-lx4qf
@Hana-lx4qf Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@user-wu4zg5bz2u
@user-wu4zg5bz2u Жыл бұрын
የምወድህ ፈጣሬየ ከነቤተሰቦች ይጠብቅ ዋውውው እደፈጣሬ,ፈቃድ2016 አገባቤለሁ ከስደት,መልስ ይሰካልሽ በሉኝ ደመዳም,ቅሞችች🙏🙏🙏❤❤
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
አድ ጉርቤቴነበር ሢያገባ የጎደርልጂነበርች በይሁኔ ካሴትነዉ የተቀበላት
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u Жыл бұрын
ምድነው ግን ?
wedding Neshida  ሙአዝ ሀቢብ የሰርግ ነሽዳ
8:01
Muaz Habib - official
Рет қаралды 18 М.
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 24 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4,4 МЛН
ይሁኔ በላይ ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች || Yihune Belay Best Old Musics
1:07:14
GhionNet Tube ጊዮንኔት ቱዩብ
Рет қаралды 17 М.
#Amazing Ethiopian habesha wedding entrance አዝናኝ የስርግ ላይ ጭፈራዎች 8
10:01
ፍቅር ሚዲያ || FIKER MEDIA
Рет қаралды 606 М.
Yehunie Belay Surprises Raei's Endeg at her Graduations party.
12:00
Bilillee | Andualem Gosa | New Oromo Music Video 2024
5:46
Andualem Gosa
Рет қаралды 8 МЛН
Lingerish
6:07
Yehunie Belay - Topic
Рет қаралды 62 М.
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН